#የሞሰብና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @ekramtube7832
    @ekramtube7832 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሜሻአላህ ሀሪፈ ሰራ ነዉ ሰሙ ቀጥይበት ላይክ ሸር

  • @m.4582
    @m.4582 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶሮዋ ምርጥ ናት ግዣት በተለይ እቁላል የምትጥል ከሆነች ብዙ ያተርፍሻል

  • @እሙከውሰርቲዮብ
    @እሙከውሰርቲዮብ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህበርችበመቀጠልየቤትእቃወይም የብፊእቃእናየፈርኒቸርአቅርቢልንየምትሉበላይክክክ

  • @Awollotube
    @Awollotube 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ሰሙየ በጣም አሪፍ ቁይታነበር አገራች ያምራል ወይ ጉዲ ውዲ ነውክክክ👍

  • @hayutitube
    @hayutitube 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ብያለሁ ሴፌድም በአቅሟ መቶ ሀምሳ ሆነች

  • @mamarzewude2778
    @mamarzewude2778 2 ปีที่แล้ว

    ቀጥይበት በርች እንዳታቋርጭ የሞሰቡዋጋ ጥሩነው

  • @إمانمحمد-د9م
    @إمانمحمد-د9م 2 ปีที่แล้ว

    የኔዉድ ጃኪ አላህ ኽይርን እኮንም አሳየሽን ማሻን በስት አመት አየሁት 8 አመቴ ቀጣይ እጠብቃለን በርች ማሬ

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንኮንደህናመጣችሁ ስለመጣችሁምደስብሎናል ሁለዬ ለተመልካ ቾች ይጥቅማልብላችሁ ሁለዬሽር ስለምታደርጉን እናመስግናለን ክናንተብዙነገሮችን እንጠብቃለን ኑሩልን

  • @mimenoor3224
    @mimenoor3224 2 ปีที่แล้ว

    አረተይአችልጅአገሬናፍቆኛል፣በትዝታ
    ገደልሽን፣ለማንኛውበረች

  • @rabiayoutube4209
    @rabiayoutube4209 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ በረካትሁ ማሸአላህ በርች ያሀገሬ ልጆ አሟልቻለሁ እቤቴ ከች በይ

  • @አሚናትአሠንየመቅዴላዋ
    @አሚናትአሠንየመቅዴላዋ 2 ปีที่แล้ว

    ቀጥይበት

  • @tube9777
    @tube9777 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም አሪፊነውማር

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 2 ปีที่แล้ว

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የእናቴን ሸርብ የመሠለች አሳየሽኝ ክክክክክክክክ የዶሮይቱስነገር ክክክክክ

  • @አሚናትአሠንየመቅዴላዋ
    @አሚናትአሠንየመቅዴላዋ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላሕ የኔ ውድ አገሬን አሳየሽኝ እዴት እዴናፈቀኝ

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለእህት

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 ปีที่แล้ว

    ወላህ በድምፆአወኮትወይኔበሳቅሞኩ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እዴት ነሽ ውዴ እንኳን ሰላም መታች

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ዛሬም አለ

  • @ረሂምመቅዴላዊትYouTube
    @ረሂምመቅዴላዊትYouTube 2 ปีที่แล้ว

    ኧረስሙ አገር ያስገባል ወይ የኑሮ ውድነት ቤት የሚሽጥ አሳይ እሱ ነው የሚታይልሽ ማሚዬ

  • @ወሎመቅደላማሻ
    @ወሎመቅደላማሻ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @መክያወሎየዋ-ሠ4ቀ
    @መክያወሎየዋ-ሠ4ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

    የትነውእህት

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 ปีที่แล้ว

    ባልድስቶችአወኮችዉ ዉይ

  • @ረሂምመቅዴላዊትYouTube
    @ረሂምመቅዴላዊትYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶሮ 600 ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ባለዶሮዋን የማቃት መሠለኝ 🙄🙄🙄

  • @እሙከውሰርቲዮብ
    @እሙከውሰርቲዮብ 2 ปีที่แล้ว

    ቁርቁራነውየናፈቀኚክክክ

  • @m.4582
    @m.4582 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ ላይ ስኳር ስት ገባ
    አድስ አበባ 110 ነው አሉ😱

  • @suadsaed2593
    @suadsaed2593 2 ปีที่แล้ว

    ቤትፈልጊልኛኝእህት

  • @እሙሂራ-ፀ2ጰ
    @እሙሂራ-ፀ2ጰ 2 ปีที่แล้ว

    እማገዚዉን እየጠየቀሺ ክክክክክ

  • @mimenoor3224
    @mimenoor3224 2 ปีที่แล้ว

    ረጉዴ600መቶብርክክክክ

  • @m.4582
    @m.4582 2 ปีที่แล้ว +1

    የወሎ ልጅ ሆኘ ደግሞ የስፌት እቃ ልዘዝደ ተይጅ ሰሙ😎

  • @marymtube9213
    @marymtube9213 2 ปีที่แล้ว

    አጣላ 😂😂😂😂😂