Ethiopia: ያለ ሶፍትዌር በቀላሉ ምርጥ ሎጎ አሰራር ለዩቱዩበሮች | How To Make A Logo in 1 Minutes - for Free

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ እኮ ድንቅ ነህ። በጣም ልዩ እጅግ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን ስለምትለቅ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ወንድሜ ።

  • @goteratube
    @goteratube 2 ปีที่แล้ว

    የአንተን ቪዲዮ አለማድነቅ ስግብግብነት ነው በጣም ጥሩ ሰው ነህ ረጅም የስራ እድሜ ይስጥህ

  • @ምሬስቻናል
    @ምሬስቻናል 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጓበዝ ነክ ስታስተምር የሚገባኝ ነገርስ ...እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀት ይጨምርልክ በጣም አመሰግናለሁ

  • @tewedajmedia8683
    @tewedajmedia8683 3 ปีที่แล้ว

    keserahachew video betam tetekimiyalew. thank you!

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሠግናለሁ

  • @hageeztube9431
    @hageeztube9431 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ሀሪፍ ነዉ ወንድማችን

  • @YeabsiraAmbaye
    @YeabsiraAmbaye 4 หลายเดือนก่อน

    antes tlyalh...fetari chmro ybarkh

  • @zizutube2323
    @zizutube2323 3 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ እውቀትን ጨምሮ ይስጥህ እናመሰግናለን

  • @sefnantube881
    @sefnantube881 3 ปีที่แล้ว

    wana wana endet nesh bro vidio betam wedijewalew

  • @narins89
    @narins89 3 ปีที่แล้ว

    የምወድህ

  • @የዝማሬህይወት
    @የዝማሬህይወት 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ነው፣ ውድ ወንድሜ፣ ግን በድስክርፕሽን ቦክስ ውስጥ ልንኩን ላገኘው አልቻልኩም እባክህን ጠቁምልኝ።

  • @zufanabebe8266
    @zufanabebe8266 3 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወንድሜ😍😍

  • @mahletaytube
    @mahletaytube 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ሁሌም ለምታቀርባቸው ስራዎችህ እናመስግናለን

    • @mahletaytube
      @mahletaytube 3 ปีที่แล้ว

      ቴድዬ አንድ ጥያቄ አለኝ New Incognito window ተጠቅሞ
      ሰአት መሞላት ተቻለ የሚል ቪዲዮ አይቼ ነበር ቴድዬ ብጠቀመው ቻናሌ
      ችግር አይፈጥርም በሙሉ ልቤ የማምነው
      አንተን ብቻ ነው
      ሀሳብህን አጋራኝ

  • @yoyoman2440
    @yoyoman2440 2 ปีที่แล้ว

    Yelkkw video arif nw gn eni gar hacefull metolgnal gn sayn Ap yemilw alesram mn largw

  • @kebeki
    @kebeki 3 ปีที่แล้ว

    WOW -Tedisho andegna neh eko. Thank you

  • @nardosisrael6121
    @nardosisrael6121 3 ปีที่แล้ว

    Selam abugida betam tiru video new ketilibet ameseginalew
    gin 1 tiyake alegn endet new timirtawi video le youtube lik ante endemitiseraw aynet video ye computer sceern misilu ena yante dimis mesrat michalew ebaki

  • @worldtechtake9958
    @worldtechtake9958 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you bro

  • @atakltigebre2250
    @atakltigebre2250 3 หลายเดือนก่อน

    thanks❤❤

  • @samuelamare9386
    @samuelamare9386 2 ปีที่แล้ว

    gobez berta bro
    more ye photoshop video bitseraln des yilegnal

  • @ቃልኪዳንቃልኪዳን-ዘ1ዐ
    @ቃልኪዳንቃልኪዳን-ዘ1ዐ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @tube-yj1vu
    @tube-yj1vu 3 ปีที่แล้ว

    Thank you .the best

  • @BirukBemer
    @BirukBemer 4 หลายเดือนก่อน

    Berta

  • @semintube
    @semintube 3 ปีที่แล้ว

    Tediye wedimewa thanks 🙏🙏🙏🙏

  • @habtamugirma6232
    @habtamugirma6232 3 ปีที่แล้ว

    thankyou very muche

  • @mikyesdemies7464
    @mikyesdemies7464 3 ปีที่แล้ว

    thes is the best bro

  • @ethioabri9496
    @ethioabri9496 4 ปีที่แล้ว

    ዋውምርጥነው

  • @tesfitcamera1213
    @tesfitcamera1213 2 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁኝ ! ግን ያቺ የዌብሳይት አድራሻ በምን ላግኛት ?

  • @BelaynehHaile
    @BelaynehHaile ปีที่แล้ว

    thank you so much! Hatchful ብትልክልኝ ደስይለኛል if it is your pleasure

  • @ebisadiriba6901
    @ebisadiriba6901 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @johntechapp8874
    @johntechapp8874 3 ปีที่แล้ว +1

    bro edew mn aynet chinkilat new yaleh sewn wede tecno yemikeyr yimechk bro enem anten araya adrge youtube kefche mesrat jemrealew berta eshi egziaber wuletahn yimelsew

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ

  • @GirmayTube01
    @GirmayTube01 3 ปีที่แล้ว

    Hatchfull

  • @befrhrhfh343
    @befrhrhfh343 2 ปีที่แล้ว

    nice

  • @stressfreemusic1350
    @stressfreemusic1350 4 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት ላመሰግንህ ቪድዬህን ባየው ቁጥር ማስታወቂያ በመጣ ጊዜ
    አስጨርሰዋለው ምክንያቱም ውለታህን መክፈል ስላለብኝ ብርታ ።

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ

    • @ethiopiatube5694
      @ethiopiatube5694 3 ปีที่แล้ว

      @@AbugidaMedia እቤ ጊዳ በጣም ምርጥ ነው ነህ.

  • @mulukenhaile1791
    @mulukenhaile1791 ปีที่แล้ว

    le midea and print agelgilot endet nw minseraw?

  • @Ict_Frans
    @Ict_Frans 3 ปีที่แล้ว +2

    linku yetale

  • @zufanabebe8266
    @zufanabebe8266 3 ปีที่แล้ว

    ይሁንልሕ ወንድሜ😍😍

  • @rimhtube3879
    @rimhtube3879 3 ปีที่แล้ว

    ቴድየ ወንድሜ ኑርልን

    • @KKtube-w5u
      @KKtube-w5u 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝእህት

  • @sadatube686
    @sadatube686 3 ปีที่แล้ว

    ክበሪልን

  • @Muhishow
    @Muhishow 2 ปีที่แล้ว +1

    where is the website?

  • @samsonweldmihret1447
    @samsonweldmihret1447 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነው በቪዲዮ መልክ ኢንትሮ ልንጠቀመው የምንችለው ? ትህምርቱን ወድጄዋለሁ 👌👌👌

  • @አልኬቡላን-Alkebulan
    @አልኬቡላን-Alkebulan 3 ปีที่แล้ว

    Good

  • @ሩሀማTube
    @ሩሀማTube ปีที่แล้ว

    እናተባባር ቤተሰቦች እስኪ ወደቤተ ጎራ በሉ ❤❤❤

  • @s.m.a.entertainment3993
    @s.m.a.entertainment3993 3 ปีที่แล้ว

    Tedi wendme feetari abzito yibarkih wendme bertalin

  • @KKtube-w5u
    @KKtube-w5u 3 ปีที่แล้ว

    ወንድም ቴድ በአላህ ይሁንብህ ተባበረኝ

  • @KalideMuhamde
    @KalideMuhamde 4 วันที่ผ่านมา

    ከኢሜል ስናወርድ የት ነው የምናገኝው

  • @meditationandrelaxationtub813
    @meditationandrelaxationtub813 3 ปีที่แล้ว

    thank you for support people by easy ways

  • @AbuuTek
    @AbuuTek 4 ปีที่แล้ว

    As always dope bro

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  4 ปีที่แล้ว

      Thanks Bro

    • @Tube-or3iz
      @Tube-or3iz 3 ปีที่แล้ว

      በናትህ ዩቱቤ ገንዘብ የሚሰራዉ አደለም አድስ እዳልከፍት ደሞ ብዙ ሰበስክራይብ አለኝ እደት አርጌ እዳይጠፋብኝ ላርገዉ ደሞ ባስወርደን እረስቸዉ አለሁ ግራገባኝ ወድሜ

  • @walka_media_ዋልቃ_ሚዲያ
    @walka_media_ዋልቃ_ሚዲያ 5 หลายเดือนก่อน

    ሎጎውን እንዴት ነው ሚሰቀለው

  • @yasinnegesa
    @yasinnegesa 15 วันที่ผ่านมา

    Tru new

  • @zolaking1289
    @zolaking1289 2 ปีที่แล้ว +1

    Link websytu mend nw ??????????

  • @daretube_DT
    @daretube_DT 11 หลายเดือนก่อน

    100=> Tokkoffaadha ati.

  • @sumeyatherapy4872
    @sumeyatherapy4872 2 ปีที่แล้ว

    አስተምህሮ አገላለፅ እርጋታ ተመቸኝ ይመችህ።

  • @tube894
    @tube894 2 ปีที่แล้ว

    😮😮😊😊😊

  • @usuf_tube
    @usuf_tube 2 ปีที่แล้ว

    አወ እኔም ያልገባኝ ዳውሎድ አድርጌዋለሁ እንደት ነው እምናስገባው ወደ ገፃችን

  • @babetube8617
    @babetube8617 3 ปีที่แล้ว +1

    ካለምንም ሶፍትዌር ኤዴቲ እንደምናደርግ አሳየን

  • @sadatube686
    @sadatube686 3 ปีที่แล้ว

    Btame Arfe new

  • @tobiatech5502
    @tobiatech5502 3 ปีที่แล้ว

    Where is the link

  • @dagitube2148
    @dagitube2148 2 ปีที่แล้ว

    linkun lakilgh ebakihn

  • @bbtube6521
    @bbtube6521 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ዋንድም በጣም አራፍ ነዉ

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 3 ปีที่แล้ว

    እኔ አላገኘሁትም ሊንኩን ፕላይ ስቶሪ ብዙ ነዉ ያለዉ ሞከርኳቸዉ አልሰራልኝም እስኪ የተጠቀመ ካለ ሸር አርጉኝ

  • @sonicmedia9747
    @sonicmedia9747 2 ปีที่แล้ว

    ያንተን የ Abugida Media logo አሰራር ማወቅ እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏

  • @GlobalNewsTrend-q7l
    @GlobalNewsTrend-q7l 3 ปีที่แล้ว

    Link laklegn wendem

  • @yabetswerku8093
    @yabetswerku8093 3 ปีที่แล้ว +1

    Yete ale linku

  • @rahmaomar5031
    @rahmaomar5031 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @xccc7798
    @xccc7798 3 ปีที่แล้ว

    TH-cam Sebscribe ልደብቅ ብየ አልቻልኩም Creat Studio ከሚለው ገብቼ ምንም ሊሰራል አልቻለም ፡እና በምን አይነት መንገድ ነው የሚሰራልኝ?

    • @ktbgamerethioff6805
      @ktbgamerethioff6805 3 ปีที่แล้ว

      Ene channel ley ale gba geba belu mejemria sub adrgu

  • @alemcinema-4778
    @alemcinema-4778 2 ปีที่แล้ว

    😍😘

  • @footballsunday8589
    @footballsunday8589 3 ปีที่แล้ว

    website yetale

  • @EducationalTutorialset
    @EducationalTutorialset 2 ปีที่แล้ว

    Website pagun nigaren

  • @m-ezmur21
    @m-ezmur21 3 ปีที่แล้ว

    Website yet ale

  • @ewnatugetaye8586
    @ewnatugetaye8586 2 ปีที่แล้ว

    ሊንኩ እኮ የለም

  • @natanemtube4949
    @natanemtube4949 2 ปีที่แล้ว +3

    ወድማች ጎን ልንኩን ብታስቀምጥ መልካም ነበር !!

  • @yididyatube-8646
    @yididyatube-8646 3 ปีที่แล้ว

    tedo andegna

  • @KKtube-w5u
    @KKtube-w5u 3 ปีที่แล้ว

    ወንድም ቻናልህን እየገባሁ ዳሰስኩት ግን ሰስክራይቤ ግን እንኳን ሊጨምር ጭራሽ ይቀንሳል

  • @ryan-adi7var
    @ryan-adi7var 2 ปีที่แล้ว +1

    የለም ዲስክሪብሽን ላይ

  • @kiyaketube-pz5df
    @kiyaketube-pz5df ปีที่แล้ว

    ሎጎ download ከሆነ የት ይገኛል ፈልገ አጣው?

  • @NbsGtub
    @NbsGtub 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ አብሬ እየተከተልኩ በጣም ብዙ ቪዶኦች ጋር ስሰራ ሁሉንም ሰርቸ ኢሜሉን መክፈት እሽ አይልም ሙሉውን ቀን እየቀየርኩ ብሞክረው እምቢ አለኝ!!! ሰዎች እንዴት ነው የምትረዱት ነው ወይስ አዳምጣችው ብቻ ነው የምትወጡት???!!!

    • @MadiMoll-x2c
      @MadiMoll-x2c หลายเดือนก่อน

      እኔም ምንም እሽ አይለኝ 😢😢

  • @harristube5024
    @harristube5024 2 ปีที่แล้ว

    Yetele linku

  • @hanosapp8470
    @hanosapp8470 4 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @ethioalmechannel1527
    @ethioalmechannel1527 3 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌👌

  • @anaana-px3mu
    @anaana-px3mu 3 ปีที่แล้ว +1

    ያልገባኝ ነገር አለ በየ ቪደዮው ነው ሼር የምናደርገው ወይሥ ቪዲዮ ሥንጭን እሡ እራሡ ይጫናል እሥቲ የምታውቁ አብሩልኝ ማለቴ ከይቱብ ጋር ቪዲዮ ሥትጭኑ በራሡ ግዜ አቶ ማቲክ ያደርገዋል ወይሥ የወገን ደራሽ ወገነውና አሥረዱኝ

  • @davemobileclinic6302
    @davemobileclinic6302 2 ปีที่แล้ว

    Plese pagun

  • @harontube3420
    @harontube3420 3 ปีที่แล้ว

    አረ በነጻ አደለምኮ

  • @meklitabera1083
    @meklitabera1083 3 ปีที่แล้ว

    ወንድም እህቶቼ ደምሩኝ እስኪ በፈጣሪ ስም አዲስ ነኝ

  • @ikramtsegaye9082
    @ikramtsegaye9082 2 ปีที่แล้ว

    አረ አፑን ማግኘት አልቻልኩም

  • @g_lyrics-g
    @g_lyrics-g 3 ปีที่แล้ว

    errr linkusa

  • @bestofme6344
    @bestofme6344 2 ปีที่แล้ว

    download KADERGNEW BHUWAL ke email bemwesed endet teqem lay enawulewu-

  • @frezertube8318
    @frezertube8318 3 ปีที่แล้ว

    linkyatala

  • @simpledrawing123
    @simpledrawing123 2 ปีที่แล้ว

    hack yehone chanaln endet enmelsale

  • @alemmidatube6451
    @alemmidatube6451 4 ปีที่แล้ว +1

    ደምሬሀለሑ ደምረኝ

    • @johntechapp8874
      @johntechapp8874 3 ปีที่แล้ว

      edezi teblo aysafm coment lay altemarshm ede

  • @ሩሀማTube
    @ሩሀማTube ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @Ethiomediaapo_ኢትዮሚድያአፖ
    @Ethiomediaapo_ኢትዮሚድያአፖ 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks❤❤