ጌታዬ ከኔ ጋር ነዉ #9 በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም USTAZ KALID KIBROM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 369

  • @radatube8954
    @radatube8954 4 ปีที่แล้ว +119

    እንደኔ ዳዒ ካሊድ ክብሮም በጣም የምትወዱ ላይክክክክ❤

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 4 ปีที่แล้ว +31

    *እስኪ ውዱ ኡስታዛችንን የምትወዱ 👍 ላይክ አርጉኝ አቦ ነፍፍፍፍ አመት ኑርልን እኛም በሰማነው ተጠቃሚያድርገን **#ሸርአድርጉት** ቢላሎች እናመሰግናለን*

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 ปีที่แล้ว +44

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ
    አህለን ኡስታዙና አላህ ይድሜክን ያርዝምልን ጀግናችን

    • @yamenyamen3161
      @yamenyamen3161 4 ปีที่แล้ว

      አብድ ወሎ ቱዩብ ዛሬ ሠብ አደረኩህ ምን ምን ይቀርባል ?

    • @ኡሙእማን
      @ኡሙእማን 4 ปีที่แล้ว

      ጀዛካ አለህ ኸይር ኡስታዝ ና አለህ ይድሜክን ያርዝምልን የኝ ጀግና

    • @suditube3606
      @suditube3606 4 ปีที่แล้ว

      Anete leze bezew bota azghegholghe

  • @ሳራሀበሻዊት-ፀ6ጸ
    @ሳራሀበሻዊት-ፀ6ጸ 4 ปีที่แล้ว +63

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ጀዛከላሁ ኸይረን!ይሄን ኮመንት የምታነቡ በመላው አለም የምትገኙ ሙስሊም እህትና ወንድሞች የአላህ ሰላም እዝነት ራህመት በናተ ላይ ይሁን የመጣብንን ወርሽኝ አላህ ያንሳልን ሀገራችንን እንዲሁም አለምን በሙሉ አላህ ሰላም ያረግልን ሀጃ ያለበት ሁሉ አጃውን አላህ ያውጣለት የተራቡ የተጠሙ የታረዙበበሽታ የሚሰቃዩ ሁሉንም አላህ ይጎብኛቸው አሚን አሚን አሚን👏👏

  • @shemseyashemseya4059
    @shemseyashemseya4059 4 ปีที่แล้ว +27

    የኔ ብቻ ነዉ ቶሎ የሚያልቅብኝ ወይሥ ለሁላቹም ነዉ ገና አጣጥሚ ሣዳምጠዉ ያልቅብኝል
    ቢላል ሚድያ ኸይር ጀዛ ይክፈላቹ ኡሥታሥ አተም ረጀም አድሚ ከጤና ጋ ይሥጥህ ያረብ

    • @itisme1909
      @itisme1909 4 ปีที่แล้ว +1

      ለኔም እንደዛ ነው ስክፍተው እና ሊቸርስ ኣንድ ነው

    • @fikirtube4084
      @fikirtube4084 4 ปีที่แล้ว +1

      shemseya Shemseya እኔምጋ ነው ወላሂ

    • @سعادة-ج6ط
      @سعادة-ج6ط 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ቶሎ ያልቅብኛል

    • @moahmedalamsnidi5435
      @moahmedalamsnidi5435 4 ปีที่แล้ว +1

      ኡዝታዝ ፍዱንያወልአሄራ ጀዛኩም አላሁ ኸይር
      ደቂቃው በጣም አጥሮብናል
      እኔም ምስጥብየ ስሰማ ቶሎ ሲያልቅ እናደዳለሁ.
      ሁላችንም በሰማና እምንጠቀም ያድርገን
      አላህ እሮመዳናችንን ያማር የሰመር ለሁላችንም ያርግልን
      ይሄንንም ወርርሽኝ አላህ ያሳልን

  • @tube9602
    @tube9602 4 ปีที่แล้ว +9

    ኡስታዝ ካሊድን ከኩፍር አውጥቶ እስልምናን መርጠህ ዲን አስተማሪ ያረከው ጌታ እኛንም ኢማናችንን አላህ ያጠንክረን

  • @ተስፈኛነኝእኔፈስቢርሶብረ
    @ተስፈኛነኝእኔፈስቢርሶብረ 4 ปีที่แล้ว +3

    አህለን የኛ አንደበተ ርቱ ዳኢ ኡዝታዝካሊድ ክብሮም አስተምሮትክ እኮ ማሻአላህ ቃላት የለኝም
    -ጌታየ ከኔጋር ነው
    -አመኑ ቢረቢሂም በጌታቸው አመኑ
    -አደምን አሥተማረው
    -ያለክነገር ከሁሉ ያንተ አይደለም
    -ለነፍሴ ለመልዕክቴ መረጥኩህ
    -ዚክሩ ዳር
    -ወጣትነትና መራራት
    -ለአላህ መታመን
    -ሀሳብናመንገድ
    -ቁድረቱላህ
    ኧረ ስንቱ በሁሉም ትምርቶችክ ጣፋጭ ናቸው አላህ በኢልምላይ ኢልም ይጨምርልክ አንተ ከሙስሊሞች በመሆንክ እድለኞች ነን አልሀምዱሊላህ

  • @amiye6436
    @amiye6436 4 ปีที่แล้ว +12

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ኡስታዝ
    اللهم يتقبل مينا ومينكوم كولو صليحل اعمالينا
    እስኪ ለኡስታዝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኙለት

  • @borenatube194
    @borenatube194 4 ปีที่แล้ว +37

    ለሀገር ለቤተሰብ መልካም ነገር የሚመኝ በላይክ

    • @KjEFSZX
      @KjEFSZX 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔ

    • @KjEFSZX
      @KjEFSZX 4 ปีที่แล้ว

      @ነኝ የባሌ አክባሪ ከልቤ አፍቃሪ!! እሽማም

  • @zemzemzemzem6923
    @zemzemzemzem6923 4 ปีที่แล้ว +39

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
    ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ የኛ ጀግ አህለን አላህ ይጠብቅህ ያረብ እኛም አግራልን ድዋ አድርጉልኝ አላህ ሃፊዘል ቁርዐን ኢድያረገኝ
    እቁ ነህ ጀዛኪላህ ኸይር

    • @heriyatakela3157
      @heriyatakela3157 4 ปีที่แล้ว +2

      ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ምንም የማይጠገብ ደርስ ነዉ በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ

  • @የረቢዚዲኒሁደ
    @የረቢዚዲኒሁደ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩሚአሰለሚወረህመቱለህወበረከቱሁ !ማሸአለሀ ;ጀዘከለሁከይረን!!!!!!!!!!!!
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛህን አላህ ይክፈልክ ኡስታዝ ጣፈጭ አንደበትህ ተስምቶ አይጠገብም በስማነውእምንጥቀም አላህ ያድርገን

  • @bvhbhjvbbvj3902
    @bvhbhjvbbvj3902 4 ปีที่แล้ว

    وعليكم اسلام ورحمت الله وبركاته
    ጀዛከሏሁ ኸይረን ጀዛእ ጀግናው የኢስላም ጀግና ባረከሏሁ ፊክ
    ወሏሁ ሁሌም ረመዷን ሲመጣ ያንተን ደርስ ነው የምጠባበቀው አሏህ መልካም ስራህን ይውደድልህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን√√√√ አንተንና መሰሎችህን ያብዛልን

  • @ሀያትየኔዋ-የ7ጀ
    @ሀያትየኔዋ-የ7ጀ 4 ปีที่แล้ว

    አለሃ ኢስለም አደረገን
    መጫረሻችንንም አለሃ የሰምርልን
    እበደችንንም አለሃ ከተደገጎች ይመድብልን

  • @abdulmahdialasfoor6780
    @abdulmahdialasfoor6780 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ኡስታዙና የኛ አንደበተ ጣፋጭ አላህ ይጠበቅህ ጀዛከላ ኸይር እኛንም አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን ያአላህ ከፊርአውን አይነት ጠማማ አንተው ጠብቀን ያረህማን ሲራጠል ሙስተቂምን ምራን አሚንን በሉ ውድ ሙስሊም እህት እና ወንድሞች

  • @yunusmyson9864
    @yunusmyson9864 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ መልካም ስራቹን ይቀበላቹ ባጠቃላይ በዚ ስራ ውስጥ ያላቹ ሁሉ
    Thank you very much all crew may Allah accept all you good deeds

  • @አሚወረባቦyoutube
    @አሚወረባቦyoutube 4 ปีที่แล้ว

    የረበና ጥበቃ አይለይህ ያረብ ቤተሰቦችህነም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልህ

  • @ኡሙሙእተሲምቢሏህ
    @ኡሙሙእተሲምቢሏህ 4 ปีที่แล้ว

    እረ ኦስታዝ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ ሙሉ ቁርአንን ምታስረዳበትን እድሜ አላህ ይወፍቅ እኛንም መልክቱን የምንረዳው ያድርገን
    አላህ ሊነግረን በፈለገው መልኩ የምን ረዳ ያድርገን ልብ አጠልጣይነቱ ፕርፌክት ማሻ አላህ ብያለን ለአላህ ብለን እንወድሀለን

  • @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
    @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ 4 ปีที่แล้ว

    ድስ ላይክ የምታደርጉት ጤንነታችሁ ያሳስባል ተመርመሩ ኡስጣዜ እኔ ላንተ ቃላት የለኝም አላህ ይጨምርልህ

  • @hayatahmed196
    @hayatahmed196 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ መረጠህ ያ ኡስታዝ የአነጋገር ጥበብ ሰጠህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አንተንም ከድካምህ በላይ አጅርህን ከፍፍፍ አድርጎ አላህ ሱ.ወ ይፃፍልህ ።አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ
    @ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ. ኡስታዝ. አሏህ ይጠብቅህ. ሀቢቢ. ጅዛኩም አሏህ. ኸይርን🌻🌻🌻👍👍👍👍👍👍👍

  • @habasaash2917
    @habasaash2917 4 ปีที่แล้ว

    ዋለኩምሠላምወራህመትዉላሂወበረካቱ አህለን በጉትየተጠበኩነበር አቤት ትምርት ደስሲል

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 4 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያርገን

  • @ኡሚየእኔቢቻ
    @ኡሚየእኔቢቻ 4 ปีที่แล้ว

    ዋለኩም መሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ውስታዙና ኻሊድ አላህ ይጨምርልህ ያረብ ጀዛከላ ኸይር
    አሚን ያረብ
    ኮሜት ላይ ሊኩን አስቀምጡልን ቢላሎች የውስታዙና ኻሊት ዩቲዩብ ሊክ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩመላህ ከይረን

  • @አሏህከአርሽበላይነው-ዐ3ቀ
    @አሏህከአርሽበላይነው-ዐ3ቀ 4 ปีที่แล้ว

    በጉጉት የምንጠብቀው ዳአዋ ቢኖር ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን ነው አላህ ሚለዮኖች እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር አንተ ለኡማው የምጠቅም ነህ ኡስታዛችን በርታልን

    • @ااهاها-ف5ذ
      @ااهاها-ف5ذ 4 ปีที่แล้ว +1

      ያረብ ኡስጣዝ ካሊድ አሏህ ይጠብ ቅህ አተንም እኛንም

  • @fatekadi9027
    @fatekadi9027 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበገካቱ
    አህሌን ጀግናው ኡስታዜ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @zenazena2638
    @zenazena2638 4 ปีที่แล้ว

    ዋአ ወራ ወበ
    ልቤእየተጠለጠለእልቅይላል
    አላህመልካምስራህንይወደድልህ,ወድሜ

  • @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ
    @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሽ አለህ አለህ ይጠብቅህ
    ያኡስተዙነ

  • @sofiyaeshete7368
    @sofiyaeshete7368 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካሀቱ አህለን ተወዳጅ ኡሥታዝ አንደበት ጣፋጭ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና መሠሎችህንም ያብዛልን ያረብ

  • @የፍርዶስእናየኡስማንከወል
    @የፍርዶስእናየኡስማንከወል 4 ปีที่แล้ว +3

    አህሌን ዉድ ምርጥ ብርቅዬ ጀግናዬ አላህ ይጠብቅልን ያረብ ዉዶች እስቲ ዱኣ አድርጉልኝ

  • @seadagashaw3225
    @seadagashaw3225 4 ปีที่แล้ว

    የኛ አንደበተ ርቱዕ ረበና ይጠብቅህ ኑርልንንንን

  • @lubabahassan7784
    @lubabahassan7784 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ፌክ ኡስታዜ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ህይር ስራህን አላህ ይውደድልህ አላህ ይቁበልህ ያረብ አመት አመት እያደረሰን የህን ውብ ትምህርትህን እምንማር በተማርነው እምንተገብር ያድርገን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ውድ ቤተሰቦችህ ይስጥልን

  • @zed_oukt_seid_aselefly7250
    @zed_oukt_seid_aselefly7250 4 ปีที่แล้ว

    አህለንኡስታዝ
    ጀዛከላህኸይር
    ቤተሰቦችህንቀጥተኛውንመንገድይምራቸውያረብ

  • @hdraa8803
    @hdraa8803 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራሕመቱሏሒ ወበረካትሁ ውሥታ ጀዛካላ ኸይር አላሕ ይጠብቅሕ
    ያጀማአ ጾማችን አላህ ይቀበለን

  • @mobiles3976
    @mobiles3976 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ባለኸበት ይጠብቅህ ያአንተ ምስሎች አላህ ያብዛልን ያረብ አንተ በተናገርከው እኛ በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያፍርገን جزاكم الله خيرا و احسن الجزء حبِيبِي🌷🌷🌹🌹🌹

  • @rabiya4615
    @rabiya4615 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካትሁአሏህይጠብቅህ ኡስታዜ በጉጉትነዉየምጠብቀዉአሏህይጠብቅህ

  • @ishitube2877
    @ishitube2877 4 ปีที่แล้ว

    አረ በየቀኑ ልቀቁልን የግሞ አጥሯል ግን ጀዛኩምላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ብዙ አመት ድካም እና እርጅና ሳይመጣ እድሜክን ረዥም ረዥምፅአላህ ያድርግህ አንተን እና ምስሎችክን እኛንም አላህ አፊዘል ቁርአን ያድርገን ያረብ አሚን አሚን ያረበላለሚ እንሻአላህ

  • @ሳኣዳዳውድወረታ
    @ሳኣዳዳውድወረታ 4 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጠብቅህ እውቀትንም አሏህ ይጨምርልህ ለኛም የምንጠቀምበትን ኢልም አሏህ ይስጠን አሚን

  • @ሀዊስደተኛዋነኝስለሁሉምአ
    @ሀዊስደተኛዋነኝስለሁሉምአ 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ አላህ ይጠብቅህ

  • @toibaseid9567
    @toibaseid9567 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህኸይር ኡስታዝ አሚንንንንያረበልአለሚን አላህሱበሀነሁተአላ በሰማነው ተጠቃሚያድርገንንን አላህይጠብቅህ

  • @AbCd-wx6jw
    @AbCd-wx6jw 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኽይር ኡስታዝ ካሊድ በያለህበት አላህ ይጠብቅህ አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ኽይርስራህን ሁሉ እጥፉ ድርብ አድርጎ ይክፍልህ ያረብ

  • @mensurmahmud6959
    @mensurmahmud6959 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እስቷዝ አላህ ይጨምርልህ
    የቁር አኑ ርእስ የጀመርከው ተፍሲር በጣም አሪፍ ነው ።ነገር ግን ምሳሌው አሪፍ ነው ግን በጣም ይደጋገማል ። ወናው ቁምነገሩ ና ምሳሌው ቢመጣጠን ጥሩ ነው እላለሁ

  • @rawiyarawiya5191
    @rawiyarawiya5191 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰለም ወረህማቱላህ ወበረከቱሁ በሪታልን ኡስታዛችን አለህ እልምን ስለምን ያብዘልህ ያረብ

  • @helenmoges6993
    @helenmoges6993 4 ปีที่แล้ว

    ጃዛክ አላህ ክይራ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት

  • @هاجرسعيد-ز5ج
    @هاجرسعيد-ز5ج 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለ ወስህላ
    መርሀባ ተፎደል 🍷🍎🍊🍍🍒🍌👈💐💐💐

  • @Nejat197
    @Nejat197 4 ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ኡስታዜ ጀዛ ከአላህ ኸይር አንተም በተናገርከዉ አኛም በሰማ ነዉ አላህ ተጠቃሚ የድርገን

  • @hikmayealhaabariyamusema6607
    @hikmayealhaabariyamusema6607 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኪላሁ ኸይር ኡስታዝ ❤❤❤

  • @fateemakamal7803
    @fateemakamal7803 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
    ጌታዬ ከሁላችንም ጋር ነው💞

  • @መኪያነዳጋመሀመድ
    @መኪያነዳጋመሀመድ 4 ปีที่แล้ว +6

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሰህለን ኡስታዘና አንደበትህ ጣፋጭ አርጎ ፈጥሮሀል ታድለሀል ኡስታዝ

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 ปีที่แล้ว

    ወአላይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ አህለን🌹

  • @zedfikr8412
    @zedfikr8412 4 ปีที่แล้ว

    ጥሞኝ እያዳመጥኩ ደገት ያልቃል እስኪ ትንሽ እረዘም አድርጉት ከይቅርታ ጋር ቢያንስ 40 ደቂቃ አላህ ፆማችንን ይቀበለን ያረብ ምህረቱ ሰፊ ነውና ይማረንም😍😍😍💜💜

  • @jdjfjg8147
    @jdjfjg8147 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ወሳህለን ውዶች ወጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጀዛ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @rahmrahm9875
    @rahmrahm9875 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረክቱህ ኡስትዝ ጃዘህ ክይር

  • @muze8700
    @muze8700 4 ปีที่แล้ว

    ወአላይኩምአሳላም ወራህማቱላሂ ወበራካቱሁ ኡስታዙና ጃዛካላኳይራን

  • @ረበናኢህድናቁሉበና
    @ረበናኢህድናቁሉበና 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምአላህኡስታዝ

  • @قدانتيجميلهاحبيرخبط
    @قدانتيجميلهاحبيرخبط 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የኛጀግና አላህተም በተናገረከሁ እኛም በሰማነው ተጠቃሜ አላህያረገን ያረብ ወላሂ ማሻአላህ አደበተ ትሩት አላህይጠብቅልን የኔያየውት አንድኛን ሁለተኛውን ነው ኢንሻአላህ በጉሩቡ እከታተለዋሁ ውድሙሲሊም እህቶች እና ወንድሞቼ በዱአ እነበርታ አላህ ወጀላችነን ይቅረታ አረጎለን በዝነቱና ባሀያለነቱ ጀነትን ይፈቀን አላሁማ ኢኒአስአሉከ ፊረደውስ
    ወላሂ ኡስታዜ አላህይጨምርል እዳተያሁን ያብዛለን ሀያትህን ያረዝምለን ያረብ

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 4 ปีที่แล้ว

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህላን ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይር

  • @zadzad9017
    @zadzad9017 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም፡አሠላምወራህመቱላሂ፡ወበረካትሁ፡ጀዛከላህ፡ኸይረን፡ኡስታዝ፡አንተወደ እስልምና፡የመራህ፡አላህ ዉድቤተሰቦችህም፡አላህወደ ተፈጠሩበት፡ይምራቸዉ፡አሚን፡ያረብ

  • @rxrx-rt3qu
    @rxrx-rt3qu 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይከም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ አላህ ይጨምርሎት እድሜና ሙሉ ጣና ጋ አህበኩም ፊላ በዱአ አትርሱኝ ጀዛኩምላ ኸይረን ጀዛ

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ በሰማነው ተጠቃሚያድርገን. ያረብ

  • @lubabaseid517
    @lubabaseid517 4 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩም ሰላም አህልን ማሻአሏህ ማሻአሏህ ወሰስታዚና አሏህ ይጠብቅህ ወላሂ እቁአን ውስጥ እደህ መኖሮን እራሱ አላቅም በቃ ዚብለን መቅራት ብቻ ምንም ሳይገባን ሱበሀን አሏህ ወላሂ ቁረአንን እያስተወወከን ነው በርተሠልን አሏህ ይጠብቅህ በዘህላይ ትምርትህ በደብነው አሰሚሸመደደወሰ ወላሂ መሰሎችህ ይብዙ አት የኢስላም ጀግና

  • @jamilaabdulrahaman7295
    @jamilaabdulrahaman7295 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ከክፍነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @Hanna-ug7op
    @Hanna-ug7op 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝነ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sofiamohammed6922
    @sofiamohammed6922 4 ปีที่แล้ว

    WA wr wb ዬኛ ውድ ኡስታዛቺን እረጁም እድሜ ተመኜንልህ

  • @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ
    @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ኡስታዝ ኻሌዲ ክብሮም

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ አላህ የህሚክ የህሚነ ሚንኩሊ ሸር ያረብ

  • @ላኢላሀኢለላህሙሀመድረሱሉ
    @ላኢላሀኢለላህሙሀመድረሱሉ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡስታዙና ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ያረብ

  • @alhmdulillahyarabz9061
    @alhmdulillahyarabz9061 4 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته
    Ahlan wasahilan Ustaz masha Allah tebarekallah betam bagugut endayalkibign eyesasaku sadamit Alakinign
    Jezakallah keyir Allah Yetabikih katena ka Afiy ka rajim hayat gar
    Duniy ena Akirahin Allah birahan yatgilih
    Bilal tube masha Allah betam betam wub yehon medrak sertachihal Allah yakibirachihu baduniyam bakiram Allah yewdadilachihu kayir serachihun
    Egnam badamatinibat Yemntakamibet Allah yargan

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኸይረን ጀዛ
    ፊልዱንያ ወል አኼራ አላህ ይጠብቅህ

  • @mfhn4076
    @mfhn4076 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ

  • @ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ
    @ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ 4 ปีที่แล้ว +8

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ኡስታዝ
    አሚንንን ያረበል አለሚን
    አላህ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን ያረብ
    ጀዛክአላህ ኸይር

    • @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube
      @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube 4 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሥላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህላን ውድ ኡሥታዝና ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ አሚንንንን ያርብ ለሁላችንም አላህ ቅኑኑ መንገድ ይምራን ያርብብብብ ኡስታዛ አላህ በእውቅት ላይ እውቅት ይጨምራላህ የኔ እንቅ ያርብብብብብ

  • @አሏህከአርሽበላይነው-ዐ3ቀ
    @አሏህከአርሽበላይነው-ዐ3ቀ 4 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ወላሂ የዛሬው ደግሞ በጣም ያጎጎል ፊራኦን ምን እንደሚፈጠርበት ለመስማት ጎጎሁ ኡኡኡኡኡ ኡስታዝ ልቤን አጠለጠልከው

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህሏን ጀዛከሏሁ ኸይራ

  • @ኡሙማሂር-ገ9ሰ
    @ኡሙማሂር-ገ9ሰ 4 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ኡስታዜ

  • @سعادة-ج6ط
    @سعادة-ج6ط 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩመላሁ ኸይራ ኡስታዙና የኛ ጀግና

  • @ale..9487
    @ale..9487 4 ปีที่แล้ว

    አላህ.ይጫምርልህ.አላህ.የህፍዝክ.የኡስታዝ.

  • @ራውዲነኝስልጤወቅድሚያለተ
    @ራውዲነኝስልጤወቅድሚያለተ 4 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ወሰህለን ተነፈቃችን በጉጉት ነበር ያጠበኩት ራዥም እድሜ ከጤና ከሀይር ስራ ከእማን አላህ ይወፍቅህ ያራብብ

  • @sunriverdu1783
    @sunriverdu1783 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወርህመቱ ላሂ በርካቱ
    አህለን ኡስዘና አላህ እድሚክን አላህ ይርዝምልን ጀግናችን
    ይንተን መሰለቹህን ይብዛልን

  • @حسبياللهونعمالوكيل-س1و
    @حسبياللهونعمالوكيل-س1و 4 ปีที่แล้ว

    بارك الله فيك وجزاك الله خير يا استاذ خالد
    ባናዶል የሆንክ ነገር ነህ

  • @zeynabbarlinan7993
    @zeynabbarlinan7993 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሳልጠግበው ያልቃል ወይ ሁሌም ቢሆን ደስይላል

  • @seedayasin7765
    @seedayasin7765 4 ปีที่แล้ว

    ሀቢቢ ጀዛክ አላህ ኸይረን ማሻአላህ በጣም ደስይላል

  • @አላህከሪም-ዀ7ሠ
    @አላህከሪም-ዀ7ሠ 3 ปีที่แล้ว

    አማይዝግ የሆነ እምሮነዉ ያለህ ማሻሏ

  • @ragiaragia3672
    @ragiaragia3672 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ የኛ ጀግና አላህ ይጨምርልህ

  • @ቡዙነሽደራጄኡሙሳላሃድንነ
    @ቡዙነሽደራጄኡሙሳላሃድንነ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ አለህ ይጨምሪልክ ዉድ ኡስተዘች አለህ ይጠብቅህ

  • @shmssada8919
    @shmssada8919 4 ปีที่แล้ว +1

    ወሌኩም ሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ጀዘከለህ ኸይር ኡስተዝ ዪጠዊል ኡምሪክ እሸአለህ በአንተ ትምህርት ቡዙተለውጬበተለሁ ቀጥልበት

  • @fatumarsheid5045
    @fatumarsheid5045 4 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ ራጅም እድሜ ለኡሱታዞች

  • @comparativereligion2991
    @comparativereligion2991 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኡስታዜ የሚገርም ትንታኔኮነው የምትተነትንልን

  • @لاالهالااللهمحمدرسولالله-ب9ض5م

    ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዝ አላህ ይጠዉል ኡምርክ ያረብ

  • @wisammohammed9652
    @wisammohammed9652 4 ปีที่แล้ว

    Mash'Allah tabarakall ustaz Khalid may Allah bless you more 🙏🙏🙏

  • @anur5707
    @anur5707 4 ปีที่แล้ว

    You are amazing Ustaz ,keep it up .
    JZK

  • @jemeilabintlemmaalhmdulill1924
    @jemeilabintlemmaalhmdulill1924 4 ปีที่แล้ว

    Wow wow decore bitam yamiral !!!!

  • @hagerdamessa2251
    @hagerdamessa2251 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛካላህ ኡዝታዝና

  • @samiraabamacha3784
    @samiraabamacha3784 4 ปีที่แล้ว

    Ws wr wb masha allaah jezakum allaah kayern ustaaz 👍♥💕

  • @ሀስቢየላህወኒዕመልወ-ፐ5የ
    @ሀስቢየላህወኒዕመልወ-ፐ5የ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻኣላህ ውስታዳችን አላህ ይጠብቅህ

  • @zenazena2638
    @zenazena2638 4 ปีที่แล้ว

    ቤተሰቦችህአላህሂድያውንይሰጣቸው,አንተንምደስያስብልህ

  • @seadamohammed7092
    @seadamohammed7092 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ክሊዶ ጀዛክ አሏህ ኸይር

  • @toyabmohamad2743
    @toyabmohamad2743 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ

  • @Zየዱባይዋቅመም
    @Zየዱባይዋቅመም 4 ปีที่แล้ว

    مشاء الله اشيخ جزاك الله خير

  • @zulfaadam6807
    @zulfaadam6807 4 ปีที่แล้ว

    ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱላህ ኡስታዝ ጀዛአኩምላህ