😭😭የምንወደው ዘማሪ በአምልኮ መሃል… ዘማሪ ይስሃቅ | Singer Yishak | True Light Tv | June 04, 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 479

  • @nasirfaris5496
    @nasirfaris5496 2 ปีที่แล้ว +175

    ወንድሜ ለተቀበልከው ታላቅ ፀጋ ተጠንቀቅ እንዳይላጩህ በተከፈተ በርና መድረክ አትገኝ, ያስታወስከንን ታማኞችና ታላላቅ የተወደዱ ዘማሪያንን ፈለግ ተከተል ። አድናቆት ሁሉ የጤና አይደለምና ለራስህ እና ለአገልግሎትህ ትጋ።አሁንም የአምላኬ መንፈስ በኃይል በአንተ ላይ ይሁን !!!

  • @frezwudchanyalew2012
    @frezwudchanyalew2012 2 ปีที่แล้ว +77

    የዚህ አይነት የተረጋጋ መዝሙር እና ዘማሪ ካየንና ከሰማን ቆየን በቃ እንዲህ ሲሆን ነው መዝሙር የሚባርከው የሚያጽናናው!!

    • @nigussiedana9505
      @nigussiedana9505 หลายเดือนก่อน

      ፍርዬ እዉነት አልሽ። እግዚአብሔር ይባርከዉ። ፀጋዉን ይጨምርለት

  • @asmeretmalu7998
    @asmeretmalu7998 2 ปีที่แล้ว +24

    አንተ ስትዘምራቸው መዝሙሮቹ ሁሉ ልዩ ይሆናሉ። ይህ ከአንተ አይወሰድብህ ወንድሜና። Bless you abundantly

  • @yishaktirunehofficial
    @yishaktirunehofficial 2 ปีที่แล้ว +69

    እግዚአብሔር ብቻህን ከብረህ ታይ
    የውርጫዋ የሰራ ድርሻ
    ወደ እየሩሳለም መድረሻ
    ጨርቁ ብነጠፍ ሆሳዕና ብባል
    ክብርም ስግደትም ለአንተ ይገባል

    • @mahlettechane2246
      @mahlettechane2246 2 ปีที่แล้ว +2

      Kebru geta yewsed አግዛብሄር kante gar yehun ante maigniet አፈልጋልሑ please

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ነው ሁሉ በርሱ ለርሱ ከርሱ ሆነ

  • @Girum.Fantayeግሩም.ፋንታዬ
    @Girum.Fantayeግሩም.ፋንታዬ 2 ปีที่แล้ว +108

    ካልቀላቀሉት እና በመንፈስ ጀምረው በመንፈስ ካሉት በጣት ከሚቆጠሩት ጥቂት ዘማሪያኖቻችን ጋር መሰለፍ የቻልክ የዘመናችን ስጦታ ነህ። እንደ አብዛኞቹ አንተንም አይለውጥብን። ፀጋው ይብዛልህ። ተባረክ።

  • @tensaeteferi7498
    @tensaeteferi7498 2 ปีที่แล้ว +109

    ሁፍፍፍ በቃ የዚህ አይነት የተረጋጉ መንፈስን የሚገዙ ዘማሪዎች ይብዙልን❤

    • @hananugude8052
      @hananugude8052 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @raheltilahun6858
      @raheltilahun6858 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው የናፈቀን ይሄነው

    • @TashoBade
      @TashoBade ปีที่แล้ว

      Amen❤

    • @tassewmekuria5134
      @tassewmekuria5134 8 หลายเดือนก่อน

      V😊😊😊😊😊😊😊😊vs😊😮​@@hananugude8052

    • @Gelane1
      @Gelane1 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን እውነት ነው ጌታ ያብዛልን ዘመነህ በሙሉ ይባረክ🙏

  • @musekedir1793
    @musekedir1793 2 ปีที่แล้ว +33

    Already you are blessed, አንተን ለቤተክርስቲያን የሰጠን ጌታ ይባረክ!

  • @yanubeyisayanu9166
    @yanubeyisayanu9166 2 ปีที่แล้ว +24

    አሜን ጌታ ሆይ ወደቀድሞው አምልኮአችን መልሰን ጌታ ይባርክህ ወድሞ ጌታ ከዘመኑ ግርግር ይጠብቅህ

  • @yealemzewdmengistu6456
    @yealemzewdmengistu6456 ปีที่แล้ว +3

    በአንድ ንፁህ ወንጌልን በምታስተምር ቤ/ክ እረኛ አባት ስር መያዝን ቸል እንዳትል
    አደራ ! ፀጋ በዝቶልሃል ፣ ተባርከሃል !

  • @lazar5844
    @lazar5844 2 ปีที่แล้ว +29

    አባቴ ጌታ እግዚእብሄር ብርክ ያድርግህ!! በዚሁ መንፈስ ያኑርህ!!❤

  • @honadellak3495
    @honadellak3495 4 หลายเดือนก่อน +3

    ብባርክህ ብባርክህ አልጠግብ አልኩ በቃ እንዲህ ልበልህ በጠላቶችህ መሀል ልክ እንደ ማሪያም እና አሮን አምልኮን ያፍስስልህ አረ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @amanuelbeyene7915
    @amanuelbeyene7915 ปีที่แล้ว +5

    እሴይ ኢየሱስ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን ወንድሜ አይወሰደብህ ተበረክ ለፀጋህ ተጠንቀቅ

  • @boothabootha1881
    @boothabootha1881 2 ปีที่แล้ว +36

    ይስዬ የኔ ምርጥ ወንድም ጌታ በሰጠህ ፀጋ በርታ መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋር አለ ።

    • @eyesusgetanaw7125
      @eyesusgetanaw7125 2 ปีที่แล้ว

      Elelelelelleeelllelelel Elelelelelleeelllelelel Elelelelelleeelllelelel

    • @mercyabreham2940
      @mercyabreham2940 2 ปีที่แล้ว +2

      በጠም ደሰ ዬምል መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር ይበሪክ

  • @tsionfentahun5328
    @tsionfentahun5328 2 ปีที่แล้ว +15

    እየሱስ ከማንም ጋር የማትወዳደር ድንቅ ወዳጅ ነህ የሚስጥራችን ጓዳ ነህኮ እወድሀለው የኔ ወዳጅ አባት እየሱሴ

  • @mihretmahteme4075
    @mihretmahteme4075 2 ปีที่แล้ว +18

    ። ፣እግዝያብሄር ይባርክህ ይህን ዝማሬ በዚሁ ስጋ ዘምር በጌታ አደራ እልህአላሁ በጊታር ዚዘመር የእስር ነገርግን ሁሉ ሳይቀር ይባርካል መንፍሱ ይፍሳል የሙዜቃ መሳሪያ ብዛት ከምቾህ በስተቀር ትርፍ የለውም የድሮ አባቶችን እንድናስታውስ ጌታ እንደገና እድል ስለስተን ክብር ለሱ ይሁን

  • @sofiadubai3330
    @sofiadubai3330 2 ปีที่แล้ว +21

    ጌታ እድንተ ማን ለኔ😭😭😭😭😭😭😭😭ዝሜሬ ይስሃቅ ጌታ ፀጋውን ይብዛል ተባረኪ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @MhretMikael
    @MhretMikael 9 หลายเดือนก่อน +3

    ይሱ እባክህ ለዝህ ፀጋ ተጠንቀቅ የናፈቀንን አምልኮ አግኝተናል የፀጋው ባለቤት ይባረክ

  • @massitdss6056
    @massitdss6056 2 ปีที่แล้ว +21

    አሜንንንንንን የኔ ጌታ እንዳንተ ማን ለኔ የጭኬ ተካፋይ ኢየሱሴሴሴ😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 2 ปีที่แล้ว +21

    Here is my deepest respect 👍👍👍 for you dear, በዚህ አይነት ይተካ አምልኮችን 🙌🙌🙌

  • @singerdemekehaileofficial5876
    @singerdemekehaileofficial5876 2 ปีที่แล้ว +15

    ይስዬ የሚራ የእዉነት ጌታ የቀባ የእውነተኛ ዘማረ ነህ ዘማንህ ብሩክ ይሁን:: ተባረክልኝ ጌታ ለክብሩ ያኑራህ ለሚልምልኝ።❤❤❤❤❤😭😭😭😭ከማን ለወደድረህ ከማን ለመሰስልህ........................

    • @yishaktirunehofficial
      @yishaktirunehofficial 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen

    • @AyoubAyoub-mc9gc
      @AyoubAyoub-mc9gc ปีที่แล้ว +1

      ❤🤲🤲💘💘💘💘💘💘📚📚📚📚📚👏📚📚📚👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋💋💋💯💯💯💯💯💯💯❤❤❤❤❤

  • @alemargaw1641
    @alemargaw1641 2 ปีที่แล้ว +21

    የተባረክ ነህ ይሱዬ ፀጋ በዝቶልሀል
    አንተ በከፈትከው ቻናልህ ላይም እንደዚህ ያሉ ዝማሬዎችን እንድትለቅ አበረታታሀለሁ ለምልምልኝ😍

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ ዘማሪ ይስሃቅ ከዘመናችን ዘማሪዎች ለዬት ብለህ ስለመጣህ ይህን ፀጋ አክብረህ ያዘው እንደ ሌሎች የምትሰለች አይደለህም እንደሌሎች አንዴ ተደምጠው ሁለተኛ እንደማይደገሙት አይደለህም ከእነዚህ የንዋይ ጥማት ካለባቸው ራቅ ራስህን ጠብቅ መንፈስ ቅዱስን ላለማሳዘን ጣር እስከ እርጅናህ አትሰለችም

    • @Toselamdeseta
      @Toselamdeseta 2 ปีที่แล้ว

      Yes! Betame tetenekeke yemezemurune leza katefute kezemenu zewariwoche betune yechefera bete kaderegu zemari tebeyewoche egezabere yitebekehe masetwale yibezalehe.

  • @efratateshome7067
    @efratateshome7067 2 ปีที่แล้ว +10

    እንደዚ ያለ መንፈሰ የሚያረሰርሱ ዘማሪዎች ይብዙልን

  • @CellCells-qj1ll
    @CellCells-qj1ll 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይበርክ ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ታበረክ ወንድሜ ❤❤❤ የታራገገ ዘመር ❤

  • @WebalemTefra
    @WebalemTefra 3 วันที่ผ่านมา +1

    may god bless you bro

  • @dagilovereal2460
    @dagilovereal2460 2 ปีที่แล้ว +25

    #I Have no world for you my Brother what I want to say is God Bless you Be Blessed My Brother #We all Love you ❤❤❤❤❤❤ #When ever I lesson to your worship songs #I end up with tears 😢😢😢

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ እንዲዚህ ተረጋግተህ ዘምር መንፈስ ቅዱስን አክብረው ፀጋ ይብዛልህ

  • @HabtamuHaylemaryam-pg4yd
    @HabtamuHaylemaryam-pg4yd 10 หลายเดือนก่อน +2

    Amen geta zemenin yabark be.zemaryi tebarkiyalawu

  • @medhanitbekele6963
    @medhanitbekele6963 2 ปีที่แล้ว +5

    በእንዲህ አይነት መዝሙር ውስጥ መንፈስ ቅዱስ ይሰራ ሰው ነፃ ይወጣል
    እስራት ይበጣጠሳል
    አጋንንት ይጋለጣል
    ውጣ እትውጣ ትግል አይኖርም ጌታ እንዲ አይነት ዝማሬ ያብዛልን
    ወንድሜ ተባረክ

  • @solomonshufe3354
    @solomonshufe3354 2 ปีที่แล้ว +27

    ወይኔ የቀድሞ አበቶች ከወለዱትና ከፈሩት ፍሬ አንተ አንዱ ነህ ተለቅና ሀያል ሰው

  • @KAschADng-mf2oy
    @KAschADng-mf2oy 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ዘመንክ ይባረክ በደሙ ይሸፊንክ።።።

  • @AbebawDagne
    @AbebawDagne 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምደው ዘማሪ
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @antenehtarekegn9700
    @antenehtarekegn9700 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ፡፡ አንተ የእግዚአብህር ስጦታነህ ፡፡ ፀጋዉ አሁንም ይባዛልህ ፡፡

  • @konju283
    @konju283 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይበርክ ልዩ ጸጋ በርታ ይጨማርልክ ምስክር ነትህን ሰምቼ ጋረማኝ ባርታ የለክባቻው ውሉ ለክብር ነው

  • @geneyeyegeta7826
    @geneyeyegeta7826 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜንንንንንንንንንንንንን እሰይይይይይይ ጌታ ይበርክ ጋጋታ የሌለው ድንቅ አምልኮ ይብዛልህ ይህሴ ❤👏

  • @buzemanbeye
    @buzemanbeye ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ሰው ባርከኝ💝❤💝

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል/ ዮሐ 4:24 /ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን።

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልል እሰይ ሀሉሎያ ዋው እግዚአብሔር ሰው በእውነት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ተባረክ ❤😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏 ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @asterwakero2847
    @asterwakero2847 2 ปีที่แล้ว +3

    ውድ ልጄ የጌታ አገልጋይ ይስሃቅ፣ ከአምላክ ስለ ተሰጠህ ፀጋ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን፣ አንተም በኢየሱሴ ስም ተባረክ፣ በርታ፣ በመንፈስ ቅዱስ እየተመራህ ቀጥልበት።
    የሚቻል ከሆነ እንዲፈፀምልኝ የማቀርበው አሳብ፣ ዝማሬህ ሁሉ በአንድ ላይ ተዘጋጅቶና (ማስታወቂያ ጣልቃ ሳይገባበት) በአልበም መልክ ተሟልቶ ቢቀርብ በራሴና በሚያደምጡህ ወገኖቼ ስም ከወዲሁ ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @destugetu1496
    @destugetu1496 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ ዘመኑን ጠንቅቀህ እወቀው እንዳትሰረቅብን ብዙዎች ተሰርቀውብናልና

  • @mekdimekdes3919
    @mekdimekdes3919 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭 አባዬ ኢየሱስ ኡኡኡኡኡኡኡ ኢየሱስ አዎ ልዩ ነህ ውዴ ጌታዬ ተባረክ ዘማሪ ይሴ ጌታ ይጨምርልህ ያብዛልህ 😍😍😍😍😍😍

  • @abebaadane7274
    @abebaadane7274 2 ปีที่แล้ว +1

    ለዘማሪም ለሰሚም እንደ ዳንኤል መልካም መንፈስ ይስጥልን ። ወንድማችን ተባረክልን፤ ይብዛልህ።

  • @abenezerasfaw9410
    @abenezerasfaw9410 2 ปีที่แล้ว +1

    በመንፈስ መፍሰስ ከጌታ ጋር ተባረክ ወዳጄ ገባሁ ወደ ማደሪያው በአምልኮ በዝማሪ

  • @AschalewDanial
    @AschalewDanial 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤wow amen tabark

  • @wasihunmulisa2030
    @wasihunmulisa2030 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍ ሁሌም ዘምር ይስዬ ተባረክ እውነተኛ የእግዚአብሄር መንፈስ ያለብህ ልጅ ነህ

  • @eliastesfaye1058
    @eliastesfaye1058 2 ปีที่แล้ว +2

    በጥም የምወደው ዘማሪ ይስአቅ
    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ.

  • @סנטאיהוטארקי
    @סנטאיהוטארקי 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ የጌታ ስም ይባረክ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፣ፀጋው ይጨመርልህ!!!

  • @kisi-u4x
    @kisi-u4x 15 วันที่ผ่านมา

    ይሱዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንወድሃለን

  • @meemi6324
    @meemi6324 2 ปีที่แล้ว +1

    እደንተ አይነቱን ያብዛልን ሁሌም ስሰማው የማይሰለቺ ዘማሪ ተባረክ

  • @mmb5706
    @mmb5706 2 ปีที่แล้ว +29

    ጌታ ኢየሱስ ከከፍ ሁሉ ይጠብቃህ ።
    እንደ ጀመረ ፍፀሜ በቤቱ ይመረልህ።

  • @ElsaBet-p2o
    @ElsaBet-p2o 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተበረክ

  • @tekalegnlodiso1447
    @tekalegnlodiso1447 2 ปีที่แล้ว +2

    በአገልግሎትህ ተባርኬያለሁ ። መጨመር ከፍ ማለት ይሁንልህ ይሳቅዬ

    • @eliyasfedlu3427
      @eliyasfedlu3427 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @senaytk69
    @senaytk69 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ላንተ ይሁን ዉዱ ኢየሱሴ😭❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኈ5ገ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኈ5ገ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡኡፍፍ በብዙ ተባረክልን የሌላ ሰው መዝሙር ብትዘምርም ሁሌም ስ ሰማው አዲስ ይሆንብኛል

  • @mamitudestaa6743
    @mamitudestaa6743 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው፣በዚህ ጌታ የሚልከውን ሰው ባጣበት ዘመን አንተን ማግኘት ከባድ ነው፤ እግዚአብሄር በግብጽ ባለፈበት ጊዜ እስራኤሎችን የበጉ ደም በበራቸው ጉበን ላይ (የደሙን ምልክት አይቶ ) ከጥፋት እንዳለፋቸው አንተንም የዘመኑ የብሄር፤የዘርና የፖለቲካ ጎርፍ በእየሱስ ስም ይለፍህ!!!

  • @temesgenhaleke413
    @temesgenhaleke413 2 ปีที่แล้ว +15

    Really the way u singing in any song; full of touch my heart in holly spirit, u r great gift for this season & mighty God bless u abundantly our classic singer Ysake!!

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 2 ปีที่แล้ว +2

    የአባቴ ብሩካን ምርጥ አምልኮ ተባረኩ

  • @CakisoDeimo-ep7gk
    @CakisoDeimo-ep7gk 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amenn blesse you

  • @DanielMarkos-ty1qx
    @DanielMarkos-ty1qx 9 หลายเดือนก่อน

    መንፈስ ቅዱስ በአንተ ባንተ ላኖረው ፀጋ ክብሩን እርሱ ይውሰድ ወንድሜ በጌታ ፀጋ በርታ

  • @Shatta123-n8y
    @Shatta123-n8y ปีที่แล้ว

    አሜንን አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው ወንድማችን ልዑል ጌታ እግዚአብሔር አምላኬ ይባረክህ ታባረክ በብዙ ፀጋ ታባረክ ጌታ ፀጋውንም ይጨምራልክክ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ታባረክ

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 2 ปีที่แล้ว

    ዘማሪ ይስሐቅ ጌታ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው አሜን አሜን

  • @alemtshayasseftselot5320
    @alemtshayasseftselot5320 2 ปีที่แล้ว +1

    GOD belss you more plecs keepcit this Spirty in Jesus Name!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ayshajemal7295
    @ayshajemal7295 2 ปีที่แล้ว

    ያስፋውዬ መዝሙር እኮ የዛለ ያበረታል። ተባረክ ወንድሜ

  • @Derartu-f1b
    @Derartu-f1b 2 ปีที่แล้ว +1

    ክበር ሁሉም ለጌታ ይሁን ሃሌ ሉያ እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል 🙌🙌🙌🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
    እግዚአብሔር ከዚህ የበለጥ ፃጋ ያብዘልህ 🙌🙌🙌🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fetenugelawseyoum6536
    @fetenugelawseyoum6536 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ መንፈስ ቅድስ ሆይ እሰግድልሃለሁ አሜንንን

  • @canon2829
    @canon2829 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ሆይ መዝሙሮችህ በጣም መንፈስ አላቸው ብሩክ ነህ ።ነገር ግን አባት አልልህም የሚለው ቃል በፍጹም ልክ አይደለም አስተካክላት ምክንያቱም አባትነት ሁሉ የተሰየመበት ጌታ ነው ሀሳብህን ተረድቻለሁ ለማለት የፈለከው ግን ቃሏን አስተካክላት ብሩክ ነህ።

  • @sanegerma1243
    @sanegerma1243 ปีที่แล้ว

    ይሴ በጣም ነው ምወድህ ዘመንህን ክርስቶስ ይባርከው

  • @agcell3731
    @agcell3731 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል ሀሌሉያ አሜንንንንን እሰይ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንን ይስሻ ብሩክ ነህ ጌታ እየሱስ ዛመንህን ዛርመንዛርህን በዳሙ ይሻፍን እዉነት ነዉ ከአባትም ባለይ ነዉ ቸሩ ጌታ አቦ ተባራክልኝ

  • @AbinettsegayeErba
    @AbinettsegayeErba 9 หลายเดือนก่อน

    ታላቅ የእግዚአብሔር ሰዉ በአገልግሎትህ ተባርከለሁ! ተባረክ

  • @adanechsolomon8934
    @adanechsolomon8934 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ተባረክ ወንድሜ

  • @lemlemgzgaber5982
    @lemlemgzgaber5982 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እንዲሕ በመንፈስ ሲወደስ እንዴት ደስ ይላል ነበሴ ሐሴት አደረገች አይለዉጥሕ ተባረክ

  • @NgstiSaba
    @NgstiSaba 9 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ በላይ ይብዛልህ የእግዚአብሔር አገልጋይ!

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 9 หลายเดือนก่อน

    ይሳቅዪ አንተ ስታመልክ ነፍሴ ትረሰርሳለች ተባረክ

  • @sisbalcha
    @sisbalcha ปีที่แล้ว

    U R BLESSED

  • @TebebeFikadu-g8w
    @TebebeFikadu-g8w 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን እንደ ኢየሱስ የሚሆን የለም❤

  • @nebyatangesom5955
    @nebyatangesom5955 2 ปีที่แล้ว

    yabate lij geta yibarkh bezih menfes zemenhn bebetu ylek

  • @anetikedir4611
    @anetikedir4611 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረኩ፡፡

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ መንፈስ የሜያድስ የሜያፅናና መዝሙር ነው ይብዛልህ ወንድም

  • @MeleshwAsefa
    @MeleshwAsefa ปีที่แล้ว

    ተባረክ የምለው ነገር የለኝም ፀጋውን ያብዛል ወንድሜ!!

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen halelueya ❤❤❤ kebr le Egezabeher yehuen Egezabeher yebarekhe tebarekh

  • @TeketelDesalegn-bl5fe
    @TeketelDesalegn-bl5fe 8 หลายเดือนก่อน

    ብዙ በብዙ እግዚአብሔር ጨምሮና ጨርሶ ይባርክ

  • @ethiyopia6194
    @ethiyopia6194 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ክብር ለጌታ ይሁን ተባራክ

  • @mengistumendedo8187
    @mengistumendedo8187 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ!!

  • @-yerossandot3854
    @-yerossandot3854 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት አንተን እንድናገኝ ለረዳኝ prophet eyuel አመሰግናለው። በርታ ጌታ ይባርክ🙏🙏🙏

  • @TihunAmenu
    @TihunAmenu 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek ❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በሰማይ ጠል ያረስርስህ ወንድሜ ይሳሃቅ ብሩክ ነህ

  • @ElimTesfe
    @ElimTesfe 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you abundantly brother..your worship is amazing

  • @hiwotassefa9906
    @hiwotassefa9906 ปีที่แล้ว

    Yise zemenih yibarek geta edmena tena yabzalih😘😘😘

  • @dibotiyyadtm
    @dibotiyyadtm 2 ปีที่แล้ว +1

    Kibber Ababa!! All glory to Jesus

  • @BEZUYE-d7f
    @BEZUYE-d7f 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባረክህ ብረክ ያረግህ አሜን አሜን

  • @seblekasayeteklemariam7835
    @seblekasayeteklemariam7835 2 ปีที่แล้ว +1

    You are blessed my br may God bless you more

  • @DemekechTefera
    @DemekechTefera 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙏🙏 መን ይሆነል እደንቴ ለኔ

  • @yabatelij4556
    @yabatelij4556 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @SesayWondimageno
    @SesayWondimageno ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
    Haleluyaaaaaaaaaa tabarek Geta hoye

  • @aynalemtadesse9760
    @aynalemtadesse9760 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ አምልኮ እግዚአብሔር እምላክ ያብዛልህ ይጨምርልህ:: ተባረክ!!

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen hallelujah hallelujah elelelelelel! God bless you abundantly my brother! You are already blessed! Stay blessed in presence of jesus spirit!

  • @fitsumarjefo86
    @fitsumarjefo86 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeen ejig betam tebarkilewu egzi yibarko wendimachin yisak tebark

  • @zortihomemade5143
    @zortihomemade5143 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን ተባርክህ