ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መታደል መመረጥ ኦርቶዶክስ መሆን ውበት እግዚአብሔር ይመስገን 👏🙏👏⛪ እመብርሃን ትጠብቃችሁ 🙏👏
ምንም ሀጤያተኛ ብሆን ጌታየ ሆይ በይች ቤተክርስቲያን ውስጥ ሰላደርግህኝ አባቴ ብየ እንድጠራህ የፈቀድክልኝ የአባቶቼ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አልፋናኦሜጋ እሰከዘለአለም ሰምህ የተመሠገነ ይሁንልኝ አሜን በእውነት ሊቃዉንት ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናቹሁ
ዘመናችሁ ይባረክ አቤት ውበት ምስጋና እግዜር ልመናችንን ይሥማ ሀገራችን ሠላም ይመልስልን
አባቶቻችን ሊቃውንቶች በረከታችሁ ይድረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
ጌታ ሆይ ተመስጌን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አድረገህ ስለፈጠርከኝ ክብሩላንተ ይሁን እግዚአብሔር ምስክሬነው ሁልግዜም ሀሳቤ እግዚአብሔርንም ሁልግዜ የምለምነው ሳገባ በዝማሬ እና በወረብ ቢሆን ብየ እመኛለሁ 😥😥😥ጌታሆይ ምኞት ብቻ ሁኝ እንዳልቀር በባእድ ሀገር ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ
አቤት ስርአት ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ🤲🤲🌾🤲🌾🌾
አቤት ውበታችን ስርአታችን እኛ ኦርቶዶክሶች አምላክ ሆይ ተመስገን ክርስቲያን ያደረከኝ
ወይ እናታለም ሀገር ኢትዮጵያ አለኝታዬ መመኪየ የሆንሽ መሰረትሽ ፈጣሪሽን ማመስገን ስለሆነ ይሄን ሳዳምጥ በተመስጦ ሲሄድ ወደ ላይ አቤት እናቴ እናታችን እመቤቴን ፍቅሯን አለማወቅ ምን አይነት የቁም ሞት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖ ኢትዮጵያን እንደአለማወቅ ነው የሚቆጠረው አቤት እናቴ ፍቅርሽ አይለየኝ በበረከትሽ ጎብኝኝ የአባቶች በረከት ትድረሰኝ ከአባቶች እግር ስር ሆኖ መማር ሲያቅተው ክህደቱን የሚነዛ አለመታደል ነው በነዚህ በበጋ ሸጦች የሚታለለው በጣም ነው የሚያሳዝነኝ አባቶቸ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
ድንቅ ነው መቼም አለባበሱ ሁሉም ያፈዛል እምዬ ተዋህዶ
ውበት ሲለካ ተዋህዶ ናት ለካ!!!አቤት አለባበስ አቤት ግርማ ሞገስ ታድላችሁ በቦታው ያላችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በረከታችሁ ይድረሰን
ምስጋና:-ለፈጣሪ:ወይስ:ሻሹን:አሳምሮ:ለሚታየው:መሪጌታ:ብላችሁ:ላወደሳችሀት?እረ:ማስተዋል:ይኑረን!!
የህይወት ምግብ !!! እናመሰግናለን ይህንን ላሳያችሁን
አቤት ስነስረአት እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እድናይና እድሰማ የፈቀደ ጌታ ክብርና ምስጋና ይገባዉ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💒💚ሀይን ያዉጣችሁ የኔዉዶች💚💒💚
❤❤❤❤ዘመናችው ይባረክ ❤❤ከበሮ መችው እየወረበነው የሚመታውሰርአት ባለው ተሰጦ❤❤❤ተባረክ❤❤❤❤
አሜን 🙏🌹❤አሜን 🙏🌹❤ አሜን 🙏🌹❤በሰመአም 🌹እምይ ተዋህዶ 🌹አባቶቻችን የቤተ ክርስቲያን ኮኮቦች በረከታቹ ይደርብን አሜን ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያርግልን
ቢዘመር ቢዘመም ቢወደስ ቢቆም ማህሌቱ ቢደርስ ተዋህዶ ሳአታቱ ቢደገም ኪዳኑ ቢቀደስ ቢወደስ ቢሰራመቅደሱ በጭቃ በወርቁ ላተነው ጌታዬ ላተነው እየሱስስ ላተነው የድግልጅ አምላክ ለሆከው ሰማይን ያለባላ ምድርን ያለካስማ ያቆምክ ፈጣራ አሜን
እንደሱ ያለ ማን አለ የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤
እምነቴ ኩራቴ ማንነቴና ሁሉ ነገሬ ነው በእዉነት ለሊቃዉንት አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋት መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
መታደል መምረጥ ማገልገል መታዘዝ እንደት ለእመብርሃን የሰማይ ርግብ
ሰውነቴን ወረረኝ መታደላችን በሰማይም እንዲህ ይሰብስበን መዳህኒዓለም
እግዚአብሔርን:ወይስ:ሻሹን:ያሰመረውን:መሪጌታ:ለማመስገን?እረ:ማስተዋል:ይኑረን?
አሜን አሜን አሜን❤❤
አሜን
ምን ማለት ነው ኮሜንቱ በሰማይም እንደዚህ ይሰብስበን እኮ ነው የሚለው@@afeworkkoster2981
የእኛ አባቶች እንዲህ ናቸው ፤ መታደል ነው
ዉበት ሲለካ ተዋህዶ ናት ለካ!! እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ደስስ ይላል አምሮየን ሁሉ ነው ደስስ ያለው 🌹🌹🌹🌹❤❤💛💛💛💛💚💚💚 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታው ውሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲👏❤️❤️❤️❤️✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️🙏
እጅግ በጣም ደስ ይላል ግሩም ነው የ እመቤታችን ረድዔት በረከታ ይደርብን ፡፡አሜን አሜን አሜን ።
ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን የቤተክርስቲያን ድምቀት ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መድሐኒአለም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ ብሩክ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስላደረከኝ 🙏♥️
አባቶቻችን ሊቃውንት ከእድሜ ያቆይልን በረከታቸው ይድረሰን 👏🙏👏👏👏👏👏
ወይ መታደሌ እንደስራዬ ሳይሆን እንደ ቸርነት ልጁ ያደረገኝ ❤መድሀኒያአለም❤ ይክበር ይመስገን መመረጥ ነው ከቃል በላይ❤
አቤት ግርማ ሞገሰ ሳችሁ በረከታችሁ ይደርብን እልልልልልል 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
አቤት መታደልእኮ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን !!✝️💙💜አቤት መታደል ውይይይ ይሄን ሳይ ውስጤ እንዴት ሰላም ደስታ እንደሚሰማኝ 💜💙
አቤት ግርማ ሞገሰ ሳችሁ እሙየ ተዋህዶ በደሰታ አለቀሰኩ በረከታችሁ ይደርብን እልልልልልል
ተዋህዶ መሆን እኮ መታደል መመረጥ ነውአቤት ውበት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ክብር ይገባሻልበእውነት ለአባቶቻችን እረጅም ድሜና ጤና ይስጥልንእንደት ልብ ይመስጣል።
አቤት!!! ተዋሕዶ ውበታችን!!!
ተዋህዶ ሐይማኖቴ ለዘላለም ኑሪ ያቺ ያረገኝ ተመስገን አምሌኬ በሐይማኖታችን ያፅናን
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልማህሌት ቅዱስ ያሬድ የተቀበለ አምላኽ ዝማሪያችሁን ማህሌታችሁን ይቀበልላችሁ አሜን አሜን አሜን🙏❤
ወይ ግሩም ልዩነው ልዩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እኚህን አባት አየር ጤና ኪዳነምህረት የካቲት ፩፮ አይቻቸዋለሁ ደስስ ሲሉ
ቃለ ዝማሬ ማለለአክት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክልን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበት እድሜና ጤና ይስጥልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቃቹህ
እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን አሜን ዝማሬመላእክትያሰማልን እልልል ✝️✝️✝️⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏
አሜን አሜን አሜን እኳን አደረሳቹህ አደረሰን አገራችነን ሰላም ይመልስልን❤❤🌷🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰❤️💛💚💛❤️💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏
God bless all churches in the world, we are one, God children, one tree with many branches,✝️✝️✝️✝️✝️ love you from Kenya
አንደኛ ናት ተዋሕዶ ❤❤❤
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ሲል 💒✝️🇪🇹🌿♥🕊️♥♥🕊️🕊️🕊️🕊️♥♥
እግዚአብሔር ይመስገን ከእርሱ የሆነ ሁሉ መልካም ነው።
መታደል ነዉ እኮ ማርያምን ኦርቶዶክስ መሆን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ጣም ደስ ይላል። ይህ ካሜራ የያዘው ሰው ግን እንዴት አባቶች ሰልፍ ውስጥ እንደዚህ መካከላቸው መግባት ነበረበት? ስርዓት የሚያስዝ ሰው ያስፈልጋል።
አቤት መመርጥ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን🙏💞💞✝️✝️💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏
እልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼እግዚአብሔር አምላክ የአባቶቻችን ሊቃዉንት ዕድሜ ያርዝምልን በእውነት ደስ የሚል ነፍስ የሚአለመልም ወረባ ነው ❤✝️
መፅሀፍ ቅዱስ ንጉስ ዳዊት ካባው ከላዩ እስኪወድቅ ዘመረ የሚለው ከበሮ የሚመቱትን መርጌታ ሳይ ንጉስ ዳዊት ትዝ አለኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ ናት።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት መታደል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አባቶቼ በረከታችሁ ይድረሰንክበሮ የያዙት መሪጌታ ግን አንደ ቅዱስ ያሬድ ናቸው።
አቤት ውበት አቤት ምስጢርአቤት መታደል የተዋህዶ መሆን ደስስስስታው
እእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን 💛❤💚💛👏💚👏👏👏👏🙏🙏❤❤🙏❤🙏❤🙏😘😘😘መታደል ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን ቃለህይወትን ያሠማልን👑⛪⛪⛪⛪⛪
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን!!!!
አሜንእሜን እሜንመታ ድል ነው🙏🙏🌹🙏🙏🌹🌹🙏
መታደል እግዚአብሔር ይመስገን እልል ክልል👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቤቱአምላኬከሰደትመልሰህለደጆህአብቃንማንእደተዋህዶ
የኔ ልቦች 🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ
እዝህ ቤት ቸር አላችሁ ለቢታችሁ አዲስ ነኝ ተዋህዶ ዉብ ናት⛪❤
አሜን አሜን አሜን መታደል ነው አኮ ልዚ ኣብቃን ጌታይ 👏😓
እንኩዋን ሃይማኖቴ ሆንሽ እምነቴ ኩራቴ የማንነቴ መታውቂያ ተዋህዶዬ ለዘለዓለም ኑሪ
ዝማሬ መላይክትያሰማልን
Man Andy orthodox Twohedo ❤❤❤❤❤ I’m orthodox ❤❤❤❤🙏🇲🇱
ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደል ነው🥰
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ኑሪልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልንበእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እንዴት ደስ ይላል
ድንቅ የአጫብር ከበሮ አመታት ። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትለምልም ።
Amen Amen Amen zimare melaekt yasemalen memherachin Enkuwan Abro adersen kidane meheret Hagera chinene selam TADEREGELEN redet Ena bereketwa Ayeleyen 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Interesting !!
እመብርሀን ትባርካችሁ
ክብርና ምስጋና ይድረስ ለመድሀኒታች እየሱስ ክርስቶስ የኦርቶደክስ ጠላቶች ይበተኑ ኣሜን 3:21 🎉🎉🎉🎉
አቤት መታደል ❤❤❤❤❤❤❤ልቤ ተሰወረ
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ⛪🤲🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ስልሆንኩኝ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ❤️
Waaaw betam betam betam desssssss ybl bewnt kalehiwlt yasemaln 🥰🥰🥰💔❤💔❤💛💚❤🙏
ተዋህዶ እናቴ ክብሬ መመኪያዬ ላንቺ ቃል አጣሁኝ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ባላሳብሽ ምላሴ በጉሮሮዬ ይጣበቅ እሂችን ርስት ለሰጠን አምላከ አበው የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን
ያገልግሉት ዘመናቹ ን ይባርክ 🙏አሜን
እምዬ ኦርቶዶክስ የቺ ልጅ መሆኔ እድለኛ ነኝ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ ይጠብቃቹህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
እልልልልልልልል👏👏👏👏 እልልልልልልልል👏👏👏👏 እልልልልልልልል💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤🕊🕊🕊🕊 ዝማሬ መላእክት ያስማልን
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብር ሊቃውቱን ይጠብቅልን የእግዚአብሄር አገልጋዎች በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መታደል ኦርቶዶክ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው
እመቤት ድንግል ስምሽ ይመስገን
ለሁሉም ነገ እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ሕይወትን ያሥሠማልን ሊቃውንትን ይጠብቅልን
አባቶቼ ቡራኬችሁ ትድረሰን የአመት ሰው ይበልልን አሜን።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እስከወዲያኛው።
አሜን አሜን አሜን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ኣሜን. ዝማረ. መላክት. የስመኣልና
አሜን አማን አሜን ቃለ ይህወት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላእ ክትያስማልንፅጋውንያብዛልን
እል ልል ልል ልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
ORTHODOKES TEWAHDO EMNETE LEZELALEM NURE AMENNNNNN
መታደል መመረጥ ኦርቶዶክስ መሆን ውበት እግዚአብሔር ይመስገን 👏🙏👏⛪ እመብርሃን ትጠብቃችሁ 🙏👏
ምንም ሀጤያተኛ ብሆን ጌታየ ሆይ በይች ቤተክርስቲያን ውስጥ ሰላደርግህኝ አባቴ ብየ እንድጠራህ የፈቀድክልኝ የአባቶቼ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አልፋናኦሜጋ እሰከዘለአለም ሰምህ የተመሠገነ ይሁንልኝ አሜን በእውነት ሊቃዉንት ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናቹሁ
ዘመናችሁ ይባረክ አቤት ውበት ምስጋና እግዜር ልመናችንን ይሥማ ሀገራችን ሠላም ይመልስልን
አባቶቻችን ሊቃውንቶች በረከታችሁ ይድረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
ጌታ ሆይ ተመስጌን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አድረገህ ስለፈጠርከኝ ክብሩላንተ ይሁን እግዚአብሔር ምስክሬነው ሁልግዜም ሀሳቤ እግዚአብሔርንም ሁልግዜ የምለምነው ሳገባ በዝማሬ እና በወረብ ቢሆን ብየ እመኛለሁ 😥😥😥ጌታሆይ ምኞት ብቻ ሁኝ እንዳልቀር በባእድ ሀገር ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ
አቤት ስርአት ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ🤲🤲🌾🤲🌾🌾
አቤት ውበታችን ስርአታችን እኛ ኦርቶዶክሶች አምላክ ሆይ ተመስገን ክርስቲያን ያደረከኝ
ወይ እናታለም ሀገር ኢትዮጵያ አለኝታዬ መመኪየ የሆንሽ መሰረትሽ ፈጣሪሽን ማመስገን ስለሆነ ይሄን ሳዳምጥ በተመስጦ ሲሄድ ወደ ላይ አቤት እናቴ እናታችን እመቤቴን ፍቅሯን አለማወቅ ምን አይነት የቁም ሞት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖ ኢትዮጵያን እንደአለማወቅ ነው የሚቆጠረው አቤት እናቴ ፍቅርሽ አይለየኝ በበረከትሽ ጎብኝኝ የአባቶች በረከት ትድረሰኝ ከአባቶች እግር ስር ሆኖ መማር ሲያቅተው ክህደቱን የሚነዛ አለመታደል ነው በነዚህ በበጋ ሸጦች የሚታለለው በጣም ነው የሚያሳዝነኝ አባቶቸ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
ድንቅ ነው መቼም አለባበሱ ሁሉም ያፈዛል እምዬ ተዋህዶ
ውበት ሲለካ ተዋህዶ ናት ለካ!!!
አቤት አለባበስ አቤት ግርማ ሞገስ ታድላችሁ በቦታው ያላችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በረከታችሁ ይድረሰን
ምስጋና:-ለፈጣሪ:ወይስ:ሻሹን:አሳምሮ:ለሚታየው:መሪጌታ:ብላችሁ:ላወደሳችሀት?እረ:ማስተዋል:ይኑረን!!
የህይወት ምግብ !!! እናመሰግናለን ይህንን ላሳያችሁን
አቤት ስነስረአት እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እድናይና እድሰማ የፈቀደ ጌታ ክብርና ምስጋና ይገባዉ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💒💚ሀይን ያዉጣችሁ የኔዉዶች💚💒💚
❤❤❤❤ዘመናችው ይባረክ ❤❤ከበሮ መችው እየወረበነው የሚመታውሰርአት ባለው ተሰጦ❤❤❤ተባረክ❤❤❤❤
አሜን 🙏🌹❤አሜን 🙏🌹❤ አሜን 🙏🌹❤በሰመአም 🌹እምይ ተዋህዶ 🌹አባቶቻችን የቤተ ክርስቲያን ኮኮቦች በረከታቹ ይደርብን አሜን ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያርግልን
ቢዘመር ቢዘመም ቢወደስ ቢቆም ማህሌቱ ቢደርስ ተዋህዶ ሳአታቱ ቢደገም ኪዳኑ ቢቀደስ ቢወደስ ቢሰራመቅደሱ በጭቃ በወርቁ ላተነው ጌታዬ ላተነው እየሱስስ ላተነው የድግልጅ አምላክ ለሆከው ሰማይን ያለባላ ምድርን ያለካስማ ያቆምክ ፈጣራ አሜን
እንደሱ ያለ ማን አለ የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤
እምነቴ ኩራቴ ማንነቴና ሁሉ ነገሬ ነው በእዉነት ለሊቃዉንት አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋት መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
መታደል መምረጥ ማገልገል መታዘዝ እንደት ለእመብርሃን የሰማይ ርግብ
ሰውነቴን ወረረኝ መታደላችን በሰማይም እንዲህ ይሰብስበን መዳህኒዓለም
እግዚአብሔርን:ወይስ:ሻሹን:ያሰመረውን:መሪጌታ:ለማመስገን?እረ:ማስተዋል:ይኑረን?
አሜን አሜን አሜን❤❤
አሜን
ምን ማለት ነው ኮሜንቱ በሰማይም እንደዚህ ይሰብስበን እኮ ነው የሚለው@@afeworkkoster2981
የእኛ አባቶች እንዲህ ናቸው ፤ መታደል ነው
ዉበት ሲለካ ተዋህዶ ናት ለካ!! እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ደስስ ይላል አምሮየን ሁሉ ነው ደስስ ያለው 🌹🌹🌹🌹❤❤💛💛💛💛💚💚💚 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታው ውሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲👏❤️❤️❤️❤️✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️🙏
እጅግ በጣም ደስ ይላል ግሩም ነው የ እመቤታችን ረድዔት በረከታ ይደርብን ፡፡አሜን አሜን አሜን ።
ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን የቤተክርስቲያን ድምቀት ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መድሐኒአለም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ ብሩክ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስላደረከኝ 🙏♥️
አባቶቻችን ሊቃውንት ከእድሜ ያቆይልን በረከታቸው ይድረሰን 👏🙏👏👏👏👏👏
ወይ መታደሌ እንደስራዬ ሳይሆን እንደ ቸርነት ልጁ ያደረገኝ ❤መድሀኒያአለም❤ ይክበር ይመስገን መመረጥ ነው ከቃል በላይ❤
አቤት ግርማ ሞገሰ ሳችሁ በረከታችሁ ይደርብን እልልልልልል 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
አቤት መታደልእኮ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን !!✝️💙💜አቤት መታደል ውይይይ ይሄን ሳይ ውስጤ እንዴት ሰላም ደስታ እንደሚሰማኝ 💜💙
አቤት ግርማ ሞገሰ ሳችሁ እሙየ ተዋህዶ በደሰታ አለቀሰኩ በረከታችሁ ይደርብን እልልልልልል
ተዋህዶ መሆን እኮ መታደል መመረጥ ነው
አቤት ውበት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ክብር ይገባሻል
በእውነት ለአባቶቻችን እረጅም ድሜና ጤና ይስጥልን
እንደት ልብ ይመስጣል።
አቤት!!! ተዋሕዶ ውበታችን!!!
ተዋህዶ ሐይማኖቴ ለዘላለም ኑሪ ያቺ ያረገኝ ተመስገን አምሌኬ በሐይማኖታችን ያፅናን
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል
ማህሌት ቅዱስ ያሬድ የተቀበለ አምላኽ ዝማሪያችሁን ማህሌታችሁን ይቀበልላችሁ አሜን አሜን አሜን🙏❤
ወይ ግሩም ልዩነው ልዩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እኚህን አባት አየር ጤና ኪዳነምህረት የካቲት ፩፮ አይቻቸዋለሁ ደስስ ሲሉ
ቃለ ዝማሬ ማለለአክት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክልን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበት እድሜና ጤና ይስጥልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቃቹህ
እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን አሜን ዝማሬመላእክትያሰማልን እልልል ✝️✝️✝️⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏
አሜን አሜን አሜን እኳን አደረሳቹህ አደረሰን አገራችነን ሰላም ይመልስልን❤❤🌷🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰❤️💛💚💛❤️💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏
God bless all churches in the world, we are one, God children, one tree with many branches,✝️✝️✝️✝️✝️ love you from Kenya
አንደኛ ናት ተዋሕዶ ❤❤❤
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ሲል 💒✝️🇪🇹🌿♥🕊️♥♥🕊️🕊️🕊️🕊️♥♥
እግዚአብሔር ይመስገን ከእርሱ የሆነ ሁሉ መልካም ነው።
መታደል ነዉ እኮ ማርያምን ኦርቶዶክስ መሆን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ጣም ደስ ይላል። ይህ ካሜራ የያዘው ሰው ግን እንዴት አባቶች ሰልፍ ውስጥ እንደዚህ መካከላቸው መግባት ነበረበት? ስርዓት የሚያስዝ ሰው ያስፈልጋል።
አቤት መመርጥ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን🙏💞💞✝️✝️💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏
እልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼እግዚአብሔር አምላክ የአባቶቻችን ሊቃዉንት ዕድሜ ያርዝምልን በእውነት ደስ የሚል ነፍስ የሚአለመልም ወረባ ነው ❤✝️
መፅሀፍ ቅዱስ ንጉስ ዳዊት ካባው ከላዩ እስኪወድቅ ዘመረ የሚለው ከበሮ የሚመቱትን መርጌታ ሳይ ንጉስ ዳዊት ትዝ አለኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ ናት።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት መታደል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አባቶቼ በረከታችሁ ይድረሰን
ክበሮ የያዙት መሪጌታ ግን አንደ ቅዱስ ያሬድ ናቸው።
አቤት ውበት
አቤት ምስጢር
አቤት መታደል
የተዋህዶ መሆን ደስስስስታው
እእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን 💛❤💚💛👏💚👏👏👏👏🙏🙏❤❤🙏❤🙏❤🙏😘😘😘መታደል ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን ቃለህይወትን ያሠማልን👑⛪⛪⛪⛪⛪
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን!!!!
አሜንእሜን እሜንመታ ድል ነው🙏🙏🌹🙏🙏🌹🌹🙏
መታደል እግዚአብሔር ይመስገን እልል ክልል👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቤቱአምላኬከሰደትመልሰህለደጆህአብቃንማንእደተዋህዶ
የኔ ልቦች 🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ
እዝህ ቤት ቸር አላችሁ ለቢታችሁ አዲስ ነኝ
ተዋህዶ ዉብ ናት⛪❤
አሜን አሜን አሜን መታደል ነው አኮ ልዚ ኣብቃን ጌታይ 👏😓
እንኩዋን ሃይማኖቴ ሆንሽ እምነቴ ኩራቴ የማንነቴ መታውቂያ ተዋህዶዬ ለዘለዓለም ኑሪ
ዝማሬ መላይክትያሰማልን
Man Andy orthodox Twohedo ❤❤❤❤❤ I’m orthodox ❤❤❤❤🙏🇲🇱
ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደል ነው🥰
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ኑሪልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እንዴት ደስ ይላል
ድንቅ የአጫብር ከበሮ አመታት ። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትለምልም ።
Amen Amen Amen zimare melaekt yasemalen memherachin Enkuwan Abro adersen kidane meheret Hagera chinene selam TADEREGELEN redet Ena bereketwa Ayeleyen 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Interesting !!
እመብርሀን ትባርካችሁ
ክብርና ምስጋና ይድረስ ለመድሀኒታች እየሱስ ክርስቶስ የኦርቶደክስ ጠላቶች ይበተኑ ኣሜን 3:21 🎉🎉🎉🎉
አቤት መታደል ❤❤❤❤❤❤❤ልቤ ተሰወረ
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ⛪🤲🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ስልሆንኩኝ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ❤️
Waaaw betam betam betam desssssss ybl bewnt kalehiwlt yasemaln 🥰🥰🥰💔❤💔❤💛💚❤🙏
ተዋህዶ እናቴ ክብሬ መመኪያዬ ላንቺ ቃል አጣሁኝ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ባላሳብሽ ምላሴ በጉሮሮዬ ይጣበቅ እሂችን ርስት ለሰጠን አምላከ አበው የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን
ያገልግሉት ዘመናቹ ን ይባርክ 🙏አሜን
እምዬ ኦርቶዶክስ የቺ ልጅ መሆኔ እድለኛ ነኝ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ ይጠብቃቹህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
እልልልልልልልል👏👏👏👏 እልልልልልልልል👏👏👏👏 እልልልልልልልል💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤🕊🕊🕊🕊 ዝማሬ መላእክት ያስማልን
እልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልል
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብር ሊቃውቱን ይጠብቅልን የእግዚአብሄር አገልጋዎች በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መታደል ኦርቶዶክ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው
እመቤት ድንግል ስምሽ ይመስገን
ለሁሉም ነገ እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ሕይወትን ያሥሠማልን ሊቃውንትን ይጠብቅልን
አባቶቼ ቡራኬችሁ ትድረሰን የአመት ሰው ይበልልን አሜን።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እስከወዲያኛው።
አሜን አሜን አሜን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ኣሜን. ዝማረ. መላክት. የስመኣልና
አሜን አማን አሜን ቃለ ይህወት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላእ ክትያስማልንፅጋውንያብዛልን