😱 ትንቢቱ ተፈፀመ 🔴 ከብላቴናው አፍ አስደንጋጭ ትንቢት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 157

  • @TewodrosBirehanmeskel
    @TewodrosBirehanmeskel 3 หลายเดือนก่อน +45

    ይገርማል እስራኤል ዳንሳ በዚህ ልክ ያገለገ አይመስለኝም ነበር ስለ ዶክተር ተስፋሁንም ሆነ ስለ ነብይ ብሩክ እኔ ምስክር ነኝ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ተገርሜያለው

    • @yared7699
      @yared7699 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እንደዛዉ

  • @TewodrosAsmare-j8q
    @TewodrosAsmare-j8q หลายเดือนก่อน

    ISRAEL DANSA ye sew mest eyebedah tewadhaleh

  • @tarikwaretta2853
    @tarikwaretta2853 3 หลายเดือนก่อน +44

    ሰዎች እንዳትሳሳቱ ትንቢቱ የቆየ ነው የአሁን አይደለም አሁን ተፈፅሞ አይተናል እኛ ምስክር ነን

    • @mesfinkassa4172
      @mesfinkassa4172 3 หลายเดือนก่อน

      ተፈጸመ ??? 😅

    • @GirmaArgaw
      @GirmaArgaw 3 หลายเดือนก่อน +1

      ጠንቋይ አሰልጥናችሁ ነው ያሳደጋችሁት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 2 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ አይተናል

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 2 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይናገራል እኛ ጠንቋይ አናውቅም ሀይል ሁሉ የእግዚአብሔር ነው​@@GirmaArgaw

    • @Brekenesh
      @Brekenesh 2 หลายเดือนก่อน

      አይተናል ተመዝገን 🙌🙌😍😍😍❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @selam8546
    @selam8546 2 หลายเดือนก่อน +13

    ኔ ምስክር ነኘ ደ/ር ተሰፋሁን ኢሮፓ ነነኝ ምነሮው ። በቲቪ አይቼ ና በህልሜ ጸልዬልኝ ተፈዉሸአለሂ ብዙ ጊዜ ። ትምርቱስ መገለጡስ ዋዉዉዉ አሜን

    • @AmanuelMugoro
      @AmanuelMugoro 2 หลายเดือนก่อน

      Selam tabarki

  • @Eden-y8x
    @Eden-y8x 2 หลายเดือนก่อน +5

    Paster Tesfahun yetebareke yeegiziabher sew zemenu yibarek

  • @AlemMehretab
    @AlemMehretab 2 หลายเดือนก่อน +20

    ነቢ እስራኤል በኣፉ ተናግሮ ያልተፈጸመ የለም ክብሩ ጌታ የሱስ ይባረክ

    • @zewdneshsinke5312
      @zewdneshsinke5312 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እኔም ምስክር ነኝ። ከነብይ እስራኤል የባከነ ትንቢት የለም

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@zewdneshsinke5312😂😂😂😂ያይጥ ምስክር ድንቢጥ😂😂😂😂😂

  • @kalkidanlemma5303
    @kalkidanlemma5303 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ እስራኤል አላውቅም ስለ ፓስተር ተስፍሁን ግን በብዙ ተባርኪያለው አሁንም እየተባረኩ ነው።

  • @MenbereKebedeHabtegeorgis
    @MenbereKebedeHabtegeorgis 3 หลายเดือนก่อน +15

    አሜን አሜን አሜን ሆኖ አይተነዋል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ 🙏🏽

  • @MistraSileshi
    @MistraSileshi หลายเดือนก่อน

    Amen tebareku

  • @justice4allmen
    @justice4allmen 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ይገርማል ተባረክ

  • @TafeseBalta
    @TafeseBalta หลายเดือนก่อน

    አሜን።

  • @shawiecj17
    @shawiecj17 3 หลายเดือนก่อน +7

    ነብይ እስራኤል ከእግዚአብሔር የተቀበልው ትንቢት ምንም ሳይፈፀ ቀርቶ አያውቅም
    ስደቱ ስድቡ በጨመረበት ቁጥር ዱላው ብበበዛበት ቁጥር የርሱም የነብይነት ቅባት ሲጨምር በት ያየሁ ምስክር ነኝ
    እግዚአብሄር ያላለውን እንናገር ከቻልን እንፀልይላቸው

  • @TirunehHaddis-t1t
    @TirunehHaddis-t1t 3 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tadesseChebo-kc3nw
    @tadesseChebo-kc3nw 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን ♥️አሜንንን አሜንንን ♥️

  • @raeecell6117
    @raeecell6117 หลายเดือนก่อน

    Amen amen🎉🎉🎉🎉

  • @MariaToma-e1w
    @MariaToma-e1w 3 หลายเดือนก่อน +5

    Appostle Israel Dan sal
    Wongel inji Woree Aysemam.

  • @Berukeblessed
    @Berukeblessed 3 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ እደውም ያለ ነቀፋ የሚያገለግል ሰው ካለ እጠራጠራለው ወገኖቼ ጌታም እኮ በብዙ ተነቅፏል

  • @Feyisalema-geda
    @Feyisalema-geda 2 หลายเดือนก่อน

    Israel Great Prophet Nw Gin Yesu Swoch Wushatamochi Nchewu

  • @zewdneshsinke5312
    @zewdneshsinke5312 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት እሄ ብላተና የአፖስትል ትንቢት ፍሬ እንደሆነ እኔ ምስክር ነኝ። ስለእስራኤል ዳንሳ ጌታ ይባረክ ወንጌል እንጂ ወሬ አይመቸውም።

  • @SintayehuWMichael
    @SintayehuWMichael 2 หลายเดือนก่อน

    በጆሮዬ ሰምቼ ነበር አሁን ግን በአይኔ አየሁት አረጋገጥኩት። ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ስለ ነቢያቶቹ ሃሌሉያ

  • @tseganeshgodabo7660
    @tseganeshgodabo7660 3 หลายเดือนก่อน +12

    እኔም ምስክር ነኝ በነብይ ተስፋሁን ተገልግዬ ጌታን ያየሁበት ነፃ የወጣሁበት አገልግሎቱን የተጠቀምኩበት አንዶ ሴት ነኝ ክብሩን ጌታ ይውሰድ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ምስክር ነኝ

    • @RosseHailu
      @RosseHailu 2 หลายเดือนก่อน

      Amen ewunet new tebareku

  • @FrutaTekeste
    @FrutaTekeste 2 หลายเดือนก่อน

    It’s amazing, I always saw him this dr tesfahun, He is really man of God with his son , so greciouse family of God ! Glory to God for Israel Dansa too!

  • @ነብይትአብላካት
    @ነብይትአብላካት 3 หลายเดือนก่อน +1

    Nebeyon metewedot aseredogh Nebey esrel tembet senager tefesemo lay echelalew gin ande ken setawera des belogh ayakem mnm ayemecheghem pastor tesfahun betam des yeleghal esrael gin tembeton wede genzeb tekeyeral le genzeb atenor egziabher lebona yesteh

  • @SamrawitMolla
    @SamrawitMolla 2 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው
    እኔ በ christ missiom church አገልግሎት ልቤ ተፅናንቶዋል እውነተኛ ኣፅና ኜን ማወቅ ሆኖልኛል
    ህይወቴ ተለውጧል ተለውጫለሁ
    ጌታ ስሙ ይባረክ
    ፓስተር ተስፋሁን ከነቤተሰብህ እወዳችዋለሁ
    ይህን ቤተሰብ የባረከን እግዚአብሔር ይመስን🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabhare yechelale❤❤❤

  • @YabsraTadele28
    @YabsraTadele28 2 หลายเดือนก่อน

    Geta ybarkkk sle hulumm nger

  • @teemalteem9844
    @teemalteem9844 2 หลายเดือนก่อน

    Amne amne ame❤❤❤ tbareki

  • @Sabaasmelas604
    @Sabaasmelas604 2 หลายเดือนก่อน

    Ewnet Ewnet geta bezufanu lay ykber

  • @CimbomGalatasaray1905-t6t
    @CimbomGalatasaray1905-t6t 3 หลายเดือนก่อน +8

    እውነት ነው የእ/ር ሰው ይለዉ ሆኖል ክብር ለጌታ ይሆን

  • @merimeri834
    @merimeri834 3 หลายเดือนก่อน +1

    Shmka ybarek yesus zes ybl

  • @FisonGebreyes
    @FisonGebreyes 2 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ጌታ

  • @vivaagamso
    @vivaagamso 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @fikrukinfu7025
    @fikrukinfu7025 2 หลายเดือนก่อน

    I have seen twice at Holy church when prophet Belay brought prophecy for pastor Dr. TESFAHUN...

  • @ManoManore
    @ManoManore 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ❤️❤️

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይ እግዚአብሔር💔
    ጌታ ሆይ ድረስልን!!

  • @yemenabraha356
    @yemenabraha356 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen amen ❤️❤️❤️❤️

  • @GenetGirmay-j9q
    @GenetGirmay-j9q 2 หลายเดือนก่อน +1

    God blees you

  • @TigistGebra-r3s
    @TigistGebra-r3s 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንን

  • @drkefitawutube9957
    @drkefitawutube9957 2 หลายเดือนก่อน

    Wow, Israel dansa ayzo!!!🌹🌹🌹

  • @amanuelhalake3855
    @amanuelhalake3855 3 หลายเดือนก่อน +3

    Amen

  • @workineshbissa6145
    @workineshbissa6145 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተቦረክ

  • @FadrDfaf
    @FadrDfaf 2 หลายเดือนก่อน

    Amennnnn

  • @abrhettesgaye982
    @abrhettesgaye982 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እኔም ምስክር ነኝ። ቤተክርስትያኑ ሳይቀር ተቀይሮል።ነብይ ብሩክም የተባለለትን ይሆናል እያየነው ነው።

  • @MilkesoUrgesa-q3w
    @MilkesoUrgesa-q3w 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lebaalfeligim2654
    @lebaalfeligim2654 3 หลายเดือนก่อน +7

    Apostle Israel dansa is real man of God, his profacy is correct, we love you Apostle, keep going

  • @AshenafiBeyne
    @AshenafiBeyne 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤Amen

  • @hanamekonen6169
    @hanamekonen6169 2 หลายเดือนก่อน

    እስቲ እናያለን ሁላችንም እንኖራለን

  • @EskindirBekele-w4i
    @EskindirBekele-w4i 2 หลายเดือนก่อน

    Amen,amen❤❤❤❤

  • @tsigetesfagigorgis7379
    @tsigetesfagigorgis7379 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mesyhaf kudus aydelem yemysebekewu memenan degymo tunkola mamen merete ke Jesus Kristus fenta

  • @AlmazGhezai-m3l
    @AlmazGhezai-m3l 2 หลายเดือนก่อน

    💪💫👌❤️amen

  • @BiniBini-r7r
    @BiniBini-r7r 3 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ስድብ አቤት ስደት ከመንግስ ከግለሰብ ጀምሮ ኤልሻዳይ ቲቪ ሀሰተኛ ያለዉ በ እሳት ቲቪ የተከሰሰ ሰዎች የተነሱበት አገልጋዮች በቆሙበት ስፍራ ሁሉ ያማረቱበት ነበይ ማነዉ የግድያ ሙከራዉ እጅግ ብዙ ነዉ ግን ነበይ ማለት እንደዚ ነዉ

  • @HanaFilimon
    @HanaFilimon 3 หลายเดือนก่อน

    AMEEEN, amaaaaan

  • @HannaMichelle-d5h
    @HannaMichelle-d5h 2 หลายเดือนก่อน

    EYESUS YADENAL

  • @tizita532
    @tizita532 2 หลายเดือนก่อน

    Yakoya New

  • @KongetGetachew
    @KongetGetachew หลายเดือนก่อน

    Egzbher yebrekhe nabey esrale banta yatnbet agleglot lana labtssba fases honolenal yatngrekew Tenbet taftmole nabey Esrel egzbher yebrkhe eedhalew.

  • @amsalugenetu1423
    @amsalugenetu1423 2 หลายเดือนก่อน

    እስራኤል ዳንሳ ለእኔ እውነተኛ የእግዚአብሔር ቅባት ያለበት ነው!! ክሶቹን ተመልክቻለሁ እናም 90% እንዲህ አስደረገኝ እንጂ አደረገኝ ያለ የለም። ሌላው በጣም በሚገርም ደረጃ በኢትዮጵያ ታሪክ ከናሁ እስከ ኢሳት ቲቪ ድረስ ሲያበሻቅጡት እና ዶክመንተሪ ሲሰሩበት ሊያጠፋት ሲሯሯጡ የታዩበት ብቸኛው ግለሰብ እና አገልጋይ ነው!! እንዲሁም ከአቢያተክርስቲያናት እስከ ግለሰብ አገልጋዮች ድረስ አፋቸውን ያላቀቁበት እና ያሳደዱት አገልጋይ ሲሆን እራሱ እስራኤልም ካለበት ቅንነት እና የዋህነት በንግግርም ሆነ በሚድያ አጠቃቀም ጥንቃቄ ባለማድረጉ ክፍተት ሰጥቷቸው የጎዱት አገልጋይ ነው!!! በዚህ አቋሜ ማንም ባይስማማምበትም ግድ አይሰጠኝም!! እውነት የክርስቶስ ናትና ከእውነት ጎን ነኝ። ያማለት አገልግሎቱ ላይ የበሀሪ ጉድለት የለበትም እና ፍፁምነት አለበት እያልኩኝ ግን አይደለም!!!

  • @HIWETA-yx2zo
    @HIWETA-yx2zo 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዝግአብሄር፡ይቅር፡ይበለን፡የጠንቛዮች፡ዘር፡ጸሎታችሁ፡የማናዉቃቸው፡ጸሎት፡አቸባራባራ፡ከማንው፡ያመጣቹአይ፡፡አምላኬ፡ይማነው፡የምንሰማ፡አንተ፡ሁሌ፡ታውቃለህ፡ሀይልና፡ስብህት፡ላንተ፡ይሁን፡አሜን!!!!!

  • @ruuttub2642
    @ruuttub2642 2 หลายเดือนก่อน

    Ameeen Ameeen Ameern Ameeen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 AMeeen Ameeen❤❤❤❤❤

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 2 หลายเดือนก่อน

    Nagula

  • @MayaMengstu
    @MayaMengstu 3 หลายเดือนก่อน

    1:18

  • @SemayawiZega-z5u
    @SemayawiZega-z5u 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቢሆንም ያስገርማልበነብይ እስራኤል???

  • @MayaMengstu
    @MayaMengstu 3 หลายเดือนก่อน +1

    isirael nebiy new inde

  • @fikrutsegaye2803
    @fikrutsegaye2803 2 หลายเดือนก่อน

    Leba hula kotetamoch

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኣብት ኣብት ኣብት እዝግኦ ማሃረና ክርስቶስ ትንብት የምባል እንደዛ ነው አረ በስመኣብ እንበል በቃ ለሆዳቸው እንድ ኢሳው ዉይዉይ

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 2 หลายเดือนก่อน

    Very sad

  • @helina5990
    @helina5990 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ህዝቡን በሳጥናዔል ኢየሱስ ያጠምቁታል ! አረ ለዚህ ምስኪን ህዝብ ማን ይድረስለት

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hawarya Israël ke Egizabeher yetlake yewnet Nebiye new ❗️

  • @mesfinkassa4172
    @mesfinkassa4172 3 หลายเดือนก่อน

    ራሳችሁን ነብይያት ነን ከሚሉ አጭበርባሪ ማፍያ ጠብቁ

  • @tarikwaretta2853
    @tarikwaretta2853 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሆኖ አይተነዋል

  • @new-oj9ih
    @new-oj9ih 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይገርምም ሁላቹም አንድ ናቹ ይህ ሰዉዬ የሚሻል ይመስለኝ ነበር

    • @ነብይትአብላካት
      @ነብይትአብላካት 3 หลายเดือนก่อน

      Nebey Esrael ena pastor tesfahunen ande atarege sis

    • @new-oj9ih
      @new-oj9ih 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@ነብይትአብላካት አንድ መንፈስ ካልተካፈሉ እዛ ምን ይሰራል

    • @tizita532
      @tizita532 2 หลายเดือนก่อน

      @@new-oj9ihYakoya new

  • @newlifekonget6736
    @newlifekonget6736 3 หลายเดือนก่อน

    Ena begzbher sew agleglot bane tafwesalew egzbher yatngerne tuaftmal Ethiopia haja 2016 wastewater new tebtu yatftmew egzbher yebrkeh zamne yelamelem gata yatngrewn Hulu b1 sament fatmotal keber lagzber yhun

  • @nuramuhammad9702
    @nuramuhammad9702 2 หลายเดือนก่อน +1

    please stop to make pure people confused Only one God can do everything.

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእብድ ካልሲ ናቹ ድንቄም ነብይ የዉርደት ጥግ

  • @MelatMelat-g2d
    @MelatMelat-g2d 2 หลายเดือนก่อน

    ወዮ 😂😂

  • @piyassakitchen2718
    @piyassakitchen2718 2 หลายเดือนก่อน

    ከመቶ አንድ ተሳክቶለት ይሆናል እንጂ ሌባ ነዉ እኔንም አጭበረብሮኛል

  • @LawofGod
    @LawofGod 3 หลายเดือนก่อน +3

    Omg with this false prophet

  • @tsigetesfagigorgis7379
    @tsigetesfagigorgis7379 3 หลายเดือนก่อน

    Er yetesekelowu hmmmm
    Esrael sansa amyno amen sylu ayafrum hasetongoch pastoroch nachewu tonkayoch nachewu gyn enezyhy yemytefubet gyzyem eyetekarebe newu ayafrum hymmmmmmm lezyhy newa etiopiea egywa wede egzyabyher tyzeregalehy yetebalewu kenezyhy wuchetamoch pastoroch nuku
    Egzyabyher ygesytachyhu

  • @kiflomgebremedhin8950
    @kiflomgebremedhin8950 2 หลายเดือนก่อน +1

    እና ይሄ ነብይ አልገባኝም

  • @mbekelemelkamu.2684
    @mbekelemelkamu.2684 3 หลายเดือนก่อน +2

    apostle israel danisa የምር የእግዚአብሔር ሰው ነው ምንም አታመጡም

    • @abebaadugna-rh6lk
      @abebaadugna-rh6lk 3 หลายเดือนก่อน

      Your speaking reavels you

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 2 หลายเดือนก่อน

      አስመላኪዎቹን ጫት እየገዛላቸው ቢራ እየጋበዛቸው ነው የሚያስመልኩት ምናገባችሁ እነሱን አትንኩብኝ የሚለው ነብያችሁ ኧረ ምድረመተተኛ ጠንቋይ ሁላ እድሜ ለዩትዩብ ጉዳችሁን አዝረከረከውና ሰማን እኮ

    • @mbekelemelkamu.2684
      @mbekelemelkamu.2684 2 หลายเดือนก่อน

      ጫት ቀንጣሽ ነበርሽ አንች???የምሬን ልበልሽ የእግዚአብሔር ቁጣ ባንች ላይ ይሁን።ጫት እና መጠጥ አልሽ ወሼት ያስፈርዳል​@@senaysenayet775

    • @mbekelemelkamu.2684
      @mbekelemelkamu.2684 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@abebaadugna-rh6lkግልፅ አድርግው እደግመዋለሁኝ እስራኤል ዳንሳ ነብይ በእግዚአብሔር የተቀባ ነብይ ነው ለማረጋገጥ ለምገጥምሽ መከራ እግዚአብሔር በሱ በኩል ይፈታሻል።

  • @secratman4173
    @secratman4173 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ የኛ የነብያት የተባሉት ነገር ወዴት ወዴት እየሄደ ነው? ጋይስ

    • @zeleke3635
      @zeleke3635 2 หลายเดือนก่อน

      I know, it’s very scary 😱

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 3 หลายเดือนก่อน +1

    mechem 1y ESRAIEL Dansa Wich chraft sprit yalew sew endehone 100% brfriew ::
    Exa YEHAWARYA SRA 16. 16. . 18 Dansa ezy mbalkas N PASTER ye dbl Dr TESFZHUN elllll debelo ????? NETY BRUK HWARYAW PAWULOS gn ETA tenkalit zbeleyo swur ajenda genihu AWSEON :: amen
    And NEZY DR TESFAHUN kedm hizes FLAY hanty kilip dreakwas BTKKL SIOL sewiyus etom sebat LITRALY KAB DIOL YU . YSAKEYN YNEDUN NEBERU ,bgzyu COMENT s'hife neyre
    Sory beamarna TERGMUT, leka betgrina new eyesafkut yalehut.
    ANY WUHEY tnbit mermru teblenal ena lbachn awarden be enzy sewoch yale SWUR na seytanawy megelet ?????? Chek it ???????
    Exa YE TESFAHUN LJ NGUS thonaleh,tgeletaleh ?????? Ohhhhh
    IBIBLICAL ans yesga Ambshin ,, sgawy and seytanawy enji NGUS NEGESTAT AND ADEBABAY YEMIGELET only JESUS CHRIST NEW !!!!!!!!!!! AMEN
    Anta awurye stop
    MZTIWOS 24. 4...5 and 25. 11 and !!!!!!!!!! Luk AT ???? MATIWOS 25. 24... 25
    Ok DR TESFAHUN ke LJU ga ???????
    Esraiel DANS mnm tyake yelewum ke sga new alfo ke dyablos newwww
    Befriew ketebalachu tenkayoch eko hiweth zerzro menageru,,SO WUHAT !!!!!!! YEDUS yesemay ajenda kenegereh mn yasfelgehal ??????
    Engdy seytan,dyablos monhn felg
    Dr Tesfahun KE Ljh ga KEZY esrat be nsha entmeles SELOT yasfelgehal
    endene BENNHINN btmelesss
    Ilove yu Brather❤❤❤❤❤❤❤

  • @azeb2809
    @azeb2809 หลายเดือนก่อน

    ዳንሳ አሁንም አለ አይይ አብይን ሊተካ ነው 😂😂😂😂😂😂😂አይ ዳንሳ ጌታ ይቅር ይበልህ ህዝቡ ግን ምን ነክቶት ነው? በቃ ይከናወንልሀል ትነግሳለህ ትከብራለህ እስቲ ሳት ብሎት ተመለስ በል ደግሞ ኪነቶቹ የጭፈራው የሙዚቃው ፉጥነት ወዝ ወዝ እህህህ ዳንሳ ድባይ ያለውን ቤትህን አይቼ አድንቄሀለው ጋጠው ይህን ጋጠ ወጥ ህዝብ አምላኩን ትቶ አንተን የታመነ ህዝብ

  • @peace2all51
    @peace2all51 2 หลายเดือนก่อน

    ተብታባ

  • @sisbeyene1791
    @sisbeyene1791 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት እስራኤል ዳንሳ ነው?

  • @afeworktibebu2065
    @afeworktibebu2065 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fikerfiker7922
    @fikerfiker7922 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @minewjal
    @minewjal 3 หลายเดือนก่อน +1

    ነብይ ሳይሆን በዝህ ዘመን ሀሰተኛ ነብይ ነው ያለው።ትንሹ ትልቁ የሚባል ነገር እዛው።!

  • @user-wk2yh8ks8p
    @user-wk2yh8ks8p 3 หลายเดือนก่อน +32

    ይሄ አገልጋይ ከእስራኤል ጋር ግንኙነት አለዉ እያልክ ነው በል ከዚህ በኋላ በጥንቃቄ ነው የምመለከተው።

    • @tegistkebede1986
      @tegistkebede1986 3 หลายเดือนก่อน +14

      ትምህርቱም ፀጋውም አይገናኝም ቀርበህ ማየት እንጂ ዝም ብሎ መደምደም መልካም አይደለም

    • @addisumergakelecha4330
      @addisumergakelecha4330 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@tegistkebede1986 yehe video yezare 7 amet befit new

    • @selamawitTafesse-w9h
      @selamawitTafesse-w9h 3 หลายเดือนก่อน +3

      me toooo

    • @ereytesfaalewafithi46
      @ereytesfaalewafithi46 3 หลายเดือนก่อน +3

      You said it right, i will never Follow him again, dansa collects information and prophecy,,,, very sad

    • @LawofGod
      @LawofGod 3 หลายเดือนก่อน +1

      The same here

  • @SarahSarah-zl3vs
    @SarahSarah-zl3vs 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት እውነት እላችኋለሁ ወገኖቼ እስራኤል ዳንሳን አታምኑት 100% ፐርሰንት ውሸት ነው ለኔ በሚሲንጃር ገብተው ዋሽተውብኛል የሌለኝን አባቴን አለ ብሎ ብር ላክ ብሎኝ አካውንት ልላክልሽ ብለው ብዙ ነገር ወሽተዋል ለኔ እውንተኛ አገልጋይ አይደለም።

  • @beinyohannes1994
    @beinyohannes1994 2 หลายเดือนก่อน

    የዳንሳ ዉሸቶች

  • @addisumergakelecha4330
    @addisumergakelecha4330 3 หลายเดือนก่อน

    Yehe video ke 8 amet befit new

  • @messaybekele5243
    @messaybekele5243 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቀለበቱ ምንድነው ዳንሳ

  • @beinyohannes1994
    @beinyohannes1994 2 หลายเดือนก่อน

    ወረኛ

  • @AfariMoranSleuthExportedSalt
    @AfariMoranSleuthExportedSalt 2 หลายเดือนก่อน

    ቀውስ ውሻ

  • @DawitAsmerom
    @DawitAsmerom 2 หลายเดือนก่อน

    ዱርዬዎች እናተን ብሎ ነብይ።

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 3 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ስንቱን ሰው አበላሸው ክክክክ እናንተንም ልክ እንደ እየሱስ መስቀል ነው ።

  • @shawiecj17
    @shawiecj17 3 หลายเดือนก่อน +16

    ነብይ እስራኤል ከእግዚአብሔር የተቀበልው ትንቢት ምንም ሳይፈፀ ቀርቶ አያውቅም
    ስደቱ ስድቡ በጨመረበት ቁጥር ዱላው ብበበዛበት ቁጥር የርሱም የነብይነት ቅባት ሲጨምር በት ያየሁ ምስክር ነኝ
    እግዚአብሄር ያላለውን እንናገር ከቻልን እንፀልይላቸው

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 2 หลายเดือนก่อน

      ፓር ተስፋሁን ጥሩ የእግዚአብሔር ሰው እንደሆነ እናውቃለን እስራኤል ቢነግረውም ባይነግረውም መሆኑ አይቀርም ከእስራኤል ግን ደህና ነገር ይወጣል ብዬ አልጠብቅም በአጭበርባሪና ሌባ በነፍሰገዳይ ነቢይ ነኝ ባይ እግዚአብሔር ይሰራል ብዬ ስለማላምን

  • @YabsraTadele28
    @YabsraTadele28 2 หลายเดือนก่อน

    Geta ybarkkk sle hulumm nger

  • @DobuolDengPuk
    @DobuolDengPuk 3 หลายเดือนก่อน

    Amen