አንድ መንፈስ፣ አንድ ተስፋ፣ አንድ አካል ክፍል 5
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- ክፍል 5: አንድ ተስፋ
አስተማሪ፦ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን፤ Golden Oil Ministries
ሐምሌ 19 እስክ 22 ፥ 2012 ዓ. ም. እ.አ.አ.
Part 5: The One And The Only Hope
Teacher: Evangelist Yared Tilahun, Golden Oil Ministries
July 19 - 22, 2012
ይህ ተከታታይ ትምህርት በአማኑኤል ሞንትሪያል ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በተዘጋጀው ኮንፈረንስ ላይ ተጋባዥ አስተማሪ የነበረው ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ያስተማረውን ጠለቅ ያለ መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት ያቀርብላችኋል። በዚህ ውስጥ ስለ መንፈስ ቅዱስ፣ ስለ ዘላለማዊ ሕይወት፣ ስለ እውነተኛው ተስፋ፣ ስለ የክርስቶስ አካልና እና ሌሎችም አንኳር ትምህርቶች ሰፋ ያለ ትንታኔ ቀርቧል።
Ammanuel Montreal Evangelical Church
ወንጌላዊ ጌታ ፀጋን አሁንም ጨምሮ ያብዛልህ ሕይወት ያለበት ቃል ነው ።
God is faithfully lord
May GBU! we loves u
Amennnn Tebareki Yebizali Yegeta Tsega
እግዚአብሔር ይባረክ❤
ምንም የማይሰለቸኝ ትምህርት ጌታ ይመስገን
አሜን አሜን
ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ የተማርኩበት ትምህርት ይህ ነው ከክፍል 1-10 ስምቸዋለሁ አሁንም እየደገምኩ ነው
zamani yibarak ev yareed batam takami timrt naw
አሜን ዘመንህን ጌታ እየሱስ ይባርክ ወንድም ያሬድ
የእግዚአብሔር ፀጋ አሁንም ጨምሮ ይብዛልህ
GBU
Bless u more bro !!!
ሀሌሉያ
😢😢😢😢😢❤❤