የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን የምታጠምቀው አማራ ለማድረግ ነው...የሳምንቱ እንግዳ ከ መምህር መስፍን ሰለሞን ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    TH-cam / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

ความคิดเห็น • 89

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d 2 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ዉድ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን አትረፍርፎ ያድሎት እመብርሃን አትለዬት እስቲ እንደኔ የሚወዳቸ መምህሬን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +1

      እድሜ ከጤነ ጋር አብዝቶ የሰጥልን

    • @ghhghy3086
      @ghhghy3086 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @qintube28
    @qintube28 2 ปีที่แล้ว +11

    የመምህር መስፈን ትምህርት አይጠገቡም በእውነቱ ፀጋዬ አብዝቶ ይጠብቅህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 2 ปีที่แล้ว +1

      መምራችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤

    • @bayushbegashaw7586
      @bayushbegashaw7586 2 ปีที่แล้ว

      My

  • @tenayemata2115
    @tenayemata2115 2 ปีที่แล้ว +7

    መምህሮቻችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TheQweengirl
    @TheQweengirl 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህር መስፍን መድሀኒያለም እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም የማይጠገብ ነው ትምህርትህ። 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-yn9pz7vi6x
    @user-yn9pz7vi6x 2 ปีที่แล้ว +10

    አፅራረ ቤተክርስቲያንን መድኃኒዓለም ያስታግስልን ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር አሜን

    • @ghhghy3086
      @ghhghy3086 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በእውነት የድሜ ዘመንህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያርዝምልን አንጀት አርስ ትምህርት ✝️🙏✝️🙏✝️🙏
    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @zenachzenach2403
    @zenachzenach2403 2 ปีที่แล้ว

    እንቁ የተዋህዶ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ

  • @atenehgetnet407
    @atenehgetnet407 ปีที่แล้ว

    መምሕር ሊቁ መስፍኔ በርታልን አንተ የእዉነትሰዉና እዉቀት የተቸረሕ በርታ እመቤቴ ፍጻሜዉን ታሣምርልሕ

  • @user-ib5mg8gj2k
    @user-ib5mg8gj2k 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሁሌ ስሰማህ ውስጤ በአሴት ይሞላል ዘመንህ ይባረክ እረጅም እድሜ

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ኀይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህረችን ET ART MEDLA እናመሰግናለን የምታቀሩቡት ነገር በጣም ጥሩ ነዉ በርቱ👌

  • @user-xs3xx8gb8p
    @user-xs3xx8gb8p 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ገር ያቆይልን ፀጋውን አብዝቶ ይሰጣል 🙏

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i 2 ปีที่แล้ว +5

    እንቁ መምህራችን ትለያለህ እኮ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @mebita6930
    @mebita6930 2 ปีที่แล้ว

    መምህሮ፡ቻችን፡እግዛብሄር፡በእዲሜና፡በፀጋውን፡ያብዛልን፡ይጠብቃችሁ

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q 2 ปีที่แล้ว +12

    🌿ዘረኝነትን ከኢትዮጲያ 💚💛❤ ምድር ያጥፋልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘር የላትም እንደ እኔ አስተሳሰብ በደሙ የገዛን የእግዚአብሔር ልጆች ነን ሁላችንም ዘረኞችን ልቦና ይስጥልን🌿

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንን

    • @ghhghy3086
      @ghhghy3086 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @sebleankala6149
      @sebleankala6149 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ሁሌም ባሉበት ትምህርትዎ አያመልጠኝም. ዛሬ ደሞ ስለ 7 ቁጥር ሲነሣ እኔ የተወለድኩበት ቀን 7 ውር 7 ዓ.ም 1967 እናም የሦሥቱ 7 ሚሥጥራትን ማወቅ እፈልጋለሁ እባክዎ ዝርዝሩን ቢነግሩኝ?

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ክብሩን እውቀቱን ያብዛልህ መምህር የአቦታቻችም ዓምላክ አገራችንን ወደቀደመው ክብሮ ይመልስልን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን

  • @user-yn9pz7vi6x
    @user-yn9pz7vi6x 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር መስፍን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ያድልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
    ጠላት ዲያብሎስን ቅዱስ ሚካኤል ከእግርህ በታች ይጣልልን በሰይፍ ይቆራርጥልን

  • @tametaye4267
    @tametaye4267 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ ዘይት ከምታፈስዉ ስዕልም ጀርባ ትልቅ ድርሻ አለሁ እንደዉም ምን ስማሁ በህልሙ ተገልጣለት ስዉ ሁሉ ለስዕሌ እንዲስግድ እና እንዲዘምር አድርግ ብላዋለች ይባላል እና ዕንቁ የተዋህዶ ልጅ ነዉ መምህራችን በማህበረ ቅዱሳን ስብስብ ዉስጥም መናፍቃን የሆኑ የቀደሙ አገልጋዮችን በመምታትና በማባረር ተዋሕዶ እንድትነፃ ያደረገ እንደ ቅዱስ መርቆርዮስ ያለ ስዉ ነዉ እና እመቤታችን መንግስተ ስማያት ታዋርስልን በእዉነት የተዋሕዶ ዕንቁ

  • @melkammelkam9554
    @melkammelkam9554 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምቹ ይብዛልኝ ጀሮየን መልካም ስለመገበኝ እግዝብሔር ይመስገን

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰለ ዝግጅታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ሌላው ያለኝ ጥያቄ የምታቀርቦት ዝግጅት መንፈሳዊ ነው መጠሪያችሁ ሰም ግን........?

  • @winniea9803
    @winniea9803 10 หลายเดือนก่อน

    መምእሮቻችን ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ❤❤❤

  • @Tube-um9px
    @Tube-um9px 2 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህሮቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 2 ปีที่แล้ว

    ውይ መምህር ጸጋውን ያብዛለዎት ታድለናል እኮ እንደነዚህ አይነት መምህራን ስላለን ቤተክርስቲያችንን እግዚኣብሔር ይጠብቅልን

  • @samizemuy8389
    @samizemuy8389 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን❤❤

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንኳን ደህናመጣህ ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜበጤና ያቆያልን

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis4125 2 ปีที่แล้ว

    ለምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @seblemamo702
    @seblemamo702 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @kibirleethiopia7899
    @kibirleethiopia7899 2 ปีที่แล้ว +3

    I am not member of Orthodox Church however the structural as well as other attacks targeted to this church is totally unacceptable and appalling. One thing the followers in this church need to do is understand the issue and address accordingly in a concerted way. The fragmented response won’t help to solve the current challenge. One more thing is you need to educate some who are going in the direction of religious fanaticism, that won’t help at all

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-jt4tp2fl6d
    @user-jt4tp2fl6d 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዕድሜ ከጤና እግዚያብሔር ያድልልን ሁሌም የርሶን መድረኮች በስስት ነው የምከታተላቸው።

  • @user-yz5zm6mm4k
    @user-yz5zm6mm4k 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ-ህይዎት: ያሰማልን!

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንቁ መስፍን ሰሎሞን ልብ አርስ በጣም ተመስጬ ነው እምከታተለው እና ኦርቶዶክስ የአማራ ብቻ የሚመስላቸው በ1ኛ ደረጃ ፔንጤዎች ናቸው እና ፖለቲከኞች ብቻ ናቸው እና ለእዛም ነው እያሳደዱን ያሉት ግን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እና ፍቅር እንድንሆን ነው እያደረጉን ያሉት ተመስገን አምላኬ 🤲🤲🤲

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው
    ኢትዮጵያ ሁሌም ታሸንፋለች
    ትውልድ እንንቃ በርቱልን ልጆቻችንን
    ስለ ኢትዮጵያን እናስተምራችው

  • @seblemamo702
    @seblemamo702 2 ปีที่แล้ว

    በረከትዎ ይደርብን

  • @qintube28
    @qintube28 2 ปีที่แล้ว +3

    #ክርስቲያን ነኝ ባይ አጋግል ዘረኝነት አትሁን ኧረ ፍሩ ለእግዚአብሔር በሰማይ ዘንድ የብሄርነት መንግሥት ሰማይ የለም ዓለም ሁሉ በአንድ እግዚአብሔር ፍትህ ይቀርባልም ፍርድ ያገኛልም ለምንድነው ሃይማኖት የኔ ጥንት ነው የኔ ብሄር ቀደምት ነው ምትሉ እግዚአብሔር ለአንዱ አድሎ የለም ለሁሉም አንድ እግዚአብሔር አንድ ፈጣሪ አንድ ጌታ አንድ አምላካችን ነው በቃ እንኳን እመቤታችን አንዲት እናት ከሰማይ ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ከሷ በላይ ለላ እናት የለንም እሷ ብቻና ብቻ ።😎 እኔ ምመስለኝ ይህ በቋንቋ ትምህርት ይሰጥ ይማሩ ይቀድስ የምባለው ነገር ወደ ግል ሃይማኖትን እያራመዱ ያሉትን አንዳንድ ግለሰቦችን አባቶቻችን ማስቆም አለባችሁ እንዲሁም ተዋህዶ ሚዲያዎች ልክ ኢቲ አርት ሚዲያ ጭምር አጋለጡ አውጡ ይህ ነገ ለትውልድ አጉል የሃማኖት ዘረኝነትን እየዘራ ነውና እባካችሁ አንዲት ሃይማኖት አንዲት ቤተክርስቲያን ትምህርት አጠብቆ እያንዳንዱ መጓዝ አለበት። ዘረኝነት በፖለቲካ ብንለያይም እንኳን ብያንስ በሃይማኖት አንድ አርጎ ማስቀጠል አለበት በእግዚአብሔር እልለምናችሁ እንዴት የብሄር ፀሎትና ልመና ለሀገሬ ለወገኔ ምህረት ይሆናል ??? ወይስ በሰማይ ዘንድም ለዘር ለብሄር የተለየ ቦታ አለው ማለት ነው ?? እስከ ዛሬ እየሰማው ያለው ትምህርት አንዲት ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት አንዲት እምነት ያም ተዋህዶ ለዓለም ሁሉ እየፀለይን ያለቺው እንዲት ለአንድ ብሄር እግዚአብሔር ማስተዋልን ፅሞና ጋር ይስጠን ሀገርንና ህዝብ ሰላም ብንፈልግ ኖሮማ እንዲህ አይነት ዘረኝነት አንሻም ነበር አሁንም ወደ ራሳችንን እንመለስ 🙏

  • @user-pe8lx7zq4f
    @user-pe8lx7zq4f 2 ปีที่แล้ว

    ምሁራ ሳይሆን እውራን ቢባሉ ይሻላቸዋል የጋላእውራን ቱቱ
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑ

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት መቼም ቢሆን አርነት ያወጣል

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว +6

    ሀይማኖት ዘር ብሄር አይለይም አሜራ ኦሮሞ ብሎ ነገር የለም ምንጠመቀዉ የሰማዩን አምላክ ለማግኘት ነዉ አለቀ አንድ ኮሜት ገና ምንም ሳትሰማዉ አስተያየት የሰጠች አይቼ ነዉ በአማራ ልብ ነዉ ያለዉ ያለችዉ አስተዉሉ እንጂ ሀይማኖት በዘር አትለያዩት

    • @qintube28
      @qintube28 2 ปีที่แล้ว +1

      አይገረሙም እዴ እነዚህ ነገ ኢየሱስ ክርስቶስ የኔ ብሄር ነው ማለታቸው አይቀርም ኧረ ፈረሃ ለእግዚአብሔር የለሉ ሰውን ሀጥያት ውስጥ ይከታተላል ማስተዋል ይስጠን አይናችን ልቦችን በብሄር ታውራ እንበል 😔

    • @kidistyemariyam1786
      @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว

      @@qintube28 አሜን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @AmsalAmsalsilthan-vl2zh
    @AmsalAmsalsilthan-vl2zh 11 หลายเดือนก่อน

    God bless you🙏🙏🙏💚💛❤

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ፅንፍኛ ሊይፍር ነው የሚገባው

  • @birktiweldehaymanot1270
    @birktiweldehaymanot1270 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚዮ መሓረና ክርስቶስ ቤዛነ ኩሉ ዓለም ብኽቡር ደሙ ዝዋጀያ ኣብ ኩሉ ዓለም ዘሎ ኦርቶዶክሳዊ ሃይማኖትና ኣብታ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናን ጽንዕቲ መርከብናን እያ። ወይ እዝኒስ አይመልእን እዩ ,,,,፨፨፨

  • @user-yz5zm6mm4k
    @user-yz5zm6mm4k 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ-ህይዎት: ያሰማልን!
    አንድ ጥያቄ አልኝ?
    ቅድስተ-ቅዱሳት ድንግል ወላድተ-አምላክ
    "ቤዛውተ-ኩሉ "
    እንድመሆኗ መጠን እናትነቷ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት የአምላክን ልጅነት አምነው ለተጠመቁ ሁሉ እናት ስለሆነች ኢትዮጵያን ብቻ " አሥራት ተሰጠች" ለምን እንደምንል ግር ስለሚለኝ እባክዎ ያብራሩልኝ? ቢቻል ለልጆቻችን እና ለሌሎችም ማስረዳትና መመስከር እንችል ዘንድ በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል(ቅዱሳት መጻሕፍት) ላይ እንደሚገኝ ምጣቀሻ ቢጠቁሙኝ እላለሁ::
    መልሱን እጠብቃለሁ!
    የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን! ይቀድስልን::

  • @toptopjo9967
    @toptopjo9967 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏

  • @rgatyemane8614
    @rgatyemane8614 ปีที่แล้ว

    Enyn yemigermeg betekerstianen yemiyagelgl ke lik esk dekik Germa mogesachew 💕💕💕

  • @user-ls6wb9gv3z
    @user-ls6wb9gv3z 2 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ነው ኦርቶዶክስ ምትገኝው በ አማራ ልብ ነው💪ምንም መልስ ጥያቄ አያስፈልገውም

    • @kidistyemariyam1786
      @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว +4

      ወዮ ደሞ ሀይማኖት በብሄር መከፈለ ጀመራችሁ እርእስ አይታችሁ አስተያየት አትጻፉ ሀይማኖት ዘር ቀለም የለዉም እህቴ

    • @qintube28
      @qintube28 2 ปีที่แล้ว +2

      ኧረ ባክሽ እንደዛ ከሆነ ነገ ኢየሱስ የአንድ ብሄር ነው ማለታችሁ አይቀርም 😎

    • @bilenlove6432
      @bilenlove6432 2 ปีที่แล้ว +3

      ምናይነት አስተሳሰብ ነው ግን 🤔??

    • @user-ls6wb9gv3z
      @user-ls6wb9gv3z 2 ปีที่แล้ว +1

      😂🙄እና ሌላውማው ቤተክርስቲያን ሲያቃጥል ሲፀዳዳ ነው ምናየው አማራ ሀይማኖቱን ብሎ ሀገሩን ብሎ ሲታረድ እንደበግ ቆዳውን ገፈው ስጋውን ይበሉታል ደሙን ይጠጡታል ማመን ያለማመን መብታቹ ነው እውነታው ይሄ ነው😎💪

    • @user-sg4tm1zx3l
      @user-sg4tm1zx3l 2 ปีที่แล้ว +1

      እረ መጀምርያ አድምጭ ሆ ደሞ ማነው ክርስትና የአማራ ብቻ ያለው ወይኔ ለቦና ይስጠን ለሌላ ምን እላለሁ እናሳዝናለን😢

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 2 ปีที่แล้ว

    ውድ የዚሕ ዝግጅት አዘጋጆች መልእክት አለኝ!!!ስለዝግጅታችሑ ሑሉ በፈጣሪ ስም እናመሠግናለን!!!
    #ግን ኦርቶዶክስ ክርስቲያናዊነት ሐይማኖታችንን አሬጠብቆ ሐገርና እሴቶቿን የመጠበቅ ሸክሙን በብዙ የተሸከመ እና እያስተላለፈ ቢሆንም እኛም ዝግጁቱን አዘጋጆች ከምንተቸው ነገር ጋር የተጣረሰ ማድረግ አለብንን??
    ለምሳሌ "ET Media " #ለምንድነው በምትጠቀሙበት ቋንቋ ወይም ኢትዮጵያዊ ፊደል ለምን አትጠቀሙም??!! ከታችሑት ሐሳቦች ጋር አይጋጭም ወይ???እኛስ ምን ያሕል እየጠበቅን ነው ሐገራዊ እሴቶቻችንን??

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ምንም የማይሳነው አምላክ ነው እና : ፈቃዱ ሆኖ እንዴህ አይነት አስተሳስብ ያለው ባለስልጣናትን ለሀገራችን ቢልክልን::
    ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ለዘላለም ስላማ ፍቅር እናገኝ ነበር::

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤👍👍

    • @sebeleyameme8336
      @sebeleyameme8336 2 ปีที่แล้ว

      ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስል በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 ปีที่แล้ว

    if they said orthodox is belong ahmara we are lucky in this planet cause we have GOD then I am proud of to belong GOD

  • @mggb9549
    @mggb9549 10 หลายเดือนก่อน

    ትግራይ 95% ኤርትራ 65% አማራ 80% ኦርቶዶክሳውያን ናቸው ሌላውን እግዚአብሔር ያውቀዋል ኢትዮጵያን የሚያፍርስ የለም ግን እናተ ወጣቱ ላይ ስሩ አይዞዋቹ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 2 ปีที่แล้ว

    የታሪክ መገንዘቢያ መንጸር ችግር እማ አለ

  • @bakostube-6756
    @bakostube-6756 2 ปีที่แล้ว

    ሰባት ቁጥር በ፹ወ፩ 543 ጊዜ ተጠቅሶ ይገኛል።

  • @birktiweldehaymanot1270
    @birktiweldehaymanot1270 7 หลายเดือนก่อน

    የሃይማኖት ኦርቶዶክስ ቅድስት ቤተክርስቲያን መዓጾአ ከፊታ አእዳዋ ዘርጊሓ ብሄር ቓንቃ ከይፈለየት ትቅበል እያ። ናይ አምላኽ ዕጡቃት ወታደሩ ዝኾንኩም ቅዱሳት ካብቲ ዝከዓለ በቢደረጂኡ ዘለኹም ንመሃይማን ህዝብኹም አዉነዘበስማያት ዘይንፈልጥ ደቅኹም አፍልጡና መሃሩና መሃሩና ፨፨፨፨፨፨፨፨.

  • @efratam7995
    @efratam7995 2 ปีที่แล้ว

    የአማራ ነው ከማለት የትግሬ ነው ቢሉ ትንሽ ይጠጋጋል ምክንያቱም 95% ትግሬ ኦርቶዶክስ ነው።አማራ ግን እንዳውም ሙስሊም ሳይዛ ይቀራል ብለህ ነው።ያው ይህን የሚሉ ለፓለቲካ ትርፍ ነው።

  • @petrospetros5226
    @petrospetros5226 2 ปีที่แล้ว +1

    ታርክ የማያዉቁ ዘረኛ ሞኖክሴ በኣማራ ክልል ኦርቶዶክስ ማለት አማራ ነዉ ብለዋል በስብሠባ ስለዚህ ቤተክርስትያን ራስዎን ትፈትሽ ::አንኮበራዉያን የሚንልክ አምላኺም በማህበር ቁዱሣን ስም ተወሽቀዋል የዘረኞች ስብስብ ስለዚህ ቤተክርስትያን መፀዳት አለባት::

  • @birhanushiferaw4662
    @birhanushiferaw4662 2 ปีที่แล้ว

    Rir

  • @richyegna583
    @richyegna583 2 ปีที่แล้ว

    "ማርያምን አስክደውኛል " | ገና ብዙ ጉድ አወጣለው!!! | Ethiopia | Protestant | Orthodox | Gospel singer>> th-cam.com/video/BrA3pzECmls/w-d-xo.html

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    የመምህርትምህርትየማይጠገብነውቃለህይወትያሠማልንበእውነትጸጋያብዛልን

  • @user-pq1sd9fw3k
    @user-pq1sd9fw3k 2 ปีที่แล้ว

    *Orthodox Amhara yemibale alemawi aydelechem enji Oromo weyem debube kilile yale sewu Amharaw yeteketelew emenet tikikil kehone biketele menu new chigeru?negr gen Semayawitena mederawi ande aydelum.Orthodox Semayawit nat Amhara lela neger newu.*

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว

    The orthodox church historically till 1966 revolution has had a powerful and oppressive position, i.e displacing indigenous peoples from their land and taking it off them, belittling, name calling others who don't want to be Christians as sub humans. The list goes on and it's better to admit the history and move on rather than working hard to cover or miseducation the youths.