አሜሪካ ኢምባሲ ኢንተርቪው ጥያቄዎች // እነዚህ ጥያቄዎች በደንብ ተዘጋጁባቸው ይጠቅማችኅል IR1 visa interview
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025
- አሜሪካ ኢምባሲ ኢንተርቪው ጥያቄዎች // እነዚህ ጥያቄዎች በደንብ ተዘጋጁባቸው ይጠቅማችኅል IR1 visa interview
#america #interview #tips #marriage #youtube #americavisa #embassy #fiance #news #question #online #youtube
ኪድ በጣም አመሰግናለሁ የምትሰጭን ምክር በተረጋጋ አንደበት በጣም ነው የሚጠቅመ ን በደፊት ኢንባሲ ስለምገባ ይጠቅመኛል በጣም ፈሪ እና እርብትብት ሰለሆንኩ ያንቺ ምክር እያጠነከረኝ ነው
@@melakulake785 ስለመልካም ቃልህ አመሰግናለው🥰🙏 መፍራት አያስፈልግም በደንብ መዘጋጀት እንጂ ። አለዝያ እየዋሸህ ይመስላቸዋል።
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
Tebarki konjit, thanks for sharing the information
Kidoye may God bless you more and please I plead you try to prepare a question for K1 interview questions Like this R1!
Be blessed and take care!!!!
@@richsonbrian4276 Amen 🙏 I will. Remain blessed!
ቅድስት ሰላም ነው የኔ ኬዝ ir1 ነው እና ምን ያህል ለቀጠሮ እንደ ቀረኝ በኬዝ አይዲ ቁጥር ገብቶ ማየት የሚቻልበት ዌብ ሳይት ይኖር ይሆን 🙏@@KidistTesfayekidu
እድሜሸ እረጅም ይህንልኝ❤❤❤❤❤
@@melesseareda3978 🙏🙏❤️
የእኔ የጋብቻ ነወ ዶክሜንት ምንድነው የሚያስፈልገው
ተባረኪ
@@aynalemfeleke2847 አሜን አንቺም ተባረኪ❤️
should the document be authenticated?
Tebareki edmeshin betsega abzto yanurling love u with respect
@@zizibekel9249 Amen 🙏 you too
Selam K Endet nesh Ande case neberegn malete IR1 ena Kanche meteyek Ena Mawek Emefelegew Emefelegew neber kechalesh Be whatsap or Telegram Bitawaregn voice
Tanx ❤mar❤
@@EdenMohammed-cf9go 🙏
5:03 5:27
ሰላም ኪዱ እኔ ፕሮሰስ በጋብቻ ነበር እናም November 2024 Decision ይስጥበታል ይላል ግን እስካሁን USCIS ላይ ነው ዶክመንቴ ወድ NVC አልተላከም ከዚህ ብኃላ ይቆያል እንዴ ? ወራቱ ግን እየቀነስ እንደሆነ ያሳያል
Selam.kidi bsponser ship srilgni 🙏🙏
በ Timer የ Under age ጥያቄወችን ብትሰሪልን 🙏🙏
@@BereketAdane-d1b እሺ
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤የኔ መልካም ሴት ደግነትሽን መልካምነትሽን በመልካም ፍሬ ፈጣሪ ይመልስልሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ ❤❤❤
@@WagayeArage Amen Amen ❤️❤️
ያላገቡ ምን አይነት ጥያቄ ነው የሚጠየቁት
Serege kaladergens mendenew yemenmelesew
@@Kalkidan-xt8is ሰርግ ግዴታ አይደለም ግን ጋብቻቹ እውነተኛ መሆኑን የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ አለባቹ
እህቴ የቤተሰብ ጥያቄ ካለ
Kidu pilc katay lalegebu enterview mareja kalesh
You explain very well thanks.How long does it take ethiopian passport to expire? What about police certificate?
@@AschalewWoldemariam passport 5yrs police certificate 6 months
እህቴ እንዴት ነሽ
አንድ ግር ያለኝ ጥያቄ አለኝ እባክሽ ለመልካም ምላሽሽ አመሰግናለው!!!
ጥያቄየ->Affidavit Sponsor Form I-864 የባለቤቴ ጠበቃ ሲማላ ስቴቶች አሉት እንዴት መስተካከል ይቻላል?
ግን ደገሞ ተሞልቶ ከተላከ ከሳምንት ቦሃላ Accept አድርገናል ብለው ኢሜል ከደረጉ ቦሃላ Document Qualified ምደረጉንም በ NVC account inbox lakulgn ስተት ቢኖረው ይሄን ይልኩልኝ ነበር ይሆን???
Ketay ir2
@@Zolareact እሺ❤️
Anchi yetebarekish🙏❤
@@TsigeMacho 🙏❤️
ኪዲ እናመሰግናለን ጥያቄ ቁጥር 23 በፍቅር ስንት ጊዜ ቆያቹ ማለት ከትዳር በፊት ያለውን ነው ወይስ ትዳር ጊዜውንም ጨምሮ ነው❤
@@natsanetgirma1990 ከትዳር በፊት❤️
Selam kid bsponser ship srilgni
Thank u .አንቺ ኤምባሲ ገብተሽ የተጠየቅሽውን ግን አጠፋሽው ልበል?
@@benjaminfranklin106 አይ አላጠፋውትም አለ። የተወሰኑት የተጠየኩት እዚም ውስጥ አለ ቪዲዮ እንዳይረዝም ብዬ ነው ❤️
የጋብቻ ወረቀት english ትርጉም ላይ የፊደል ስህተት ካለው embassy ችግር ያመጣል please?
@@entertainment4932 አዎ አስተካከለው ከፓስፖርት ጋር አንድ አይነት መሆን አለበት
@@KidistTesfayekidu የአንድ ፊደል ስህተት ነዉ የኔ ስም ሳይሆን የባለቤቴ ስም ላይ ነዉ አንድ ፊደል ችግር ያመጣል please?
❤❤❤❤❤❤
KIDU zarem laschegersh ebakesh ye 2023 February metrat aljemerum ? Be tedar new amesgnalhu !
ከ January አጋማሽ እስከ February መጀመርያ በዚህ ሁለት ሶስት ቀን ውስጥ ይጠራሉ የሚያስፈልጉ ነገሮችን እያዘጋጀሽ ጠብቂ❤
@@KidistTesfayekidu kidye egzeabeher zemenshen tedarshen ljochieshen yebarek ! amesgnalhu betam
Hi kidu endat nash
Jan 25 2023 DQ eskahun IL alakum yemtawkiw nager ale selazih guday weda
@@Winta-zl9x በዚህ ሳምንት ይልካሉ❤️ የJanuary
@@KidistTesfayekidu eshi amesgnalw yena wed
Hi sister how you. Ask questioni have process family7 years after that how monthes send the email to interview answer to me sister thank you.
ያላገቡ ምን አይነት ጥያቄ ነው የሚጠየቁት
Selam.kidi bsponser ship srilgni 🙏