ተመልሶ አበደ ሊ ደባደብ መጣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 362

  • @ZinuTub
    @ZinuTub 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    Wayneye አላውቅም ይህ ሰው ይቅርብሽ ምንም ቁምነገር የለውም

  • @jujuHassen-l2p
    @jujuHassen-l2p 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    አዩ አትጫኛት ወይ ብቻዋን የምትቀመጥበትን ሁኔታ ማመቻቼት ነው ግቢ አትበሏት ይሄ ሰው ጥቅሙ እንዳይቀርበት ነው የሆነ ነገር ያረጋታል

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢😢

    • @ChalachewChekoll
      @ChalachewChekoll 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ፍፁም አይሆናትም

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ንስር አይን ዋገውን ይሰጠል እበከችሁ ለሱ አቅርቡት እህንን ቡቶቶ

    • @ZinuTub
      @ZinuTub 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@mesguroyl9362 አይሰሙም ሰው ይንቃሉ

    • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
      @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የነሰረ አይን የተደበቀን ነገረ ነው የሚያወጣው ይሕ እኮ ሕግ ይዞታል ይቅረታ አላት ተመላለስ

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 42 นาทีที่ผ่านมา

      ምን አገባውና ካልተስማሙ ይለያያሉ እንጂ

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    እባካችሁ ችግራችሁን ፋቱ የሰዉ ቤየት አትበጥብጡ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ባለጌ ነህ እንደዛ አዋርደህ አባረሃት አሁን መከታተሉ ምን ያረጋል ?? ሴት ካመረረች ፈረስ ከበረረ መመለሻ የለውም 😢😢😢

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    በስራህ ነው የተቃጠልከው እውነትም ነፈሰ ገዳይ ጨካኝ

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    አይደብርሽም እንዴ በዚህ ቤት ለ3 ደባር ሆኖ መኖር።ከቻልሽ ተከራይተሽ ኑሪ።ሀዩ ጥሩ ሰው ናት አንቺ አይከብድሽም።ልጀቷ ሀይለኛ ናት።ውሰጦ አይገኝም

    • @BelaymeshYelma
      @BelaymeshYelma 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Endsu aybaleme nege Lena new😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @ethiopia-wj3vo
      @ethiopia-wj3vo 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      @@BelaymeshYelma ሀለኝነት አለባት ይቅር ለእግዚአብሔር ማለት ትችላለች።ሰው ሆኖ ማያጠፋ ማይሳሳት የለም

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      የሠዉቤት ከባድነዉ ግዜዋን ተምታቃጥል ይቅርተባብሎ መቀጠል

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      በጣም ከባድ ነው ማሬ እነሱ ጥሩ ሰው ስለሆኑ እንጂ ማንም አያስቀምጥ ለ3 ወር 😢😢

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ​@@LolLol-d5dብቻዋን መኖር ትችላለች ግን እሱ ይገላታል

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ሆ በእጅ ሰቶ በእግር ፍለጋ አሉ እየመጣህ የሰው ቤት አትበጥብጥ ባለጌ መጀመርያ በስነስርአት አትቀመጥም ነበር ደሞ ልትማታ ትጋበዛለህ እንዴ ድንጋይ

  • @ብሌን-ወ5ቸ
    @ብሌን-ወ5ቸ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አሰቃየሻት ወይንሸት ተከራይተሽ ኑሪ ባለትዳር ናት ጥሩሰው ቢሆኑኮ ይከብዳል

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ወይንዬ ልጃጤነኝ አይደለም ትክክልኝ እሜወዳት ከሆነ ቤተሰብ ይጠይቅ ልጅ ፀበል መሄድ አለበት

  • @Rahel945
    @Rahel945 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እር ይሄ ስግጤ ይሆን ስውዬ ይቅርብሽ ቤትሽን ትክራይትሽ ኑሪ አዩንም አታስቃያት

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይገላግልሺ የኔ እናት ይህ ደነዝ የንግግር ለዛ የለለው ባለየ

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ልጁቱ,እዉናቱነዉአዪ,ከቤተሰቡበላይየለም❤

  • @TotoToto-zp8bz
    @TotoToto-zp8bz 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Samunii isaa sirii jiraa garuu kanaa namichaa😢😢😢

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ወይና ይሄ እማ ለትዳር አይሆንም ይሄን አስሮ

  • @jujuHassen-l2p
    @jujuHassen-l2p 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    እንድህ አይነቱን ነቀርሳ አስሮ ነበር መቀጥቀጥ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤረ ወድያ ወይ ተስማሙ ወይስ ነገሩን ወደ አንድ ቋጩት እውነት በጣም ከባድ ነው በዚህ በተወደደ ኑሮ ሰው ላይ መቀመጥም በጣም ከባድ ነው አዩዬ በጣም መልካም ልጅ ስለሆነች ነው እንጂ አንድ ቀን ማደሪያም ይከብዳል 😢

  • @warqineshfiqadu7192
    @warqineshfiqadu7192 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Uuuuuffff namichaa gowaa Kan akkan jibbuu

  • @biscuitgedam1416
    @biscuitgedam1416 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጤናው ልክ አይመስለኝም ይሄ ሰው አያድፈልግሽም ይቅርብሽ ወይኗ

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እረ ልገዲላት ኖው እንዳ ትሀጂ በላት 😢😢😢

  • @yeshyesh1879
    @yeshyesh1879 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምናይነት ድጋ ደነዝ ውድ አትሻብኝ ነው ደርቅ አልፈልግም ሲባል አይሰማምዴ እርሱን ማስተዳደር ሲቸግርው እኮነው በግድ አድላይ ልሁን የሚለው ይሂ ጎዶሎ የሆነውድ እትሻብኝ ነው አፍቅሮት ሳይሆን ለግዘቧ ነው

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እረ ወይን የ መምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጭ 😢እድሜሽ የሚበላ የሆነ ነገር አለ የቤተሰብ ባዕድ አምልኮ ወይም መተት አለ ጭቅጭቅ ንዝንዝ ስደት መዉጣት መዉረድ መከራ ለምን ቆም ብለሽ አታስብም ትምህርቱን አዳምጭ ከዛ ችግርሽ ይገባሻል 👉ከዛ ዉጭ ለ ህይወትሽ የሚጠቅምሽን እራስሽ ወስኝ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    😢😢ምንም የማይገባኝ ሰዉዬ 🤔🤔🤔በእውነት እስስት

  • @memegreimi9226
    @memegreimi9226 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚስኪኖች አዪዲያ ማጣት እኮ ነው ምቸገረኝ ገዘብ ያምጣልኝ ብቻ ነው ለሰው ክብር የላቸውም ሁሌ ጭቅጭቅ

  • @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ
    @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    መርዝ ልታበላት ነው ምን አይ ነት ቅልራስ

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 32 นาทีที่ผ่านมา

    ሀዩ ያባዋራ ሚስት እቤትሽ ቁጭ አርገሽ ጦሱ እንዳይተርፍሽ እሷም ችግር አለባት ከቤትሽ ትውጣና ተከራይታ ትኑር

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    waniyee atii matii kee kabjee malee jireenyaa kee kana jirtu si qofaa sadadhaan qabeenyaa kee fudhuu

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይሔ ደረቅ ሰውዮ ጥቅመኛ ሲያስጠላ ልክስክሰ ከእሱ ጋር እንዳትታረቂ መጥፎ ሰው ነው

  • @sssssdsccf
    @sssssdsccf 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቤትሽ ብትገቢ ጥሩ ነው ወይኑ ቤተሰብ ኑሮሽኝ አይኑርም በቃ ይቅር በይው በቃ አኝቺም ከቀኝ ወደቀኝ እየተጉዳሽ ነው ትዳርሽ ይሻላል አዮ

    • @tirualemeyihuna1086
      @tirualemeyihuna1086 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንዴት ትግባ ልቦን አቁስሎት ነው የዛሬ አመትም ሴት እዞባት እንግዲህ በሆላ አይደገመኝም ብሎ ይቅርታ አድርጋለት ዙሮ ደገመው ታዳ እንዴት ነው ሁሌም በላያለይ ሴት እየያዝ ሁሌም ይቅርታ ልቦ ደምቶል እደራሳችን ብናየው ከባድ ነው

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ ታረቂውውው ትዳርሽ ይሻልሻል😢 ሰው ሆኖ እኮ የማያጠፋ የለም ደሞ ደጋግኖ ይቅርታ ጠየቀሽ ይቅርታ አድርጊለት😢😢❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህን ሰውየ መሽኛውን ነበር በመቆጠጫ ማኮላሸት ምነው ነገር በደላላ ሆነ😮😮😮😂

  • @سندسكيب
    @سندسكيب 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይቅርታ አድርጉልኚና ይህሰውየብትገባም ይገላታል ያስፈራል እግዚያቤሔር ላቺ የሚሆነው ን ይስጥሺ ይቅርባት አዩየ ተዝክሰውየ በሰላም ትፋታ ቤተሰቦቸን ታላከበር የምናባቱ ባልነውይቅርባት ሰውለማስታረቅ ዋሺቶም ያስታርቃል ሰውየው አይሆናትም ይቅርባት ንግግሩ እራሱ ጡሩ አይደለም ምድነው እሰራላታለሁ የሚለው ምድነውየሚሰራላት ባለጌ ይቅርባትበእግዚያቤሔር በሰውሀገርየተቃጠለቺው አነሳትናነውዴ በሱ የምትቃጠለው

  • @ሜና
    @ሜና 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወድቀሽማ አዮዬ ናት ያነሳችሽ የትኛው ቤተሰብሽ አልታየም ወንድሜ ከዳኝ ስትይ አልነበር አዮን አመስጊኝ እግዚአብሔር ጥሎልሻል እሶን ቤተሰብ ገንዘብ ሽ እሲኪያልቅ አብሮ ያጨበጭባል ከዛ ዞርሎ አያይሽም ከቻልሽ ከባለትዳሮች ቤት እራቂ የራስሽን ኑሮ ኑሪ እነአዮ ኑሮአቸውን ይኑሩበት ትልቅሴትነሽ ከባልሽጋ ተወያይ ወይም ዘመዶችሽጋ ተጠጊ

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እሱ ሀቋን ለምን አይስጥም
    ፍርድቤት ብቻ አይገላህልሽም እህቴ. ዘብር ገብርኤል. ሂጂ እዳታምኝው.
    በትራስ አፍኖ እዳይገልሽ

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሲጀመርአችምለሰውክብርየለሽምአዝንልሽነበርግንስረአትየለሽምኡኡዙቢላዜሬጠፍተኛናት

  • @MestawatGeda
    @MestawatGeda ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ጉድ እየሰውየ ግን ሀይ የምለሁ የለም እንዴ በፈጣሪ😢😢😢

  • @טגסטהקסהון
    @טגסטהקסהון 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄን ሰናና ምነው ከሂወታችሁ ብታስወጡት የባልነት መንፈስም የለው ሌላ ችግር ላይ ሳይጥላት በአጠገቧ እንዳይደርስ ብታደርገው ጥሩ ነው እየመጣ አያላዝንባት

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ሰውዬ እንድ ተፅፅትኩ አስታርቁኝ ይላል ዳግም ተነስቶ ልማት ይላል።ምንአይነት ሰው ነው።

  • @ጀሚላየመኮዋ
    @ጀሚላየመኮዋ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህቴ መጨረስ ካለብሽ እራስሽ ጨርሽ ቤተስቦችሽን አታስገቢ በትለይ ወድሜ እድህ ብሎኛል አትበይ በራስሽ መገድ ጨርሼ

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    አዩ እርጉዝ የመሰለችኝ እኔን ብቻ ነው

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሰውየው ግን እግዚኦ ንብረቷ እኮ የስደት እሳት እኮ ነዉ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ስዴትን የኖረበት ሰው ብቻነው የሚያውቀው እንደ እሳት ያቃ ጥላል እህህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ceesnmuneer-gq2og
    @ceesnmuneer-gq2og 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ባለጌነክ። ሚስት እደዚህ አይደረግም
    ዘላ ን ነክ ተወድ እኩል። ትጠራለክ አተ

  • @Aska308
    @Aska308 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ሰው ቤት የሄድከው ለመደባደብ ነው እሷን ለመጽናናት ብለክ አንተን ብሎ መጽናናት በዱላ እያስፈራራት እንዴት ካንተ ጋር ለመታረቅ እንዴት ታስባለች በፍቅር እየለመንካት ነው እንጂ በዱላ በስድብ ቤት ይገነባም እሷ አሁን በፍቅር የሚያባብላት ወንድ ነው የምትፈልገው ለምን ብትል በስደት ውስጧ የተጎዳች እህታችን ናት ስለዚህ እሷ ዱላ አይገባትም አንተ በዱላ የምታምን ሰውነክ የምትሉ በላይክ አድርጉ🥰🥰

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጉድድድድ ነው እናቴ ተናኛ ናቹ ዬ ሣው ቤት የምትባታበጡት 🤔🤔🤔🤔አይ ማጃጃል አላበዛቹ አሁንስ ፍቃዱ እና ወኑዋ ታብየው ወይኑዋ ታብየው ሌላ ዘማድ የላሺም እንዴ ላሱ የምማች ቤት ኢህአዳሽ የምቷሻቂዉ 🤔🤔🤔አንቺ ኔሽ ቺግሩ አሌብሽ

  • @ElfuMeskel
    @ElfuMeskel 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Araa kunii manati sigalchee sijesaa waniyee atti wan murtesuu qabduu murtesii Ayuu atis itti can injedhinii 😅😅

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እዳይሼጠዉ አሣግዱበት ያሼሻል ኢሄ ያሥታዉቃል ኩርኳሚ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዩ ይሄ ሰዉዬ አያሰፈልጋትም ይገላታት ሰለዚህ ንብረታን ላባን ይመልሰ የሆነ ጉቶ

  • @FatumaAdem-b6q
    @FatumaAdem-b6q 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጉቶ እኔ የገረመኝ አድጥፊ እማይመልሥ ወድወድ እሚያጫውተው ለፍቶ እዳመጣልው ገዘብ ሽትቤት አጥባ ላመጣችው ማፈሪያ ቱ

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽ ወይኔ ይህ ሠውይ ጤነኛ አደለም አዩ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ተነባለቤትሽ

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አች ብትከፍፈሉ ጥቅም አይኖርሽም ቤተሠብ ከፋፍሎ ለመብላትነዉ ከዛዉጭልን ይሉሻል ይቅር ተባባሉና ታለቁ ወልዶቢጠብቅሽ ምንልኮኝነበር አችራሡ ደረቅ ነሽ ሀዩንም አዛአታሥደርጊያት ማሠብ አችይም

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ሠዉየዉ ሢጀመር ብቻዉን አይደለም ተረዱት መጣር ያሥፈልጋዋል

  • @Teachmeagainmanytimes
    @Teachmeagainmanytimes 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዉስጧ ያላትን ታድርግ አትጫኗት፣ልጁ ሲያዩት ያስፈራል

  • @BezuuGutaa
    @BezuuGutaa 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ayu ati akka ishin namicha kanati debbitu hin godhini qabenishi haa kenufi namichi qabenya ishi barbade malee ishe barbade miti seri haa murtesufi belage kana har'a kan siif fuldurati rukute boru ni ajesa

  • @lidetytub
    @lidetytub 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    🙄ባሌ ትዳር በት ተጎልቶ መቀመጥ ይደብራል የራስሽን ትዳር አስተካክይ ይቅር በይው 😮 በዚች ጠባብ ቤት ለ3ት ይከብዳል እነሱም ፍቅራቸውን ያጣጥሙት😂

    • @tirualemeyihuna1086
      @tirualemeyihuna1086 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ ጥሩ አደለም ቤቷ ገብታ ብወልድ ይሻልሻል😢😢😢

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ንብረቷን ከከፈለች በኋላ የራሧ አላማ ሂወት ትይዛለች ይሄጋ ከምትኖር ቢቀር ይሻላል

    • @lidetytub
      @lidetytub 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ብትአብዱሠኢድ እሱማ ግድ በዚህ ኑሮ ውድነት ሰው ቤት አስበሽዋል ባሌ ትዳር ቤት ይከብዳል እራሷን ችላ ተከራይታ ብትወጣ እሻላል

    • @allamallam957
      @allamallam957 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼

  • @bezuasrate481
    @bezuasrate481 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ አናት 🙏🙏አግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @felekche8544
    @felekche8544 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አዩ ጥሩ ሰው ናት

  • @HirutseyoumA
    @HirutseyoumA 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Are Beka Eraseshn Chilesh Le Bichash Tekeraytesh Tekemech Eskemeche Nw Sew Ly Siketel Beteseb Tidar Ayihonm Tesmamumu Beka Nibret Le Hulet Bikefel Ke Tikmu Gudatu Nw😢😢❤❤❤

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ትክክል ወንድ ይሄዳል ወንድ ይመጣል ቤተስብ ይሻልሻል❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁለቱም ፀበል ይጠመቁ አይነጥላ ነዉ ግርድ እሚልባቸዉ ንሰሀ ግቡ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አድምጡ አይጣጣሙም ሁለቱም መተት ይሆናል ጊዜዉ አያስተማምንም እሚያናጫቸዉ እግዚአብሄር ይርዳችሁ ወይኑ ተረጋጌ ፀበል ተጠመቁ😢😢😢😢😢😢

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Tekekel yenem hasab nw👍👍

  • @Hawaa-b1h
    @Hawaa-b1h 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አዬ አሁንስ ላቺአዘንኩ ከሱ የሷ ሁለቱም ያዉናቸዉ

  • @RahemIndris
    @RahemIndris 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሽፊ ያቢት በመጀመሪያ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ ለሄወትሽ እደሚያስፈራሽ ንገሪ ለፖሊስ ትዳሩን ካልፈለግሽ ሊላው ቤተሰብ ላች ትዳር አያገባቸውም እሰው ጋ ተጠግተሽ መሄጃ የለኝም ስትይ አልነበር ዛሬ ቤተሰብ ቤተሰብ እምትይው ሀዬ ጋ ያለሽው ቤተሰብ ስለለሽ አደለ ደግሞ እደዝህ ስትሆኝ ነይ ያላሉሽ ቤተሰብ ትዳርሽ ስፈርስ ነይ ሊሉሽ ነው ተሳስቻለሁ ይቅርታ ካለሽ ከዝህ ውጭ ምን ይምጣልሽ እየተጋበዘ ነው በስሜት እኔ እዳይገልሽ ፈራሁ

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ🙏

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 39 นาทีที่ผ่านมา

    ወዴቤትሽ ተመልሰሽ ውለጂ እሚያዋጣሽን አትጃጃይ ወዴዛ

  • @JjxJjjx-mo2qm
    @JjxJjjx-mo2qm 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኑ ቅድሜ ለቤተሰብ ፍት አትስጭው ወንድ ልጅ ዉሻ ነው ወላሂ በህግ እንዳትለቂው

  • @Askal-u7d
    @Askal-u7d 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀተያጠፋከው የመ ጀመረ ቀን በዱላየጋበዚከከውነው የሠውቤትተቃጥላ ሢትመጣ ገረዲ ብለክ ተሣደብከው ጥፋትነው

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኑ ቤተሠብ የራሡ ሂይወት ነው እሚኖረው የራሥሽን ሂይወት ኑሪ ብትወድቂም እሚያነሣሽ ገንዘብሽ ነው ቤትሽን በሥምሽ አድርገሽ ግቢ በፀብም መጨረሻሽ አይምርም ከወይ ከትዳርሽ አትሆኝም ወይ ከቤተሠብሽ ከወደቅሽ ማንም አያነሣሽም

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በተሰብሲኖርሽነውየሚወድሽከለለሽምንምነሽ

    • @habibahabibah2143
      @habibahabibah2143 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በራሥሽ ወሥኛና እሡን በፀባይ እመለወጥ ላይ ሥሪ አጣብቂኝ ውሥጥ ነሽ የደከምሽበትን ትዳር አታፍርሽ ሥደት ሥለሆንሽ መራራቅ በራሡ ፈተናነው እለፋሽበት ቤትሽ ወደ ፈጣሪሽ ቀርበሽ ለማሥተካከል ሞክሪ

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀዪ ባትኖር ገሎሽነበር አረኡኡኡኡኡኡ

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጅቱ ችግር አለባት ችግሮን መፊታት አልፈልግምእስከመቸ እሰው ላይ ተቀምጠሺ

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አመዶ ቅዱስ ሚካኤል ሰጪ ኒቢረትሺን እህቴ 😔🤭🤭🤭

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሑን የተካሰሱት እሶ በሰራችው ቢተኛ ነው አይይይ ይካፈላታል ማለት ነው

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲጀመር ብለናል ቤቷ ገብታ ቢሆን የዚህን ሁሌ የተመላለሰበት ቀን የሆነ ነገር ያደርጋታል በዛ ላይ አንድ ቤት ከኖሩ

  • @ፍቅር-ዘ4ከ
    @ፍቅር-ዘ4ከ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንቺ ሴትዬ አይደብርሽም እንዴ አዩንም አታስቸግሪያት በቃ ወይ ታረቂ ወይንም ቤት ተከራይተሽ ውጪ አይደብርሽም እንዴ ሰው እስኪናገርሽ ነው እንዴ የሚጠብቅሽ

  • @seammerr4272
    @seammerr4272 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቤተሰብ ካለሽ አዩ ቤት ምን ትሰሪያለሽ እነሱ ይበልጡብኝል ካለሽ ሰው ቤት ምን አስቀመጥሽ ተጸጸቷል ባሌሽ ይቅር ብትይው ምን ትሆኛለሽ

    • @ሜና
      @ሜና 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እርግጠኛ ነይ ይገላታል ከገባች

  • @خالدحرز-و6ذ
    @خالدحرز-و6ذ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አች ባለጋ ነሽ ሰውላፅናናሽ ሰመጥ መልሥሺ እዴትነው ስርአት የላለሽ አኔች የሠው ትዳር ልታፈርሸነው አኮሀነሽ የሠውቤት ተቀምጦ አይደለም አዩ በዘች ሴታዪ ትዳር አደጋ ላይ የወድቅል ሌላብታ ትቀመጥ

  • @EseeayleEthiopa
    @EseeayleEthiopa 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፊትህም ምሰው የምአበለው አበዎራ አይመስልም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hananeasfaw
    @hananeasfaw 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመልሰሺ ገብተሺ በሆነነገር አታለሺ ዶክሜቱን አስፈርሚዉ ንብረትሺን መልሺ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀላል ከልክለሀታል ደብድበህ አባረሀታል ሰውየው ጥቅመኛነው

  • @tsehaybalcha3880
    @tsehaybalcha3880 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Lamani kessanu tsabala demaa dha achin boo waani hunda’aa goodha fi ye memihir Tasfaye Abera TH-cam dhagefadha barumisaa bayyee qabaa please please dhagefadhaa

  • @klm9872
    @klm9872 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayzoshe Fatari Yrdashe❤❤❤❤❤

  • @RahmaKh-y1o
    @RahmaKh-y1o 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዩ. ተየት አትጫኛት. ርሱዋ ተውቀለች

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ይህ ሰውኝ እንዳይገልሽ ተጠንቀቁ ጥሩ ጭንቅላት የለውም

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዩ እሶእራሱ ትክክልአደለችም ከዚሕቡሐላ እጂሺንአሺ

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዩ አዩ ተፅዕኖ የምረጊባትን ነገር አቁሚ ነጭ ነጯን ተናገሪ አዩ ልጁ አይሆናትም ውሸታም ጥቅመኛ ካህዲያን ሰው ነው

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መርዝ ሰተሽ ገላግይው እኝኝኝ አትበይ 😢 ሲጀመር ትፈልጊው አለሽ ሸም ይዞሽ ነውጅ😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      መረዝ😮😮 አኡዙቢላ ከሰይጣን ሥራ

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በስመሥላሴ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኑ ጀግና ነሽ አቃጥይዉ ኢሄን ድጋይ እቧጭላ ጨቅጫቃ

  • @SikoSilo-cs9et
    @SikoSilo-cs9et 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኝኝኝኝኝ ሲያሥጠላኝ ወላሂ ጥራሺነህ ቱ
    እኔ ብቻ ነኝ ግን ሳየው የሚዘጋኝ😂

  • @Tejeshlteva-x5d
    @Tejeshlteva-x5d 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትዳር እኮ እንዲህ አይደለም ስትፈልግ ትላለች ስትፈልግ የተጸፀተው መስለ ድንጋይ ተሸከማለት ስትፈልግ ወንድ ወንድ ይጫወታ ነው መታረቅ ከፈለክ በስራ ስርዓተ እና ከፈለጋ ከልብ ይቅርታ ጠየቀ አርፋለች ግዴታ የለም መብቷ ነው ቀላ ደመወዝ እግዚአብሔርን አመሰው ልጅ

  • @haymanot09
    @haymanot09 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባለየ ፊትህ እራሱ ሲያስፈራ

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሒዳለሑ እሒዳለሑ አወ ሒጂ እሶ ቢት ተቀሜጠሽ የሰው ቢት ማሳቀቅ

  • @לידור-ז9ב
    @לידור-ז9ב 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሔ ልጂ ግን ጤነኛ አይመሰለኝም ምንድን ነው ማትተዋት በግድ እኮ አይድለም ታልፈቀደች አልፈቅደችህም

  • @edenweldegebriel3631
    @edenweldegebriel3631 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውሻ አጠገብሸ ኣንዳይደርስ በፍርድቤት ኣስከልክይው

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዉነት ቢወዳት ለቅሶ ተከትልዋት መሔድ ነበረባት

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤተሰብ ላች አስቦ ሳይሆን ገንዘብሺን ፈልገው ነው ነገጦት ገንዘብሺን በልተውሜዳ ነው የሚጥሉሺ

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    2 tachum teyayizachu tsebel gibu ye sebet atirebishu 😞😞

  • @sahadasahada3318
    @sahadasahada3318 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዩ።እዳገቢ።ይገልሻል😢😢😢

  • @አያንቱ
    @አያንቱ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጨቅጫቃናቹው አዩ ላሰው ብሌሺ ትዳራሺን ጣብቅህ

  • @Fikiet
    @Fikiet 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዩ፡ተይ፡ይሄ፡ብትገባም፡አያሥቀምጣትም፡ቤተስብ፡ይበልጥባታል፡ምንም፡ቢሆን፡አይጥሉአትም፡

  • @dibotube2675
    @dibotube2675 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    weyinee Namichaa Kan nama morima qabe irraa dhabatu dhabame akka wan ofi hojate fide ofi goti namitan kuna

    • @azaludeneken8461
      @azaludeneken8461 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Sobdi male jalatii😂😂

  • @MMaz-j3n
    @MMaz-j3n 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Uuuuuuffffff 🤲🤲🤲🤲⛪ dhugaa 👍🤲

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤተሰቦቸ አትበይ አንቺ ከቆረጥሽ አትድረስብኝ ማለትነው ያለብሽ