ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
🎉🎉🎉አልርሱም ❤❤❤!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን ተባረክ ይህ ዝማሬ ወደ ሰማይ የሚያደርስ የአምልኮ መንፈስ ያለው ግርግር ጭብጨባ ዝላይ ዳንስ የመንፈስ ሳሆን ስጋ ስሜት የሌለበት አምላኬን የማከብርበት ሆኖ አግኝቼዋሉ ጌታ ይባርክህ መቼስ ምን እንላለን
እግዚአብሄር ባይራራልኝ ኖሮ ዛሬ መቃብር ውስጥ ነበርኩ ነፍሴም በጠላት እጅ ላይ ወድቃ ነበር አባባ ሁሌም ለዘለአለም ምስጋና ይሁንአባባ ይህን ብላቴናበመዳፍህ በእቅፍህ ዉስጥ ስላደረከው አመሰግንሃለሁ አፍን በእጅ የሚያስጭን አምልኮይቅረብልህ ጥበቃህ አይለየው
አረሳዉም 😭😭😭😭😭 እየሱስዬ አባ አባ 😭😭😭😭
ብሩክ የሆንክ አምልኮህን ስሴማ ያለው ደስታ ከቃላት በላይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በፀጋው በቤቱ ያኑርክ
ዘመንህ ይባረክ ይሴ በአንተ ዉስጥ እነ ፓስተር ታሜን አይቻለዉ ተከናዎን ያባቴ ልጅ
ኢየሱስ በልባችሁ ይሳል እሱንም ምሰሉ ተባለ እንጂ እነ ፓስተር እንትና አይደሉም በውስጡ መታየት ያለባቸው::
አንተ ብላቴና ብዚሁ ቀጥል የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ከዚህ በበለጠ ዝማሬ ተገለጥ ተባረክልኝ!
ያባቴ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ዘመንህ ይለምልም
አንተ ጎበዝ ልጅ በዚህ የጉብዝናህ ወራት ለጌታ እራስህን በመንፈስ ማስመሰል የሌለበት አምልኮ ሰተህ እኔንም ወደአምልኮ ትከተናለህ ተባረክ ይብዛልህ ተባረክ
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ss
ባጣም ደስ ብሎኀኛል ይህ ነበር የነፈቀን ተባረክ፡፡
ይሳቅዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ እንተን ያስነሳልን ጌታ ይባረክ ዘመንህ እድሜህ ሁሉ ነገርህን ጌታ ይጠብውልህ የናፈቀንን አምልኮ እየስጠህን ቡሙንፈስ እረስረስከን እርጋታህ ይዝለቅ ለዝልአለም ትባረክ እልልልልል🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
አሜን
አሜን! አመሰግናሁ::
Amen amen
th-cam.com/video/3Lf62Iw94ro/w-d-xo.html
አንተ ለኔ ልዩ ሰው ነህ ተባረክልኝ
እደስምህ ለሳቅ ብቻ ሁን ጌታ በወርቃማው በወፍራም ቅባት ያጥለቅልቅህ
እስይይይይ ውውውውው ሀሌሉያያ ባይበዛልኝ የሱ ፀጋ አንዳም ለሊት አትነጋ ዛሬም አለሁ በዚህ ቦታ ስሙ ይክበር የኔጌታ እሰይ ልክ ጉባዬ መሀል እዳለሁ እየጮሁክ ነው አምላኬን ያመለኩት እስይይ ፀጋውውውው ትርፍርፍ ይበልልህ ጌታ በዘመን መካከል ለሱየሚቀኙ ሰው አያጣም ስሙ ብርክይሁን
Egiziabiher Ba Anite Hono Eyesere silale Egiziabiherin Ejig Arige Amesaginalaw Anite Hayal saw zarik yibarek !!!!!!!🙏❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ ስትዘምር የእግዝያብሄር መንግስት በውስጣችን እንዲፍስ እረድናልና ጌታ ይባርክህ ይህ ስጋ እይወስድብህ
አሜን አሜን የበዛልህን ፀጋ ሳይሆን ብርቱ እንደሆንክ እንድታስብ አንተን ለሚያደንቁህ እና አድናቂህን አብዝቶ ከዚህ ከፍታ ሊዘረጥጥህ ለሚያደባው ጠላትህ ጥሩ መልስ ነው አሁንም በፀጋው መትረፍረፍ ይሁንልህ አብልጠህ መጠጋት በጉያው መሸሸግ ይሁንልህ
GETA ABIZITO YIBARGIHI.
ባይበዛልኝ የአምላኬ ፀጋ አንዶም ለሊት አትነጋ ክብርና ምስጋና ለአማኑኤል ይህንልኝ
ኧረ ጌታ ኢየሱስ ከልሎና ፍጹም ትህትና ጨምሮ ይጠብቅህ። ምንጩ ጌታ ነው ክብሩን ይውሰድ።
ይገርማል የድሮውን አስታወሰኝ ይህ ልጅ እኔ የማውቃቸው ጨዋዎቹ ጴንጤዎች እንዲህ ነበር አምልኮታቸው አገልግሎታቸው ያሁኖቹ በስመአብ ወልድ ያስፈራሎ
ምህረቱ የገነነልኝ እኔ ነኝ አረሳውም ጌታዬ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Egzabiher Mogosun ena tsegewn yabzalih wondime!! Ye dero mezmurochin sitzemer demo ye kebru mulat yetayebehal aywosedib Geta be mihretu yashegreh
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ !!! ይባርክህ ወድሜ ይሳቅ ያባቴ ብርክ
ባይበዛልኝ የኢየሱስ ፀጋ ዛሬአልቆምም ጀግናዬ ኢየሱስ ይባረክ ለዘለዓለም አሜንንንንንንአሜንንንንንንንአሜንንንንንንንንንየሰሀቅ የጌታ የኢየሱስ ፀጋ ይብዛልህ በደሙ ተሸፈን
❤❤
ሃል ሉያ የኔ ጌታ እየሱሴ ክበር አንተ ብቻንገስ አንተ ብቻ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌 የራደን ጌታ ስም ይበረክእልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይበርክክ ፃጋ ያብዘልክ ታበረክ 🙌🙌🙌🙌🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
አሜን በብዙ ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ
ሀሌ ሉያ ፀጋ ይጨመርልህ😍
God bless you by his grace .egzhabiher abisto yibarikih indihum bakinfochu yigaridih .egzhabiher bemayakorit tsega yibarkih
Woooooooooooooooow ሌላ ድንቅ በረከት thank you lord 😊😊😊
እግዚኣብሔር ይባርካችሁ
Yishak my beloved brother, Stay Blessed......love you bro.
JESUS IS THE KING OF KING
አሜን አሜን የበዛልህን ፀጋ
አሜን አሜን የኔ ጌታ የሚገርም አምልኮ ነዉ እልልል ክብሩ ለጌታ ይሁን
አቦ ( አድሎ) የም አሻና ናጋይዳ የወንዜ ልጅ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ማርሽ ቀያርው
Tebarke wendeme mezmurune mulwene selemtzemer bezhu ketele Tebarke egzabher yebarkhe ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤💚💛❤
Amen Amen segaw yebzalhi tebark
Amen amen !! tebarki wondime yisak
ይሳቅ ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ሻሎም
Hallelujja......from Nepal......i love ithiyopia country as well as believers
😢😢❤❤❤
እግዝያብሄር ይባርክህ ደግሞ ደግሞ ስጋውን ያብዛልህ ተባረክ
Ameeeeen zamani yebareki
Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama Eebbifama
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen God bless 🙌 🙏 🙏 🙏
አምላኬ አምልኮ ሁሌም ለአንተ ይሁንልህ።
Ameen Ameen antem be etefu xega yabzalh
GBU BRO ISHAQ
God bless you 🙏🙏🙏
Sawu Ale Le eyesuse be zemene amiliko tasfami korece nebere laka sawu Ale Le wude AyyyyyiiiiiiEbaki be demi shefenewo wodimene😭😭😭😭🎸🎸🎸🎸🎸AnnmmmneeeeeennmHashu kebre yehunilike zereki yibiza
idmeh yibarek biz idime loloch lelA bota sile neberu yemetetek gets yibarek
Amen amen tabarki
አሜን አሜን ተባረክልኝ በብዙ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ
GLORY GLORY GLORY...AM WAS SO LIFTED HIGH TO THE HEAVENS IN WARSHIP ! GOD BLESS YOU
ተባረክልኝ
ተባረክ
Geta zemenhen yebrekew xegawn yabzaleh
waw tsega yebezalet yetewedde wendem lemlm ysak eyesus ybarek
Amen Amen Amen
አሜን አሜን ያከበረን ጌታ ክብር ሁሉ ለሱ ብቻ ይሁን ደስ የሚል የሚያረሰርሰ ዝማሬ ተባረክልን ፀጋይብዛል
ተባረኩ ለምልሙልኝ
❤❤❤ ዘመንፈስ ይባረክ
Ammmeeen🙏🙏🙏♥️♥️♥️
aresawum eyesusiye 😭😭😭
Geta eyesuse abezeto yebarekeh
God bless you again and again brother
Endat mtadal new lgata mzamar uffff tabarhk
TEBAREKHAL
አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
Tebareki
Amen egiziabher zemanhin yibark
አባይዬ አረ መቼ ተነግሮ ያልቃል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
zamane yebarke
Yisak tebarek please bezihu ketil atlewet betam new yewedednih tebarek ergateh endet des endemil.
Amen amen. tbarek ysako 2nd Daniel new ye mslkeg geta be dmu yshefnek ye ene wndme
Glory to Jesus Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
Hallelujah and hallelujah 🙌 praise God bless you abundantly my dear brother yishak
God bless you and your family brother
አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል !!!!!!
Yesak Geta abzeto Abzeto yebrekeh be zemareh tebrkalhuj
God bless you more!!!
Ameen Ameen yesak zemenh yebrek yechemrelh Tebrekenbetal
እግዚኣብሔር ይባርክህ
Yisak Broyee Tebareki, zemnihi yilemilim
Ameeeeen ameeeeen kibiri le geta yhuni wowowowowowowow ameeeeen Nemani be geta semi yilemilemi uuuuuuffffffffff
ጌታ ይባርክህ
Geta eyesus yibark menfesih yemiyadis amliko new beza ley be gitar mehonu wow
ተባረክወንድሜ
God belss
God bless you!Jesus is Lord!!
God bless You
JESUS IS LORD
Blessssssss more and more ahunem tigaw yebezalehe medere mulat
Amanniii simuu yibarikih🎸🎸🎷🎷🎷🎷👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🐀🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎵🎵🎵🎤🎤🎤
Yisakye tebarekln,
amen amen tebaraki wanedema
Gata babatu ykoyek wnedema
Ameen antenm be etefu xega yebzalh
አሜንንንንንንንንንን
🎉🎉🎉አልርሱም ❤❤❤!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን ተባረክ ይህ ዝማሬ ወደ ሰማይ የሚያደርስ የአምልኮ መንፈስ ያለው ግርግር ጭብጨባ ዝላይ ዳንስ የመንፈስ ሳሆን ስጋ ስሜት የሌለበት አምላኬን የማከብርበት ሆኖ አግኝቼዋሉ ጌታ ይባርክህ መቼስ ምን እንላለን
እግዚአብሄር ባይራራልኝ ኖሮ ዛሬ መቃብር ውስጥ ነበርኩ ነፍሴም በጠላት እጅ ላይ ወድቃ ነበር አባባ ሁሌም ለዘለአለም ምስጋና ይሁንአባባ ይህን ብላቴናበመዳፍህ በእቅፍህ ዉስጥ ስላደረከው አመሰግንሃለሁ አፍን በእጅ የሚያስጭን አምልኮይቅረብልህ ጥበቃህ አይለየው
አረሳዉም 😭😭😭😭😭 እየሱስዬ አባ አባ 😭😭😭😭
ብሩክ የሆንክ አምልኮህን ስሴማ ያለው ደስታ ከቃላት በላይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በፀጋው በቤቱ ያኑርክ
ዘመንህ ይባረክ ይሴ በአንተ ዉስጥ እነ ፓስተር ታሜን አይቻለዉ ተከናዎን ያባቴ ልጅ
ኢየሱስ በልባችሁ ይሳል እሱንም ምሰሉ ተባለ እንጂ እነ ፓስተር እንትና አይደሉም በውስጡ መታየት ያለባቸው::
አንተ ብላቴና ብዚሁ ቀጥል የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ከዚህ በበለጠ ዝማሬ ተገለጥ ተባረክልኝ!
ያባቴ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ዘመንህ ይለምልም
አንተ ጎበዝ ልጅ በዚህ የጉብዝናህ ወራት ለጌታ እራስህን በመንፈስ ማስመሰል የሌለበት አምልኮ ሰተህ እኔንም ወደአምልኮ ትከተናለህ ተባረክ ይብዛልህ ተባረክ
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ss
ባጣም ደስ ብሎኀኛል ይህ ነበር የነፈቀን ተባረክ፡፡
ይሳቅዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ እንተን ያስነሳልን ጌታ ይባረክ ዘመንህ እድሜህ ሁሉ ነገርህን ጌታ ይጠብውልህ የናፈቀንን አምልኮ እየስጠህን ቡሙንፈስ እረስረስከን እርጋታህ ይዝለቅ ለዝልአለም ትባረክ እልልልልል🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
አሜን
አሜን! አመሰግናሁ::
Amen amen
th-cam.com/video/3Lf62Iw94ro/w-d-xo.html
አንተ ለኔ ልዩ ሰው ነህ ተባረክልኝ
እደስምህ ለሳቅ ብቻ ሁን ጌታ በወርቃማው በወፍራም ቅባት ያጥለቅልቅህ
እስይይይይ ውውውውው ሀሌሉያያ ባይበዛልኝ የሱ ፀጋ አንዳም ለሊት አትነጋ ዛሬም አለሁ በዚህ ቦታ ስሙ ይክበር የኔጌታ እሰይ ልክ ጉባዬ መሀል እዳለሁ እየጮሁክ ነው አምላኬን ያመለኩት እስይይ ፀጋውውውው ትርፍርፍ ይበልልህ ጌታ በዘመን መካከል ለሱየሚቀኙ ሰው አያጣም ስሙ ብርክይሁን
Egiziabiher Ba Anite Hono Eyesere silale Egiziabiherin Ejig Arige Amesaginalaw Anite Hayal saw zarik yibarek !!!!!!!🙏❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ ስትዘምር የእግዝያብሄር መንግስት በውስጣችን እንዲፍስ እረድናልና ጌታ ይባርክህ ይህ ስጋ እይወስድብህ
አሜን አሜን የበዛልህን ፀጋ ሳይሆን ብርቱ እንደሆንክ እንድታስብ አንተን ለሚያደንቁህ እና አድናቂህን አብዝቶ ከዚህ ከፍታ ሊዘረጥጥህ ለሚያደባው ጠላትህ ጥሩ መልስ ነው አሁንም በፀጋው መትረፍረፍ ይሁንልህ አብልጠህ መጠጋት በጉያው መሸሸግ ይሁንልህ
GETA ABIZITO YIBARGIHI.
ባይበዛልኝ የአምላኬ ፀጋ አንዶም ለሊት አትነጋ ክብርና ምስጋና ለአማኑኤል ይህንልኝ
ኧረ ጌታ ኢየሱስ ከልሎና ፍጹም ትህትና ጨምሮ ይጠብቅህ። ምንጩ ጌታ ነው ክብሩን ይውሰድ።
ይገርማል የድሮውን አስታወሰኝ ይህ ልጅ እኔ የማውቃቸው ጨዋዎቹ ጴንጤዎች እንዲህ ነበር አምልኮታቸው አገልግሎታቸው ያሁኖቹ በስመአብ ወልድ ያስፈራሎ
ምህረቱ የገነነልኝ እኔ ነኝ አረሳውም ጌታዬ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Egzabiher Mogosun ena tsegewn yabzalih wondime!!
Ye dero mezmurochin sitzemer demo ye kebru mulat yetayebehal aywosedib Geta be mihretu yashegreh
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ !!! ይባርክህ ወድሜ ይሳቅ ያባቴ ብርክ
ባይበዛልኝ የኢየሱስ ፀጋ ዛሬ
አልቆምም ጀግናዬ ኢየሱስ ይባረክ ለዘለዓለም
አሜንንንንንን
አሜንንንንንንን
አሜንንንንንንንንን
የሰሀቅ የጌታ የኢየሱስ ፀጋ ይብዛልህ በደሙ ተሸፈን
❤❤
ሃል ሉያ የኔ ጌታ እየሱሴ ክበር አንተ ብቻ
ንገስ አንተ ብቻ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌 የራደን ጌታ ስም ይበረክ
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይበርክክ ፃጋ ያብዘልክ ታበረክ 🙌🙌🙌🙌🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
አሜን በብዙ ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ
ሀሌ ሉያ ፀጋ ይጨመርልህ😍
God bless you by his grace .egzhabiher abisto yibarikih indihum bakinfochu yigaridih .egzhabiher bemayakorit tsega yibarkih
Woooooooooooooooow ሌላ ድንቅ በረከት thank you lord 😊😊😊
እግዚኣብሔር ይባርካችሁ
Yishak my beloved brother, Stay Blessed......love you bro.
JESUS IS THE KING OF KING
አሜን አሜን የበዛልህን ፀጋ
አሜን አሜን የኔ ጌታ የሚገርም አምልኮ ነዉ እልልል ክብሩ ለጌታ ይሁን
አቦ ( አድሎ) የም አሻና ናጋይዳ የወንዜ ልጅ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ማርሽ ቀያርው
Tebarke wendeme mezmurune mulwene selemtzemer bezhu ketele
Tebarke egzabher yebarkhe ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤💚💛❤
Amen Amen segaw yebzalhi tebark
Amen amen !! tebarki wondime yisak
ይሳቅ ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ሻሎም
Hallelujja......from Nepal......i love ithiyopia country as well as believers
😢😢❤❤❤
እግዝያብሄር ይባርክህ ደግሞ ደግሞ ስጋውን ያብዛልህ ተባረክ
Ameeeeen zamani yebareki
Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama Eebbifama
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen God bless 🙌 🙏 🙏 🙏
አምላኬ አምልኮ ሁሌም ለአንተ ይሁንልህ።
Ameen Ameen antem be etefu xega yabzalh
GBU BRO ISHAQ
God bless you 🙏🙏🙏
Sawu Ale Le eyesuse be zemene amiliko tasfami korece nebere laka sawu Ale Le wude Ayyyyyiiiiii
Ebaki be demi shefenewo wodimene😭😭😭😭🎸🎸🎸🎸🎸Annmmmneeeeeennm
Hashu kebre yehunilike zereki yibiza
idmeh yibarek biz idime loloch lelA bota sile neberu yemetetek gets yibarek
Amen amen tabarki
አሜን አሜን ተባረክልኝ በብዙ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ
GLORY GLORY GLORY...AM WAS SO LIFTED HIGH TO THE HEAVENS IN WARSHIP ! GOD BLESS YOU
ተባረክልኝ
ተባረክ
Geta zemenhen yebrekew xegawn yabzaleh
waw tsega yebezalet yetewedde wendem lemlm ysak eyesus ybarek
Amen Amen Amen
አሜን አሜን ያከበረን ጌታ ክብር ሁሉ ለሱ ብቻ ይሁን ደስ የሚል የሚያረሰርሰ ዝማሬ ተባረክልን ፀጋይብዛል
ተባረኩ ለምልሙልኝ
❤❤❤ ዘመንፈስ ይባረክ
Ammmeeen🙏🙏🙏♥️♥️♥️
aresawum eyesusiye 😭😭😭
Geta eyesuse abezeto yebarekeh
God bless you again and again brother
Endat mtadal new lgata mzamar uffff tabarhk
TEBAREKHAL
አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
Tebareki
Amen egiziabher zemanhin yibark
አባይዬ አረ መቼ ተነግሮ ያልቃል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
zamane yebarke
Yisak tebarek please bezihu ketil atlewet betam new yewedednih tebarek ergateh endet des endemil.
Amen amen. tbarek ysako 2nd Daniel new ye mslkeg geta be dmu yshefnek ye ene wndme
Glory to Jesus Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
Hallelujah and hallelujah 🙌 praise God bless you abundantly my dear brother yishak
God bless you and your family brother
አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል !!!!!!
Yesak Geta abzeto Abzeto yebrekeh be zemareh tebrkalhuj
God bless you more!!!
Ameen Ameen yesak zemenh yebrek yechemrelh Tebrekenbetal
እግዚኣብሔር ይባርክህ
Yisak Broyee Tebareki, zemnihi yilemilim
Ameeeeen ameeeeen kibiri le geta yhuni wowowowowowowow ameeeeen Nemani be geta semi yilemilemi uuuuuuffffffffff
ጌታ ይባርክህ
Geta eyesus yibark menfesih yemiyadis amliko new beza ley be gitar mehonu wow
ተባረክወንድሜ
God belss
God bless you!
Jesus is Lord!!