How to Monetize Your YouTube Channel in 2025 In Ethiopia | Abugida Media | Ethiopian Youtubers

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia  2 วันที่ผ่านมา +46

    ማንኛውም የአድሰንስ እና የዩቱብ ችግሮች ካጋጠማችሁ ቴሌግራም ላይ አዋሩኝ

    • @mequadesha
      @mequadesha 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@AbugidaMedia thanks a lot bro @mequadesha

    • @Fikiryemereyamliji2007
      @Fikiryemereyamliji2007 2 วันที่ผ่านมา

      Eshi kibarelen tedachin🙏🙏😍

    • @Kaki-16123
      @Kaki-16123 2 วันที่ผ่านมา

      @@Fikiryemereyamliji2007 ሙሉ video mech entebk

    • @honitube1221
      @honitube1221 วันที่ผ่านมา

      @@Kaki-16123 ሁሉም አለ ቻናሉ ላይ

    • @najaattube
      @najaattube วันที่ผ่านมา +1

      ሰላም ወንድም እባክህን እርዳኝ ዩቱብ ለመክፈት እፈልጋለው ስደት ላይ 18 አመት ሆነኝ እድሜዬ ጨረስኩ ደከመኝ ወደ ሀገር ገብቼ መስራት እፈልጋለው አባቴ ወድቆብኝ የአልጋ ቁራኛ ከሆነ አመት አለፈው እና እሱን እንኳ ማሳክምበት ገንዘብ ማጣት ደረጃ ላይ ደረስኩ እና እባክህ ተባበረኝ ቻናል ከፍቼ ምሰራበትን መንገድ ንገረኝ

  • @ZyraTube
    @ZyraTube วันที่ผ่านมา +21

    ጀማሪዎች እንተጋገዝ ❤

  • @mequadesha
    @mequadesha 2 วันที่ผ่านมา +6

    ዕውቀትን ያለ መሰሰት ስለምትሰጠን
    ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @motivationpictures.
    @motivationpictures. วันที่ผ่านมา +7

    ለምን ጠፋህ ቴዲዬ 😢 ይገርምሀል ሌሎች Q4 አድ ለመጠቀም ሲጣደፉ አንተግን ለ ኢንፎርሜሽን ብቻ ነው ቪዲዮ የምትለቀው 🔥እኛም ዝም ብለን አናይም ሁላችንም በ VፒN ዳይ። #VፒN 🎉🎉🎉

  • @maakioro
    @maakioro วันที่ผ่านมา +19

    እንደኔ በ ዩቱብ ሕይወታችዉን ለመቀየር ሕልም ያላችዉ #TESFA ANKORTM🙌🙌

    • @SamrawitGm
      @SamrawitGm วันที่ผ่านมา +1

      Subscribed 💖

    • @Nahi_tube-s1k
      @Nahi_tube-s1k วันที่ผ่านมา +1

      @@SamrawitGm DONE

    • @Nahi_tube-s1k
      @Nahi_tube-s1k วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/users/shortsuxZrybgFi9w?si=YJG7--xBubEBWdb0

    • @SamrawitGm
      @SamrawitGm วันที่ผ่านมา

      @ done ✅💗

    • @RozaNasir-qw8kc
      @RozaNasir-qw8kc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@maakioro ነበራ በይሠበር

  • @Addam24624
    @Addam24624 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርመኝ ሁልጊዜም የማስረዳት ችሎታህ ሲሆን አንተን ማግኘታችንን ሳስበው ደግሞ እደሰታለሁ። ኮርቼብሃለሁ። በርታልን!!!

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 วันที่ผ่านมา +1

    ጠፍታሀል ወንድመችን እነመሰግነሌን🎉

  • @GenetLigabawገኒሊጋባው
    @GenetLigabawገኒሊጋባው 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባርክ ወንድም አለም የእማማ ዝናሽ ወዳጅ

  • @mequadesha
    @mequadesha 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ቴዲያችን
    እንኳን በሰላም መጣ ❤

  • @Andumobile
    @Andumobile 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @MichaelZed-c6n
    @MichaelZed-c6n วันที่ผ่านมา +5

    አብሮኝ የሚሰራ ካለ ላይክ ና ኮመንት ስጡኝ

    • @yoni.ChaCha
      @yoni.ChaCha วันที่ผ่านมา

      Ene alew abate

    • @Nahi_tube-s1k
      @Nahi_tube-s1k วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/users/shortsuxZrybgFi9w?si=YJG7--xBubEBWdb0

  • @infohouse731
    @infohouse731 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @WeyenshetTaye
    @WeyenshetTaye วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉

  • @dokimastube2765
    @dokimastube2765 วันที่ผ่านมา

    ቴዲየ ታላቁ ሰዉ ለኔ ልዩ ወንድሜ ለሁሉም ሰዉ ደግሞ አስተማሪ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ሁሌም አዳዲ ቢዲዮ ልቀቅልን እየጠፋህብን ነዉ

  • @Mossreact1
    @Mossreact1 วันที่ผ่านมา

    Ere 300k enasgebaw yemiseraw sra arif arif new👍

  • @dktube21
    @dktube21 2 วันที่ผ่านมา

    በዩቲየብ ላይ ጠንክረው ለሚሰሩ ዩቲዩበሮች መልካም ግንዛቤ የሚፈጥር ነው እናመሰግናለን ቴዲዋ

  • @FikreTube---F
    @FikreTube---F วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ሁሌም ስለምታግዘና
    አትጥፋ ብዙ እንጠብቃለን 🙏🙏👍

  • @ዘሀፐzehape
    @ዘሀፐzehape วันที่ผ่านมา

    Teda በጣም እናመሰግናለን !!
    ድፍረቴ ደሞ አሁን ገና ነው subscribe አለማድረጌን ያየሁት

  • @AnyMedia535
    @AnyMedia535 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ። እናመሰግናለን ።❤❤❤

  • @ToybaToyba-s7s
    @ToybaToyba-s7s วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን ወንድማችን🎉🎉🎉🎉

  • @Rehima-Abdul
    @Rehima-Abdul วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወንድም❤❤❤❤በርታ🙏

  • @mudaykitchen3368
    @mudaykitchen3368 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ቴዳየ ልዮ ወንድማችን እኳን በሰላም መጣህ 🎉❤

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 2 วันที่ผ่านมา

    ለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለህ ካንተ ብዙ ተምረናል ያወቁትን ማሳወቅህ መልካምነት ነው እና አላህ አያቀይርህ

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 วันที่ผ่านมา

    Abu gida ❤ ከልብ እናመሰግናለን💖

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ቴዲሻ ዩቱብ ባሁኑ ሳት አዲስ መረጃ ካለ ቪድዬ ብትሰራልን❤❤❤❤❤

  • @DjAb-jm7gm
    @DjAb-jm7gm 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቻምሽ ብሮ

  • @ሳራ
    @ሳራ วันที่ผ่านมา

    ❤ቴዲየ የኛ ጀግና እናመሰግናለን

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ቴድ ወንድማችን

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣህ በርታልን ቴዳ ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤🎉🎉

  • @RutaTubeሩታቲዩብ-t4p
    @RutaTubeሩታቲዩብ-t4p วันที่ผ่านมา

    መልካም ሰዉ በርታ ቴዳ

    • @SamrawitGm
      @SamrawitGm วันที่ผ่านมา

      Subscribed 💖

  • @samisol1954
    @samisol1954 2 วันที่ผ่านมา +4

    Let's go 🎉🎉🎉🎉

    • @SamrawitGm
      @SamrawitGm วันที่ผ่านมา

      Done❤

  • @negerekidusanmedia
    @negerekidusanmedia วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ና መረጃ ነው የሰጠህን እናመሰግናለን ።

  • @honitube1221
    @honitube1221 2 วันที่ผ่านมา

    Welcome Back Tedy please keep it up Bro! Thanks!

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  2 วันที่ผ่านมา +1

      Thank you so much

  • @MeskiyaMusefa
    @MeskiyaMusefa วันที่ผ่านมา

    እናመስግናለን

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሠግናለን
    በጣም አስፈላጊ ነገር ነዉ
    የነገርከን

  • @dildilKassw-v6j
    @dildilKassw-v6j วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @yenatewchinal
    @yenatewchinal วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ💪🏆💪

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ።

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh 2 วันที่ผ่านมา

    አህለን ወንድም በጣም አሪፍ መረጃ ነው በርታልን አትጥፋ ❤❤❤❤

  • @HabtshTube-j7l
    @HabtshTube-j7l วันที่ผ่านมา

    ቃል የለኝም ያንተን ቪድዮ በመጫን አሰብኩበት ደርሻለሁ በዚህ ወር ዉስጥ ተከፋይ ነኝ December 21_26 ባለዉ ቀን ዉስጥ በማንም እገዛ ሳይሆን አንተ የምታስተምራቸዉን በመከታተል ከ አከፋፈት እስከ የባንክ አካዉንት አምላል 👌አሁን ደግሞ ወደ አካዉንቴ ሲገባ አመሰግናለሁ የአቡጊዳን

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh วันที่ผ่านมา

    ቴዲዬ መቶ ፐርሰንት በአንተ ቪድዮ ብቻ ከፍቼ ሞልቶልኝ ሞኒታይዜሽን ሞልቼ ክፍያ ጀምሯል አመሰግናለሁ አንዳንድ ጊዜ መታወቂያ ይቀበል ነበር በዚሁ ነው ያለፈልኝ ድጋሚ ፓስፖርት አይጠይቀኝም አይደል? ክብር ይስጥልኝ🙏ወንድሜ🥰

    • @dadidereje8389
      @dadidereje8389 วันที่ผ่านมา

      ወንድም ከቻልክ ባዋራክ ተደዋውለን እኔም ሞኒታይዜሽን ላይ መታወቂያ መጠቀም የምችልበትን መንገድ ልጠይቅህ ነው 🙏🙏🙏

  • @HAliMTTube
    @HAliMTTube วันที่ผ่านมา

    ዋው ማሻአላህ ❤❤❤

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አቦጊዳ እንኳን ደህና መጣክ❤

  • @EliyasTube-IL
    @EliyasTube-IL 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንደኛ ነህ ወንድም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @hulageb_multimedia
    @hulageb_multimedia วันที่ผ่านมา

    Thanks Teda❤❤

  • @ekrutube
    @ekrutube วันที่ผ่านมา

    ቴዳ መልካም ሰው እናመሰግናለን

  • @merry-2121
    @merry-2121 2 วันที่ผ่านมา

    ቴዲዬ🥰 እናመስግናለን 👍🙏

  • @Yeha16
    @Yeha16 วันที่ผ่านมา

    እግዚብሔር ይባርክ

  • @BirukBurik-s4r
    @BirukBurik-s4r วันที่ผ่านมา +1

    Thankyooo😊 bro

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 2 วันที่ผ่านมา

    teacher ቴዳ ለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን 🥰

  • @LIULTEWODROSTESFAYE-gp3if
    @LIULTEWODROSTESFAYE-gp3if วันที่ผ่านมา +1

    maryamen every thing nw yenegeren abogida media yemechahchu maryamn

  • @deaconmelakuberihun
    @deaconmelakuberihun วันที่ผ่านมา

    wow betam yemfelgew part new teda thank you.

  • @ትክክለኛውአቅጣጫ
    @ትክክለኛውአቅጣጫ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አነቃቂ እና ጠቃሚ video ነው እኔ ምለቀው አዲስ ስለሆነ እየገባቹ ቤተሰብ ሁኑ ❤❤❤🙏🙏

  • @metsagumedia
    @metsagumedia วันที่ผ่านมา

    Amezing best thanks❤🙏

  • @HawaEndris-up3fm
    @HawaEndris-up3fm 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ቴድ

  • @cherylatieno425
    @cherylatieno425 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    watching from kenya
    small determined youtubers like me gather here lets go🎉❤

  • @Keirkm.
    @Keirkm. 2 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ መረጃ ነው

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😊😊በርታ

  • @home_of_audio_bible
    @home_of_audio_bible วันที่ผ่านมา

    ታውቃለህ ዛሬ ነው ዋች ሃወሬ የሞላው እና ይሄን ቪዲዮ ሳየው! በቃ ልፋቴን ሁሉ እንዳቀለልክልኝ ገና ተምኔሉን እንዳየሁ ነበር ያወቅኩት
    አመሰግናልሁ!!

  • @gereproduction
    @gereproduction วันที่ผ่านมา

    Thank you as usually good information ❤🙏

  • @ggtechtalk
    @ggtechtalk วันที่ผ่านมา

    Betam Teru Mereja...እንተጋገዝ እንደማመር 👌

  • @BiniyamMolla-vs5my
    @BiniyamMolla-vs5my วันที่ผ่านมา

    Tileyaleh bel🎉

  • @zebutube1
    @zebutube1 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወንድማችን
    ወይኔ ጉዴ እንደት ነው የምሞላው ሰአቱን ግን

  • @melitubez9850
    @melitubez9850 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን። በናታችሁ ሰአት የሚያግዘኝ አልሞላልኝ አለ😢😢😢
    በቅንነት ብቻ። የስው ለውጥ የሚያስድስታችሁ።ሞኒ ለመሆን የተወሰነ ሰአት ይቀርኛል። እግዙኝ😢😢

  • @lkproduction1221
    @lkproduction1221 วันที่ผ่านมา

    Thanks a lot!

  • @ALWEKILOFFICIAL
    @ALWEKILOFFICIAL วันที่ผ่านมา

    Tedayee❤❤❤

  • @JolaxFun
    @JolaxFun วันที่ผ่านมา

    Let's go 300k

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji2007 2 วันที่ผ่านมา

    Selama egizabeher yebezalek wademachin enkowan dena matak arefi koyeta nabr enamesaginalen 😊😊❤

  • @ewinettube5285
    @ewinettube5285 วันที่ผ่านมา

    ቴድየ እንዴት እንደ ማመሰግንህ ቃላት የለኝም ባንተ ትምህርት ዩቱብ ከፈትኩ አመሰግናለሁ ላይቭ መግባት አቆምክ? አነድ ቀን ላይቭ ግባልን ቴዲያችን❤❤❤❤

  • @YeroMantube
    @YeroMantube 2 วันที่ผ่านมา

    BOOM! YESSS, THANK YOU🙏🙏🙏🙏 🎉

  • @azebina20tube
    @azebina20tube วันที่ผ่านมา

    Marry Christmas o happy New year ( thank u very much )

  • @samritube1844
    @samritube1844 วันที่ผ่านมา

    Wellcome

  • @InfoTechSchool
    @InfoTechSchool 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Pls ጀማሪዎች እንተጋገዝ😍😍😍

    • @mastery-y4y
      @mastery-y4y 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ok

  • @Kaki-16123
    @Kaki-16123 วันที่ผ่านมา

    መች አስቀመጥክልን

  • @Shewit2112
    @Shewit2112 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወንድም ደሙሩኝ ቤተሰብ🎉❤

  • @Sefede6
    @Sefede6 วันที่ผ่านมา

    Thank you!!!

  • @zoyaethiopia
    @zoyaethiopia วันที่ผ่านมา +1

    ቤተሰብ እንደማመር ጀማሪዎች እመልሳለሁ 😍😍

  • @DINKTUBE1
    @DINKTUBE1 วันที่ผ่านมา

    tnx teda

  • @Mulatyoutbe
    @Mulatyoutbe วันที่ผ่านมา

    ዋውውውውውው

  • @martahaile6513
    @martahaile6513 วันที่ผ่านมา

    Thank you ❤

  • @ዮአዳ
    @ዮአዳ 2 วันที่ผ่านมา

    Well

  • @abokabotmedia
    @abokabotmedia 2 วันที่ผ่านมา

    ከአድረሰንስ ጋ ሊንክ የሆነን ቪዲዮ እንዴት ማቋረት እና በሌላ አድሰንስ ሊንክ ማድረግ ይቻላል?

  • @WakaWakaTube-97
    @WakaWakaTube-97 วันที่ผ่านมา

    1M views bcha nw yekeregn 🎉🎉🎉

  • @MdENTERTAINMENT100k
    @MdENTERTAINMENT100k วันที่ผ่านมา

    🔴ቴዳ ባንተ የፖስታ ቁጥር ነበር የተመዘገብኩት pin num ከዛ us tax ስሞላ ከፖስታሳጥን ስምጋር ያንተ ስም አይመሳሰልም ይለኛል?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @buno_multimedia
    @buno_multimedia วันที่ผ่านมา

    Tedaa❤❤❤❤

  • @MulunehTunta-r9x
    @MulunehTunta-r9x วันที่ผ่านมา

    Wow bro🎉

  • @Bilata01
    @Bilata01 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን .. አንድ ጥያቄ አለኝ ከዚህ በፊት ከዩቲዩብ በተከታታይ ገንዘብ የተቀበልንበትን አካውንት ብንቀይር ችግር አለው ?
    ለምሳሌ ከአቢሲኒያ ወደ CBE .. የሂሳብ ባለቤቱ ስምና ማንነት ሳይቀየር ።

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  วันที่ผ่านมา

      ይቻላል ችግር የለውም

  • @FirehiwotKassaw-od9gb
    @FirehiwotKassaw-od9gb 2 วันที่ผ่านมา

    Wel come teddy betam mirit sew

  • @simetube
    @simetube วันที่ผ่านมา

    እኔ ሞኒ ሁለቴ ተነሳብኝ ሰአት እየቀነሰ ምን ላልገው ብዙአስለፍቶኛል😊😊😊

  • @HIREE_SABA
    @HIREE_SABA วันที่ผ่านมา

    Teddy yee ibakii nuriilin laa Allah sil wadahalaw latimirtii batam now mii amasaginalaw kalib please 🎉

  • @cryptogaming1
    @cryptogaming1 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 2 วันที่ผ่านมา +1

    Abugida family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @mengetube40
    @mengetube40 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Endet new silikihin magignet yemichilew bro youtube lay tiyake neberegn

  • @tedrosHagos36
    @tedrosHagos36 วันที่ผ่านมา

    Address verifcation ያለ ፖስታ on ማድረግ ይቻላል?

  • @YAREDEFIKADU-y2h
    @YAREDEFIKADU-y2h วันที่ผ่านมา

    ወንድማለም እስኪ ይሄን ስራልን account action required 👈

  • @Fire6tube
    @Fire6tube วันที่ผ่านมา

    Community Guidelines strikes እንደትነው ቸክ ምናደርገው

  • @Mebriktube
    @Mebriktube วันที่ผ่านมา

    እኔ የሚኖረው ክፍለ ሀገር ነው እና በ አዲስ አበባ በሚገኝ ተቁዋም ፖስታ ባስልክ ቺግር አለው እባክህ መልስልኝ 🙏🙏🙏

  • @hussu_man
    @hussu_man 2 วันที่ผ่านมา

    Bro TH-cam studio አዲስ ነገር አምትትል ስራለን third training Ai 🙏🙏🙏🙏 መልስለኝ

  • @14Tube-14
    @14Tube-14 2 วันที่ผ่านมา +1

    Google ወደ ኢትዮጵያ Message መላክ ጀመረ እዴ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  2 วันที่ผ่านมา +1

      አልጀመረም

    • @14Tube-14
      @14Tube-14 วันที่ผ่านมา

      እሺ በ 90 ቀን ውስጥ 10M view ካላገኘን ሞኒታይዝ አንሆንም ?

  • @ToybaToyba-s7s
    @ToybaToyba-s7s 18 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላም ቴዲ እንደት ነህ እረ እርዳኝ😢ሞኒታይታዜሽን ልሞላ ገና ስጀምር እስቴፕ2 እሱጋ አካውንት የለኝምና አለኝ ብሎ የሚያስመርጠን ጋ እሱ ላይ no ብየ ከዛም ኮንቲኒው የሚለው እሽ አይለኝም እባክህን እርዳኝ ካንስል የሚለውን በፊት ነክቼው ነበር በስህተት😢