“የአገዛዙ ጦር ፈርሷል” የፋኖ አመራሩ! | የጎጃምና የጎንደር ፋኖ አመራሮች ምላሽ! ህወሃት ወደ ጠለምት ሙሉ በሙሉ እየገባ ነው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

ความคิดเห็น • 59

  • @FanoMichaelKassa-zu7xp
    @FanoMichaelKassa-zu7xp 3 หลายเดือนก่อน +15

    ድል ለአምሓራ ህዝባዊ ኃይል ለፋኖ ይሁን። 💪💪💪💪
    ሞትና ሽንፈት ለአምሓራ ህዝብ ታሪካዊ ጠላት ለፋሽስቱ አብይ አህመድ ይሁን።

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 3 หลายเดือนก่อน +1

      In Jesus name....Amen Amen 🙏

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖዬክልሉንመግስትሲሆንብቻነዉአማራነፃዬሚወጣዉፋኖስልጣንሲይዝብቻነዉ?

  • @wondwossendemlie8487
    @wondwossendemlie8487 3 หลายเดือนก่อน

    #First_comment #ሮሃ_አንደኛ !!

  • @GhGu-x3w
    @GhGu-x3w 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @FikaduAseged
    @FikaduAseged 3 หลายเดือนก่อน

    የወለጋ ተፈናቃዮች አይንና ጆሮ የላቸውም እዴ ???

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 3 หลายเดือนก่อน +6

    We love you king AMHARA FANO 💚💚💛💛❤️❤️💪💕🥰💋💞

  • @agdr895
    @agdr895 3 หลายเดือนก่อน +2

    መተኮሱንማ ፋኖ ይተኩሰው:
    ፖለቲካ ቀረ እንደተረሳ ሰው።

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 3 หลายเดือนก่อน +6

    መአዛ መሐመድ ፣ ትስሚያለሽ ? * እኛ የአማራ ልጆች እናሸንፋለን ።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያሳዝናል😢 ድሮስ የአጋንት ስርዓት ምኑ ይታመናል መጀመሪያ ያፍናቀላችሁ ለምን ሆነና ትመለሳላችሁ ፍርቶ ወጣቶች ወደ ፍኖ ተቀላቅሎ ይወጋኛል ብሎ ለማደናገር ነበር እባካችሁ ትግሉት ተቀላቀሉና ይህን አረመኔ አስወግደን ለፍታችሁ ያለማችሁትን ርስት ሀብት አስመልሱ ተፍናቃይ የወለጋ አማሮች አይዞን መረር በሉ ድል ለአማራ ፍኖ

  • @abebezeru7070
    @abebezeru7070 3 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 3 หลายเดือนก่อน +1

    የወለጋ አማሮች ስቃይ እልቂት ጭፍጨፋ መፈናቀል ፍናፍቱ ና ጥንብአንሳው አሽከር ተላላኪ ብአዴን እስካለ ድረስ ይቀጥላል

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤
    የፋኖኖኖ አንድነት እንዳይመጣ የረበሸ ማን ነው ??
    ለምን ??
    ጭፍጨፋው አያሳዝነውም??❤

  • @whyalwaysme8347
    @whyalwaysme8347 3 หลายเดือนก่อน +1

    ህውሀት ወደ ጸለምት እየገባ ከሆነ የእናንተ ሀይሎች ምን ይሰራሉ? ጉራችሁ እኮ አይጣል ነው።

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ 💪💪💪💪💪❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @FanoMichaelKassa-zu7xp
    @FanoMichaelKassa-zu7xp 3 หลายเดือนก่อน +1

    የአፍሪቃ መሬዎች በህዝብ ትከሻላላ ተጠላጠለው ስልጣን
    ከያዙ በዋላ የተጠላጠሉበትን ህዝብ ወዲያው በመርሳት
    መልሰው ይጨቁኑታል፣የባልጉበታል፣ይዘርፉታል፣ይገሉታል፣
    ያደኸዩታል። ወደ ስልጣን እስከ ሚመጡ ድረስ ግን ምላሳቸው ቅቤ ምላስ ነው። ይኼ የአፍሪቃ መሪዎች ዋንኛ
    መገለጫቸው ነው። ተወዳጅ የነበረው የኬኒያው መሪ ዊሊያም ሩቱም የመረጠውን ህዝብ ክዶ ነው ይኼ ዛሬ ላይ የስልጣን
    ዙፋኑ እየተነቃነቀ ያለው።
    Viva the people of Kenya እላለሁኝ።
    የእኛ አገር ህዝብ ግን ከኬንያ ህዝብ በላይ በብዙ ችግር ውስጥ አብይ አህመድና የእሱ ሹማሙቶች ከተውት
    ዛሬም እንቅልፍ ላይ ነው ያለው። ከኬንያ ህዝብ ልምድ
    ወስጦ በቃኝ አላለም። በተለይ የአዲስ አበባ ህዝብ
    ምን አዚም እንደተደረገበት ማወቅ ያዳግታል።
    ፋሽስቱ አብይ አህመድና የእሱ ርዝራዥ የፖለቲካ ሹመኞችና የዝንጆሮ ስብስቡ ፖርላማው በየሳምንቱ የህዝቡን ኑሮ ቁልቁል
    የሚደፍቅ ህግ ሲያወጡ አዲስ አበቤ አሁንም እንቅልፍ ላይ ነው ያለው መቼ ይሆን ከእንቅልፉ ነቅቶ ታሪክ የሚሰራው ፋሽስቱ አብይ አህመድ የሚኖርበትን ቤተ መንግስት ገልብጠን በግባት ወይ እደ ኬኒያ ህዝብ ካልሆነም እንደ
    ሲሊራካ ህዝብ መብታችንን የምናስከብረው?
    ፋሽስቱ የአእምሮ በሽተኛው አብይ አህመድ እስከ መቼ ይቀልድብናል። በኑሮ ውድነት፣ሰላም በማሳጣት፣ በመኖር ነጻነት ወዘተ እንዲበድለንና እንዲያሰቃየን የምንፈቅድለት
    እስከ መቼ ድረስ ነው? ከዚህ በላይ ምንም እንዲያደርገን
    ነው የምንፈልገው እኛስ የፋኖ ወንድሞቻችን የነጻነት ጉዞ
    መቼ ነው የምንጀምረው እስከመቼ ፈዘን ደንግዘን እንደዚህ
    እንቀጥላለን?
    አረ አዲስ አበቤ ምን አይነት አዚም ነው የዞረብህ የውሸት እየኖርክ የእውነት እድትሞት እኮ እየተደረክ ነው ያለኸው
    በዚህ ፋሺዝም ኦሮሙማ አገዛዝ በቃን ማለት የምንጀምረው
    መቼ ነው?
    መላው የአዲስ አበባ ህዝብ በነዚህ ሥጋ ለባሽ ጋኔል መሪነኝ
    ባዮች እጅ ከትከሻችን ላይ አብቀንጥረን የምንጥልበት ግዜው አሁን ነው። ፋኖ መንገዱን ጠርጎልናል። እኛ የማንን ጎፈሬ እያበጠርን ነው የምንገኘው? ፋኖ እስከሚመጣ ድረስ
    እየጠበቅን ብቻ እንዳይሆን? እኛስ የራሳችንን ሥራ መስራት
    የምንጀምረው መቼ ነው አዲስ አበቤዎች?
    ይኼ ፋሽስት መንግስት፦
    የግብር መአት እላያችላይ እየቆለለ
    ቤታችንን የኮርደር ልማት በሚል ሹፋን ተመርጦ የአምሓራ፣የጉራጌ፣የትግሬ ወዘተ ቤት ሲፈር ዳር ቆመን
    የምናየው እስከ መቼ ነው? ምን እስከ ማደርገን ነው ከዚህ በላይ ይኼን ፋሽስት አገዛዝ የምንታገሰው?
    በቃን በቃን በቃን ዝምታችንን ሰብረን በድፍረት ትግላችንን
    እንጀምር።
    ፦የሰው ልጅ ትልቁ ጠላቱ ፍርሐት ነው። ስለዚህ ፍርሐታችንን ሰብረን ለማይቀረው የነጻነት ድል አብረን እንነሳ።
    👉Let's rise together with Fano for the inevitable victory of freedom.
    👆👆👆
    👉(ለማይቀረው የነጻነት ድል ከፋኖ ጋር አብረን እንነሳ።)
    👉"Let's rise together for our freedom"
    👉አዱስ አበቤ ዎች ለማይቀረው ነጻነታችን አብረን እንነሳ።
    👇👇👇👇
    👉Adus Abebe, let's rise together for our inevitable freedom.
    የአብይ አህመድ
    የሽመልስ አብዲሳ
    የአዳነች አበቤ
    ፦መጫወቻና መቀለጃ መሆናችንን ብቃ የምንልበት ግዜው አሁን ነው።

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማርሸት የሚባል የጎጃም ቃል አቀባይ ወደ ህወሀት አፈሙዝ አናዞርም በማለት የአማራ ህዝብ ርስቱን ከወራሪ ለማስመለስ ብዙ ልጆቹን ለመስዋት የዳረገበትን የወልቃይት የጠለምት የራያ ርስቱ ላይ ወራሪው ወያኔ ላይ አፈሙዝ አናዞርም ብሎ ሲናገር ይህ ቃል አቀባይ ኑ እና ውረሩ በሚል ሀላፊነት በጎደለው መልኩ መልእክት አስተላልፋል ። ይህን ንግግር ተከትሎ ወያኔ ወደ ጠለምት ቢመጣ ምን ያስገርምሻል። እናንተ አይደላችሁም እንዴ የዚህ አይነቱን ቃል አቀባይ ንግግር ሁሌ የምታራግቡት ።

    • @Messy-i9w
      @Messy-i9w 3 หลายเดือนก่อน

      Thanks my friend God bliss you

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui 3 หลายเดือนก่อน +1

    አማራነፃዬሚወጣዉዬክልሉንመግስትሲሆንብቻነዉ

  • @adfresptariku5909
    @adfresptariku5909 3 หลายเดือนก่อน

    አማራ ስንቴ ነው የምትታለሉት። ይልቅስ ለምን ወደ ፋኖ ተቀላቅላችሁ ጠላታችሁን እትበቀሉም።

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 3 หลายเดือนก่อน

    ዱሮውንም ለፖለቲካ ሸፍጥ እንጂ ምንም ባልተሠራበት ሲቀለድ ነው እኮ ።

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን 3 หลายเดือนก่อน

    ሮሐወች ለኦሮሙማ የውርስ ቤቶች አድበሮታይዝ አታድርጉ እባካችሁ : የአገርና የከተማ ባለቤቶች ስንሆን እናደርገዋለን አትቸኩሉ ::

  • @FikaduAseged
    @FikaduAseged 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እምለው የወለጋ ተፈናቃዮች መቼ ነው ሱሪ የሚታጠቁት ???

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 3 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ ያሥብላል አይ ዎሎ

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg 3 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ለኢትዮጲያ ከሆነ የሚታገለው❌👎ኢትዮጲያ የ86 ቢሂር መኖሪያ እጅ የአማራ ብቻ አይደለችም ሁሉም ተመችቶት እየኖረ ነው !የአማራን ወጣት አታስጨርሡ ኢትዮጲያ እያላቹህ👎 ጥላት አታብዙብን😢 ለአማራ ጥቅም ከሆነ ማንኛውንም መሠዋት እንከፍላለን!!ፋኖ መጀበሪያ ክልሉን ያስከብር በየቦታው እየሞትን ነው😢

  • @SelamYimta
    @SelamYimta 3 หลายเดือนก่อน

    ህወሀት ጸለምት ገባ እሰይ እና ምን ይጠባስ። ህወሀት ጸለምት ሲገባ መግባቱን ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ ሚዲያ ብትሆኑ ኖሮ ኮ/ደመቀ ዘውዱ የሚል ሰውየ ወይም እዚያ አካባቢ ያለ አስተዳዳደሪ መጠይቅ ነበረባችሁ። ሌላው ፑቲን የፈለገውን ቢል ለእኛ ምን ጠብ የሚል ነገር አለ። በጣም ደካማ ሚዲያ።

  • @semagnebirhan214
    @semagnebirhan214 3 หลายเดือนก่อน

    አናትህ ይፍረስ፡፡አንተ ትፈርሳለህ፡ሟርተኛ፡

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 3 หลายเดือนก่อน

    መቸ ነዉ የአሸባሪዉ ኦሮሞ ሰራቱ የፈረሰዉ.

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 3 หลายเดือนก่อน

    ደግ አደረጋችሁ! ልክስክሶች! የቀበርክበት ቦታ ስትመለስ🤔 ሲያንስህ ነዉ! ፋኖ ሲጠራ ጆሮህ ከተደፈነ የአብይ አህመድ ድምጽ ያጎመጅሀል! አሁንም ዉጡና ተቀላቀሉ!!!

  • @waltersara6984
    @waltersara6984 3 หลายเดือนก่อน

    ይህን ማስታወቂያ የምታቀርቡት

  • @HagerSelam-d9p
    @HagerSelam-d9p 3 หลายเดือนก่อน

    Gezba. Wishetam. Gawsa. Hiwehat. Hayil. Yelewm.

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ለንጹህ ኢትዮጵያዊ ሁሉ❤❤❤ ፋኖ

  • @AthoPia
    @AthoPia 3 หลายเดือนก่อน

    ያዛዛሽ መታወቂያዉ እረዝም

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 3 หลายเดือนก่อน

    ይግቡ አማራ ማድረግ ያለበት የገባው እንዳይወጣ አድርጎ መቅጣት አለበት አማራም ተከዜን ተሻግሮ ጠላቱን መደምሰስ አለበት ።

  • @teddy7551
    @teddy7551 3 หลายเดือนก่อน

    Amara Fano freedom fighters, please focus on the free Amara region before it's too late!👈

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 3 หลายเดือนก่อน

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለእረኛዉ አብይ

  • @AnoodAlfayez-o1g
    @AnoodAlfayez-o1g 3 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @eliasgermay5063
    @eliasgermay5063 3 หลายเดือนก่อน

    Ezaw tewagu edatemelesu

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄ አራጅ አገዛዝ ገና ከምድረ ገፅ ብን ብሎ ይጠፋል።

  • @eritreanentertmenthabesha7387
    @eritreanentertmenthabesha7387 3 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለጀነራል ምግበይ ልክእ እደ ስሙ ምግብ ለጠላቱ ደሞ መርዝ

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 3 หลายเดือนก่อน +1

      ነገ ለለቅሶ ተዘጋጁ

    • @adfresptariku5909
      @adfresptariku5909 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዶሮ ገመድዋ ሲያረዝሙላት የተለቀቀች መስሎእታል። ውያኔም ጊዜ ጠብቆ ቢወርም ነገ መቀሌን ጨምሮ የሚያስረክብ መሆኑን አልተረዳም። ዛሬ ነገ አይሆንም ።

    • @eritreanentertmenthabesha7387
      @eritreanentertmenthabesha7387 3 หลายเดือนก่อน

      @@adfresptariku5909 እስከ አማራ በታሪኩ ራሱ ቺሎ ተዋግቶ ያሸነግበት ጦርነት ኣምጣ። የአመድ ግራይን ወረራ በቤት አማራ የነበረ ንጉስ ፍርጥጦ ወደ ጎንደር ጌደ ወደ ትግራይ እኛ ኤረትራ ከመጣ ኣህመድ ግራይን ጠሩን ተደመሰሰ እሱም ተገደለ።ግብጽ በጎንደር በሃጸይ ተድሮስ ግዜ መጠች ሃጸይ ተድሮስ ተሸንፎ ወደ ዎሎ ፍርጥጦ ሄዶ ነበር ።ግብጽ ተመስልሳ በጉራዕ መተች ብሃጸይ የውሃንስ ተደመሰሰሽ

    • @ketselazelalem1646
      @ketselazelalem1646 3 หลายเดือนก่อน

      በታሪክ ከአማራ ህዝብ ጋር ጦርነት ገጥሞ ያሸነፈ የለም ምግበ የምትለው ጀ/ል በአብይ እግር ስር ነው

    • @eritreanentertmenthabesha7387
      @eritreanentertmenthabesha7387 3 หลายเดือนก่อน

      @@ketselazelalem1646 ኣህመድ ግራይን ለ ኣማራ ኣሸንፎ ወደ ትግራይ እና ኤረትራ ከመጣ በሃላ በባህረ ነገስታት ኢሳቅ ተሸንፈ ተገደለ ደሞ።ግብጽ በሃጸይ ተድሮስ ግዝየ በመተማ መጥቶ ለሃጸይ ተድሮስ ኣሸንፎ ሃጸይ ተድሮስ ወደ ዎሎ ወረጠጡ በሃይለ ስላሴ ግዜ ጥልያን መጦ ሃይለስላሴ እስከ እንግሊዝ ፈረጠጡ በእንግሊዝ ድጋፍ 5 በሃለ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ።አማራ ብቻው ከዚህ ሃገር ወይም ቡድን ገጥሞ ያሸንፈው ጦርነት ብፍጽም በታሪክ የለን።በኣድዋ ጦርነት ዋኛ የጦር መርዎች ከጣይቱ ጀምሮ እስከ ራስ ኣሉላ ራስ መንገሻ ራስ ሃጎስ ራስ ወልደሚካኤል የትግራይ እኛ የኤረትራ ተዎላዶች ኛቸው ።ሌሎች ደሞ የኦሮሞ እኛ የጉራጌ ኛቸው ስለዚ ይት ኣለ በማስረጃ ኣማራ ራሱ ቹሎ የተዋጋቸው ግንባርች

  • @Thomas-h2u
    @Thomas-h2u 3 หลายเดือนก่อน

    Never ever the amhara societies to respect by donkey prosperity Abiy Ahmed's government in Ethiopia.

  • @SisayTegegne-b4j
    @SisayTegegne-b4j 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 3 หลายเดือนก่อน

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @henyteka9008
    @henyteka9008 3 หลายเดือนก่อน +1

    መረጃ መስጠታችሁ ጥሩ ሁኖ ሳለ አብዛሀኛዉ መረጃ ግን የተጋነነ ከእዉነት የራቀ ነገር አለዉ። ትዝብት ዉስጥ አትግቡ።

  • @FikaduAseged
    @FikaduAseged 3 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 3 หลายเดือนก่อน

    Rip🐴💀🤮💀🐴
    Glory for T'D'F💪💖💪

    • @maledatube332
      @maledatube332 3 หลายเดือนก่อน

      ሞት ለቅማላሙ tdf

  • @tekadelele5687
    @tekadelele5687 3 หลายเดือนก่อน

    Winning is must

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤