'በሙዚቃ ያተረፍኩት ብዙ ወዳጅና ቁምሣጥን ነው' - ክፍል 2 - Mabria Matfia - ማብሪያ ማጥፊያ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World
ምርጥ እንግዳ........ትንሱ አመስጋኝነትህን ሳለደንቅ አላልፈም፤፤
ትንሳዬ ጎበና የ ሳቅ አንባሳደር ይመችህ ምርጥ የአራድየዋ ልጅ !!!
ዛሬ ካስከኝ ያንን ጀዝባ ያቀረብክ ጊዜ ቀኑን ሙሉ ሲያስታውከኝ ነበር ትንሱ ያራዳ ልጅ ይመችህ መቼም እረስተህኛል ጆኔፍ ኬኔዲ አንድ ክፍል ስናማር
ምርጥ ያራዳ ልጅ ትነሳኤ የሰፈሬ ልጅ ነው ደሴ ሆቴል ይመችህ ወንድሜ 👍👍
ዛሬ አሪፍ ልጅ አመጣህ ተመችቶኛል አንዳንዴም እንደዚህ ቀላቅል ከየት እንደምታመጣቸው ዛሬ አሪፍ ይመችህ
I didn't know him but he is quite good singer and comedian! Thanks Lapis
ምርጥ ሠው full talent honest with confidence ❤
Glad to see you Tensu 💚💛❤️
ትእንስይ እትትይ ድህና ነች
Tensea is honestly a wonderful guy. His speech and reasoning can not be found in many artists. Warm greetings Mr. Gobina from the farthest place in the world. Thank you all. Gobina is a very positive man.
አቦ የሚመች ልጅ ነዉ ይመቸዉ
I have never seen this guy before but his is very positive person. Kind hearted and humorous! Great interview.
I like this guy , so funny .
Balefew yezelefkuh negn lapiso
Am impressed today with the personality and your approach to your guest. 👍
ትንሣኤ ይሞችህ
ትንሱ ምርጥ ነው በጣም ነው የሚመቸኝ ይመችህ
You made my holiday eve tensu .yarada lej .
ኧረ ይችላል ትንሱ። ጎበዝ
tinsu yearadalij ❤❤❤
Wow really you are very talented and funny too man !! Even I never heard about you icant wait until you album come out good job !
ትንሱ ያራድዬ ልጅ ... ይመችህ አቦ
It's great show keep it up
ዛሬ ገና ምርጥ እንግዳ አቀረብክ ወንድሜ:: ያ ጠሽ የሆነ ሰው ኪኒኔን አቅርበህ ቃር ቃር ነው ያለኝ ወሬው በጠቅላላ::
ትንሳኤ በጣም ሰረሰ ዛሬ እውነትም ትንሳኤን በማንኪያ
Tensue yarda lije
ትመቸኛለህ አትሰለችም አቦ ይመችህ
ከትንሱ ጋራ በሰዓት ሳይሆን በቀናት ቆይታ ይደረግ።
Yabede mirt program
This guy is hilarious
It’s okay
Meretyee tensuyee
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
ትንሱ አንደኛ ጨዋታሽ አይጠገብም ግን ከቨር አበዛሽ በአልበም ከቻሳ በይ
አለቀ?
Mrt ken sewo tnso
ከትንሱ ጋር እኮ ጥርስህ አይከደንም
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ትንሰሄ በለው አቻሬ ምን ያሰፈራሃል ላፒሰ ሁሌ ጊዜ ሸገር 107.8 እሰማሃለው ማታ ነው እኛ ጋር ግን አንዳንዴ ቀጥታ በሰልክ አሰተያየት ጠይቅ ኪንግ የት ሄደ ምንም ማድርግ አይቻልም አሰለምዳን ጠፍ አይ ትንሱ አትግደለኝ በሳቅ ሰወድህ የሞቢል ልጅ ነው ጀራባው ይጣራ አይሌ ካሴ ቀረ ትንሰሄ ካሴ ሆነ
ይሄ ሱፍ ይሁን ኑግ አይታወቅም ...😆😆😆
Tinsu chisu
ትንሱ ውስጥ እኮ ሸገርን ታገኛታለህ
Sewdek
you got subscribe…just like gold button for eraser ✏️ yr gust 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
abo des,mtl sew nh
Ma negge yimechish yaradalig.... Pls don't bring people like (kininae) n so on.... Don't even West your n others time interviewing people without wisdom & knowledge
They're out there to blame and make your life harder/difficult over nothing, when everything is a blessing.
የኢትዮ የጥበብ ፈርጥ ነህ ግን አላቅህም እነ ሰይፉ ይህን እንቁ አላስተዋወቁንም ላፒስ እናመሰግናለን
Alayehewm enji tegabzual
ሳታረጋግጥ መፃፍ ጥሩ ኣይደለም በሰይፉ ቀርብዋል