በመስጂደል አቅሷ- ከዶ/ር ሠምሀር ተክሌ ጋር...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 208

  • @fatommohammedali6516
    @fatommohammedali6516 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋሊኩምሰላም ወረአህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ዶክተር ሰመሀር ተክሌ አላህ ረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያ ጋ ይስጥልን ጀዛክላህ ኸይርን

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ ዳዒ ረበና ሽአመት ያኑርልን ወንድሜ

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀሊዶም አለደ በረቢ ደስ ስል የኔ አንደበተ ርቱ ዳኢ ኑርልን 👍👍

  • @Hነኝየዛዱልአኺርተማሪ
    @Hነኝየዛዱልአኺርተማሪ 5 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ኡሥታዝነ በጣም እየጠፋህ ነዉ እነዚያ ምርጥ ዳአዋዎችህ በጣም ይናፍቃሉ አንተም ትናፍቀናለህ አትጠፋ

  • @ግንለምንለምን
    @ግንለምንለምን 5 ปีที่แล้ว +38

    አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ ኢስልምናን የመሰለ ኒኢማ ለሰጠኝ ጌታ
    ጀዛከላህ ኸይረ ጀዛ

  • @madeenamadeena808
    @madeenamadeena808 4 ปีที่แล้ว

    ኡታዝ አላህ ይጠብቅህ ከአንደበትህ እሚወጣው ቃል በጣም ያስደስታል ጀዛክ አላህ ኸይር ውድ የኢስላም ጀግና ሁላችንም ኡታዞቻችንን እና ኡለሞችን አላህ ይጠብቅልን እንድሁም አለም ላይ ያሉ ሙእሚኖችን በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ ከካፊሮች ተኮል አላህ ይጠብቀን

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 4 ปีที่แล้ว +1

    የቁራንን እውቀት አላህ እድሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ ያኡመተልሙሀመድ ወገኖቸ አደራ በዱአ አትርሱኝ😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ
    @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ዶክተር ሰምሀር ተክሌ አላህ ይጨምርልን ጀዛ ከላህ

  • @ዜዲኢትዮጲያየኡሚአፍቃሪ
    @ዜዲኢትዮጲያየኡሚአፍቃሪ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀዛክ አላ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጨምራልህ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 ปีที่แล้ว +2

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበሰካቱ ጀዛክአላ ኸይረ ኡስታዜ
    ስወድህ ካድበትህ የምወጣዉቃል ትግስትህ ሁለነገረህ ማሻአላ ባለህበት አላህይጠብቅህ

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ጀዛክአላህ ኸይርንን

  • @hodhodmohamed5388
    @hodhodmohamed5388 5 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይረን አላህ ይጥብቅህ ኡስታዝ ደርስህ ሰምቼ አልጠግበውም

  • @ZD8679
    @ZD8679 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛከለህ ከይረን ሀባይቢ

  • @erametsead1410
    @erametsead1410 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ

  • @ksaksa70
    @ksaksa70 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ዉብ ለ አላህ ብየ እወድሀለሁ ወንድም ሰምሀር

  • @HaHa-xt7yo
    @HaHa-xt7yo 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩላህ፣ኸይር፣ለዲኑ ፣ጀግና፣ጨዋ
    እንዳንተ፣ያለ፣ባል፣አላህ፣ይስጠኚ
    አዲናቂህ፣ነኚ

  • @hawakamel7631
    @hawakamel7631 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን ያረብ
    ለአላህ ብየ ውድድድድ የኢስላም ልጆች ሁላችሁንም ❤❤❤❤❤❤❤ ያረብ በስደት ያለነውንም አላህ ይጠብቀን እህት ወንድሞቸ

  • @mekiyayimam7462
    @mekiyayimam7462 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አልላህ ኡስታዝ ሀቢቡና

  • @ሀያትቢንትሁሴን
    @ሀያትቢንትሁሴን 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙዛ ኽይርን ኡስታዙና

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 5 ปีที่แล้ว +11

    ልቤ ድንግጥ ይላል አቅሷ ስትሉ ከቁድስ ሄዳችሁነው ብየ

  • @tebah1247
    @tebah1247 3 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ኡስታዜ

  • @ጦይቢትየመርሳልጅየወሎቀም
    @ጦይቢትየመርሳልጅየወሎቀም 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀዛኩሙሏህ ከይረን

  • @SaD-st6nw
    @SaD-st6nw 5 หลายเดือนก่อน

    ماشا ءالله تبارك الله اجز اك الله خير يشيخ

  • @rahmirahmi269
    @rahmirahmi269 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛክላህ ኸይር ዶክተር

  • @emuyaser2588
    @emuyaser2588 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ እኔም ደረሶ የአንተ ደረስ ናፍቆኝ ሊኩን የሚልክልኝ ስል ዶክተር ብየ ስጥፍ ስሙ ከቸ አለልኝ ሽኩረን አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @seidmengesha6383
    @seidmengesha6383 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡስታዝ ሰምሀር

  • @zeyinebitube4299
    @zeyinebitube4299 5 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ማ ሻአሏህ እደት ደስ እሚል ዳውዓ ነው አሏህ ይጠብቅህ ውዱ ወድማችን ዳውዓወችሁ ሁሉ ስወድለት አሏህ እውቀት ይስጠን ያወቅነውን የሰማነውን ተግባር ላይ የምናውለው ያድርግን ያአሏህ ያረብ

  • @samirahmad9970
    @samirahmad9970 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ዪጠብቅህ ወድም ትነምህርትህ በጣምነው ልብየሚያርሰው

  • @የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ
    @የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ 5 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛክላክ ከይር እንዳንተ ያሉ ዳኢወችን ያብዛልን እድሜ ይስጥህ ያረብ

  • @ላታሀዘንኢነላህማአና
    @ላታሀዘንኢነላህማአና 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @ethiobeautytube6210
    @ethiobeautytube6210 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @ያአላህባሪያ-ቀ7ጰ
    @ያአላህባሪያ-ቀ7ጰ 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ኸይር ማስተንተን ከቻልን ትልቅ ሙሀደራ ነው አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @መሳልልሂወት
    @መሳልልሂወት 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ወድማችን በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን

  • @zebura8062
    @zebura8062 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኸይር ወንድሜ ማሻአሏህ

  • @ኢስላምዲኑሰላምኢስላምዲኑ
    @ኢስላምዲኑሰላምኢስላምዲኑ 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛአካላህ ኸይር

  • @ውዴብለህጥራኝየመርሳዋታጋ
    @ውዴብለህጥራኝየመርሳዋታጋ 5 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ኡስታዙና ጀዛክላህኸይርን

  • @are780
    @are780 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ውስታዝ ሰምህር ተናፍቀሀል ሀድሶችህ ጣፍጭናቸው ልብን ሰብረው ይገባሉ። አላህይጨምርልህ እዳተ ያሉትን ያብዛልን ያረብ

  • @hodhodmohamed5388
    @hodhodmohamed5388 5 ปีที่แล้ว

    አላህ በሰማነው የተግባር ሰው ያድርገን

  • @hadiyaethiomuslimwondimneg7800
    @hadiyaethiomuslimwondimneg7800 2 ปีที่แล้ว

    Alhamdulilah

  • @saadamohammad2253
    @saadamohammad2253 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ
    የኛእንቁ

  • @bd2971
    @bd2971 5 ปีที่แล้ว

    በትክክል ሰው የተፈጠረበትን አላማ ቢያውቅ በያዳዱ እርምጃው ጥሩ በሰራነበር አላህ ለተፈጠሩት አላማ ከሰሩት ያድርገን ጀዛክአላህ ኡስታዝ መሰሎችህ ይብዙልን

  • @djdjjfhdjjdjf8389
    @djdjjfhdjjdjf8389 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @abdilkadirzayne8421
    @abdilkadirzayne8421 2 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خير احبك

  • @khadijasaid990
    @khadijasaid990 5 ปีที่แล้ว +1

    Wa wr wb jzaykm heir

  • @bertukanyosef231
    @bertukanyosef231 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ረጅም እድሜ ተመኘውልህ
    ዱአይ አርጉልኝ ወገኖቼ ረመዳንን
    ከተጠቀሙት ያርገን አሚን
    ከዘረኝነት አላህ ከማስፋፋት አላህ ይብቀን

  • @samsungduos8768
    @samsungduos8768 5 ปีที่แล้ว +1

    አህለንንን ኡስታዝ ጀዛከላህ ከይር

  • @የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ
    @የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ 5 ปีที่แล้ว

    ስለላሁአለሂ ወሰለም

  • @የኢማሙአህመድልጅነኝ
    @የኢማሙአህመድልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว

    መስጂደል አቅሷ ውስጤነው

  • @ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዸ6ዠ
    @ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዸ6ዠ 5 ปีที่แล้ว +1

    Selelahu aleyhi weselem

  • @halemhmohammed6094
    @halemhmohammed6094 5 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ በርቱጀግኖች

  • @haykelhaykel8677
    @haykelhaykel8677 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ

  • @munamuna3587
    @munamuna3587 5 ปีที่แล้ว

    ጄዛኩሙ አላሁ ኸዪራን

  • @shukriaabdulla3746
    @shukriaabdulla3746 5 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም እስታዝ አላህ ይጨምራልህ አተም በተናገራከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያራግን አምሳይውችህ ያብዛልን

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋቄአባ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋቄአባ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ መጨረሽችን ያስምረው

  • @fatummohammed1488
    @fatummohammed1488 5 ปีที่แล้ว +1

    ጃዛክ አለህ ኸይር አለህ ይጣብቅህ ሁሉንም ኡስታዞች አለህ ይጠብቅልን በአለህ ፍቃድ ከጫላማ አውጥቶውነል

  • @hikemanseru5360
    @hikemanseru5360 5 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሰማህር ማሽአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ብዪ እወደአላህ

  • @jemalfentaw5826
    @jemalfentaw5826 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ወንድም ያረብ እደት አይነቶችንም ያብዛልን

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 5 ปีที่แล้ว

      አላህይጠብቃችሁወገኑችይርቢሀያትይሥጠንመሻላህደሥትላላችሁአልሀምዱሊላ

  • @BB-mc2dn
    @BB-mc2dn 5 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩሙ አሠለም ወረማቱለህ ወበረካቱ ኡስታዜ በጣም ትጣፈቹ አረ አትትፍ አለህ ይጣብቃቹ /አለህ ሠለም ደስታ ጤና ረዥም እድሜ ይስጣቻ ማሻ አለህ በሰማናው ምንጣቃም የርጋን ጀዛኩሙ አለህ ኸይር

  • @mrvip4606
    @mrvip4606 5 ปีที่แล้ว +2

    አህለን እስታዝ ዋለኩምሰላም እኳድህናመጣህ ለአላህ ብየ እወደሀለሁ ቃላትህደስይለኛል ውድም

  • @ffjccfhhfcf3721
    @ffjccfhhfcf3721 5 ปีที่แล้ว

    መሸአለ ጄዘክአለከይር

  • @fatumalove1391
    @fatumalove1391 4 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ሙሰሊም አረገህ ለፍጠረከይ ጌታ

  • @hayatsultan9671
    @hayatsultan9671 5 ปีที่แล้ว

    masha Allah Allahmdulla

  • @ሶሃቦችበቆሙበትቁም
    @ሶሃቦችበቆሙበትቁም 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛ ኡስታዝና ቀጥሉበት

  • @zayedalzaabii8732
    @zayedalzaabii8732 5 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህትክክል

  • @nasman2203
    @nasman2203 5 ปีที่แล้ว

    Wl wr wb masha Allah

  • @ZozoZozo-ny2jz
    @ZozoZozo-ny2jz 5 ปีที่แล้ว

    አህለን ወሳህለን እረጅም እድሜ ከመልካም ስራ ጋር ይወፍቅህ ዶክተር ሰመሀር

  • @zz8721
    @zz8721 5 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ

  • @sitinahussen954
    @sitinahussen954 5 ปีที่แล้ว +1

    Ahlen mashalla mashalla edlgnochi nen Allah tetqami yadrgn inshalla Allah yaqoyachu ustazoche

  • @ዲኔከሚድፈርይሻለኛልሞቴእ
    @ዲኔከሚድፈርይሻለኛልሞቴእ 5 ปีที่แล้ว

    ውአለይኩምሰላምውራህመቱላሂ ውበረካቱ አህለን ውሳህለን ኡስታዙና አላህ ይጨምረልህ እኛምበሰማነው ተጠቃሚያረገን

  • @ሰሚራ-በ9ኈ
    @ሰሚራ-በ9ኈ 5 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጀዛከላኸይር

  • @Sa-nw3vy
    @Sa-nw3vy 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @rawiyahassen8072
    @rawiyahassen8072 5 ปีที่แล้ว

    جزاكم الله خيرا

  • @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት
    @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ሰመህሬ

  • @hg8112
    @hg8112 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ ወድም

  • @jg2911
    @jg2911 5 ปีที่แล้ว

    ወለይኩምሰለምወረህመቱሀለሂወበረከቱሁ አለህ ይጠብቅልን ኡስታዞቸችንን ጀዘክ አለህ ኸይር ሀቢቢ አንተም በተነገርከዉ እኛም በሰማነዉ ምንጠቀም የርገር የረብ

  • @hayatnaja1532
    @hayatnaja1532 5 ปีที่แล้ว

    Mashallah🤩

  • @የኢማሙአህመድልጅነኝ
    @የኢማሙአህመድልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላሁ አክበር

  • @ሀዋሙሀመድያርቢመጨርሻየን
    @ሀዋሙሀመድያርቢመጨርሻየን 5 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምእሰላም ውራህመቱላሂ ወበርካቱ ኡሰታዜ አላሀምዱሊላ አላህ ይጨምርልህ

  • @ዙዙየናቶናፍቅይ
    @ዙዙየናቶናፍቅይ 5 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውስታዝ ሰንርሀ
    እኔ ባተ ትምህርት እስከ ኒቃብ በቅቻለሁ አሁንም ትምህርትህ አይለየን እባክህ
    ጀዛከላህ ኸይር

  • @fatumahmohameed9806
    @fatumahmohameed9806 5 ปีที่แล้ว +1

    አድስዜና

  • @shukrinesradin6553
    @shukrinesradin6553 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @asiaydawdue3365
    @asiaydawdue3365 5 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ሰመኸር

  • @mamuuebrahim2414
    @mamuuebrahim2414 5 ปีที่แล้ว

    Masha allah ustaz

  • @hdxhdh1791
    @hdxhdh1791 5 ปีที่แล้ว

    ጀዘኪ አለህ ከይሪ

  • @ماشاءاللهتباركالله-ص8ذ
    @ماشاءاللهتباركالله-ص8ذ 5 ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩም ሠላም። ወረህመቱላሂ። ወበረካትሁ።ጀዛ ከአላህ ኸይር

  • @fatmaahmad4682
    @fatmaahmad4682 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ከይር

  • @ብትአብዱሠኢድነኝ
    @ብትአብዱሠኢድነኝ 5 ปีที่แล้ว

    ከጠማማሞች አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @mekyaali6912
    @mekyaali6912 5 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم سلام ورحمته الله وبركته جزاكم الله خير

  • @tiobaahamad6751
    @tiobaahamad6751 5 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብህ ኡስታዝ

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 5 ปีที่แล้ว

    Mashalla ye mejemerya giza new siyew. Very interesting thanks ustaz from California.

  • @zuleycajemal8019
    @zuleycajemal8019 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ሰምሀር አህለን።አሚን ያረብ
    ጀዛክ አላሁ ኸይረን

  • @ኢስላምነው.ሂወቲጀነትነው
    @ኢስላምነው.ሂወቲጀነትነው 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @foziaali2113
    @foziaali2113 5 ปีที่แล้ว +11

    ኡስታዝ ሰመኸር በጣም ጠፍተክ ነበር
    አህለን አትጥፋ ኢሸአላህ

  • @iloveyoumomdad5953
    @iloveyoumomdad5953 5 ปีที่แล้ว

    ስወድክ ኡስታዝ ማሻአላህ

  • @አልሀምዱሊላህ-ረ1ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ረ1ጐ 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላኸይር ወንድም አላህ ይጨምርልህ

  • @ኡሙቢላልነኝቤተሠብናፋቂ
    @ኡሙቢላልነኝቤተሠብናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳካ አቢወኡሚ ወነፍሲ ያረሱለሏህ

  • @ብትአብዱሠኢድነኝ
    @ብትአብዱሠኢድነኝ 5 ปีที่แล้ว

    አሠላሟአለይኩም ኡሥታዙና ጄዛክ አሏህ ኽይርን ፊዱኒያ ወልአኼራ

  • @emuekermemu1934
    @emuekermemu1934 5 ปีที่แล้ว

    ሱለላ አለይሂ ወሰለም

  • @zizizmohammedsysgsf2974
    @zizizmohammedsysgsf2974 5 ปีที่แล้ว

    Walykim selam werhamtlahi waberkatu jezekela wedam tefetah atefaben eshi wedm allah yetebkah

  • @zubaidazubaida5569
    @zubaidazubaida5569 5 ปีที่แล้ว

    Mashaa allah ustaazi.zjk

  • @ሀዋሙሀመድያርቢመጨርሻየን
    @ሀዋሙሀመድያርቢመጨርሻየን 5 ปีที่แล้ว +2

    ኡሰታዛች እሰኪ ውድ እኝ ሀገር ገባ በሉ ሺርክ ውሰጥ ነው ያሉት የሚያሰትምራችው አተው ያርቢ