ፓስታ በሼሜል አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ค. 2024
  • ፓስታ በሼሜል አሰራር #arebic food
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 61

  • @janukasgoodlife4242
    @janukasgoodlife4242 หลายเดือนก่อน

    on

  • @zedtube-xe6zh
    @zedtube-xe6zh หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሮሚ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ የተጠቀምሻቸውም ግብአቶቾ በቀላሉ በቤት ውስጥ የሚገኙ ሲሆን የቅመሞቹ ምርጫሽም ለምግብ ጣእም መስጫ ተመራጭ ናቸው ይህንን የመሰለ ምግብ ሰርተሽ ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ ሼርርርርር

  • @Azzistyle
    @Azzistyle หลายเดือนก่อน

    ሰላምሸ ይብዛ በጣሞ ተወዳጀ ነዉ ምግብ ነዉ ምርጥ አሰራር ነዉ 👍👍ላይክ ሼር

  • @DEVRANFIRTINA
    @DEVRANFIRTINA หลายเดือนก่อน

    👍. Waaaaw food very nice. Awesome sharing. Super. Nice thank you for sharing. 👍👍👍👍👍

  • @Hawawoll
    @Hawawoll หลายเดือนก่อน

    ሰላምም ሰላም ሰላም ለሀገራቺን ይሁንልን ያረብ እህቴ ዋዋዋ በርቺልኝ በጣም አሪፍነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቀንጆነው አሰራረረሽ የጤና ገበታ ያድርግላችው አንቺንም እጅሽን አየረቆርጥምሽ

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በጣም አሪፍ የሆነ አስራር እና አቀራረብ ነው እጅሽ ይባርክ ❤

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምእንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ መጣም ቆጆ አሰራር ነው ያሰላም እንዴዚህ ነው ከሰሩ አይቀር እሮም የገቢ ምንጫችን ቡና ቡና አረ ትዝታ መጣ ይመችሽ እናመሰግናለን

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 หลายเดือนก่อน

    Like 👍🏻👍🏻👍🏻41❤ welcome good morning Very good ❤

  • @user-td5vt3sr1lSENDELE
    @user-td5vt3sr1lSENDELE หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ዓለም ዳርቻ ሰላም ፍቅር ጤና እንዴት ናችሁ ወይ ዋው እህቴ በጣም ደስ አሰራር

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሰላምሽ ይብዛ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ የበሸሜል አሠራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በቆንጆ አቀራረብ ነው ምታቀርቢው በርቺ 👌👌

  • @user-yf2is9jw9v
    @user-yf2is9jw9v หลายเดือนก่อน

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ሰላም አራፈ አሰራረነዉ የኔ ባለሞያ ማሻአላህ ጠከረ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube หลายเดือนก่อน +1

    ሰለም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሮሚ ዋውው በጣም አሪፍ አድርገሽ ነው የስራሽው እጅሽ ይባርክ በርችልን ❤❤❤

  • @Abu447
    @Abu447 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይሰጥልን እህት እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው የሚያምር አሰራር ነው እጅሸ ይባረክ

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን አንድነትን ያምጣልን ማሽአላህ ዋውውውውው ማሻአላህ ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽ ስላም ለሃገራችን ይሁነልን አገራችን ሱላም ያድርግልን ዋውውውው💚💛❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን በቃችሁ ይበለን

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ በርች ፍቅር ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለእምዬ ኢትዮጵያ ዋው❤❤🎉🎉

  • @DXNTaraPoudel
    @DXNTaraPoudel หลายเดือนก่อน

    testy mummmy❤❤

  • @aberashhune
    @aberashhune หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እርምት እውነት እጅሽ ይባረክ እህቴ ዋው የኔ ባለ ሞያ🌿🕊

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ባለሙያ ሮሚዬ በጣም የሚያምር የተለያዬ ግባአቶችን በመጠቀም ምርጥ የፓስታ በሸሜል ነው ሼር ያርግሽልን ❤❤❤

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 หลายเดือนก่อน

    ማሸ አላህህህህ 👍👍👍👍👍

  • @Selamawit
    @Selamawit หลายเดือนก่อน

    ሮማንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልን ዋውውው የምር ምርጥ ከለር ያለው ለስለስ ያለ ብሸሜል ነው የሰራሺው የምወደው ምግብ ነው አሰራርሽ ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

  • @Tube-ym3xr
    @Tube-ym3xr หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ብያለሁ የኦሮሚ ቤተሰቦች ሁላችሁም በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ነው በጣም የምወደው ምግብ ነው ❤❤❤❤❤

  • @Hibutub
    @Hibutub หลายเดือนก่อน

    በርችልኝ ውዴ

  • @merry-2121
    @merry-2121 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሮምዬ በጣም ቆንጆ የፍሪኖፓስታ አሰራር ነው ያሳየሽን ባለሙያ ነሽ ውዴ ውይ ያስጎመጃል ስታይ በዛላይ የተጠቀምሽው ቅመማቅመም 👌ምርጥ አሰራር ውዴ❤😍😍🙏👍👍

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 หลายเดือนก่อน

    ሮማንዬ እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርቺልን👍❤️❤️

  • @beezaatube5553
    @beezaatube5553 หลายเดือนก่อน

    Egzaberh yemasgen selamesh yebzaleny ekanw dana maxashe barachi emaa koo baxama des yelale beunat gobazi arfi gize new nabare barachi yene wed wowowow enamasagenal ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ❤ ቆንጆ አሰራር ነው አመሰግናለሁ💕💕💕💚💛❤😍💝

  • @user-ow5rs4zi7z
    @user-ow5rs4zi7z หลายเดือนก่อน

    አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ማአሻ አላህ ይጨምርልህ ማአሻ ላህ በጣም ነው ሚያምረው የኔ ውድድር የእውነት ባለሙያ ነሽ እዚ ቀጥይበት❤❤

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ እጅግ እሚያምር ምግብ ነው እናመሰግናለን አገር ቤት ሂደሽ ምግብ ቤት መክፈትማ አለብሽ

  • @aklilnews
    @aklilnews หลายเดือนก่อน +1

    ሮሚዬ ባለሙያ እኮ ነሽ በርቺልኝ❤🙏

  • @astubtube
    @astubtube หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ነው ሮሚ የኔ ጎበዝ ባለሞያ ትችያልሽ እጅሽ ይባረክ ሁሌም በራስሽ ስራ ነው የምታቀሪብ ጀግና ነሽ ከልቤ ነው ቆንጆ ምግብ በርችልኝ

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal หลายเดือนก่อน

    እጆችሽ ይባረኩ ውዴ

  • @user-rw5hd3cw7f
    @user-rw5hd3cw7f หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውውው ስምር እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @Tsegi
    @Tsegi หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሮሚ ዋው ፓስታ ፍርኖ ላዛኛ በጣም ምርጥ ምግብ በተለይ በኢትዮጲያ ስጋ ቢሆን ዋው ነው👌ጎበዝ ምርጥ አሰራር ነው ቀጥይበት👍👍💗💗💗

  • @DXNTaraPoudel
    @DXNTaraPoudel หลายเดือนก่อน

    DXN here❤

  • @user-vj7tg4zs1p
    @user-vj7tg4zs1p หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ ዋውውው💚💛❤

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna waw betam konjo yebeshemel aserar new yeserashiwu ejish yibarek yene balemoya ❤

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ እኔ መልካም የምወድሽም አከብሬዎች በሌለኝ በያለሽበት ቦታ በጣም አሪፍ እና ምርጥዬ ፓስተር ነው አሰራር ነው የመጣሽው እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን እጅሽ በወርቅ አምባር ሮምዬ ❤️😮

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሽ ይብዛ ሮማዬ ውዴ ዋውውው በጣም ቆንጆ በሸመል ነው ውዷ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @maserettube6383
    @maserettube6383 หลายเดือนก่อน

    እግዚያአቤር ይመስገን ስላምሺ ይብዛልኝ እንኳን ድህና መጣሽ

  • @Hasna-lb2gc
    @Hasna-lb2gc หลายเดือนก่อน

    Selame selame endate nachu selamachu yebza tru koyta nebern❤ balmoy neshe

  • @Hani-cm9nt
    @Hani-cm9nt หลายเดือนก่อน

    ሠላምሠላምውድበርችልኝኝ❤❤❤
    ዋውውውው❤❤❤❤

  • @user-cv8nr9rz2o
    @user-cv8nr9rz2o 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube หลายเดือนก่อน

    Welcam roman mar wwwwww yamrialገበዝ ዬኔ ውድ🙏❤❤❤❤❤❤

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 หลายเดือนก่อน

    selam Romiye Enkuwan Dehna Metashi Hulachihum Selamachihu Yibzalign Wow Liyu Yehone Aserar New Kelel Yale Aserar New Enameseginalen❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh หลายเดือนก่อน

    ስላምሽ ይብዛ ሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሙያ ሴት ለየትያለ አስራር ነው የስራሽው ከለሩ ብቻ ያጠግባል እናመስግናለን ❤❤

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 หลายเดือนก่อน

    ሮሚዬ እኛ ሠላም ነን እኳን ደህና መጣሽልን ዋውውውው ያሚ❤❤❤

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee หลายเดือนก่อน

    ሮቅምዬ እንኳን ደህና መጣሽ ወውው ነዉ ምግቡ ማሻላህ በርቺ❤

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 หลายเดือนก่อน

    selam.likwwww❤❤❤❤❤❤

  • @user-if1or3zv6p
    @user-if1or3zv6p หลายเดือนก่อน

    ሮምየ የኔ ባለሙያ እህትትት❤❤❤

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ አንቺ ብቻ ስሪ የእኔ ቅመም ባለሞያ😮😮😮

  • @saratube8487
    @saratube8487 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና እዴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ባለሟያ እጅሽን ይባርከው ሮማኔ ሲያምር መልኩ ጣምናውን አችቀምሰሽ ንገሪን😅🌷🌹💚💛❤🌹💚💛❤

  • @haroni2982
    @haroni2982 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዚሕ ቤት ሠላምሽ ይብዛ እሮሚ እሕቴ አቤት ሙያ ከናት ነዉ ወይስ ከመዳም ትልቅ ብቃት አለሽ እሕቴ አሁንም እጠብቃለን በርችልኝ ዉዴ አሪፍ ፓስታ በሽሚል አሰራር ነዉ

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw หลายเดือนก่อน

    Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen wow malku erasu seyameri yn ehite gobazi batme dasy yemele gezha naberne yn balmoye barchelegn ehite 🫶👌🏻👍🙏♥️

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሮሚ እኳደና መጣሽ ዋውውው ያበደ በሸሜል ነው በኛ ፖስታ ፋርኖ መሆኑነው አደል እጂሽ ይባርክ

  • @nostalgiatimemachine90
    @nostalgiatimemachine90 หลายเดือนก่อน

    ምን ያህል ጣፋጭ ነው, የበለፀገ የተጋገረ ድንች

  • @itsmeageri
    @itsmeageri หลายเดือนก่อน

    ❤እግዚአብሔር❤ ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ሮሚ ይከሸናል ምሳ እንቁላል በዶሮ ።ሙያውን ከነ ሮሚ ቤት መታችሁ ተማሩ❤😂😂