"ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 65

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale3654 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን እያገኘንበት ነው እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p ปีที่แล้ว +1

    🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @ራሔልየክርስቶስባሪያ
    @ራሔልየክርስቶስባሪያ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ቃለሂውት ያስማልን ውንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Lenova-vo1hj
    @Lenova-vo1hj 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @letinaasfaw8289
    @letinaasfaw8289 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen!!!!!kal hiwet yesemaln🙏🙏🙏💖💖💖💖

  • @mozaalmarzouki8531
    @mozaalmarzouki8531 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ7ወ
    @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ7ወ 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃል ሕይወትን ያስማለን

  • @alem4310
    @alem4310 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @gdh338
    @gdh338 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @alemneshfekadu7148
    @alemneshfekadu7148 5 ปีที่แล้ว +1

    ምምህር እግዛብኤር አብዝቶ ይጠብቅህ

  • @burtukannvgvsblowwaw357
    @burtukannvgvsblowwaw357 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው አድስ ነኝ የእግዚአብሄር ፍቃድ ነው ወደዚህ ቻናል ያመጣኝ ብዙ እውቀት እደማገኝበት ተስፋ አደርጋለሁ መምር እኔ በእምነቴ ኦርቶዶክስ ነኝ በመሆኔም እድለኛ ነኝ ግን አንድ ነገር በውስጤ ለብዙ ጊዜ የሚመላለስብኝ ነገር አለ እሱም በመጀመሪያ እየሱስ ክርስቶስ የት ሆኖ ሳለ ነው ሳጥናኤል እኔነኝ አምላካችሁ በማለት የተረገመው ክርስቶስ በመቃብር ሶስት ቀን ሶስት ሌሊት በቆየበት ጊዜ ነው እዳንል ሳጥናኤል የተረገመው ክርስቶስ ከመወለዱ በፊት ነው በመፈሳዊ ህይወቴ ላይ እቅፋት ሆኖብኝ ሳይሆን ለማቅ ያክል ነው በተረፈ ቆጆ ነው በርታልን

  • @emulili2983
    @emulili2983 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @አላህወኪል-ዀ2ሠ
    @አላህወኪል-ዀ2ሠ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln mengste semayatn yawarslln

  • @addiskalberihun3992
    @addiskalberihun3992 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። Thank you. This channel is very underrated.

  • @elenigollo7976
    @elenigollo7976 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Enkuwan Adersake

  • @tewodrosnegewo176
    @tewodrosnegewo176 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ተዘከረነእግዝኦበውስተመን
    @ተዘከረነእግዝኦበውስተመን 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይዎት ያሰማልመን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @mentewabmente2742
    @mentewabmente2742 5 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwetn yasemaln wendmachin erejim edme kemelkam tennet gar egziabher abzto ystiln.

  • @emutube5285
    @emutube5285 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን የዘንድሮ ሰዉ መፅሐፍ ቅድስን በራሳቸው መንገድ እየተረጎሙ ነዉ በምንፍቅና ገመድ የታነቁት ፈጣሪ ከዚህ ይጠብቀን በእዉነት ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነዉ የሰጠከን በዚህ ቀጥልበት ይህን ሰምተዉ ከገቡበት ከክህደት አለም ብዙወቹ እንደሚመለሱ ተስፋ አደርጋለሁ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን፫

  • @rEuExgxy
    @rEuExgxy 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameen kalii hiiwotii ya semaliiin

  • @jj6402
    @jj6402 5 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ደስየሚልትምህርትነው ማስተዋልን ያድለኝ ቤተሰቦቼ በአድ አሞላኪናቸው እባካችሁ በእግዛብህሔይሁንባችሁ ፅልዬልን

  • @በስምሽልጠራእናቴ
    @በስምሽልጠራእናቴ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃለሂወት ያሰማልን ወንድሜ ድምፅህ እንዴት ግሩም ነው

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።

  • @የኑሬጀሪካማአድናቂ
    @የኑሬጀሪካማአድናቂ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያን ያውርስልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን!

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ከቤቱ ያፅናል

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ 5 ปีที่แล้ว +12

    መምሕር ቃለሒወት ያሰማልን ትምሕራቶችሕን ወደኋላ መልሰ ብየ ሰምቻቸው አለሁ በርታ እኛም ፌልም ድራማ ከማየት ቃለ እግዚአብሔር ብንሰማ ጥሩ ነው

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 5 ปีที่แล้ว +2

      ኢትዮጵያውይነት ተዋሕዶውነት ተዋሕዶውነት ኢትዮጵያውይነት
      ያክብርልኝ:: እኔም መጻሕፍት የሚነግሩንን ቅድስት ቤ/ክ የምታስተምረንን ከተለያዩ ምንጮች በመጥቀስ ነው እያደረስሁ ያለሁት:: ፅፈው ደጉሰው ደክመው ያዘጋጁልንን አባቶቻችንን የሕይወትን ቃል ያሰማልን::

    • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ
      @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@tibebebelihu8873 በረታልን አንድ ሰው እካ አሰተምሬ መለወጥ ትልቅ ነገረ ነው እኛ እመሰማውን በልቦናችን ያሰድረልን እናመሰግናለን መምሕራችን

    • @ራሔልየክርስቶስባሪያ
      @ራሔልየክርስቶስባሪያ 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክክል ውንድማችን ቃለሂውትያስማልን

    • @ራሔልየክርስቶስባሪያ
      @ራሔልየክርስቶስባሪያ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@tibebebelihu8873 ጥያቄነበረኝ ውንድማችን እናትና አባቴ ከተጣሉ ማለትም ከተለያዩ 4አመታቸውነው እኔያልሁት ስድትነው እና የተጣሎት እኔ ስድትሆኝነው አሁን ለማስታረቅብዙ ደከምሁ ግን ሊስማሙልኝ አልቻሉም እሷን ስጥይቃት እሱነው ትለኛለች እሱን ስጥይቀው እሷናት ይለኛል በምሐል ልጅች አሉ እነሱ አንዴ ውድሷ አንዴ ውድሱ እያሉ በለጋነት እድሚያችው ምን የቢተስብ ፍቅር ስያገኙ አድጉ ግን እኔ ግራገባኝ አባቴ ብቻውን ነው ልጅቾ ሁሉ 4ናቸው እሷጋናቸው እና እስኪ መላበሉኝ የማስታርቅበት መፍተሔ ከይቅርታጋር አመስግናለሁ
      ጥያቄ ሳራ ወለተ ማርያም ከባህረ ማዶ ውንድማችን ተባበረኝ ያባቴብችኝነት እየተስማኝነው 😢😢😢

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችንቃለህይወትያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን

  • @mesimesi2532
    @mesimesi2532 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሰን እህት ወንድሞቸ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በዕውነት እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በቅርቡ ነው መከታተል የጀመርኩት ግን እጅግ በጣም ድንቅ ድንቆች ትምህርት ነው የምታስተምረን ከልብ እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የልድያን ልብ የከፈተ አምላካችን የእኛንም ልብ ይክፈትልን አሜን ፫

  • @eyerusalme1437
    @eyerusalme1437 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና
    @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና 5 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን
    ኣሜን
    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እንዴት ደሰ ይላል በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያበዛልህ

  • @zemariamtewodros3993
    @zemariamtewodros3993 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!!!

  • @በተዋህዶቀልደየለም
    @በተዋህዶቀልደየለም 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለህይወትያሰማልን ፀጋዉን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ።ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን!

  • @zinashnigusse763
    @zinashnigusse763 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር⛪⛪⛪⛪⛪⛪🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tsegayetesfaye8367
    @tsegayetesfaye8367 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እንኳን አደረሰን
    እግዚአብሔር ይባርክህ
    መምህራችን በጣም ብዙ ትምህርቶችን
    ነዉ ያስተማርከን በዚሁ ቀጥልበት
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @taduybelayaislam8954
    @taduybelayaislam8954 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kal haywat yasemalen

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 5 ปีที่แล้ว +3

    Kalihiwet yasemalin zemanihn amilak ybariklik!!!

  • @hiwotmedia5038
    @hiwotmedia5038 5 ปีที่แล้ว +3

    amen kale hiwot yasemaln wd beteseboch subscribe argugn aykefelbetm melkamnet

  • @Lenova-vo1hj
    @Lenova-vo1hj 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @haleselemon8506
    @haleselemon8506 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወይት ያስልን መመራችን

  • @mekdiiyetewahedolijmekdii4080
    @mekdiiyetewahedolijmekdii4080 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen kale Hiywot yasemaln tsegawun yabizalh memherachin egziabher ystln

  • @ዘህራብንትአሊ
    @ዘህራብንትአሊ 5 ปีที่แล้ว

    ጥርጣሬን እንጂ አትከተሉም ስለ እስልምና አጥኑ ጥርጣሬ ወደሌለቀት ሠወች ሆይ አስተውሉ

  • @ዘህራብንትአሊ
    @ዘህራብንትአሊ 5 ปีที่แล้ว

    ፍልስፍና ነው መልስህ

  • @eftamola8020
    @eftamola8020 9 หลายเดือนก่อน

    ወደ አባቴ አላረኩም ማለትም በእኔ አላመንሽም ማለት ነው😢😢
    3ቱም መላ ምት ነው በቃለ እግዚአብሔር ሲመዝን ቀሎ የተገኘ ነው

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 7 หลายเดือนก่อน

      የዮሐንስ ወንጌል :--- 16 : 26.......

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዮሐንስ ወንጌል :-- 16 : 26

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 7 หลายเดือนก่อน +1

      የዮሐንስ ወንጌል :--- 10 : 30

  • @ዘህራብንትአሊ
    @ዘህራብንትአሊ 5 ปีที่แล้ว

    አንተ የምታብራራውና ጥያቴው የተለያየ ነው

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn5590 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jefajhfa.4011
    @jefajhfa.4011 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @mahlettadesse3364
    @mahlettadesse3364 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን