ሮሃ ልዩ መረጃ | ‹ትግሉ መቼ ያልቃል፤ እስከ ሰኔ ያልቃል?› | ‹የቀረን ጊዜ አጭር ነው› | አርበኛ ዘመነ ካሴ ቀጥታ ከግንባር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2024
  • #ሮሃ_ቲቪ ለመደገፍ በዚ ሊንክ የበኩሎን አስተዋጽሆ ያድርጉ👇
    #Roha_tv support fund link 👉 gofund.me/230e0032
    #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    rohamedia202...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

ความคิดเห็น • 359

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 5 หลายเดือนก่อน +31

    ዘመነ ካሴን በጣም እናመሰግንሃለን። ፋኖ ድንቅ ነው ስራው በድል መጠናቀቁ አይቀርም። መቼም ቢጠናቀቅ ድሉ ከአረመኔው ከአውሬው ገዢ መውጫው መንገድ ፊትለፊት መጋፈጥ ብቻ ተሞተም ተተረፈም ።ብልጽግና በሀሰተኛ በወሬ የተካነ ነው።

  • @teddyabebe05
    @teddyabebe05 5 หลายเดือนก่อน +36

    ሮሃ የግፉአን ኢትዮጵያውያን ድምፅ🎤💚💛❤
    ኑሩልን💪💚💛❤
    ክበሩልን🙏💚💛❤
    ዘምዋ የአማራ ትግል ልብ ነህ።💪💚💛❤

    • @Zenayiheyis-kt5wx
      @Zenayiheyis-kt5wx 5 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው እየጠበቅን ነው

    • @bogalelegesse6385
      @bogalelegesse6385 5 หลายเดือนก่อน

      ሂድ እራስህን ቻል ::ጉንፋናም የምን የኢትዮጵያ ድምፅ ነው ደግም የግብፅ ድምፅ እንጂ::

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 5 หลายเดือนก่อน

      ልብህ እየፈረሰ እንደሆነ አይሰማህም ?

    • @Baby-os2bb
      @Baby-os2bb หลายเดือนก่อน

      ​@@bogalelegesse6385Ayiiiiiiiiiiiyi alech Ambulance.Yhen yahl tekatlehal? Yetabak ante yekept menga .Mete man abak anten Ethiopiawi aderegeh . Yetabak takataleh Ethiopian . Ethiopia bante bekept menga ayteram tfatam. Shintam

    • @Baby-os2bb
      @Baby-os2bb หลายเดือนก่อน

      ​@@bogalelegesse6385Ayiiiiiiiiiiiyi alech Ambulance.Yhen yahl tekatlehal? Yetabak ante yekept menga .Mete man abak anten Ethiopiawi aderegeh . Yetabak takataleh Ethiopian . Ethiopia bante bekept menga ayteram tfatam. Shintam

  • @comcell3831
    @comcell3831 5 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር ሃይልና ጉልበት ይሁናችሁ ድል መንሳትን ይስጣችሁ ለኛ ብላችሁ በየበረሃው ትንከራተታላችሁ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይቅደምላችሁ❤❤❤❤

  • @FhfJcjg
    @FhfJcjg หลายเดือนก่อน +6

    ዘመነ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድል ለናተ ነው አይዟችሁ ።

  • @user-sr7yr6dq7z
    @user-sr7yr6dq7z หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው ፋኖ ወርቅ አድርጎ ያሸንፋል እግዚአብሄር ለእውነት ይርዳችሁ ዜሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistDesta-wz9fu
    @TigistDesta-wz9fu 26 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን🇪🇹 ድል ለፍኖ🙏ድል ለተገፍው ለአማራ ሕዝብ

    • @Eyob-ts3gu
      @Eyob-ts3gu 6 วันที่ผ่านมา

      Today preparation determines tomorrow achievement all fano keep of god

    • @Eyob-ts3gu
      @Eyob-ts3gu 6 วันที่ผ่านมา

      We all have abilitey the diference is how we use it

    • @Eyob-ts3gu
      @Eyob-ts3gu 6 วันที่ผ่านมา

      Victory belongs to the most persevering ድል የጽኑዎቸች ናት

  • @Gojjamsimolmeda.7158
    @Gojjamsimolmeda.7158 5 หลายเดือนก่อน +16

    ጀግናየ የዐማራ ትግል ወደኋላ ተመለሠ ማለት አማራ ይጠፋል ማለት ነው

  • @asmamawbinalf182
    @asmamawbinalf182 หลายเดือนก่อน +2

    አርበኛ ዘሜ በርቱልኝ ድል ለአማራ እድሜናጤና ይስጣቹህ

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 5 หลายเดือนก่อน +7

    ትክክለኛና ምርጥ የታጋይ ንግግር… መቶ አመትም ቢሆን ቢቆይ ይሄ ትግል ፍሬ ሳያፈራ መቆም የለበትም… ከወሬ ይልቅ የአላማ ፅናት ያስፈልጋል… በርቱ!... እግዚአብሄር ከእናንተ (ከእኛ) ጋር ነው

  • @SmilingHarp-bp8hl
    @SmilingHarp-bp8hl 4 วันที่ผ่านมา

    ትክክል.የኛ.ጀግኖች.ድል.ለጀግናዉ.የአማራ.ህዝብ.ልጅ.ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 5 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለፋኖ💪💪💪💪

  • @mimifendrich6634
    @mimifendrich6634 5 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅቻሁ🙏❤️ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝበ

  • @user-fy3mp7ww8e
    @user-fy3mp7ww8e หลายเดือนก่อน +3

    ዘሜ፡ዘሜ፡ቅዱስገብሬል፡በክፍ፡ይጠብቅልን፡ይጠብቃችሁ፡እውነትም፡ዘመነ፡አተን፡የሚጠላ፡የጅብ፡ቡችላ፡ነው፡መግለጥ፡ያቅተኛል፡እውነት፡ያሸንፍል፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanielGegzabher
    @DanielGegzabher หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ኑርልን

  • @abdoseidabdi
    @abdoseidabdi 6 วันที่ผ่านมา

    ጠንክሩ የኔ አባት ፈጣሪ ከጎናችሁ ይሁን መቼም ቢሆን ፈጣሪ ከሀቀኞች ጋር ነዉ

  • @gentwmedhin2978
    @gentwmedhin2978 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ዘሜ እግዛብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @FhfJcjg
    @FhfJcjg หลายเดือนก่อน +4

    አይዟችሁ ድል ለናተ ለፋኖ ወንድሞቻችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😮😮

  • @amaamm-ru6wu
    @amaamm-ru6wu 10 วันที่ผ่านมา

    ጀግናዉ ወንድማችን አርበኛ ዘሜ በርታልን ድሉ ለፋኖነዉ እግዚአብሔር ከእናንተጋ ይሁን

  • @mekyamohammed-tt8kp
    @mekyamohammed-tt8kp วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፍኖ አላህ ከናንተጋር ይሁን ልፋታቺሁን ፍሬ ላይ ያውልላቺሁ የናቶቻቺን ተስፊ ናቺሁ

  • @Yabkale
    @Yabkale 5 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ በዛይት አለም ድንግል አማላጆ ትርዳህ ዘምዬ የዳዊት አምላክ ይርዳችሁ እንድ ያድርጋችሁ ወዳጅ መስሎ ጠላትን ይያዝልህ ወሬኞቹ መጀመሪያ ጭዳ የሚያደርጋቸው እነሱን ነው አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @user-ud8dx3sg2n
    @user-ud8dx3sg2n 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘሜ ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤

  • @ጥሩየ
    @ጥሩየ หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ዉድ የአማራ እቁወች ድሉን ያጎናጥፍችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዛብሄርይጠብቃችሁዉድየአማራእቁወችድሉንያጎናጥፍችሁ

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 5 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግናዉ ዘሜ የአማራዉ ኩራት ሺ አመት ነርልኝ❤💪

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 5 หลายเดือนก่อน +2

    መብረቁ ዘሜ 🙏🙏💪👌
    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪

  • @GeCr-xn2nl
    @GeCr-xn2nl 14 วันที่ผ่านมา

    ኑርልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @ZemeneAmsal-ko6ix
    @ZemeneAmsal-ko6ix 5 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመሠገን ይህ ሀይል የፈጣሪ ጥበቃ አለው አካሔዱ ከፈጣሪ ጋር ነው ድሉ የሁላችን እግዚአብሔር ይመራል እውነት እላችኋለሁ

  • @mebrahtuweldemichael5178
    @mebrahtuweldemichael5178 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመኔ ካሴ እናት ጅግና አዋቂ በሳል የሚመራቸው ታጋዮች ለኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም መንፈሳዊ ጽናት እየስታጠካቸው ድል የሚያደርጉት እሩቅ አይሆንም!!💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ✌✌✌✌✌✌✌✌✌

  • @MulugetaDasalow
    @MulugetaDasalow 4 วันที่ผ่านมา

    ድሉ እማ የታወቀነው ❤❤❤❤❤የ አማር ፋኖ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @tsegehanaloulseged7296
    @tsegehanaloulseged7296 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፅናት ❤አንደበተ ርቱ❤

  • @user-ez3zu9yy1c
    @user-ez3zu9yy1c 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ይመችህ ዘሜ ማኛ ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @hanabekele2315
    @hanabekele2315 5 หลายเดือนก่อน +3

    አዎ እየጠበቅናችሁ ነዉ ጊዜዉን ያሳጥርልን ፈጣሪ

  • @genetgenet8172
    @genetgenet8172 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በየሄዳችሁበት ሁሉ ይጠብቃችሁ አባቶቻችን የረዳው ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳችሁ

  • @GetasewReda
    @GetasewReda 18 วันที่ผ่านมา +2

    ❤አይዞን ዘሜ!እስክንድር ድምፁ ጠፋ የት ሄደ!መሴስ እንዴት ነው።ምሬስ እዴት ነው በርቱ ጀግኖቻችን አንድ ኢትዮጵያ አንድ አማራ።

  • @eyasuendalkachew7405
    @eyasuendalkachew7405 5 หลายเดือนก่อน +1

    የተቀናጀ፣ ያማረ፣ የጀገነና የአማራን አንገት ቀና የሚያደርግና ለሌሎች ኢትዮጵያውያን የሚያኮራና ተስፋ የሚሰጥ ድንቅ ንግግር!!! በርቱልን ወንድሞቻችን፡፡

  • @user-ty4wc1ky2l
    @user-ty4wc1ky2l หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናችን ኑርልን

  • @user-jm9yh5gr7b
    @user-jm9yh5gr7b 5 หลายเดือนก่อน +2

    💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል ለፋኖ ድልለተግፋው ወገናቺን 👏👏👏👏

  • @user-kg8ot8ml7r
    @user-kg8ot8ml7r 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ ደሞቸ. ድል ለተግፋው አማራ ይሁን

  • @user-dd1eq8gp4l
    @user-dd1eq8gp4l 4 หลายเดือนก่อน +1

    አርበኛው ዘመነ ካሴ አሏህ ዘላለም ያኑርህ የኛ ጀግና ለኑፃሀን ህዝብ ታጋይ አበሣ❤❤❤

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 5 หลายเดือนก่อน +62

    አዎ የአማራን ህዝብ ከታወጀበት የጥፋት አዋጅ ለማዳን ነውና የምትታገሉት በእግዚአብሔር ሀይል ታሸንፋላችሁ ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ

    • @LivelyAbugida
      @LivelyAbugida 5 หลายเดือนก่อน +1

      እያሸነፉ ነው በእግዚአብሔር ሀይል

    • @nahomshimelis
      @nahomshimelis 5 หลายเดือนก่อน

      000000000

    • @DabaYilma
      @DabaYilma 5 วันที่ผ่านมา

      ​@@LivelyAbugida^=p

    • @SolomonRuga
      @SolomonRuga 17 นาทีที่ผ่านมา

      ​@@DabaYilma😂❤😂❤

  • @zubaida3339
    @zubaida3339 24 วันที่ผ่านมา

    ዘሜ ድምፂህ ብቻ ያቀጠቅጣል የኔ ውቦች. ያማራን ነፃ አውጭ ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቃችሁ

  • @ritateta-wf3uo
    @ritateta-wf3uo หลายเดือนก่อน

    ዘሜ የኛ ጀግና የአማራ እንቁ ፋኖ ኑሩልን ድል ለተግፋው ወገኔ ፋኖ ይሸንፋል እውነት ይሸንፋል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤fano king of king❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DghdDhds
    @DghdDhds 6 วันที่ผ่านมา

    አግዚያብሄር ይጠብቃችሁ

  • @wosenyeleshassefa5917
    @wosenyeleshassefa5917 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኛ ጀግኖች በርቱልን መዳኔያለም ከክፉ ነገር በደሙ ይሸፍናችው

  • @Haregwa
    @Haregwa 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ወንድም አለሜ ዘመነ እግዚአብሔር ብርታት ፅናት ጉልበት ሀይል ይሁናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @mekdia6245
    @mekdia6245 5 หลายเดือนก่อน +2

    በእናንተ መቼም ተስፋ አልቆርጥ ድል ለፋኖ💪💙

  • @AynyeAmen
    @AynyeAmen หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ከእግዚአብሔር ጋር።

  • @AsmaAsma-eq2mp
    @AsmaAsma-eq2mp 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @endrisesmael4887
    @endrisesmael4887 29 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራ ፍኖ መቼም ለማይበገረረው

  • @BekaleYhone
    @BekaleYhone 7 วันที่ผ่านมา

    አርበኛ ዘመነ ካሴ ነፍጠኛዉ ፈጣሪ ከናንተ ገር ይሁን የይቶፒያ አምላክ ከናተገር ይሁን ዘሜ ቃላት ይለኝም አደናቂህ ነኝ

  • @girmam5678
    @girmam5678 5 หลายเดือนก่อน +3

    I am so proud on part of this generation. Please stay strong guys and it is true that Golden fight!!

    • @user-vp8ln3ds2b
      @user-vp8ln3ds2b 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-sr8ev1hi7g
    @user-sr8ev1hi7g 13 วันที่ผ่านมา

    በርቱ እግዚ አብሔር ይርዳችሁ

  • @user-pl5sg6jy7r
    @user-pl5sg6jy7r 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኖች..አግዜአቤሔር..ይጠብቃችሁ..ድል.ለፋኖ.ፋኖ..ህዝባችን.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hussankamal1889
    @hussankamal1889 5 หลายเดือนก่อน +7

    የጥንቃቄ መልክት መከላከያ ለቀቀ የሚባለው ነገር ለማዘናጋትና ተሰብስቦ ደባቅ ለመምታት ስለሆነ ሮሀ ሚዲያ የጥንቃቄ መልክት አድርሱልን

  • @GeCr-xn2nl
    @GeCr-xn2nl 14 วันที่ผ่านมา

    ኑርልን

  • @user-es4de3oy3y
    @user-es4de3oy3y 7 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ድል ለፋኖ

  • @user-kh6my9ld3c
    @user-kh6my9ld3c 5 หลายเดือนก่อน +3

    በርታልን ወንድሜ

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 5 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️✊💪

  • @user-ql4co7in5j
    @user-ql4co7in5j 4 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቅህ ጀግናነህ ወላሂ

  • @Rahema-um5ib
    @Rahema-um5ib 11 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቃቹህ ድል ለፍኖ

  • @user-sb7vb5ur9k
    @user-sb7vb5ur9k 5 วันที่ผ่านมา

    there is only one Zemen kase!
    GOD BLESS AMHARA FANO
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 23 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @TigeTsegay
    @TigeTsegay 2 วันที่ผ่านมา

    ዜሜ እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-im9ux6oh4g
    @user-im9ux6oh4g 3 วันที่ผ่านมา

    Egziabher kenatega yihun ❤❤❤

  • @FikirBelete-lv5ly
    @FikirBelete-lv5ly 22 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግኖች በርቱ አግዛብሔር ከናንት ጋር ይሁን በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @metaksisay3431
    @metaksisay3431 26 วันที่ผ่านมา

    የኔጀግናው ዘምዬ 🥰🥰🥰🐅🐅🐅🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @TigabuSamuel-rb6pc
    @TigabuSamuel-rb6pc 16 วันที่ผ่านมา +2

    አማራ አይደለሁም ነገር ግን ድል ለአማራ

  • @suleymansoalih164
    @suleymansoalih164 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘቤ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 5 หลายเดือนก่อน +7

    እውነትህ ነው ዘሜ ኦነግዊያኖች ና ወያኔዎች ምን ሲሉን እንዳል ነበር ዛሬ ያሁላ ተቀይሮ ሌላ ሁኗል አላህ ይጠብቃቹሁ ከቁጥር አትጉዶሉብን ድሉ ለናንተ ይሁን🎉🎉🎉

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121 29 วันที่ผ่านมา

    እኛ በፀሎት እንረዳችሀለን በርቱልን እናንተም ፀልዩ እግዚያብሔር የያዘ አሽናፊ ነው የእራሄልን እንባ ያንበስ አምላክ አሁንም ወዶ ባልተፈጠረበት ዘር የዘር ማጥፍት የታወጀበትን ሕዝብ ምንም ሳዪጎላችሁ ነብሳችሁን ሳሳሱ ስለምትክፍሉልን እናመሰግናችሀለን እግዚአብሔር አዪሉን ዪስጣችሁ

  • @AmareKassahun-le3kj
    @AmareKassahun-le3kj 5 วันที่ผ่านมา

    Egziabher yirdachihu

  • @Hana-iu4lc
    @Hana-iu4lc 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዘሜ የነጻነታችን ምልክት 💪💪💪💚💛❤️✅

  • @user-to5nq7fx2v
    @user-to5nq7fx2v หลายเดือนก่อน

    ጀግናው እናትህ ትውለድ መንታ መንታውን አንተም እንዳተ ጀግናውን ውለድልን ጀግና ለድሉ ያብቃን

  • @user-sr8ev1hi7g
    @user-sr8ev1hi7g 13 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርመው በእኔ እድሜ እንኳን የአማራ ህዝብ ያሳዝነኛል ከቻላችሁ እኔም ትግሉን መቀላቀል እፈልጋለው ዘመነ እንዳለው ተመካከሩ ተነጋገሩ ህብረት ይኑረን መተማመን እንደውም ከነተረቱ ምን ይባላል አንድ እጅ ብቻውን አያጨበጭብም አይደል የሚባለው ስለዚህ አንድሁኑ በመሀላችሁ ምንም አይነት ክፍተት አይኑራችሁ አንድ ከሆናችሁ ታሸንፋላችሁ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ነው

  • @Eyob-ts3gu
    @Eyob-ts3gu 6 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ጥሀይ ዘሜ እግዜቤሔረ ይጠብቅህ

  • @mestawallethiopia9527
    @mestawallethiopia9527 28 วันที่ผ่านมา

    ጀግናው ዘምዬ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bu7dx2ie4t
    @user-bu7dx2ie4t 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 5 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ ፤ ዘመዴ ፡ አሜን ። ቅዱሳኑ ፡ ሕዝብ ፤ አየሩና ፡ መንገዱ ፤ "🙏ይስማማችው🙏" ።

  • @user-zp1se9qf6w
    @user-zp1se9qf6w หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ለድል ያብቃቹ (ጅግኖች በረቱ የአማራ ዕንባና የኢትዮጵያ ዕንባ በእናተ ነወ የሚታበሰወ❤❤❤❤❤

  • @user-gq1qk6kv8l
    @user-gq1qk6kv8l 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @DdDd-ft9du
    @DdDd-ft9du 18 วันที่ผ่านมา

    አማራየ
    አብሽር👍👏👏👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-rp5sn4dq5j
    @user-rp5sn4dq5j 25 วันที่ผ่านมา

    ድል ድል ለእናተ ታሸንፋላችሁ ዘሚ

  • @GhFg-be6by
    @GhFg-be6by 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @zufanmengistu2311
    @zufanmengistu2311 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞአችሁ ፈጣሪ ከተገፉት ጋር ነው :: እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ነፃ የሚያወጣት በፋኖ መሆኑን እስካሁን የሄዳችሁበት መንገድ ምስክር ነው :: ኮርተንባችሁአል እንፀልያለን እንወዳችሁአለን ጀግኖቻችን ❤❤❤

  • @user-hr3xr4cj6z
    @user-hr3xr4cj6z 26 วันที่ผ่านมา

    ❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚ድልለፋኖ

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg 5 หลายเดือนก่อน +1

    Del Le Fano❤❤❤❤❤❤ Zemay❤❤❤❤❤we are Amhara wating you

  • @GetachewAyelign
    @GetachewAyelign หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና እውነት ነው የምትናገርው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድል ለተጨቆነው ለአማራው ህዝብ ለአማራው ፋኖ🔥🥰❤💪💪💪💪

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 16 วันที่ผ่านมา +1

    ዘሜ ይኸን ድምዥህን አብይ ሲሰማው ይቀጠቀጣል አላህ ከጎናችሁይሁን የተገፋው ህዝባችን ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mehemed-dd5ym
    @Mehemed-dd5ym 23 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemyeTiruneh
    @AlemyeTiruneh 26 วันที่ผ่านมา

    ትክክል አንድ አምላክ አለን።❤❤❤❤❤❤

  • @IsayiyasFekadie
    @IsayiyasFekadie 4 วันที่ผ่านมา

    ድል ለተገፋው ህዝብ

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 12 วันที่ผ่านมา

    በጣም በጣም ጎበዝ ናቸሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ፋኖ እሁንም ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ጅግና የኢትዮጵያዊው አሽናፊና ባለድል ሆኗል ።❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችው እማምላክ በጥላዋ ትከልላችው

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 5 หลายเดือนก่อน +6

    አይ ዘሜሜሜ???❤❤❤❤....መመለስ አይቻልም‼...እናሸንፋለንንን

  • @user-ky1zw3fl8z
    @user-ky1zw3fl8z 29 วันที่ผ่านมา

    ዘሜአንተጀግናእግዛብሔርንየያዘእመነኝአይወድቅምድልለፋኖ

  • @KassyeGebreie
    @KassyeGebreie 5 หลายเดือนก่อน

    ዘመኔ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ በርታ እግዚአብሔር ከአንቴ ጋር ይሁንድል ለፋኖ፡፡

  • @Hanan-wn8ky
    @Hanan-wn8ky 6 วันที่ผ่านมา

    አላሕይጠብቅሕ ወዲሜ

  • @BahiruChanie-wv1zw
    @BahiruChanie-wv1zw 9 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 4 วันที่ผ่านมา

    ቼሩ መድሃኒአለም ማገሱን ሃይሉን ጥበቡን ያላብሳችሁ !! እንወዳችሁአለን !! ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-gt6wk5jw3r
    @user-gt6wk5jw3r 14 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት ፈጣሬ ይጠብቃችሁ 😢😢