አስደናቂ አፕሊኬሽን || የአንድን ሰው ስልክ ቁጥር በማስገባት ብቻ ስለ እሱ/ሷ መረጃ የሚሰጥ አፕ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 231

  • @dktapp
    @dktapp  3 ปีที่แล้ว +54

    Download link
    Eyecon caller id👉play.google.com/store/apps/details?id=com.eyecon.global
    True Caller👉play.google.com/store/apps/details?id=com.truecaller

  • @YosefTeshome-h8c
    @YosefTeshome-h8c 5 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂 የሰዉ ታሪክ እያስፈተሽክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😂😂😂

  • @mazawerkia277
    @mazawerkia277 2 ปีที่แล้ว +40

    በጣም ጥሩ ነው ግን ሰውየው ሲደወልለት እኛም የምንሰማበትን አፕ ብታሳውቀኝ ጥሩ ነው

    • @sosktoto666
      @sosktoto666 ปีที่แล้ว

      kkk

    • @SaraSara-io4cj
      @SaraSara-io4cj ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @ferdosyoutub9854
      @ferdosyoutub9854 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ያችስ ከፋ

    • @zewdneshtadese
      @zewdneshtadese 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @Mesi-y4d
      @Mesi-y4d 9 หลายเดือนก่อน

      ሞትኩኝ😂😂😂😂

  • @dagiabebe1421
    @dagiabebe1421 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድም ትምህርትህ በጣም አሪፍ ነው ግን አንድ ሰው ስልክ ቁጡሩን በመጠቀም ያለበት ቦታ መሄድ ይቻላል ወይ በናትህ ቪድዮ ካለክ ሊንኽ አስቀምጥልኝ 👏👏👏👏👏👏👏

    • @dktapp
      @dktapp  3 หลายเดือนก่อน

      እንደዛ ማድረግ ያስቸግራል

    • @SeidYusuf-q9h
      @SeidYusuf-q9h วันที่ผ่านมา

      ስልክ ቁጥር በማስገባት ያለበትን ማግኘት የምችልበትን መንገድ ፈልግልኝ

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለን እንኳን ደናመጣሕ

    • @dktapp
      @dktapp  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ

  • @ቤተ-ዮሴፍtube
    @ቤተ-ዮሴፍtube 2 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት በጣም እየተማርኩበት ነው እወዳችኋለሁ

  • @Almaz-zj4nw
    @Almaz-zj4nw 11 หลายเดือนก่อน

    ቀጥታመስመርእደትነውሚጠለፈውያውራውንምለማውቅአፕአሳየኝ

  • @SlamaSlama-pj1rb
    @SlamaSlama-pj1rb 10 หลายเดือนก่อน

    እባክ ወንዲሜ ስልኬ ዲምፁ እምቢይ አለኝ የህዲፎን ምልክት ነው ምመጣው ያሀ ህዲፎን አይሰራም አለኝ ዲምፁ ንገረኝ ባክህ

  • @taregamer387
    @taregamer387 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @workeueasenakew9039
    @workeueasenakew9039 ปีที่แล้ว

    እስኪ በሳምሰንግ ስልክ የዋይፋይ መስበሪያ አፕ ንገሩኝ ካወቃችሁ ብዙ ሞከርኩ እንቢ አለኝ

  • @shambeladmasu198
    @shambeladmasu198 3 ปีที่แล้ว +8

    የውልክ ባባየ ምንም አልገባኝም እያልክ ያለከው የምናስገባው መጥለፍ የምንፈልገውንሰው ቁጥርነው ወይስ ዴግሞም አብልኬሽኑየምጠልፈው ሠው ስልኩ ቁሪም ከሆነስ እዴት መጥለፍ እችላለን ይሄን ብዙ ግዜ ጠይቄለሁ ግን ማንም አትክክለኛውን አብ ያወቀው ሠው የለእ

    • @dktapp
      @dktapp  3 ปีที่แล้ว +1

      ይሄ ከመጥለፍ ጋር አይገናኝም።

    • @shambeladmasu198
      @shambeladmasu198 3 ปีที่แล้ว +1

      @@dktapp እሽ ንገረኝ ስለመጥለፍ ብዙነገሮችን አስተእርካል ያተ ተመልካችነኝ ግን እስካሁን በመጥለፊያ አቮችህ ምንም አይሠሩም አሁን የሚጠለፈውሠው ቁሪም ሆኖ መጥለፊ ዘዴን ትክክረኛነገር ከቦሰትክ አተ ትክክለኛ አስተማሪነህማለትነው ባባ

    • @mihreteabermias1289
      @mihreteabermias1289 2 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @TewodirosFanithun
      @TewodirosFanithun 4 หลายเดือนก่อน

      Hii

  • @makiymuhammedhassen
    @makiymuhammedhassen 5 หลายเดือนก่อน

    አርከቻልክ ስልኬ ከካሜራጋ ኮታክት መሆኑን እደትነው እማውቀው

  • @amirhuseenadeta9870
    @amirhuseenadeta9870 ปีที่แล้ว +3

    app ምርጥ ናቸው ግን አሑንተ አንድ አፕ ተባበረን አንድ ሰው ቁጥሩ ሳይኖረን በኢሞ ቢሰድበን ቁጥሩ ለማግኘት የሚረዳን አፕ ልቀቅልን

  • @KibrakirosTeacher
    @KibrakirosTeacher ปีที่แล้ว +1

    የት እንዳለ ቦታ ያሳየኛል?

  • @sintayehubeyene6463
    @sintayehubeyene6463 ปีที่แล้ว +1

    የያገኘሁት መረጃ የtrue callor እንጅ የሌላውን dkt ያለከው ሰለመኪና ሰልጠና ነው የሚያወራው ስለዚህ በትክክል አስረዳኝ

  • @TofikXbbb
    @TofikXbbb 10 หลายเดือนก่อน

    የመሠሪያቤቱንሰልክ ቁጥር ሰጡኝ

  • @berhanudemise628
    @berhanudemise628 ปีที่แล้ว

    From my point of view,you are xlent teacher but kezi befiiti maalaqewu silk endit maginet ichilalewu

  • @ErqiDandi
    @ErqiDandi 11 หลายเดือนก่อน

    ኣልገባኝም ወዳጀ ለምን ብትል ሞክረ ነበር ግን እንዳልገው እዬሰራልኝ ኣይደለም

  • @BantaGirma
    @BantaGirma 3 หลายเดือนก่อน

    ba ras selk becha yalalasawu tg matelfe echelalahu enda

  • @EkramWale
    @EkramWale ปีที่แล้ว

    are aysecram sav yetaderaga slk tilagrem sgeba yerase new miyaseyag

  • @محمدجواد-ط8غ
    @محمدجواد-ط8غ 3 ปีที่แล้ว +4

    ቁጥሩን የማስረው የራሴ ሲልክ ላይነወ ወይንስ ፊረኝው ሲልክ ላይነወ

  • @dagidagi2533
    @dagidagi2533 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ጥሩ ስለ አንድ ሰዉ መረጃ ስንፈልግ እንዴት ነዉ የ ሜሴጅና የስልክ ሪከርድ ማግኘት ምንችለዉ ማቋረጥስ ስንፈልግ እንዴት ነዉ እባክህ ብታሳየን

  • @FarihanShemsu
    @FarihanShemsu ปีที่แล้ว +1

    እኔ ወደ ሌላ ሰው ጋ ስደውል ለዛ ሰው የኔን ቁጥር መያሰይ ወይም ለሱ አነወን የሚል ፁሑፍ የሚያሳይ App ሆነ ሌላ መንገድ ከለ ንገራን ከቅርታ ገ

  • @MulugetaShimelis-bu7on
    @MulugetaShimelis-bu7on 11 หลายเดือนก่อน

    ስልኬ እንዴት ቢሆን ነው ሌላ ሰው በእኔ ስልክ ቁጥር መደወል ይችላል?

  • @LaylaLayla-ee6ej
    @LaylaLayla-ee6ej ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነዉ እስኪ ለእኔ ቴሌግራም አጠላለፈ አሳየኝ

  • @tomman7969
    @tomman7969 ปีที่แล้ว +2

    ስልኩ የማናውቀው ሲደወለን እንዴት ማወቅ እንችላለን

  • @MuradKedir-up1wz
    @MuradKedir-up1wz 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍነው

  • @AbduAbdla-x5y
    @AbduAbdla-x5y ปีที่แล้ว

    አንድን ሰው በስሊክ ቁጥሩ የለበትን አድራሻ መወቅ ይቸለል

  • @AlemayehuLeimebo
    @AlemayehuLeimebo 9 หลายเดือนก่อน

    የደውሉን voice መስማት አንተ በምትለው መንገድ ይቻላል ወይ?

  • @Toyba-y5p
    @Toyba-y5p ปีที่แล้ว

    ኮዱን ወደኔ እደት ነዉ እማረገዉ ወደ እሡ ነዉ የሄደዉ

  • @EndrisAbdu-t5v
    @EndrisAbdu-t5v 11 หลายเดือนก่อน

    እረ እቢ አኘሊኬሽኑን አወረደኩት ግን እደት ብየ እደምገባ አላወኩም

  • @abebewlda8554
    @abebewlda8554 2 ปีที่แล้ว +3

    አንድ ሰልክ በማሰገባት የሌላሰው ሰልክ መጥለፍ ይቻላል ያልከውን አይሰራም

  • @alemayalkibet4298
    @alemayalkibet4298 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ ፌስቡከሠን አጥፍቼ ስከፍት እቢ አለኝ ስንት አመት የተጠቀምኩት ቤቴ ገቢ አለኝ መፍትሄ ካለህ ጥደቅብኝ

  • @MmKl-gn7gl
    @MmKl-gn7gl ปีที่แล้ว

    ለኢሞነዉ ለቀጢታ ምሰራዉ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว

    Ene 1 newun silken midya bica new yemi xeqemibet dekemen

  • @TatyanaMansour-yk6mh
    @TatyanaMansour-yk6mh 4 หลายเดือนก่อน

    ብሎክ ያረገ ሰው እንደትነው ማግኝት ምቻለው

  • @AzizaAnega
    @AzizaAnega ปีที่แล้ว

    Lemn aymetam tadya mokere akategn

  • @Cherkos-q7j
    @Cherkos-q7j 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጡሩ ነው ግን ድምፁ እንዴት ንስማው

  • @TesfeabeTadesseTadesseAyza
    @TesfeabeTadesseTadesseAyza ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው በርታ

  • @DhhdHehr-th1vp
    @DhhdHehr-th1vp 4 หลายเดือนก่อน

    የማንን ስልክ ቁጥር ነው የማስገባው

  • @enyewamare-f7d
    @enyewamare-f7d ปีที่แล้ว

    This is amzaing

  • @HekemaEndras
    @HekemaEndras ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @alexabebe3354
    @alexabebe3354 2 ปีที่แล้ว

    Eyecon silk simola ke wuci yedwolal mn largo yes or no alseram alegn

  • @RomanBelete-b9e
    @RomanBelete-b9e ปีที่แล้ว

    ስልክህን በታስቀምጥልን ጡሩ ነው

  • @matiwosalemayehu-ej8qs
    @matiwosalemayehu-ej8qs ปีที่แล้ว

    የሌለውን ሠው ሥልክ ሀንጋሪ ለማድርግና የእራሰን ቼክ ለማድርግ ፈለኩኝ ፡፡ፕሮግራሙ ቆንጆ ነው

  • @hayatseid6725
    @hayatseid6725 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሰራልኝም ሌላ ነው ለኔ የሚመጣልኝ ግን

  • @vvtsr9867
    @vvtsr9867 ปีที่แล้ว

    ምንም አልገባኝ ምድነው በፅሁፍአስረዳኝ

  • @abdulmejidmuhammed3576
    @abdulmejidmuhammed3576 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነበረ ግን ሴቭ ስናደርግ በቀፎው ነው ሴቭ የሚያደርገው

  • @AhmedHamdns
    @AhmedHamdns 5 หลายเดือนก่อน

    አፕሊክሽኑምንድባላል

  • @AlimetAli
    @AlimetAli 2 หลายเดือนก่อน

    አልገባኚም

  • @yishakiart1759
    @yishakiart1759 10 หลายเดือนก่อน

    ለስራ እፈልግሀለው አውራኝ

  • @betilove19
    @betilove19 ปีที่แล้ว +1

    ስልክ የምናስገባው የሰውዬውን ነው ወይስ የራሳችንን

  • @remzi7940
    @remzi7940 3 ปีที่แล้ว +5

    የሌላ ሠውን ስልክ ቁጥር ብናስገባ የዛን ሰው መረጃ ያመጣልናል¿

    • @ሰአዳአለሙ
      @ሰአዳአለሙ ปีที่แล้ว

      ባባየእደትነዉከርቀትአሞቴሌግራምየምንጠልፈዉ

  • @getenetmolla2865
    @getenetmolla2865 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ማዳመጥ እንችላለን

    • @TomasTamrat
      @TomasTamrat หลายเดือนก่อน

      በጆሮሾ

    • @NatnselHabtamu
      @NatnselHabtamu หลายเดือนก่อน

      በአይን

  • @samrilove9630
    @samrilove9630 ปีที่แล้ว

    ያለ ሲም መጥለፍ እችላለሁ እዴ ?

  • @lopochekirem5734
    @lopochekirem5734 ปีที่แล้ว

    amazing

  • @MuhammedArhiba
    @MuhammedArhiba 11 หลายเดือนก่อน

    Waw

  • @maykobunna-th3dw
    @maykobunna-th3dw ปีที่แล้ว +1

    በጥራቃ

  • @mohammedseidaden9686
    @mohammedseidaden9686 2 ปีที่แล้ว

    የሠወ ሥልከቁጥረ ሚናሠገባው የቱ ገ ነው

  • @hayati1954
    @hayati1954 2 ปีที่แล้ว

    ከኢትዮጵያ ውጭ ለሆነሰው አያገለግልም ?

  • @WubetWube
    @WubetWube ปีที่แล้ว

    በርቀትለመጥለፍ

  • @saratadesse5450
    @saratadesse5450 หลายเดือนก่อน

    ቴክስት ለመጥለፍ

  • @GrmayGebremedhinGebre
    @GrmayGebremedhinGebre ปีที่แล้ว +1

  • @yibeltalmolla4353
    @yibeltalmolla4353 ปีที่แล้ว

    አልወርድልኝ አለ ለእኔ

  • @husenmohomad765
    @husenmohomad765 3 ปีที่แล้ว +2

    this item is not available in your country ነው የሚለኝ ዳውንሎድ አይሆንልኝም።

    • @dktapp
      @dktapp  3 ปีที่แล้ว

      Chrome ላይ ዳውሎድ ማድረግ ይቻላል ፡፡

  • @MullerApp
    @MullerApp 3 ปีที่แล้ว +1

    Welcome bro

    • @dktapp
      @dktapp  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you

  • @dawaxll1998
    @dawaxll1998 ปีที่แล้ว

    Play stor layem hone belila sechen embi sereverek ayehonem yelale wenedeme

  • @tube-zf8mm
    @tube-zf8mm 3 ปีที่แล้ว +5

    ሀሪፍ ነዉ ወንድም በርታ

    • @dktapp
      @dktapp  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ

  • @AndKing-gn6yp
    @AndKing-gn6yp ปีที่แล้ว

    ብሮ አውርተህ ጨረስክ እኮ

  • @elsaamare8183
    @elsaamare8183 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam aref

    • @dktapp
      @dktapp  2 ปีที่แล้ว

      Thanks

  • @shambeladmasu198
    @shambeladmasu198 3 ปีที่แล้ว +5

    እስሲ ባባየ ቁሪም ስልክን መጥለፍ የምችልበትን ነገር ንገረኝ አተ ይሄን አውቀህ ወይም ብትነግሬኝና ያልከኝነገር ቢሰራልኝ አተ ከምንምና ከማንም በላይ ሙህር እዴሆንክ አረጋግጥልሀለሁ ባባየ

  • @FassilAndualem-h1e
    @FassilAndualem-h1e ปีที่แล้ว

    Ar benath dena ngr meslogn 😂😂😂sab bakh dena ngr yeserak meslok nw yebase atamta mnm mitekim mereja alisetekegnm endi erasikn takelaleh 😮😮

  • @linatedros2962
    @linatedros2962 ปีที่แล้ว

    app yemchnewu yemtelfewu slk lay newu

  • @ShiferawSale
    @ShiferawSale ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንደናችሁ ይህትምህርት በጣምጠቃሚ እንደሆነ ተረድቻለሁ ግንየሚስቴን እንደት አድርጌ ልጥለፍባት ያለችው ሳውድነው እኔደግ ኢትዮጵያነኝ እስኪ እገዙኝ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu ปีที่แล้ว

      አትጥለፍባት አብሽሪ እኛስደተኞች ታማኝነን

    • @GxVd-d9c
      @GxVd-d9c 4 หลายเดือนก่อน

      አትጥለፍባት ወዲሜ ሰው ህሌናውጂ ሰውጠብቆ ከምንምቦቲ9ታ አያዲነውም እኛ እስደትላይሁነን አመልያለበትኳቢኖር ስደት ሲመጡ ይለወጣሉ

  • @YisahkDawit
    @YisahkDawit 11 หลายเดือนก่อน

    ጽፋችሁ ብትልኩ ይሻላል

  • @tsiontsion6105
    @tsiontsion6105 ปีที่แล้ว

    እባክህን ስጠኝ

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደማመር ቅን የሆናችሁ ጀማሪ ነኝ አግዙኝ

  • @gudatuiyasus3039
    @gudatuiyasus3039 2 ปีที่แล้ว

    Saw silkii indeti yixlfali

  • @AteYohanes
    @AteYohanes 10 หลายเดือนก่อน

    Migerm

  • @usmanrebumaberru4871
    @usmanrebumaberru4871 2 ปีที่แล้ว +1

    ማንነቱን ያላወቅነው ሰው በእሞ እና በሌላም ስያስፈራራን ማንነቱን እንዴት ልናውቀው እንችላለን

  • @MameMame-oc3yp
    @MameMame-oc3yp 10 หลายเดือนก่อน

    i like

  • @dejentube
    @dejentube ปีที่แล้ว

    Good

  • @AbubekerAbdu-g1k
    @AbubekerAbdu-g1k หลายเดือนก่อน

    ግን ሥሞክር ሁሉም ውሸት

  • @fantugirma9488
    @fantugirma9488 2 ปีที่แล้ว

    Lene demo alkaft alegn mn ladirg

  • @abta7337
    @abta7337 2 ปีที่แล้ว

    Ba xaq xaq yisaral inde

  • @tomman7969
    @tomman7969 ปีที่แล้ว

    ኣረ ኣይስራም ብሎኛል ለኔ

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 ปีที่แล้ว

    አልከፈተልኚም ወድሜ ሌላነው ሚያመጣው

  • @MekaMeka-re8bd
    @MekaMeka-re8bd ปีที่แล้ว

    እናመሰገንለናይ

  • @addisgetachew9554
    @addisgetachew9554 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ

  • @JamilaMohammed-y5h
    @JamilaMohammed-y5h ปีที่แล้ว

    አብልከሽ ን የለም

  • @waseunmoges8496
    @waseunmoges8496 2 ปีที่แล้ว

    የኢሳትትስልክ ማገትይቹልላ

  • @unknown44412
    @unknown44412 2 ปีที่แล้ว

    thanks

  • @betawef9713
    @betawef9713 2 ปีที่แล้ว

    አልገባኝም ጥቅሙ

  • @yetsomkassegn3019
    @yetsomkassegn3019 2 ปีที่แล้ว

    ለምንድን ነው አልከፍት የሚል

  • @ስደተኛዋ-ጸ4ዀ
    @ስደተኛዋ-ጸ4ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኮመት ላይ አስቀምጠው

    • @dktapp
      @dktapp  3 ปีที่แล้ว

      እሺ

  • @naolman7277
    @naolman7277 3 ปีที่แล้ว

    Yimechh bro

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m 2 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @wedenegash8753
    @wedenegash8753 2 ปีที่แล้ว

    አይሰራም

  • @dagiimmasi6774
    @dagiimmasi6774 3 ปีที่แล้ว

    አፑ አልወረደልኝም አና ከደገና እያወረድክ አሣየን እባክ

  • @hawaabuseryah6730
    @hawaabuseryah6730 2 ปีที่แล้ว +1

    አርፊነው