ጌታዬ ከኔ ጋር ነዉ #12 በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም USTAZ KALID KIBROM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 360

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 ปีที่แล้ว +90

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ
    አህለን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ
    ውድ የኢስላም ልጆች በያላችሁት አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @salihaahmed1130
    @salihaahmed1130 4 ปีที่แล้ว +40

    አስቲ እንደኔ የኡስታዝ ትምርት በጉጉት እየገባ የሚጠባበቅ አሚን የኡስታዝ አላህ አምሳያህ ያብዛልን ውድድድድድ ፊላህ

  • @أميرةأميرة-ع3ق
    @أميرةأميرة-ع3ق 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @hgt7076
    @hgt7076 4 ปีที่แล้ว +11

    ዋአለይኩምሰላም
    ጀዛኩሙሏሁኸይረንኡስታዜ
    አጂብ ነው""እኔ እኮ አዳድ ጊዜ በጣም እገረማለሁ ቁርአንን ለእኛ በሚገባን መልኩ እደት እደምታብራራ!! ደግሞ በስልጣኑ አለም ላሉ ወድሞች እህቶች አባቶች እደዚሁ እናቶች የኡስታዝን ፕሮግራም በደብ ልብ ብላችሁ አዳምጡት ምናልባት አላህ ለፈቀደለት ተግሳጥ ይሆናችሗል ብየ አምናለሁ!!ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ!!

  • @selinatube6091
    @selinatube6091 4 ปีที่แล้ว +1

    አሚንን አሚንን ኡስታዝ አላህ ይጨምርለህ ውድ እህት ወንድሞቼ ፆማችንን አላህ ይቀበለን በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Hanna-ug7op
    @Hanna-ug7op 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝነ

  • @الحمدللهبنت
    @الحمدللهبنت 4 ปีที่แล้ว +9

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ❤
    ዉዲ ኡስታዛችን ካሊድ ።።አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ። ሁሌም ለሙስሊሞች ። እደቆምከዉ ። አላህ ዘዉታሪ የሆነችዉን ጀነት አላህ ያበሺርህ አላህ መጨረሻችነን ያሳምርልን ።።።።

  • @ብትመይሙናእናቴንናፋቂጎን
    @ብትመይሙናእናቴንናፋቂጎን 4 ปีที่แล้ว +16

    ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሒ ውበረከቱ
    አሚን 🤲🏼 ኢሻአላህ አላህ ይወፍቀን
    ፁመው ፆማቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን ያረብ
    ጀዛካ አላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና

    • @lubabajeddah1533
      @lubabajeddah1533 4 ปีที่แล้ว

      عليكم السلام ورحمة الله وبركاته አህለን ኡስታዙና

    • @lubabajeddah1533
      @lubabajeddah1533 4 ปีที่แล้ว

      ጀዛኩሙላ ኸይር

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 4 ปีที่แล้ว +8

    *ጀዛኩሙላኸይር አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ኡስታዝ ለሁላችሁም ዱአ አድርጌአለሁ አላህ ፆማችንን ይቀበለን አንተንም ኸይር ስራህን በእጥፍድርብ ይመንዳህ ነፍፍፍፍፍ አመት ኑርልን*

  • @tube8485
    @tube8485 4 ปีที่แล้ว +15

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ አላህ ይጨምርላቹ ለኛም አላህ አውቀን ምናሳውቅ የድርገን አላህ ለይለተል ቀድር ይወፍቀን

    • @اللهكريم-ر6ج
      @اللهكريم-ر6ج 4 ปีที่แล้ว

      ሽኜኜሴሴሴሴሴሴኜሴሴፍሴፍፍሴፍፍኝኜኜኜኜሴሴስኜኜኜኜኝሴስሴ gggggg

  • @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ
    @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ስለም ወረሂመቱለሂ
    ማሽ አለህ ማሽ።አለህ
    አሚንንንንንንንንንንንንንንንን
    ያርብ አሚን።አሚን
    አለህ ይጠብቀቹ።

  • @zemzemzemzem6923
    @zemzemzemzem6923 4 ปีที่แล้ว +21

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
    جزاك اللهُ‎ جزاك اللهُ‎
    ماشاءاللہ ماشاءاللہ
    የኛ እቁ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @faatube315
    @faatube315 4 ปีที่แล้ว +1

    Maasha Allah tabarakallah Ustaziyyee Rabbiin Umrii ke nuuf ha dheeressu hamtuu sirra ha qabu Jannata keessatti wal nuha garsiisu😭❤❤❤❤❤❤

  • @ሀለዉያይማምየኡሚናፋቂ
    @ሀለዉያይማምየኡሚናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    የኛ'ጀግና'ኡሥታዝ'ባለህበት'አላህ'ይጠብቅህ'አንደበተ'መልካም👌👌

  • @fetiyahassen4289
    @fetiyahassen4289 4 ปีที่แล้ว +2

    Jazkallah

  • @seedayasin7765
    @seedayasin7765 4 ปีที่แล้ว +1

    አሕለን ኡስታዝ አላህ ይጠብቃቹ የኔ ዉድ ወድሞቺ ጀዛኩም አላህ ኸይርን

  • @lubabahassan7784
    @lubabahassan7784 4 ปีที่แล้ว

    እድሜህን ያርዝመው ኡስታዜ ቃላት ያጥረኛል ምን እደምል ጀዛከላክ ህይር በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @zahraahmad8074
    @zahraahmad8074 4 ปีที่แล้ว +4

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ጀዛክላ ኸይር ዱንያ ወል አኽራ

  • @wtoyba2605
    @wtoyba2605 4 ปีที่แล้ว

    ያይናችን ማርፊያ አላህ ይጠብቅህ መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ ይውደድልህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን ያረቢ

  • @momnhali2674
    @momnhali2674 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ጊዜው እጥር ነው የሚለኝ በጣም ደስ የሚል ትምህርት እየሰጠኸን ነው ጀዛክ አላህ ኸይር ለኛም በሰማነው ተጠቃሜወች ያድርገን ቢላሎች ምንጊዜም አንደኛ ናቸው አላህ ይጨምርላችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @wahamobile307
    @wahamobile307 4 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ ምን ያማረ ጣፋጭ አንደበት እረጂም እርሜ ከጤና ጋር ያረብ

  • @fetiyab.f7422
    @fetiyab.f7422 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሁሌም አይጠገብም ትምርትህ አላህ ይጠብቅህ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ያረብብብ

  • @atsghsgshdhdj3261
    @atsghsgshdhdj3261 4 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ወለሂ ወላሂ አተን ለማመስገን ቃላት የለኝም ብቻ የልብ ሚፍታህ ብየሀለሁ

  • @fadhus
    @fadhus 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ወንድም ካሊድ
    እድሜህን ከአፊያ ጋር ያርዝመው

  • @ፋፊወሎየዋ-ፀ4ጀ
    @ፋፊወሎየዋ-ፀ4ጀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ
    ኡስታዝ አላህ ከ ክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @heriyatakela3157
    @heriyatakela3157 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ ሱብሀን አላህ ንግግርህ ልብ ዉስጥ ይገባል አላህ ይጨምርልህ

  • @የመቅደላማሻልጂነኚአማኑሪ
    @የመቅደላማሻልጂነኚአማኑሪ 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሠላም እራህመቱላሂ ወበርካትሁ ኡሰታዝ ጀዛከላህ ህይር እንዳት የሉትን ያብዛልን ያርብ አላህ ይጠብቅህ ያርብ ለእኛም አላህ እውቀትን ይወፈቀን ያርብ 👍👍👍

  • @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ
    @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ 4 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ
    ጤና የተባረከ ቤተሰብ ሚስት ግን ሷሊህ
    ልጆች ግን ሷሊህ ያድርግልህ የአይናችን ብሌን ነህ አሏህ ይጠብቅህ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 4 ปีที่แล้ว +2

    _መሻአላህ አለይክ ኡስታዝ በካሊድ ኪብሮም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በእውቀት ላይ እውቀት አላህ ይጨምርልህ አንተ በተናገርከውእኛ በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን ለይለቱል ቀድርንም ይወፍቀን ያረብ ቤተሰቦችህንም ወደቀጠናው መገንድ ይምራቸው ልቦችን ገለባባጭ የሆነው ጌታችን አይሳነውም_

  • @መሬምሁሴን-ፈ7ቘ
    @መሬምሁሴን-ፈ7ቘ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ. አላህኽይርስራህን. ይቀበልህ. በሰማነውተጠቃሚ ያድርግልን. እረጂንእድሜናጤናይስጥህ መሰሎችህን. ያብዛልን

  • @seadamohammed1491
    @seadamohammed1491 4 ปีที่แล้ว

    አሏህ መሰልህን ያብዛልን
    ወድሜ አሏህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምረልህ

  • @faatube315
    @faatube315 4 ปีที่แล้ว +1

    Wa'aleykumsalam warahmatullahi wabarakatuh Ustazii habibi Long life Ustaziyyee Amiiiiiiiiiiin🤲 Amiiiiiiiin🤲 Amiiiin 🤲 Aduniya aakira siha milkeessu❤❤

  • @toibaseid9567
    @toibaseid9567 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህኸይር ኡስታዝ አሚንንንያረበልአለሚንን

  • @mayajamal8658
    @mayajamal8658 4 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ ወቢሀምዲሂ አደደ ኸልቂሂ ወሪዷ ነፍሲሂ ወዚነት አርሺሂ ወሚዳደ ከሊማቲሂ

  • @ዜዴየላህባራያኢስላምነውሂ
    @ዜዴየላህባራያኢስላምነውሂ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ነው ይምወድህ አላህም ከኔ በላይ ይውደድህ

  • @yesoreno
    @yesoreno 4 ปีที่แล้ว

    ወለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ኡስታዛችን ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
    ጀዛህን አላህ ይክፈልህ

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ የረመዳን ውበት ከኡስታዝ ኻልድ ከቁርዓን ውበት ።

  • @ሳኣዳዳውድወረታ
    @ሳኣዳዳውድወረታ 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
    ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዙና አሏህ በሰማነው አንተም ባስተማርከው የምንጠቀም ያድርገን አሚን ሁላችንም መጨረሳችን አሳምርልን
    አሏሁመጂአልና ሚነተዋቢነ ወሚንሙተጠሂሪን
    አሏሁመ ተወፈና ሙስሊሚን ወአህይናሙስሊሚን ወአልሂቅና ቢሷሊሂን አሚን

  • @hadiahussen2782
    @hadiahussen2782 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ወሰላም ወራህመቱ ወበረካትሁ ኡስታዙና አላህ ይጠብቅክ

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ኸይረን ጀዛ ኡሥታዙና
    መሠለችህ ያበዛልን ላተም ለኛም
    ቅኑ የአላህ ባሮች አድርጎ
    ያኑረን በቀጥተኛ መገዱ ይግደለን
    ያረብ ሙእሚን አድርገህ አኑረን
    ሙእሚን አድርገህ ግደለን
    ያረብብብ ከሙእሚኖችጋ ቀሥቅሠን
    ያሙቀሊበል ቁሉብ ሠቢት ቁሉበና አላዲንክ አሚን አላሁማ አሚን

  • @አሚወረባቦyoutube
    @አሚወረባቦyoutube 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ኡስታዙና የአሏህ ጥበቃ አይለይህ አይናችን
    በምን አማረኛ ልግለፅህ ብቻ አሏህ በአዱኒያም ደስታን ቤተሰቦችህንም አሏህ ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው ያረብብብ በአኸይራም ጀነተልአዕላን ጀነተልፍርዶስን ይወፍቅህ ወንድሜ

  • @shekrayshekry9758
    @shekrayshekry9758 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካ አቱ ጀዛክ አላህ ከይር አላህ ይጠበቅልን ኡስታዝ

  • @ethiosilitadalocha8763
    @ethiosilitadalocha8763 4 ปีที่แล้ว

    ጀዘከላህ ኸይር አላህ በሰማነው ተጠቀሚ የድርገን አላህ ይጠብቅ ኡስታዝ አላህ ለሁላችንም ቁርኣን በግበቡ ለማረደት የብቀን የረቢ ለኔም ዱዓ አድርጉልኝ

  • @Aisha-oi8fp
    @Aisha-oi8fp 4 ปีที่แล้ว

    አላህይጨምረልህዉሰታዜ
    ባለህበት
    አላህይጠብቅህ
    እኛምበሰማረነዉ
    የምንጠቀም
    ያረገንያረብ

  • @ጠይበብንትከዲር
    @ጠይበብንትከዲር 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩሙ አሰለም ወረህመቱለሂ ዘበረኸቱ ኡስተዝ ኡንከን በሰለም መጠህ አለሀ ለይለትል ቀድረን ይፍቀን እንሸለሀ

  • @ሀዊስደተኛዋነኝስለሁሉምአ
    @ሀዊስደተኛዋነኝስለሁሉምአ 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡስታዝ እንኳን ደህና መጣህ እየጠበቅን ነበር!

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያ ኡስታዝ ጀዛኩሙላ ኸይር ሰምተን ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን አላህ ሂዳያ ይስጠን ያረብ

  • @fufuyesunaski5747
    @fufuyesunaski5747 4 ปีที่แล้ว

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ወሳህለን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አምሳያህን ያብዛልን እኛንም ሰምተዉ ከተጠቀሙ ባሪያዋቹ ያድርገን አንተንም አላህ ይጠብቅህ

  • @makiyoutube4568
    @makiyoutube4568 4 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም ስላም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዝ የምትናገሰው ነገር ሁሉ ጣፋጭ ሀዲሶች ናቸው አላህ ይጠብቅልን ቁጥርህን እፈልገዋለሁ ኡስታዝ

  • @قدانتيجميلهاحبيرخبط
    @قدانتيجميلهاحبيرخبط 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላምወረህመቱላሂ ወቨረካትሁ አህለን ኡስታዝና ጀዛክላህ ኸይር አሚን አላህያስተካክለን

  • @ishitube2877
    @ishitube2877 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጀዛኩምላህ ኸይር የቁርሃንን ፍቅር አላህ ይስጠን አፊዘል ቁርሃን ያድርገን ያረብ አሚን አሚን ያረበላለሚ እንሻአላህ

  • @የሰያውእህትፋጡማነኝ
    @የሰያውእህትፋጡማነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላምወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝና

  • @emumuaziemufatumeemumuazie6648
    @emumuaziemufatumeemumuazie6648 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኸይር ከሲርርርርርርር ያረብ አሚን ወሏሂ አሏህ ይዘንልን ሀቂቃ በጣም ጅህልናችን በዛ ሁሉም እኔ በቻ ስሙኝ ነው አሏህ በኢማን ያብስለን በጣም ወሳኝ ነጥቦች ነው ምታነሳው ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @fafiyhaiklij6819
    @fafiyhaiklij6819 4 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን የኛ ጀግና

  • @ሀውለት-አ2ጐ
    @ሀውለት-አ2ጐ 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝየ ዘድሮ በኮሮና እየተሰቃየሁ ከርሜ አንድም አልሰማሁ አላህ አሽሮኝ እሰማዋለሁ አላህ ይድረስ ልብ. ያልተለከፈችሁ ከዚህ ክፊ በሽታ አላህ ይጠብቃችሁ ተጠቀቁ ከሆነበኻላ ጭቀቱ ስቃው እረ ስቱ አልሀምዱሊላህህ አላ መጨረሻውን ያሳምርልኝ

  • @abdulmahdialasfoor6780
    @abdulmahdialasfoor6780 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ በእዝነቱ ጀዛከላህ ኸይር
    ይቺን አለም መቼ እንደ ምንሰናበታት አናውቅምና
    ለኸይር ስራ እንሽቀዳደም
    አላህ ከአዘነላቸውንና ወጀላቸውን ከማረላቸው ባሪያዎቹ ያድርገን
    ያአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን
    በሀቅ ላይ አፅናን
    አሚን ያረበል አለሚን

  • @mahbobamahboba6783
    @mahbobamahboba6783 4 ปีที่แล้ว

    ws wr wb
    ሱብሀን አላህ ምን ያማረ ኢማን ነው
    ጀዛክላህ እስታዝና

  • @ኸይርያአሚር
    @ኸይርያአሚር 4 ปีที่แล้ว

    Walykum selam wrahmtullahi wbrkathu jezakumllah hyren ya ustaz Allah yechmrlachihu bilaloch yarb. እኛም በሰማነው ተጠቃሚዎች አላህ ያድርገን ያረብ

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
    @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር

  • @halimamoehamade3933
    @halimamoehamade3933 4 ปีที่แล้ว

    እረጂምእደሜነጤነይሥጥህየኔአደበተጣፊጭ
    ለአለህምሥጋነይገባውአተንለሠጠንአላህይጠብቅህያረብ

  • @mfhn4076
    @mfhn4076 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አህለን አስታዝ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @راحماراحما
    @راحماراحما 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡስታዙና አሚንን አሏሁመ አሚንን ጀዛከሏህ ኸይር

  • @hikmaok9524
    @hikmaok9524 4 ปีที่แล้ว

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ አህለን ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ የህይር መንዳህ ይክፈልህ እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም ያአድርግን ያረቢ አሚን ያረብላ ለሚን

  • @hawatilahua9514
    @hawatilahua9514 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪ አላህ ኸይር ኢስታዝ

  • @toybatoyba8860
    @toybatoyba8860 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @የአላህባረያየዲንተማሪ
    @የአላህባረያየዲንተማሪ 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ውስታዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @nadiamuhamat2480
    @nadiamuhamat2480 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላ ❤️

  • @selimtube404
    @selimtube404 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዝ አላህ ቤተሰቦችህን ሂዲያ ሰጥቶ ደስታህን ያብዛልክ ያረብ ያረህማን
    እኛም አላህ በሰማንው ተጠቃሚ ያርገን ያሀሊም ያረብ

  • @الحمدلله-ط9م7ذ
    @الحمدلله-ط9م7ذ 4 ปีที่แล้ว

    ወዓለይኩም ሰላም ወራሕመቱሏህ ወበረካቱ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡስታዛችን አሏህ ይጠብቃቹህ ፆማችንም አሏህ ይቀበለን ያረብ ሁላችንም ሙሉ ኢማን ይወፍቀን

  • @እሙከድርቻናል
    @እሙከድርቻናል 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምሰላም ሰላም ወረህመቱላሂ። ወበረካቱሁ። ኡስታዙነ ከምነግርህበላይ እወድህአለሁ ከኔበላይ አላህይጠብህ እስከቤተሰቦችህ ትምህርቱ በጣም እውቀት እየወሰድንበትነው

  • @zeburaseid7815
    @zeburaseid7815 4 ปีที่แล้ว

    ያረብ ያረብ ያርብ መሠልህንም አላህ ያብዛልን ኢንሸአላህ በተነፈሥከውልክ አላህ ሀሠናትህን ያብዛልህ ያረብ አላህ ይወፍቀን ለሁላቾንም ያረብ ያረብ ያረብ

  • @ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ
    @ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አላህ እዳተ አይነቱን ባል ይስጠኝ ያረብ ዱአ አድርግልኝ

  • @alhamdulillahalkulihal8817
    @alhamdulillahalkulihal8817 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምላህ ኸይር በሠማነው እምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @Zየዱባይዋቅመም
    @Zየዱባይዋቅመም 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ህይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @መዱዬ.እነቷነ.አክበሪመዱዬ
    @መዱዬ.እነቷነ.አክበሪመዱዬ 4 ปีที่แล้ว

    መሻአለ
    መሻአለ
    አለህ. ይጨምርል
    አኘንም.በሰመነዉተጠቀሚ.ያድርገን
    አለሁምአሚንንንንንንንንንን

  • @Tube-yc1xg
    @Tube-yc1xg 4 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ አንድ አስተማሪዬ ምን ይለኝ ነበር መሰለክ ኡስታዜ አስተማሪ ለምንድን ነው ስታስተምር ሳቅ ታበዛለክ ስለው ማትስና ፒዚክስ ፈለጣ ስለሆነ እያሳሳቅሽ ካልሆነ የሰዎች አዕምሮ ላይ ማድረስ ስለሚከብድ ነው ይል ነበር ምን ልል ፈልጌ መሰለክ ኢስላምም እውነት ትክክል የሆነ ሀይማኖት ስለሆነ ሰዎች መቀበል ይከብዳቸዋል አንተ ድግሞ እንዴት የሰውን ልብ መስረቅ እንዴት ድኑን ወደሰው ማስረፅ እንዳለብህ በደንብ ታውቃለህ ሀዲሶችንም ቁርኣኖችንም ስታስተምር የምትጠቀመው ዘይቤ በጣም ደስ ይለኛል ኑርልኝ የአላህ ረድኤት እዝነት ራህመት አይለይክ በአላህ ለኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ኮሜንቴን አያሳዩልኝ

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 4 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አሌይኩም ወድ ወንድም ኻሊድ ከብሮም ጃዛካላሁ ኸይር ጃዛአ (ቢላሎች ጃዛኩሙላሁ ኸይር ጃዛአ)

  • @ቢትይመርየረሡልወዳጅእተቄ
    @ቢትይመርየረሡልወዳጅእተቄ 4 ปีที่แล้ว

    ወአሊይኩምሠላምወራህመቱላሂወበርካትሁ ኡሥታዜ ኢሻአላህ አላህ ፆማችውከሚቀበላችውያድርገንያረብ አላህዱኣችነንይቀበለንያረብ አላህ በሠማነው እምጠቀምበትያድርገን ወላሂ አላህጀዛክን ይክፍልህኡሥታዜ በአዱኒም በአኸራምያረብ☝️

  • @mariyammariya9763
    @mariyammariya9763 4 ปีที่แล้ว

    ኡስቲዝ ጀዚክ አላህ ከይር ለንም ዱአአርገልን ለምሰረው ሁሉ አልህ በጀነት ፍርደስ ይክፈልህ እህ ትምር መሲጤ ነው ለመስሚት እስከ ምሰሰትለት ድረስ

  • @tamimaatamima6384
    @tamimaatamima6384 4 ปีที่แล้ว

    As wr wb
    ወላህ አላህ እጠቢቅህ አንቴ የአላህ ባርያ ኡዝታዜ JZK. JZK

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ኳይር ጀዛህን እጥፍ ድርብ አድሮጎ ይክፈልህ የሳብካው ሁሉ ይሳካልህ የኛ ጀግና ኡስታዛችን እንወዳሃልን አላህ ይጣብቅህ

  • @mabrookmabrook4852
    @mabrookmabrook4852 4 ปีที่แล้ว +2

    የማያልቅ የሆነ ኢማን እድሜ ይጨምርላቹ አሚን ያረበላለሚን🙏🙏🙏🙏
    ሰህ በት
    ክክል

  • @ያረብሪዷክወልጀነህ
    @ያረብሪዷክወልጀነህ 4 ปีที่แล้ว

    ያረብ!!!! ጀዛኩሙሏሁ ኸይር👍👍👍

  • @RahmaRahma-wl4cg
    @RahmaRahma-wl4cg 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር አቦ ይመችህ እንዳው የቁራአን አገላለፅህ እኮ አላህ ይጨምርልህ

  • @aminatabduabdu30
    @aminatabduabdu30 4 ปีที่แล้ว

    ውአለይኩምሰላም አላህይጠብቃቺሁ የኢስላምጀግኖቺ ታሪኩን በሰማንውተጠቃሚያድርገን

  • @zeynabbarlinan7993
    @zeynabbarlinan7993 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኢስታዝ.

  • @fidakabiweumiyaresulelahsa5797
    @fidakabiweumiyaresulelahsa5797 4 ปีที่แล้ว

    waleykum aslam wrahmtulahi webrkatu ahlen ustaze jezak allah hyre ya habibi allah yahfzek yareb yegna alegnta❤❤

  • @msamsung7341
    @msamsung7341 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይህ ፈዘክ ወከትርኸይረክ ወመንማአከ

  • @alimethr5025
    @alimethr5025 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም ስላም ኡስታዘ አላህ ይጥብቀህ ድስ እያለኝ ነው እምክታተለው አላህ ይጥብቀህ

  • @ዜድነኝየኩታበሯ-ቀ9ዘ
    @ዜድነኝየኩታበሯ-ቀ9ዘ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክካላህኸይር

  • @uaeuae8341
    @uaeuae8341 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህኡሰታዝአላህይጨምረልህ
    ጀዛኩምአላህኸይር

  • @zulfamohammed207
    @zulfamohammed207 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @rq8197
    @rq8197 4 ปีที่แล้ว

    ماشاءاللہ
    ماشاءاللہ
    ماشاءاللہ
    ماشاءاللہ
    ماشاءاللہ

  • @lubabaseid517
    @lubabaseid517 4 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩም ሰላም አህለን ውስታዚና
    ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ ከፈ ያረግህ ያረብ ስነመግባህ ብቻ በቃነው እኮን ትምርትህ ጨርሮበት ማሻአሏህ አሏህ ይዚድልክ ኢልመን ናፈአን ወርዚቀን ጠይበን ወአመለን ሙተቀቢለን ያረብ መሰሎችህ ይብዙ ወላሂ እኔ ቃላት አጣሁልህ ብቻ አሏህ ተክፈነገር ይጠብቅህ አተንም በተሰቦችህንም እኝም በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን ጀለጀላሏሉ

  • @samirabasher1525
    @samirabasher1525 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዙና ጃዛክላህ ኻይር

  • @saedmohammed5749
    @saedmohammed5749 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @سعادة-ج6ط
    @سعادة-ج6ط 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩመላሁ ኸይራ ኡስታዙና

  • @zahrasayed7555
    @zahrasayed7555 4 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ ኡስታዚ ና አላህጨይጨምርልህ

  • @hidaya1212
    @hidaya1212 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር ዉድ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @moshababalsobaie3774
    @moshababalsobaie3774 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Allah ytebkihi endante yaluten Allah yabezalin