የቃና ዘገሊላው ልዩ ምሥጢር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 53

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤አሜን 🎉አሜን አሜን ❤🎉❤ ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ✝️💦💙💙💙💙💙❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እፍፍፍ የጧቴ ቁርስ ስራዬን እየሰራሁ ሳላስብ ጨረስኩ 💗💗💗💗💗✝️💦✝️💦

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 15 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 15 วันที่ผ่านมา +2

    መምህራችን ቃለህይትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እዉነት እግዚአብሄር በሚያዉቀዉ እንደ ማህደረ ተዋህዶ የምወደዉ እና የምፅናናበት ፔጅ አላገኘሁም ኑርልኝ እግአምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ዳቆንየ

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 15 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ-ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @TeresaTem
    @TeresaTem 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ተባረኩልን እናመሰግናለን 🙏💒🙏💒🙏⛪

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 14 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤በእውነት እመብርሐን ውኃ ህይወታንን ወይን ታስደርግልን መራራውን ታጣፍጥልን አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 13 วันที่ผ่านมา

    አሜንንንን❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት❤❤❤ያሰማልን እንኳን ለቃና ዘገሊላ አደረሰን❤❤❤❤

  • @ZainaZee-p8z
    @ZainaZee-p8z 15 วันที่ผ่านมา +2

    Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin wanidimachin EGIZIHABER yemisitawal libon yisixin yeminismawan bilibonchin yasdiribn Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 15 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በእውነት ፍትፍት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰን የአመት ሰው ይበለን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የቃሉ ባለቤት ሀያሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጀዋ በረከቷ ይደርብር ክብር ይገባሻል እሩሯዋ እናታችን ማርያም

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 14 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን፫ወዲማቻን ቃለሒወት ያሰማልን ጥኡም አስተምእሮ ነዉ ማርያምን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💕🙏💕💕🙏💕🙏🙏🙏

  • @okom6307
    @okom6307 15 วันที่ผ่านมา +1

    መምህራችን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ ዓደረሶት የህይወትን ቃለ ያሰማልን አሜን እናመሰግናለን 🙏🌾🌾🙏💚💛❤

  • @Eftahbelen-cb7tn
    @Eftahbelen-cb7tn 14 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን❤

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን: ቃለ: ህይወትን ፣ቃለ: በረከትን: ያሰማልን: ❤❤❤

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንክዋን አብሮ አደረሰን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 15 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቃና ዘገሊላ በዓል አደረሳቹሁ አደረሰን ድያቆን ጥበበ ማሞ እግዚአብሄር ሃይልን ብርታትን ይስጥልን ኑርልን

  • @hiwotasrat7716
    @hiwotasrat7716 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አመቤታችን የጎደለንን ከልጅዋ ጋር ሆና ትሙላልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 14 วันที่ผ่านมา +1

    ከቁጥር ሳያጎል ለከርሞ ያድርሰን አሜን ³ ✝️
    ቸሩ መድኃኔዓለም የዶኪማስን ጓዷ እንደጎበኘ የእኛንም ህይወታችን ሀገራችንን ይጎብኝልን አሜን በእውነት🙏🙏🙏
    እመቤታችን ሆይ! ዘላለማዊ ውኃ የተጠማነውን በምልጃሽ አስቢን። አንቺው የጎደለንን ሁሉ በርህሩህ ልብሽ ጎብኚን። በየሥፍራው ከቀያቸው ተፈናቅለው በረሃብና ጥም የሚንገላቱትን የሚጎድላቸውን ለልጅሽ ንገሪላቸው።🙏🙏🙏
    ኢትዮጵያውያንንም በምልጃሽ ጎብኚን። ለልጅሽ "ወይን እኮ የላቸውም" ባልሽበት አንደበትሽ፦ "ሰላም እኮ የላቸውም፣ ፍቅር እኮ የላቸውም፣ መተዛዘን እኮ የላቸውም" በይልን። 😢🙏✝️
    አሜን አሜን አሜን በእውነት🤲ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ዲያቆን🌹🌹

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 12 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    🙏✝️🙏✝️🙏✝️💒

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 15 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይባርክልን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በበረከት በረድኤት ይጎብኘን አሜን ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን።

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n 14 วันที่ผ่านมา

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @TIZTAMekuria
    @TIZTAMekuria 13 วันที่ผ่านมา

    አሜን 🎉😂❤😂❤😮😅 የሕይወት ቃልን ያሰማልን😅😊😅😮😢

  • @yemariamyemariam4170
    @yemariamyemariam4170 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ-ህይወት ያሰማልን

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @felekechgeberemeskel4933
    @felekechgeberemeskel4933 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @etenuworku4547
    @etenuworku4547 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @dstardstar3746
    @dstardstar3746 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @songuru1
    @songuru1 14 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 14 วันที่ผ่านมา

    Kale hywet yasemalen edmena Tena yestelen 🎉🎉

  • @mekedesa6677
    @mekedesa6677 13 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንአሜን

  • @hawwii5954
    @hawwii5954 14 วันที่ผ่านมา

    Ameen Ameen Ameen be ewnet egzhaber kale ehiwotn kale bareketn yasemalen edime ke xena gar abzito yestelen Tesfa resta mangeste semayatin awerselen abatachn

  • @genetalem8059
    @genetalem8059 14 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድመና ጤና ለወንድማችን

  • @songuru1
    @songuru1 14 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KdusRufael-xc5rz
    @KdusRufael-xc5rz 14 วันที่ผ่านมา

    Amen ❤ Amen ❤ Amen ❤

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 13 วันที่ผ่านมา

    amen amen amen❤❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 14 วันที่ผ่านมา

    እረ ችግር የለውም ዲያቆን ጠለቅ ያለ ሚስጥር ነው የያዘው እግዚአብሔር ይስጥልን🌹🌹ሳላስበው ነው ያለቀብኝ።

  • @AdiamHaile
    @AdiamHaile 14 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwot yasemalen🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc 15 วันที่ผ่านมา

    AmeniAmeni

  • @cars6626
    @cars6626 15 วันที่ผ่านมา

    Amen kalot yasemalin❤❤❤

  • @solomonabera9711
    @solomonabera9711 15 วันที่ผ่านมา

    kalehewot yasemalen

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane7956 15 วันที่ผ่านมา

    Amyen amyen amyen kalhiwet yasemaln mengste semayat yawarln

  • @bettykahsaz1276
    @bettykahsaz1276 15 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @LilySedro
    @LilySedro 14 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salamsalam2891
    @salamsalam2891 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @InnocentBakedBuns-mk2lc
    @InnocentBakedBuns-mk2lc 13 วันที่ผ่านมา

    🤲🏼🤲🏼🙏🙏

  • @jugnit
    @jugnit 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🏽

  • @MisseDunya-dh8fg
    @MisseDunya-dh8fg 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @yonakidane7329
    @yonakidane7329 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @Fet-jf6tm
    @Fet-jf6tm 14 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Fanosee
    @Fanosee 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን