Faith comes from listening, believing the accepting will lead to be born again. Paul said if anyone who preachs any gospel other than the one we preached... They will harvest what they sae.
Wow, I really don't think they're this much offline from the Bible to deceive people as this comment said!! But we all need to remember the human nature of ourselves!! GBU!🎉❤
@ እንዴት ነው Theology Philosophy የሆነው? Theology means the study of God! In its original form. Yet sadly so many so called seminaries today teach philosophy in the name of theology! Mixing human opinion with the Bible. That is definitely it is wrong! However, theology is important to study as long as you stick to the Scriptures and do not mix human philosophy into it!
More grace and peace in the name of JESUS!!! Keep exposing false teaching and teachers!!! False teachers will never feel guilty and repent for their false teaching in real sense!!! Mainly, supporters of false teaching/fake teachers are not born-again Christians!
They are completely correct. First, we all are not capable to believe in Christ ales the Holy Spirit convict our heart. You are wrong,whereas they are correct.
ይሄን የቃሉን ወተት አስተማሪ እዳሰማ የሰውን አይምሮ አበርዝ ሰው ነው ይሳሳታል ሆን ብሎ ግን ከመፅሐፍ ውጪ አይናገርም ዴቨ ትምህርት ነው ኢየሱስን ጥርት አርጌ እዳቅ ያረገኝ
የውግንና ጉዳይ መሆን የለበትም። ዳዊት ፋሲል በጣም ጎበዝና በዘመናችን ካሉ የእግዚአብሔርን ቃል በትክክል ከፋፍሎ የሚሰብክ መምህር ነው ነገር ግን ሃብታሙ በመድረክ ላይ ቆሞ ያስተማረው ከባድና ስህተት ትምህርት ነው።
ራሱ ዳዊትም ሲያስተምር ሰምቸዋለሁ@@TewodrosS.Eshete
በጣም ትክክል።እውነት ነው በወንድም ፋሲል ትምህርት ተጠቅመናል።ነገር ግን አይሳሳቱም ብሎ አስቦ ሁሉንም አግበበስብሰን አንወስድም።@@TewodrosS.Eshete
Dave einkwan Calvinsim budaisimim bihone Eisemawalehu.
Yezarewun Aelsemahim sorry wendimachin
ወንድም ሀብታሙን አወደዋለሁ ይሄ ትምህርት ግን ልክ አደለም መስተካከል አለበት ዮኒ ፀጋ ይብዛልህ በርታ
ወንድሜ ለአንተም ፀጋ እና ሠላም ይብዛልህ ግን አንድ ልብ ያላልከው ነገር የሞተ ሠው ምንም ፈቃድ የሌለው መሆኑን ነው ለመፍቀድም ለማመንም የሞተው መንፈሳችን መቀስቀስ አለበት አላስተዋልከውም እንጂ ለእያንዳንዱ ላነሳው ሀሳብ ጥቅስ አስቀምጧል
እስቲ አንዱን ጥቀሺ እሱ ካለው
5 ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
ሰው ዳግም የሚወለደው ከውሀ ጥምቀት እና ከመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ቦሀላ ነው ቃሉ ደሞ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው ሚለው
But your clear biblical verses which support his teaching. Pls dont try analogically
ተባረኪ
ተው የተጋጨ ሃሳብ ከማዳምጣቸው ብለህ መቃወም ኣንተ ራስህ ወላዋይ አቋም የለሽ ሰው ነህ
አስተያየት ልንሰጥ ብለን ዝም አልን፣ ለምን ?
ይሰጥበት
ሙታን ነበራችሁ ማለት ምን ማለት ነው?ጸጋ ይብዛልህ ዴቬ
መልስ ቢሰጥበት መልካም ነወ። ለሁላችሁም የእግዚአብሔር ልጆች ፀጋ ይብዛላችሁ 💞
ይሰጥበት❤❤❤ ተባረኩ❤❤❤❤
መፅሐፍ ቅዱሳዊ መልስ ቢስጥ መልካም ነው ለመማር!
" ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር። ኢየሱስ የተረገመ ነው የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር። ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።"
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:3)
የተናገረው ዳዊት ፋሲል አይደለም ። ምናልባ ስህተት ነው ከተባለም የተናገው ዳዊት አይደለምና የእሱን ስም ደጋግመህ ማንሳትህ ተገቢ አይደለም ። የዳዊት እይታ ምን እንደሆነ ብታጣራ።
በራሱ TH-cam ነው እኮ የለቀቀው ምንድነው ምትሉት
Dave and habtish God bless you more❤❤
ዋው እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት ወንድሜ ሀብታሙ 💯 ትክክል እኮ ነው ታዲያ እግዚአብሄር አስቀድሞ ልብህን ካልከፈተው በስተቀር
ከራስህ እንዴት ወንጌሉን ልትሰማ ትችላለህ?
እንደዛማ ባይሆን በየ አደባባዮ በየ ሚዲያው በሁሉም ቦታ ወንጌል ሲሰበክ የሰማ ሁሉ ባመነ ነበር:: ለዛ አይመስልህም ዳግም ስለ ተወለድን ያመነው:: ብዙ ጸጋ ይብዛልህ ሀብትሽ❤
ምን ማለት ነው ለመሆኑ እየሱስ ለጥቂቶች ነው የሞተው ? ወይስ ለአለም ሁሉ ? ለማንኛውም ስለ ካልቪን የምታውቂ አልመሰለኝም ። እነሱ የካልቪን ትምህርት ሸምድደው ነው የሚያስተምሩት። ብትጠነቀቂ መልካም ነው ።
አንዱ ስለሁሉ ሞተ የተቀበሉት ደሞ ይድናሉ ።
ዳግም መወለድ የልብ መከፈት ማለት ነውን? አይደለም። ቃሉን በእምነት ሰምተን ስናምን የእግዚአብሔር ልጆች ለመሆን ከመንፈሱ እንወለዳለን። ዮሐ 1:12-13 ፤ 3:14-16 ዳግም ልደት ከዘላለማዊ ቁጣ የማምለጥ ጉዳይ ስለሆነ መረዳት ያስፈልጋል።
መፅሃፍ ቅዱስ ሰወች መዳንን የሚገፉበት ምክኒያት "ባለማመናቸው ጠንቅና በልባቸው ደንዳናነት ነው ይላል።እግዚአብሄር አንዳንዱን ልቡን ሊዘጋ አንዳንዱን ልቡን ሊከፍት?ማለት ነው?" ለተቀበሉት ነው የሚለው እግዚአብሄር የፈቃድ አምላክ ነው።እሱማ በልጁ የመዳንን ስራ ሰርቶ ጨረሰ።ማመንና መቀበል የኛ ድርሻ ነው።
ሰው በልቡ አምኖ ብቻ ልዲን እንደማይችል መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል:: በልቡ አምኖ በአፉ መስክሮ ይድናል / ይወለዳል
@@solomonyiheyis1623dawit iyesus latiqtochi motowal bilo befitsum asitamro ayawiqm bachirash
በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ ይላል እኮ ለማመን ዳግም መወለድ ያስፈልጋል። ለማመን ዳግም መወለድ አለብህ ምክንያቱም እምነት ራሱ ከእኛ አይደለም።
Total depravity is not hypercalvinism it is the “T” in TULIP of Calvinism
Praise God for he has loved the whole World
ወንድሜ ተባረክልኝ።አንድ ነገር አስባለሁ ፡በመጽሐፍ ወቅዱስ ታርክ አንዱ ስደክም ለላው ይረዳል፣ስስት ይገስጻል፣ይመክራል፣እምቢ ካለ ያወግዛል ። አሁን ግን ግሳጼ የማይቀበል አገልጋይ እና የገነፈለ ደጋፍ ያለበት ዘመን መሆኑ ያሳዝናል። እኔ ግን ሁሌም መጽሐፍ ወቅዱስ ትክክል እንደሆነና የሰዎች አስተምህሮዎች በሙሉ በሕያው ቃሉ መፈተሽ አለባቸው ባይ ነኝ!!!
Faith comes from listening, believing the accepting will lead to be born again.
Paul said if anyone who preachs any gospel other than the one we preached...
They will harvest what they sae.
ዶ/ር ኤልሻዳይ አበራ፣ነቢይ ጥላሁን ጸጋዬ ፣ዶ/ር ማሙሻ ደሞ እስቲ ተከታታላቸው Please
My brother you are blessed and you are 4th person that I hearing in this time with those you motioned.
ወንድሜ በጣም ተሳስተሀል! ከዛም አልፈህ ስም እያጠፋህ ነው! ዳዊት በ Limited atonement አያምንም አያስተምርምም!! አንተ እርግጠኛ መስለህ ስትናገር ለሚሰማህ እውነት ነው ሚመስለው ያለምንም ማስረጃ እንዲህ ባታወራ ጥሩ ነው! ጠለቅ ብለህ ብታጠና ጥሩ ይመስለኛል take care
ዳዊት ፋሲል በ limited atonement ያምናል ።ያንተ ራሱ እርገጠኛ መሆን ይገርማል ። ከፈለግህ ሊንኩን ልልክልህ ችላለሁ 🙏
@@solomonyiheyis1623 dawit fasili iyesus LAalami hulu sayihon iyesus yemotawu letawosana sawoch bicha now bilo alasitamaram befitsum esk dawit fasili qali bqali iyesus letwosana sawi now yemotaw bilo yesitamarawn vedio quchi adirglign awo
@@solomonyiheyis1623 lamahonu mindnow hasabachu iyesusin aminane endenqabal isun yegili adagnachin adirgan indinqabali bewistachin imnati yasiqamatalin isun now woyis igna irasachin nan isun sinfaligo yenabarnu igna iko behatiyatachin motanal silaz silaz qalun samitan iyesusn indinqabali libachinin yekafatalin isu irasu now injy igna yesu talatochu injy wodajochu alinabarinm wode isu indinmata libachinin yekafatalin isun injy igna barasachin biqat woyim begobiznachin isun yegili adagn adirgan alitaqbalinm silaz yehulum nagar mikinyat jimare geta irasu now igna blaqalin digis layi now yetasatafinu selaz yegna minm tasatifo yelanim
@@solomonyiheyis1623 መመርመርና ማወቅ አስፈላጊ ነው እሺ መዳን እንደሚቀድም ካለ ለምን ጥቅስ አይጠቅስም !? ዛሬ ዛሬ ተደበላልቆባቸዋል በጣም ጥንቃቄ ይገባል ።
Dawit be TULIP yamnal ya demo biblical nw
ወንድሜ ዮናስ ጌታ ዘመንህ ይባረክ። ልጓም እንደሌለው ፈረስ የሚፈነጥዙትን አደብ አስይዛቸው። ተባረክ።
I have no word how muchyou are blessed !!!
በቃ አንተ ለትውልድ ግድ የሚልህ ድንቅ ሰው ነህ ፀጋው ንብዛልህ ትውልድን ስር ከሰደደው መርዘኛ ትምህርት እንታደጋሐን 🙏🙏🙏
Wow, I really don't think they're this much offline from the Bible to deceive people as this comment said!! But we all need to remember the human nature of ourselves!! GBU!🎉❤
በትክክል እኔም የምረዳው አንደዚህ ነው አግዚአብሔር አለም ሁሉ አንዲድን ነው ልጁን የላከው
በኢየሱስ ስም፡
እነዚህ ሰዎች አወቁ አወቁ ሲልዋቸው ከልባቸው ማፍለቅ ጀመሩ።ይገርማል ሌሎችን ሲተቹ እና እኔ ብ ቻ ነኝ አዋቂ ወደማለት ደርሷል።
ይሔ ትምህርት እንግዳ የሆነው ላንተ ነው።በይበልጥ የሚታወቀው በ ዮሐንስ ካልቪን ነው።ምንም ስህተት የለበትም፥ ዳግም ተወልደን ነው ያመንነው፤መወለድ ከእምነት ይቀድማል።
ኦርት ዘዳግም 19 በፊታችሁ ሕይወትንና ሞትን በረከትንና መርገምን እንዳስቀመጥሁ እኔ ዛሬ ሰማይንና ምድርን በአንተ ላይ አስመሰክራለሁ እንግዲህ አንተና ዘርህ በሕይወት ትኖሩ ዘንድ ሕይወትን ምረጥ
ወንድሜ ተባረክ ትልቅ ርዕስ ነው ያነሳችሁት።
1 Timothy 2 አማ - 1ኛ ጢሞቴዎስ
3-4: ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው። ይኸው ነው በቃ ተባረኩ ተባረኩ
ዴቭን ስለምንወደው ብቻ የሚለንን ሁሉ እንቀበላለን ማለት ትክክል አደለም አዎ ይህ ያሰማከን ትምህርት ፈጽሞ የተሳሳተ ነው በሌሎቹ ትምህርቶችህ ግን ተባርከናል ጸጋህ ይብዛ ይህ ግን ማስተካከያ እና ማብራሪያ የሚፈልግ ነው እንደቀላል የሚታይ ንግግር አደለም
yes❤
የወደድሽው እኮ በገለጠው ያልተበረዘ እውነት ነው እንጂ በሌላ አይደለም ደሞ ይሄ ትምህርት አዲስ አይደለም አሁን እሱ እስኪናገር ምን አቆየሽ
@@AbebeMeseretሳያምኑ የእግዚአብሔር ልጅነት የለም ❌❌❌
"ዳግም ስለተወለድን ነው ያመንነው እንጂ ስናምን አይደለም ዳግም የተወለድነው" የሚለው የስህተት ትምርት ነው::
ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
ዮሐንስ 1:12
የእግዚአብሔር (የፀጋ) ልጅነት የሚሰጥ ስልጣን ነው:: ይህ ስልጣን የሚሰጠው (የተሰጠው) ጌታ ኢየሱስን ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ነው:: ሳያምኑ የእግዚአብሔር ልጅነት የለም::
So wonderful.....berta
ዮሐ 3÷16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ወንድሜ፣ አንድን ትምህርት ለመቃወም፣ መፅሀፍ ቅዱስን ማጥናት ይጠይቃል! አንተ Theology ተማሪ ነህ? የትኛው ትምህርት ቤት ሄደህ አጥንተሃል?
I support Calvinism 100% ለምን ብትለኝ፣ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ስለሆነ ነው።
አንድ ትምህርት እንግዳ ስለሆነብህ፣ የስህተት ትምህርት ነው ማለት አይደለም። ስለዚህ ቃሉን ጊዜ ወስደህ እንድታጠና እመክርሃለሁ!
By the way, Total depravity, የ hyper Calvinism teaching ሳይሆን የ Calvinism TULIP የመጀመሪያው ነጥብ ነው! 100 % accurate ነው!
theology is philosophy
@ እንዴት ነው Theology Philosophy የሆነው? Theology means the study of God! In its original form.
Yet sadly so many so called seminaries today teach philosophy in the name of theology! Mixing human opinion with the Bible. That is definitely it is wrong! However, theology is important to study as long as you stick to the Scriptures and do not mix human philosophy into it!
@bibletruthreformed reformed , systemic ....its human thought ...all r shun profane and vain babblings
Yes God bless you sister
በተለይ በጣም ከበድ ያለ ትምህርት ስመጣ ወዲያውኑ የስህተት ትምህርት ብሎ ቁጭ! ምንን ያሳያል the lack of Bible knowledge ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ጥያቄ ይዞ የሚመጡ ሰዎች ትንሽ ዕውቀት ያላቸው ናቸው!!
@@MulualemAbate-dp8lq😂😂What is Theology???
ሠው ፈቃድ አለው ሥለዚ ወንጌልን ሢሠማ ያምናል ካመነ በሗላ ነው የሚድነው ። ከዳነ በሗላ የደቀመዝሙር ትምህርት ይማራል ። ከዛ ደቀመዝሙር ይሆናል ። የተሣሣተ ብቻ አይደለም የሣተ ነው ። የማይመለሥ ማለት ነው ። ሥለዚ አንተ እነሡን ሣይሆን መንፈሡን አጥብቀህ በእግዚአብሔር ቃል ተቃወመው ። ይሄ ብቻ አይደለም ብዙ የሣተ ነገር አላቸው ። በርታና የጠላትን አሠራር አፍርሥ በርታ ። አሥተምህሮአቸው በጣም የሣተ ነው ።
ዳዊት አሪፍ አስተማሪ ነው፤ በዛ ላይ ብዙ የሚነቀፍበት ነገርም አለበት። የሚጠቅመንን ወስደን የማንፈልገውን እንጥላለን፤ ፍርዱ ግን ያዕቆብ እንዳለው በራሳቸው ላይ ነው።
ተባረኩ ወንድሞቼ እንደዚህ አይነት የተሳሳተ ትምህርት በእንጭጩ ነው መቀጨት ያለበት
ሀብታሙ 100% ስህተት ነው።
ይህ ምን ማለት ነው?
ዮሐ 1
12: ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤"
መቀበል ማመን እኮ ነው የልጅነት ስልጣን የሚሰጠው::
ልጅነት አልቀደመም የቀደመው መቀበል እና ማመን ነው::
የኔ ልጅ ጥሩ እይታ አለህ አሁን እኔም ባነንኩ ተባረክልኝ
መንፈስ ቅዱስ ስለሐጢእት ይወቅሳል እንጂ ሳያምን ህይወት ይሰጠዋል እይልም
እውነት ነው።
ሮሜ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
ሮሜ 8:28-29
እግዚአብሔር፣ ለሚወድዱትና እንደ ሐሳቡ ለተጠሩት፣ ነገር ሁሉ ተያይዞ ለበጎ እንዲሠራ እንደሚያደርግላቸው እናውቃለን። እግዚአብሔር አስቀድሞ ያወቃቸውን የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ወሰናቸው፤
ከልቪንዝም ቢያራምዱ ምንችግር አለው
እኔ ዴቭን በጣም ምውድህ
ምን ማለት ነው ? መማማር ሌላ ።
ወንድሜ አንተ ስለ አልተቀበልክ ሌላው ም አይመን ማለት ባንተ ጫማ ተጓዙ ነዉ ሐሳብህ
ዳዊት ነዉ ያስተማረዉ? ሐብታሙን በግልጽ ለምን አትጠይቀዉም?ለምንስ አትገስፀዉም?
ያንተ ሐሳብ ከዳዊት ፋስል ተነሳህሳ!
የርሱ ሐሳብ መጀመሪያ በመስማት ነዉ ያለ ይመስላል ።
ሰማ ማለት አወቀ, ተረዳ,ተገነዘበ ማለት ነዉ።ከሰማ ደግሞ የራሱን ዉሳነ ይወስዳል ማለት ነዉ።
አንተ ሁሉን ትምህርቱን ለምን አላሰማህንም ?
በእንተ የስሜትና የዕዉቀት ደረጃ መመራት አንችልም ዳዊትም የኛ ዕዉቀት አይደለም የራሱ እንጅ
ስለዚህ እኛን ለማስተማር የማንንንም ትምህርት እየጠቀስክና እየጨፈለቅክ አታስተምረን ።ተሳስተሃል
አንተ ማነህ?
ራስህን ቻልና አስተምረን
ተቀጽላ አትሁን!
እኛ ዳዊትንም
አንተንም አናዉቅም ስታወሩን ግን እንሰማለን።
ዉሽታችሁን ግን ጋርበጅ ዉስጥ እንጥላለን።
ወንድም ዮናስ እንደምን ነህ? ዩቱብ ላይ እከታተልሃለው በርታ! ግን የዳግም ልደት ጉዳይ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሃብታሙ እንደሰማህ ትናገር ነበር! ግን ምናልባት የዚህን ጉዳይ በጥልቀት ለማጥናት ሞክረህ የዌይን ግሩደምን ስልታዊ ነገር መለኮትን ብታየው ምናልባት ይጠቅምህ ይሆናል ብዬ አስባለው!! ከትልቅ ትህትና ጋር!🙏🙏
በመጀመርያ ካልቪን ጎራ ነው እርመኒዝም ካልቪኒዝም በሚል ስለዚህ የአቋም ጉዳይነው እንጂ የስህተት ትምህርት ሆኖ አይደለም ስለሁለቱ ትምህርት ማንም እርግጠኛ ሆኖ ማውራት አይችልም ነገር ግን ሁላችንም በውስጣችን ባለው መንፈስ ቅዱስ መርምረን የራሳችንን አቋም እንወስዳለን እንጂ የሀስት ትምህርት ነው ማለት ትክክል አይመስለኝም ሲቀጥል እሱን ማናገር ሲገባህ አባል የሆኑትን ማናገርህ ትክክል አይደለም ስለዚህ ስው ን በእኛ ሚዛን መዝኖ መፍረድ አግባብ አይደልም ራስህንም ጠይቅ እኔን ማነ ው ትክክለኛ ያደረገኝ ብለህ ?
ቃሉን twist እያረጉ ሰውን ያስታሉ እኛ ግን የሚናገር ደግሞ የሚሰማው መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ይመሠክርልናል! መንፈስቅዱስን እንጠይቀው ፀሐፊውን ባለቤቱን!
እውነት ነው ወንድሜ ያለውእ/ር ለጥፋት የወሰነው ሰው የለም ሰው ሁሉ እንዲድኑ ፈቃዱ ነው ነገር ግን በሁሉን አዋቂነቱ በነፃ የተዘጋጀላቸውን የዘላለም ሒወት በራሳቸው የገፉትን መጨረሻቸውን አስቀድሞ ያውቃል
arae aman shalom erasu ende dawit fasil liyastemr yemokral degnetu ewket yelewm enji
መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ ማጥናት ያስፈልጋል ዮሐ 3:3-5 ኒቆዲሞስ ሳያምን ኢየሱስ እንዴት ዳግም መወለድ ተናገረ?? ማለትም ኒቆዲሞስ ሳያምን እንዴት ጌታ ዳግም መወለድ ይናገራል ?
ወንድም ዮናስ ግን እኔ ለአንተ ጥያቄ አለኝ እባክህ ይህን ነገር መልስልኝ 1ኛ ወንድም ዳዊት እንዲጠፍ የተወሰኑ አሉ ብሎ ያስተማረው ካለ እንድትልክልኝ ነው ?2ኛ ኢየሱስ ለተመረጡት ብቻ ሞቷል ብሎ ያስተማረው ካለ ? ታዲያ እንግዲህ ይህን ካላመጣህ አንተ እንዴ ሰውን ባለለው እንዴት እንዲህ ብለህ ማብሪሪያ ትሰጣለህ ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ
@@MulugetaAmsalu-e1n 👍
More grace and peace in the name of JESUS!!! Keep exposing false teaching and teachers!!! False teachers will never feel guilty and repent for their false teaching in real sense!!! Mainly, supporters of false teaching/fake teachers are not born-again Christians!
አሁን ይሄ ልዩነት ሆኖ ነው እንደ አሰተኛ አስተማሪ አደባባይ ላይ ይዘኸው የመጣኸው?ስልካቸው በሚድያ ላይ ተቀምጧል ግን ደውለህላቸው ይሆን?
በአደባባይ የተሰራን ስህተት መስተካከል ያለበት በአደባባይ ነው፤ ስለዚህ በዚህ ዓይነት መንገድ በገሀድ መታረሙ ጥሩ ነው። ❤
@@ayelehuka592 Definitely !
ያደባባይ ስህተት በስልክ አይፈታም ስንት የሚስት ሰው አለ
2ኛ ጴጥ 3÷9 ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።
1ኛ ጢሞ 2 ÷3-4 ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።
ትክክል ሀብታሙ ስተቱን ማመን አለበት
ይሄ ስሁት ነው። ሰው አምኖ ነው እንጂ የሚድነው /ዳግም የሚወለደው/ ዳግም ተወልዶ ነው የሚድነው የሚል የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የለም። ለምሳሌ: አብርሃም አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቆጠረለት ይላል። /ዘፍ 15:6 / ለማመን ነው ወንጌል የሚሰበከው። ጳውሎስም /ሮሜ 1:16/ የእግዚአብሔር ኃይል የሆነው ወንጌል ሰዎች አምነው እንዲደኑ የመጣ እንደሆነ ይናገራል። አንዳንድ ሰባኪዎች አወቅሽ አወቅሽ ...... ሲሏት እንደሚባለው አይነት አወቅን ሲሉ ስተው ይገኛሉ። ይሄ ደግሞ ጀህንነት ላይ ያተኮረ ዶክትሪን ስለሆነ ጠንክረን ልንቃወመው ይገባል።
2ኛ ቆሮ 5÷14 ይህን ስለቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤
I will never follow the person who teach the so called Calvinism.
Wendeme ene bezih gize kalu agelgayoch ye ewneten kal bekenenet yeminageru betam yetewededuna lekalu betam tamagn yehonu egzaber yemiserabachew wendemoch mehal nachew antem temehertocheh betam konjo nachew tsega yebzaleh yehen hasab enem mejemerya gize nw yesemahut gin tekerarabi meredat selalachehu beselk betaweru tiru yemeslegnal
tabaraki biro❤❤
ተነሳሽነትን ወድጄዋለሁ ግን Calvinist arministn ትተህ ቃሉን መንፈስ ቅዱስ እንድያስረደህ ወደ መንፈስ ቅዱስ አዲስ ሆነህ ቅረብ እንጂ ሊጡን ሁሉ እንድያቦካ እረሾ ይዘህ አትቅረብ።
Dawi እንዳዛ ሲያስተምር አልሰማሁም ታዲያ ሀብታሙ ለተናገረው ዳዊት ምን ቤት ነው?
Good❤
ሰላም ወንድሜ አንዲሁም የፕሮግራሙ ተከታታዮች ሁሉ! ትንሽ እረጋ በለህ መጽሕጸፍ ቅዱስ የሚለውን መርመርና መፈትሽ እንዳለብህ ልመክር እወዳለሁ። ጠባብ አመለካከት የትም አያደርግስህም ። አንድ አንድ የምትሃገራቸውን ራስህ የምታውቃቸው አይችመለኝ። ስለዚህ ረጋ ብለህ መጽሐፉን መርምር።
Habtish is right
አንተ ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ። አሥተምህሮአቸው በጣም የሣተ ነው ። ቃሉን እነሡ የተረዱት አዳምና ሔዋን በሣቱበት መንገድ ነው ። እያንዳንዱ ትምህርታቸውን በደንብ ተከታተለው በጣም የጠለቀ የአጅሬ ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር ማንንም ወደሢኦል እንዲገባ ፈቃዱ አይደለም ። ሠዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ፀጋ ተገልጦአል ። ሠው ወንጌል ሢሠማ ልቡን ሢከፍት መንፈሥቅዱሥ ሢነካው ይድናል ። ደሞ ሠው ከዳነ በሗላም ፈቃድ አለው ። እንደገና ፈቃዱን ለአለም ከሠጠ ክርስቶስን በፈቃዱ ከካደ ሒዎቱን ያጣል ። ሠይጣን አትሞቱም ብሎ ነው ያሣታቸው ። ዕብራውያን 6:- 4-8 እጅግ አደገኛ ነው አሥተምህሮአቸው ። ደሞ እኛ መንፈሥነን የሚል ትምህርትም ሊኖራቸው ይችላል ። እግዚአብሔር በሠፊው ምሕረትን ያርግላቸው ። ንሠሀ ገብተው በዚህ ሜድያ ላይ እናያቸው ይሆናል ። ዕዶላቸውን ከተጠቀሙ ዕድለኞች ናቸው ። በጣም ይገርማል እንደዚህ አይነት ከባድ ነገር መሥማትም ማየትም ። መጨረሻ አንድ ነገር ልናገር ። ማንኛውም ሠው ወንጌል ከሠማ አምኖ የመዳን ከፍተኛ ብቃት አለው ። ፈቃዱን ለ እግዚአብሔር ከሠጠ ። ሠው ምን ጊዜም ቢሆን ፈቃድ አለው ። በፈቃዱ ይድናል ። ካልፈለገ ደሞ በፈቃዱ ይጠፋል ። ሁላችንንም ፈቃዳችንን ለወንጌል ይሁን ።
በራስህ ላይ ፍርድ አታከማች plz
አለማመኔን ረድቶ ነዉ የሠማሁት እናም ያመንኵት ! ወንድሜ ስንት ስንት የተበላሽ መታረም ያለበት እያለ ቃላት እየሰነጠቍ ነገሩን ወደኛ ለማዉረድ ከመሞከር ሄደህ እሱን ሞግተዉ !በተረፈ ሰዎችን በትምህርተ ንፉስ አታፍገምግሙ ! በዓይናችሁ ያለዉን ምሰሶ አስወግዱ ከዚም አጥርታቹ ማየት ይሁንላቹ!!!
ዳዊትን ስለምንወደው ብለን ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምሮ መቀበል ግዴታ አይደለም
ሳያምኑ የእግዚአብሔር ልጅነት የለም ❌❌❌
"ዳግም ስለተወለድን ነው ያመንነው እንጂ ስናምን አይደለም ዳግም የተወለድነው" የሚለው የስህተት ትምርት ነው::
ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
ዮሐንስ 1:12
የእግዚአብሔር (የፀጋ) ልጅነት የሚሰጥ ስልጣን ነው:: ይህ ስልጣን የሚሰጠው (የተሰጠው) ጌታ ኢየሱስን ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ነው:: ሳያምኑ የእግዚአብሔር ልጅነት የለም::
@JOHNFIKRE1 ስህተት በስህተት አይታረምም አንተ ሠወችን ትክክል ስህተት ብለህ ዉጤት የመስጠት አቅሙም እዉቀቱም ችሎታም የለህም!እንደ ማናችንም ሰዉ መሆንህን አትዘንጋ!
@DerejedemissieKasa የሁሉ ባለስልጣን መጽሐፍ ቅዱስ ነው ስለዚህ ከመጽሐፍ ቅዱስ ያፈነገጠ አስተምሮ የመቃወም መብትም ችሎተም አለኝ። ወዳጄ ለዳዊት ሳይሆን ለአግዚአብሔር ቃል እውነት ወግን!
@JOHNFIKRE1 አንተ ግን በተረዳህበት መረዳት ተመላለሰ ኖረህዉ በስራህ ጎልተህ እደሱ ታይ ከቻልክ ከፍሬአቸዉ ታዉቋቸዋላቹ !ባልንጀራህን እንደራስህ ዉደድ እንኳን እሱን አንተንም እወድሃለሁ!
Yoni tebarek tikikil new
እውቀት ያስታብያል ማለት እንደነዚህ አይነቱ ከንቱ አስተማሪዎች ናቸው እየበረዙ የሚያስቸግሩን እግዚአብሔር ይገስጸው!!
ከንቱ ስትል?
በርታ ዳዊትን ምንም ብወደውም ያመጣሄው ቪዲዮ ጥያቄ ያስነሳል!
አንተ ግን እነዚህ ብቻ ናቸው ትክክለኛ መምህራን ብለህ የምትለው ለመሆኑ እነወንጌላዊ ያሬድን እነ ዶ/ር ማሙሻ እነ ዶ/ር አብርሃም እንዲሁም ሌሎችስ የሉምን?ከአንተው ንግግር ነው ጥያቄውን ያቀረብኩት
@@MembiTesfaመረን አትሁኚ መልካም አደለም
ወንድም ሳሙኤል ቱራን ጨምር ትጠቀማለህ(ሎሌ ወንጌላዊት ቤ/ክ)
ትክክል! ሳሙኤል ቱራ በሮሜ ትምህርቱ በብዙ ጠቅሞኛል:: ፀጋውን ይጨመርለት!
ኡፉ ኡፉ ጃዊት ፋሲል አት ንኹ ሲተት ኻሌ ዉሲጢ መሲሜረ ቡጥቅ መልኻም ኔዉ❤❤
1ኛ ዮሐ 2÷2 እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
ወንድማችን ትህትናህ ጥሩ ነው ሀብትዬ የተናገረው እኔንም አምታቶኛል ግን ዴቭ መልስ ቢሰጥበት ከማንም በላይ ያብራራዋል ይበትነዋል በደንብ ዴቭ 1ኛ ነው ከማንም በተሻለ ያስተምራል ካልቪን ብትል ኮሚኒስት ብትል በዴቭ ትምህርት መስሚያ የለም
ሳያምኑ የእግዚአብሔር ልጅነት የለም ❌❌❌
"ዳግም ስለተወለድን ነው ያመንነው እንጂ ስናምን አይደለም ዳግም የተወለድነው" የሚለው የስህተት ትምርት ነው::
ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
ዮሐንስ 1:12
የእግዚአብሔር (የፀጋ) ልጅነት የሚሰጥ ስልጣን ነው:: ይህ ስልጣን የሚሰጠው (የተሰጠው) ጌታ ኢየሱስን ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ነው:: ሳያምኑ የእግዚአብሔር ልጅነት የለም::
በእኔ ሃሳብ ሰው dispensation ካላወቀ ትክክለኛው የአሁን ዘመን የጸጋን ወንጌል ወረዳት ይከብዳል።
ዳዊት ፋሲል ዲስፐንሴሽናሊስት ነው። አንተም ወደዛው የምትቀርብ ይመስለኛል። የማትቀበል ከሆነ መልስ ስጠኝ። ካልሆነ ግን ያላችሁት ጥቂቶች ባትባሉስ....
ወንድም ዮናስ መተቸትህ ምንም ችግር የለውም ።ግን እነ ዳዊት ፋሲል ለሚያስተምሩትም ለሚሰብኩትም ስብከት መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው ።ጠብቅ ይመልሱልሀል
ይሄኮ በላ ልበልሀ አይደልም ጠብቅ የምትለው ሰውየው አንድ ጥቅስ እንኩዋን ጠቅሱዋል ሲያወራ? ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው ሚለው ቃሉ ሰው ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ አይድንም ብሉዋል ክርስቶስ ራሱ እንዴት ነው ታድያ ሰው ድኖ ነው ሚያምነው ምትሉት?
Yoni what shall i I do my church is Calvinist church?
ተናግሬ ነበር 😁
የቃላት ጅምናስቲክ ካልተጫወትን ምርጫ አና ስለቅድመ ውሳኔ በግልጥ ይናገራል
Aha...habte min eyale nw?????😮😮
1 ቆሮንቶስ 15÷8 በመጨረሻ ደግሞ እንደ ጭንጋፍ ለምቆጠር ለእኔ ✨️ተገለጠልኝ።✨️
ዮናስ በርታ በዛን ዘመን ሃሠተኛ ነብያት አንደነሩሁሉ ፡ዛሬም ሃሰተኛ መምህራኖች በህዝቡ መሀል አሉ፡፡
God bless you our brother
ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ ሊያምን አይችልም። ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ግልጽ ትምህርት ነው። ይህንን ቪዲዮ የተጠፍኸው ሰው ሌሎችን ከማሳሳትህ በፊት ቁጭ ብለህ ብትማር አይሻልም?
በግሌ ፓስተር ዳዊት ትምህርቱን በጣም ጥሩ ነው ጥሪ አለኝ አያሎ ከሜወራጩ አሱ የለያል ግን በግሎ ተጠርቶ መወያየት ጥሩ ነበር ብዬ አምናለዉ ወንድሞቼ ሰዉ ፍፁምነት የለዉም አና
ሳያምኑ የእግዚአብሔር ልጅነት የለም ❌❌❌
"ዳግም ስለተወለድን ነው ያመንነው እንጂ ስናምን አይደለም ዳግም የተወለድነው" የሚለው የስህተት ትምርት ነው::
ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
ዮሐንስ 1:12
የእግዚአብሔር (የፀጋ) ልጅነት የሚሰጥ ስልጣን ነው:: ይህ ስልጣን የሚሰጠው (የተሰጠው) ጌታ ኢየሱስን ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ነው:: ሳያምኑ የእግዚአብሔር ልጅነት የለም::
ካልቫኒስት ቢሆን ምን ችግር አለው? አሁን የቤተክርስቲያን ችግር ካልቫኒዝም ወይም አርመኒያንዝም ነው? ወይስ አንተ በግህ ስለማትቀበለው ነው?
እነዚህ ሰዎች በዚህ ዘመን ለቤ/ክርስቲያን ከተሰጡት አምስቱ አኦፊሶች ሁለቱን ለይተው ነብይነትና ሀዋርያነት የሉም ብለው ያምናሉ እንዴ
አንተ ራሱ አልገባክም ....ትኘንሽ ጊዜ የዳዊት ፋሲልን ትምህርት ተማር ወንድሜ
ዮኒ,ቆም ብለህ አስተውለው. የሞተ ሰው ያምናል እንዴ?ሰውዬው ትክክል ነው. ኤፌ 2:5 ን ቀደን እንጣለው?
Awo yane tiyaqe now awo iwunat bamanifas motanal silaz iminati irasu bagna lib wist indinor yadaragawu iyesus irasu now igna isun talitan talatu honan isu talitan nabara silaz isun yegili adagn adirgan indinqabal iwinatun igna lib wist yasiqamatawu irasu manifas qdus now
Babadalachu behatiyatachu mutani honachu salachu wodadachu
የተገደብ ቤዞት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው። ነፍሱን ለበጎቹ እንጂ ለበጎች አይደለም መልካሙ እረኛ የሰጠው። ኢየሱስ ራሱ ሕዝቡን (የራሱን ሕዝብ) (his people) ከኃጢአታቸው ያድናቸው ዘንድ ነው ስሙ ኢየሱስ የተባለው እንጂ ሕዝብን ለማዳን አይደለም ኢየሱስ የተባለው። በጎቼ ያላቸው ለራሱ አስቀድሞ ያወቃቸውን ቅዱሳን ብቻ ነው። የሚማልደውም ለሞተላቸው ለተወሰኑት ብቻ ነው።
@@channelllll13 ተኩላ
Stay blessed
ለምንድነው የምትቀባባው በቃ ካልቪኒስት ናቸው
ይኸ ወንድም የካልቪንስቶችን ትምህርት በአንድ አቅጣጫ ብቻ ያየ ወይም እራሱ የካልቪንዝምን ትምህርት አራማጅ ይመስላል ። አንዳንድ ግን ባለማወቅ የሌሎችን ልዩ ትምህርትን ሲያስተምሩ አውቃለሁ ። ሳላጣራ ለመፍረድ ከብዶኝ ነው ።
What is wrong with you the person explanation is correct.
የዩሀ፡ወ 1:11_13
ጥሩ ነው ወንድሜ ሐዋሪያቶቹ በዚህ ጉዳይ ላይ ያስተማሩት ትምህርት ምንድነው ????
-አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ
-ሰወች ሀሉ እንዲድኑ የእግዚአብሔር ፀጋ ተገልጧል
-ለተቀበሉት በስሙ ለሚያምኑት
ያለ እምነት የሚወለጀው ተፈጥሮዊ ወይም ሥጋዊ መወለድ ነው።
በመዳናችን ውስጥ መንፈስ ቅዱስ ተሳታፊ እንደሆነ እናውቃለን:: የት ላይና እንዴትስ ነው የእርሱ ተሳታፊነት:: አንዱ ሰው ቃልን ሲሰማ ለማመን መንፈስ ያግዘዋል ለማለት አይመስልህም ወይ ወንድሜ?
IF YOY BELIEVE IN THE PENAL SUNSTITUTION and christ died for every one you will universalist
የተሳሳተውን ጠቅሰህ ስህተት ብለህ ለምን አትጠይቀውም?
ዮኒ መጸሐፍ ቅዱስ የሚድኑትን አስቀድሞ እንመረጠና እንደወሰነ አይናገርም?
They are completely correct. First, we all are not capable to believe in Christ ales the Holy Spirit convict our heart. You are wrong,whereas they are correct.
ካልቪኒስት ካርኒቨርስ ና ካርዝማቲክ ሁሉም ኣንድ ናቸው