ማታ ስላንተ[Mata Selante] Endale W/Giorgis /Qinea Sound/New Ethiopian Gospel Song/Protestant Mezmur መዝሙር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • #ቅኔ ለሚገባው Qinea Lemigebaw @ Hossana

ความคิดเห็น • 122

  • @tilayeworkenh4654
    @tilayeworkenh4654 ปีที่แล้ว +78

    ላንተስ አብዝቶ አብዝቶ ቅኔውን ከነዜማው ያፍስስብህ ያልደረስክበት የዝማሬ ውቅያኖስ ውስጥ ይጨምርህ ተባረክ።

    • @beimnetdamene6887
      @beimnetdamene6887 ปีที่แล้ว +2

      God bless you!!!

    • @jerusalemassefa6767
      @jerusalemassefa6767 ปีที่แล้ว

      ​@@beimnetdamene6887 😊

    • @mehretgtsigie271
      @mehretgtsigie271 ปีที่แล้ว

      አሜን 2002 ጀምሮ ነው የማውቀው እየጨመረ የሄደ ዘማሪ ጌታ ይባርክህ አትጉደል

    • @mehretgtsigie271
      @mehretgtsigie271 ปีที่แล้ว

      ከ 2002 ጀምሮ ነው የማውቃቸው አገልግሎትህን እየጨመርክ የሄድክ ዘማሪ ነህ ጌታ ይባርክህ :: አትጉደል ለክብሩ ያብቃህ

    • @hirutseyoum
      @hirutseyoum ปีที่แล้ว

      ድንቅ አዳሰ ዝማሬ ነው እንደዘመርከው በአዳዲስ ዝማሬ ዘመንህ ይሞላ

  • @BarokNigusse
    @BarokNigusse 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ልዩ ሰው ነህ አግዚአብሔር ይባርክህ

  • @blessing7936
    @blessing7936 ปีที่แล้ว +11

    የማመስገኛ ምክንያት
    ከሆነ ከቁጥር በላይ
    እኔጋ አለ
    እግሬ ሲራመድ
    ሚዛን ጠብቆ
    አይኔም ሲያይልኝ
    ቅርብም አርቆ
    በራስ ቅሌ ላይ
    ሲበቅል ፀጉሬ
    በጣቶቼ ላይ
    ሲያድግ ጥፍሬ
    ውበት አላቸው በየቦታቸው
    አባቴ አንተ ነህ የሰራኃቸው
    ጌታዬ አንተነህ የስራኃቸው
    ግሩም ነህ የሰራኸኝ
    ድንቅ ነህ የሰራኸኝ

  • @blessing7936
    @blessing7936 ปีที่แล้ว +15

    ማታ ስነሳ ዝማሬ ፅፌ
    የሚገልፅህን አገኘሁ
    ብዬ ጠዋት
    ስነሳ እዲስ ሆነሃል
    ካለኝ ቃላቶች
    እጅግ ልቀሀል !! 🙏

  • @Turningpoint.
    @Turningpoint. 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማታ ስላንተ ዝማሬ ፅፌ
    የሚገልፅህን አገኘሁ ብዬ
    ጠዋት ስነሳ እዲስ ሆነሃል
    ካለኝ ቃላቶች እጅግ ልቀሀል *2
    የኔ እግዚያብሔር *2
    የኔ እየሱስ *2
    ይሄ እግዚያብሔር ለምን ያለፋኛል
    አወኩት ብዬ ስል ይቀየርብኛል *2
    በማለት ሰልችቶኝ አልተውኩም ዝማሬ
    ልበል አንተ ልዩ እግዚያብሔር ነህ ክብሬ *2
    የኔ እግዚያብሔር *2
    የኔ እየሱስ *2
    በቀናት አዉቄ ብጨርስህ ኖሮ
    ትንሹ እውቀቴ ቃላቴ ገድቦህ *2
    አዳዲስ ዝማሬ ኬት ይመጣ ነበር
    ልዩ ነህ ተብሎ ለክብርህ ሚዘመር. *2
    የማመስገኛ ምክንያት ከሆነ
    ከቁጥር በላይ እኔጋ አለ
    እግሬ ሲራመድ ሚዛን ጠብቆ
    አይኔም ሲያይልኝ ቅርብም አርቆ
    በራስ ቅሌ ላይ ሲበቅል ፀጉሬ
    በጣቶቼ ላይ ሲያድግ ጥፍሬ
    ውበት አላቸው በየቦታቸው
    አባቴ አንተ ነህ የሰራኃቸው
    ጌታዬ አንተነህ የስራኃቸው
    ግሩም ነህ የሰራኸኝ
    ድንቅ ነህ የሰራኸኝ
    Blessed, bless you brother!

  • @DenekeWoilebo
    @DenekeWoilebo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ የኔ አበት

  • @gesitwondimu3851
    @gesitwondimu3851 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚአብሔርን ታላቅነት እና ማንነት ላይ የተመሰረቱ መዝሙሮችን በዘመንህ ላሉ ትውልዶች ሁሉ የምትገልጥ እውነተኛ የእ/ር አገልጋይ ያንተ የሆነው ሁሉ በአምላካችንና በመዲኒታች በጌታ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን።

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስዬዬ ጀግናዬ ሰምህ ለዘለአለመ ይባረክ
    አሜንንንንን
    አሜንንንንንን
    አሜንንንንንንንን
    ❤❤እዱ❤❤ዘመንህ❤❤❤ይለምልም❤
    የጠላት እሳት ያድርግህ በሰሙ ሰልጣን

  • @retapaulos9674
    @retapaulos9674 ปีที่แล้ว +7

    እንዱ ወንድሜ የቅኔ የዜማ ወንዝ!! ዘመንህ ይባረክ

  • @sababekel7895
    @sababekel7895 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንህ ይባርክህ እንድ🎉🎉🎉🎉

  • @selamushekura-ti1pw
    @selamushekura-ti1pw ปีที่แล้ว +3

    ፓ/ር እንዴ እግ/ር ይባርክህ አንዳንተ የሚዘምሩ የቅኔ ሰዎች ይብዙልን ።።

  • @ermiashaile1439
    @ermiashaile1439 วันที่ผ่านมา

    ኢግ/ር አብዝቶ ይባርክህ

  • @sababekel7895
    @sababekel7895 ปีที่แล้ว +2

    ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @alemayehuhilemariam4780
    @alemayehuhilemariam4780 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ወንድሜ ስለ አንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን

  • @tewodrosmekonnen
    @tewodrosmekonnen ปีที่แล้ว +7

    ❤❤ዘመንህ ይለምልም ጌታ ይባረክ ሙዚቀኞች ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ በገናን እንዲህ እንድትደረድሩ ጌታ ስለቀባችሁ❤❤❤❤

    • @albasstudio9299
      @albasstudio9299 ปีที่แล้ว

      ብዙ ጊዜ ሙዚቀኞች መድረክ ለመሙላት እንጂ እንደ አገልግሎት ስለማይታይ ሲባረኩ ብዙም አላይም ተባረኩልኝ ስለባረካችኋቸው 🙏🙏

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 ปีที่แล้ว +10

    ምን አይነት ድንቅ መንፈስ ያለበት ድንቅ
    መዝሙር ነው❤❤❤

    • @lalisatesfaye6710
      @lalisatesfaye6710 ปีที่แล้ว

      Vvmdkdppfiiiñn. MJzmZmm😅l8uuJJ🙏🏿🙏🏿kkMOLKK7KKK JN 🙏🏿8nzmnjjj//😏😏😵‍💫🌍👍👍👍👍👍👍11😂1😂😂❤🤣😂j😮xf😋😋l linkin f2d2dfu6,xzxx😪f melancholic gfrrrrt😅d❤😂zd🙏🏿❤❤s😂kylk

  • @amaryatube
    @amaryatube ปีที่แล้ว +6

    እንዱዬ የኛ በረከት! ❤❤❤❤❤❤

  • @sanchotube7521
    @sanchotube7521 ปีที่แล้ว +3

    Enduye tebarekelegne betam Yene we’re mezmur

  • @hanagetachew2866
    @hanagetachew2866 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለመንፈስ ቅድስ ይሁን ነፍስ አልቀረልኝም ወንድሜ ተባረክ ያባቴ ብሩክ ለትውልድ በረከት ሁን

  • @mieronasefa9544
    @mieronasefa9544 ปีที่แล้ว +2

    Wawe endate mebareke new lula mezemureke yasdenkegnle tebareke bebezu berekete

  • @missone9013
    @missone9013 ปีที่แล้ว +3

    PASTOR TEBAREK.DESTAHUN GETA YABIZALIH

  • @Selam9830
    @Selam9830 ปีที่แล้ว +4

    ስሰማው ያደኩት መዝሙር ❤❤❤

  • @RahelTesfaye-jy5eg
    @RahelTesfaye-jy5eg ปีที่แล้ว +1

    እንዱዬ ስለአንተ ጌታ እየሱስ ይመስገን 🙏🙏
    በብዙ ተባረክ እወድሀለው የጌታዬ ውድ ልጅ❤💕

  • @astierhaile3571
    @astierhaile3571 ปีที่แล้ว +2

    Geta yebarekhe wendeme a mebareke mezmur tebareke

  • @genetmesfin7530
    @genetmesfin7530 ปีที่แล้ว +5

    ዘመን ይባረክ ጌታ ፃጋውን ያብዛል🙏🙏💕

  • @senaitudo8539
    @senaitudo8539 ปีที่แล้ว

    አምላኬ አብዝቶ ይባርክህ ስለ እግዚያብሔር ተነግሮ አያልቅ ሥራውን ማድነቅ ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eliaslegese3835
    @eliaslegese3835 ปีที่แล้ว

    በራስ ቅሌ ላይ.....❤❤❤❤❤

  • @dinkeevra
    @dinkeevra ปีที่แล้ว +2

    Amenn pastor teberklign

  • @ermiastadeseofficial5553
    @ermiastadeseofficial5553 ปีที่แล้ว +2

    Betam miwedew mezmur

  • @danaihitlove9924
    @danaihitlove9924 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen betam yeminwodo paster Enduye God is blessed u

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in ปีที่แล้ว +1

    Our world is starving for GOD you can see the people emotions God bless you young man🙏🙏🙏🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐

  • @tilahunbalta6
    @tilahunbalta6 ปีที่แล้ว +1

    ufffeeee Getaa zemenhn yibarkew

  • @nigatusamuel5143
    @nigatusamuel5143 ปีที่แล้ว +2

    God Blessed, Paster, Endu,

  • @tsega5201
    @tsega5201 ปีที่แล้ว +2

    Geta abezeti yebarkh endye

  • @mihiretzeleke7676
    @mihiretzeleke7676 ปีที่แล้ว +1

    Ye Tsegaw balebet bante lay silafesesew kine kibir yihunilet. Endiye dear tebarek

  • @tekaligntuluka2636
    @tekaligntuluka2636 ปีที่แล้ว +4

    What the graceful singer with wonderful song!!!. May Almighty God bless you more forever.

  • @aynigebrekiristos8229
    @aynigebrekiristos8229 ปีที่แล้ว +3

    I don't even know what to say. This mezmur has blessed me all day long
    Made my hard day easy.
    May God bless you more and more
    Happy that you came to Canada.
    We are blessed

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 ปีที่แล้ว

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ምን ዓይነት መንፈስ ነው አሜንንን አሜንንን ይጨምርልህ 🙏🙏🙏♥❤

  • @temesgenyohannes6903
    @temesgenyohannes6903 7 หลายเดือนก่อน

    WORSHIP THE KING, HE DESERVE IT.... HALLELUJAH PRAISE THE LORD

  • @tarikubokila
    @tarikubokila ปีที่แล้ว +2

    Abet yetsegawu bizat, Much blessing

  • @Betelyacob
    @Betelyacob ปีที่แล้ว +1

    pastor 🥰 አሁንም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🥰

  • @wakjiraWakitolie
    @wakjiraWakitolie ปีที่แล้ว

    Endal እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @TarikuMarkos-u8z
    @TarikuMarkos-u8z ปีที่แล้ว +1

    Pastor anten yesata geta yibarak

  • @ElsaSolomonTnsae
    @ElsaSolomonTnsae ปีที่แล้ว +6

    May you continue to increase in every aspects of life, you are our blessing!

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን ዘመንህ አገልግሎትሀህ ሁሉ ነገርህ ይለምልም ፓስተር ሃሊሉያ

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Halleluja geta Jesus yebarkhi wendemye

  • @shantant7024
    @shantant7024 ปีที่แล้ว +2

    እንወደዋለን ❤🙏😍

  • @nathanaelnathanaelmerkin5805
    @nathanaelnathanaelmerkin5805 ปีที่แล้ว

    |# be alemi endeante #Endale yetebares sew ale bye alasbm

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 😭😭😭📖📖📖📖🎻🎻🎻🎤

  • @melakubezabih9274
    @melakubezabih9274 ปีที่แล้ว +1

    Amen ጌታ አብዝቶ ይባሪክህ

  • @selamzewdu7991
    @selamzewdu7991 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባረክ .....አጠረብኝ

  • @tagessedesta1934
    @tagessedesta1934 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እንደየ!!

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 ปีที่แล้ว

    Ehe mezmure be 1998 ande collection lay ye weta mezmure newu

  • @henoktesama9379
    @henoktesama9379 10 วันที่ผ่านมา

    Ufffff ameeeeen

  • @nuhaminalex9017
    @nuhaminalex9017 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም እወድሀለሁ

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ

  • @johnjohne7646
    @johnjohne7646 ปีที่แล้ว

    Haleluujh kibir hulu la geta yihuni

  • @Musicermix2
    @Musicermix2 ปีที่แล้ว +2

    Wow my God I love you.

  • @mamahoiday1539
    @mamahoiday1539 6 หลายเดือนก่อน

    Wow 🙏🙏

  • @amanueltadesse6421
    @amanueltadesse6421 ปีที่แล้ว +2

    Eduye my god bless you I❤ you

  • @JesusJesus-wb4vo
    @JesusJesus-wb4vo ปีที่แล้ว

    እንዱዬ ተባረክ❤❤❤

  • @hermontube6018
    @hermontube6018 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @AbdiAtomsa-yk4cq
    @AbdiAtomsa-yk4cq ปีที่แล้ว +7

    The song that made my childhood with Christ....bless you ma beloved

  • @eskindergetachew-t2k
    @eskindergetachew-t2k ปีที่แล้ว

    Endu God Bless you

  • @amsaleyemer9042
    @amsaleyemer9042 ปีที่แล้ว +1

    Spirit Filled Personality & Divine Directed Song that draws near to JESUS CHRIST, Be Blessed brother. Amen ❤❤❤

  • @endalezekiwos6189
    @endalezekiwos6189 ปีที่แล้ว +1

    May the God Almighty Bless you and your generation well by equipping in his grace and word of God!

  • @getachewgsilasie5322
    @getachewgsilasie5322 ปีที่แล้ว

    ዊውተባረክ

  • @zeze577
    @zeze577 ปีที่แล้ว +1

    This is a great worship straight from heaven

  • @GoldenTip12
    @GoldenTip12 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen Ameen endu Brother you're gift of god for youths

  • @abebayehuamanuel3768
    @abebayehuamanuel3768 ปีที่แล้ว +3

    Ohhhhh😍😍 i love this song! God bless u!

  • @genettesfaslassy3426
    @genettesfaslassy3426 ปีที่แล้ว +1

    ❤ God bless you more 🙏

  • @frehiwotalem5306
    @frehiwotalem5306 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen what a blessing worship

  • @ريمهريمه-د2ل
    @ريمهريمه-د2ل ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🙏

  • @genetleykun5836
    @genetleykun5836 ปีที่แล้ว

    God bless you brother amazing song yes he’s new all the day

    • @KumaSelato
      @KumaSelato 5 หลายเดือนก่อน

      ወደ 🎉

  • @israelworkineh5305
    @israelworkineh5305 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭 Amen. Glory to God !!

  • @GOD_IS_Great_11
    @GOD_IS_Great_11 ปีที่แล้ว

    Wowwwww GOD bless you endale❤❤keep shining

  • @eyesusyadnal4972
    @eyesusyadnal4972 ปีที่แล้ว

    birkrik bel geta yichemrlh

  • @YOHAG72
    @YOHAG72 3 หลายเดือนก่อน

    #1

  • @fitsumtakele4077
    @fitsumtakele4077 ปีที่แล้ว

    Be blessed and More grace

  • @birukassefa1661
    @birukassefa1661 ปีที่แล้ว

    God Will bless you abundantly

  • @TeddyKifle-g4y
    @TeddyKifle-g4y ปีที่แล้ว +1

    Geta erejim ametina tena tsega chemro yistk

  • @Salamnechtadessee
    @Salamnechtadessee 11 หลายเดือนก่อน

    Amen hallelujah hallelujah ❤❤❤🎁🏆🔥🔥🙌🙌🥰

  • @blessing7936
    @blessing7936 ปีที่แล้ว

    You are Blessed Brother!

  • @gutamamea1841
    @gutamamea1841 ปีที่แล้ว

    God blesyou

  • @amanuelmelese9730
    @amanuelmelese9730 ปีที่แล้ว +1

    Ohhh this song 😭😭😭😭

  • @tigisttadewostadewos7140
    @tigisttadewostadewos7140 ปีที่แล้ว

    oh eyasuse❤❤❤❤❤❤😢

  • @retapaulos9674
    @retapaulos9674 ปีที่แล้ว

    Just wow

  • @misikirtafesse9261
    @misikirtafesse9261 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @tsitta...g
    @tsitta...g ปีที่แล้ว

    Ye gubaew akebabal des yelal it's like quayer

  • @selamtesfaye2901
    @selamtesfaye2901 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤amen

  • @maya-ye6vh
    @maya-ye6vh ปีที่แล้ว +2

    Amen amen 😥😥

  • @aklilewondimu8380
    @aklilewondimu8380 ปีที่แล้ว

    ende endeti endemiwediki

  • @yemiyemi8742
    @yemiyemi8742 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @jonmanxxvdawit830
    @jonmanxxvdawit830 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤ Amen ❤❤❤❤

  • @lidiyatarekegn533
    @lidiyatarekegn533 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏

  • @yitayteferi1847
    @yitayteferi1847 ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @yeti2828
    @yeti2828 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @bilen7086
    @bilen7086 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @FireH-h5c
    @FireH-h5c 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdes3923
    @mekdes3923 ปีที่แล้ว +2

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞