ራሷን live እየታየች ልታጠፋ የነበረችው ሞዴድ በማታውቀው ሰው በሚገርም ስጦታ ሰርፕራይዝ ተደረገች(

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @hermeladereje7529
    @hermeladereje7529 9 หลายเดือนก่อน +9

    እውቅና ለማግኘት የሚደረግ ነገር ቢቆም ደሰ ይላል እንደዚ አይነት ልጃች ወደሚድያ ባይመጡ ጥሩ ነው

    • @kidistn.2203
      @kidistn.2203 9 หลายเดือนก่อน

      Be tikikil famous le mehon bilew…

  • @hanagabremichael9424
    @hanagabremichael9424 9 หลายเดือนก่อน +8

    ኧረ እኔ ብሞት እራሴን አላጠፋም ሁሉም ያልፉል የማያልፍ ነገር የለም መፈተን ደስ ይላል

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 9 หลายเดือนก่อน +1

      Ayadiris bey

  • @Mita460
    @Mita460 9 หลายเดือนก่อน +13

    ለምን አልሞትሽም በፍፁም አልልም ግን የለቀቅሽው ቪዶ ላይ ምንም አይነት ላብም ሆነ ድካም አላየሁም አይታይምም። ለማንኛውም እንኳን ወደ ልቦናሽ ተመለሽ።

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 9 หลายเดือนก่อน +3

      መፍረድ አዳጋች ነው በሷ ቦታ ሆነን ብንገኝስ። ቦዶነት ከባድ ነውና።

    • @Mita460
      @Mita460 9 หลายเดือนก่อน

      @@hageraethiopia513 እስኪ ፈረድሽ ያልሽበትን ምክንያት ንገሪኝ? ያላየሁትን አየሁ ብዬ መዋሸት ነበረብኝ? ያም ሆነ ይህ እንኳን ተረፈች አድርጋው ከሆነ እኔ ምንም ስላላሳመነኘ ነው ምክንያቷ ሰው እኮ ባዶነት ሲሰማው የሚያዋየው ሲያጣ ፍቅር ሲያጣ ነው እንጂ ሞቱን የሚመኘው የሚወዳት የሚንሰፈሰፍላት በየሰአቱ እየተደዋወሉ ፍቅራቸውን እየተገላለፁ እንዴት የሚጨክን ልብ ይኖራታል? ስለዚህ እራሷን አለማጥፋቷ ደስተኛ ነኝ። ዝም ብለሽ ፈረድሽ ምናምን አትበይ መጀመሪያ ትርጉሙን እወቂ ምን ማለት እንደሆነ

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 9 หลายเดือนก่อน +7

    በመጀመሪያ እራስን ለማጥፋት ባደባባይ መናገር ለምን አስፈለገ ይሄን የሚያይ ምን ትምህርት እንዲማር ነው ሌላው ነገ ተነስቶ እንዲህ እንዲያስብ መገፋፋት ነው እኔለመፍረድም አይደለም በእግዚአብሔርም ዘንድ ኃጢያት ነው ጥንቃቄ ቢደረግ ጥሩ ነው እንቺ በዚህ አጋጣሚ ታዋቂ ሆንሽ::

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ተረፍሽ ነገም ሌላ ቀን ነው የሚባለውን ተረት እኛ አትዮጲያውያን ዝም ብሎ እንደአባባል እናየዋለን እንጂ ላስተዋለው ትርጉሙ ጥልቅ ነው በርቺ እህቴ ተራ ኮሜንቶችን ኢግኖር እያረግሽ ትምርት በሚሰጡት እየተማርሽ በሚያጽናኑት እየተጵናናሽ አምላክሽን አያመሰገንሽ ወደፊት ብቻ ተራመጂ መድሀኒያለም የፈለግሽው ደረጃ ላይ ያድርስሽ ለብዙዎች የምትተርፊ ያድርግሽ።

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 9 หลายเดือนก่อน +4

    በቅ ህይወት በምድር ላይ ብርቱ ሰልፋ ነው ማሽነፍ ነው እንጂ ከማ ጋር ነው የምትደረደሪው የነፋስ ባለቤት እግዚአብሔር ከእግዚአብሔር ጋር ነው ቃሉ ስርተህ ብላ ነው የሚለው ስለዚ አባካችው ልክ ያልሆነ አስተሳሰብ አታቅርብ!!!ህይወትን ቻሌጅ አለማድረግ እራስ ወዳድነት ነው!!!!ራስን ማጥፍት ደግሞ ሀጥያት ነው!!!!!!!

  • @selamtilahun8411
    @selamtilahun8411 9 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ ለእግዚአብሔር ሁሉንም አሳልፈሽ ስጪ❤

  • @Sabla-mn5pw
    @Sabla-mn5pw 9 หลายเดือนก่อน +2

    መኤድ ይሻላል እያላቸዉ ታዋቂ ትሆናቸዉ የማትረቦ

  • @amenelias4099
    @amenelias4099 9 หลายเดือนก่อน +2

    Get strong!!

  • @tnsucenter4574
    @tnsucenter4574 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሞኞች እኔ ፈጣሪ እኳን እዳይወስደኝ እጸልይአለሁ እኔ እኳን እራሴን ላጠፍ

  • @freweynitewodros9679
    @freweynitewodros9679 9 หลายเดือนก่อน

    Enkuan terefsh egziyabiher yemesigen 🙏🏼amlakeshin betselot eyeteyeksh amesginesh nuri ayzosh ehite❤

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ አባት እያለሽ ጨካኝ😮

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 9 หลายเดือนก่อน +1

    Selam eliyas

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 9 หลายเดือนก่อน +3

    መጀመሪያም ለመታወቅ ነው ያደረግሽው ወሬ ጠላን እራሱን የሚያጠፋ ሰው በቪዲዮ አይመጣም ሰይጣን እየተጫወተባቹ ነው

  • @zeetafesse732
    @zeetafesse732 9 หลายเดือนก่อน

    ምን እምነት ጊዜ ነው እስተያየት ተረፍሽ ይባላል የስው መዳኒት ስው ኑው ክፋ እትናገሩ እትፋረዱ. ወደሀይማኖት ቦታ ተጠጉ ራስን ጥፋት ትልቅ ሁጢዬት ኑው

  • @BetelhemKebede-mi4om
    @BetelhemKebede-mi4om 9 หลายเดือนก่อน +1

    asmsay neshi

  • @hermeladereje7529
    @hermeladereje7529 9 หลายเดือนก่อน

    ገና ምን ተኖረና እራስ ለማጥፍት እራሳችሁን ለማጥፋት ዝም ብሎ ማጥፋት ወደምድያ አትምጡ

  • @Seble7
    @Seble7 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከሞት ተረፍሽ በራስሽ ሀሳብ ግን ሀይማኖት ካለሽ እንደ ሀይማኖትሽ ኑሪ ሁሉ ነገርሽ አርቴፍሻል ያሳዝናል በቀለም ያሸበረቀ ግድግዳ ለማንኛውም ወደራስሽ ተመለሽ

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት በክፍል 1በክፍል 2አንድ ዓይነት ልብስ?

  • @selam7747
    @selam7747 9 หลายเดือนก่อน

    የሰለቸኝ እያስመሰላችሁ የውሸት ትርክት እየፃፋችሁ የእውነት ታሪክ ይዘው የሚመጡትን ሰወች እየበላችሁአቸው ነው ለምን ዝምብለሽ እወቁልኝ አትይም