ተጠለፍኩ ሀክ ተደራኩ! ጎግል ስለናንተ ሙሉ መረጃ አለው how to protect your phone from hacker&scammers!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara หลายเดือนก่อน

    ዋው ምርጥ ማብራሪያ እናመሱግናለን በረካ ሁን🙏🙏

  • @MoamenaMoamena-qj6qv
    @MoamenaMoamena-qj6qv 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የማመሠግነው ወንድሜዋ ምን እንደምልህ አላውቅም ቀጥልበት

  • @ZerayacobYacob
    @ZerayacobYacob หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ሃሳብህ እጅግ በጣም ጥሩ ሆኖ ገለጻ ላይ ግን በጣም ትቸኩላለ 1= የስልኩን ኣይነት ብትጠይቅ 2=ቀስ ብትል በጣም 3=ቦታዎቹን እንዴት check ማድረግ እንዳለብን full scrin ብታሳየን እንጂ ሃሳብህ ምርጥ በርታ

    • @Readymobile_
      @Readymobile_  หลายเดือนก่อน

      Ok ✅ astkaklalaew 🙏

  • @Ryygc-q6w
    @Ryygc-q6w 19 วันที่ผ่านมา

    በናት በመስመር ብቻ ነው ወይስ አፐሊኬሽን የሚጠለፈው

  • @Ftah-p1e
    @Ftah-p1e หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው

  • @Negenaychewu
    @Negenaychewu 2 หลายเดือนก่อน

    አናመሰግናለን ወንደሜ ሀቅ የትደርግ ፎቶውን አንዴት መመለስ አንቺላለን???

  • @RediattamiruTamirugenbeto-c6b
    @RediattamiruTamirugenbeto-c6b 2 หลายเดือนก่อน

    God bless u my bro thank u keep it up

    • @Readymobile_
      @Readymobile_  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @መሠረትሙሳ
    @መሠረትሙሳ 2 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ወድሜ በእናትህ ስልክ ሳወራ ቦይስ ካረግ ከላይ አረጎደ የድምፅ መቅዠ የሚመስል አለ እደት ልመልሰው በእናትህ እዳታልፈኝ 😭😭😭

    • @BetelhimLamma
      @BetelhimLamma 2 หลายเดือนก่อน +1

      🤭🤭

    • @Readymobile_
      @Readymobile_  2 หลายเดือนก่อน +1

      Algabagnm
      Screenshot adrgina telegram instagram wym telegram lay lakilgn

    • @መሠረትሙሳ
      @መሠረትሙሳ 2 หลายเดือนก่อน

      @BetelhimLamma ምን ሆሽ እደኔ አልጨነቀሽም መዳም ጠልፍው ከሆነ ብየ ነው 😂🥺🥺

    • @Readymobile_
      @Readymobile_  หลายเดือนก่อน +1

      Ok

    • @SeadaDinsefa
      @SeadaDinsefa หลายเดือนก่อน

      እኔ በኢሞ አቴሌግራም በዋትሳአፕ ስልክ አወራ ከላይ ከቻርጅ አጠገብ አረጓዴ ነገር ይበራል እዴት ላጥፍዉ በናትህ እዳታልፈኝ

  • @AmaniAlfdii
    @AmaniAlfdii 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ❤❤❤

  • @TeshaleTeka
    @TeshaleTeka 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለው ጉድ ሆኜ ነበር

    • @Readymobile_
      @Readymobile_  3 หลายเดือนก่อน

      Great 👍🏽

  • @SeadaDinsefa
    @SeadaDinsefa หลายเดือนก่อน

    እኔ ስልክ ሳወራ ከላይ አረጎዴ ነገር ይበራል እንዴት ማጥፋት እችላለሁ በናትህ እዳታልፈኝ ንገረኝ

  • @Slenamedia1
    @Slenamedia1 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነህ

  • @SamiDan-i7r
    @SamiDan-i7r หลายเดือนก่อน

    የእኔ መሉ በሙሉ ተጠልፎ ብዙ ነገሮች ተቀይሮብኛል

  • @Seadi-c6w
    @Seadi-c6w หลายเดือนก่อน

    ኧረ ወንድሜ ስልኬ ተጠልፏል የጠለፈውን ሰውስልክ ሙሉ ማወቅ እንደት ነው ሚቻለው እንዴትስ ላስተካክለው

  • @ሂክማ-y6q
    @ሂክማ-y6q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢሞና ቀጥታ መሥመርነዉ ተጠልፎብኝ ነዉ ወድሜ በናትህ ንገረኝ

  • @BetelhimLamma
    @BetelhimLamma 2 หลายเดือนก่อน +1

    Whatse upse yetlfale bro

    • @Readymobile_
      @Readymobile_  2 หลายเดือนก่อน

      Awo gen bezum aysgam lematlaf kalal aydelam

  • @IdrisAhmed-c8v
    @IdrisAhmed-c8v 5 หลายเดือนก่อน

    አይፎኔን ቲውተር ፎሎው ስለው አካውን ሱስበንድድ ይለኛል ተጠልፎ ከሆነ መፊትሄውን ፃፊልኝ አመሰግናለሁ

    • @Readymobile_
      @Readymobile_  3 หลายเดือนก่อน

      Suspended hono new

  • @mamiyeni-t9d
    @mamiyeni-t9d 3 หลายเดือนก่อน

    wowbaro..ganeniebileg..

    • @Readymobile_
      @Readymobile_  3 หลายเดือนก่อน

      Amsgnalew gen algebagnm the last word

  • @HussenKemal-y6p
    @HussenKemal-y6p 4 หลายเดือนก่อน

    Ere data your device lay yalkew lay benatt ene algebagnm abate malet yefelekut ene slke tecne spark new gn your device yalew infinix yemil android ale ena tetelifiyalew malet newa

    • @Readymobile_
      @Readymobile_  3 หลายเดือนก่อน

      Matewkaw kahona remove adrgaw

  • @SofyaJuhar-i5d
    @SofyaJuhar-i5d หลายเดือนก่อน

    Lenim❤

  • @AlemuAyalew-g5q
    @AlemuAyalew-g5q 12 วันที่ผ่านมา

    በተን ስልክ እንዴት ነው የሚጠለፍ ??**21*የራሳችን ቁጥር# ብለን በሰውዬው ስልክ ላይ forward ማድረግ እንችላለን።በርቀት እንዴት ነው የሚጠለፈው።ወይም መጥለፊያ አፕ ላክልን።ለመልካም ነገር ነው።

  • @MuluPilipos
    @MuluPilipos 3 หลายเดือนก่อน

    Ke saw yewosednaw emel yetelefal woys ya saw metelef yechalal??????????

    • @Readymobile_
      @Readymobile_  3 หลายเดือนก่อน

      Awo. ba video masarat kastakakash gen aytalafem

  • @Ftah-p1e
    @Ftah-p1e หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @SkwhdgAifmj
    @SkwhdgAifmj หลายเดือนก่อน

    አረ አቼኩል ያረብ

    • @Readymobile_
      @Readymobile_  หลายเดือนก่อน

      Eshii inshallah

  • @SefiSefi-t3o
    @SefiSefi-t3o 2 หลายเดือนก่อน

    ኢሞ እንዴት ይጠለፋል

    • @Readymobile_
      @Readymobile_  2 หลายเดือนก่อน

      B email aytlafem

  • @HussenKemal-y6p
    @HussenKemal-y6p 4 หลายเดือนก่อน

    Ere abate your device lay yalkew lay yene slk tecne spark new gn eza lay infinix android new yemilew ena tetelifiyalew malet newa

    • @Readymobile_
      @Readymobile_  3 หลายเดือนก่อน +1

      Kalwkaw atfaw

  • @IjfdFjkuy
    @IjfdFjkuy 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

    • @Readymobile_
      @Readymobile_  2 หลายเดือนก่อน

      Menaw

    • @IjfdFjkuy
      @IjfdFjkuy 2 หลายเดือนก่อน

      @Readymobile_ ሰልከ ተጠልፎዋል ወንደሜ🥺