ያልታሰበ ነገር ዲ/ን አሸናፊ መኮንን Yaltasebe Neger Deacon Ashenafi Mekonnen

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @እጉዳይ
    @እጉዳይ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቆን አሽናፊ የእግዚህአብሄር አገልጋይ የክርስቶስ አባሳደር ሲከፋኝም ደስሲለኝም ወደእርስዎ ትምህርትነዉ የምገሰግሰዉ በእዉነት ሁሌም እፅናናለሁ ተመስገን ፈጣሪዬ

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን!
    አባትችን ረጅም እድሜ ከበረከት ከጤና ጋር ያድልዎ!እርሶ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!ቃለሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ!

  • @IproudofMTKB
    @IproudofMTKB 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen

  • @amranchannel-5355
    @amranchannel-5355 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @amranchannel-5355
    @amranchannel-5355 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረክ!!

  • @woinshetseifu9941
    @woinshetseifu9941 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወትንያሰማልኝ !!!

  • @amranchannel-5355
    @amranchannel-5355 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለዮት ያሰማልን

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን! ያልተሰበ ነገር እግዚአብሔር ያደርጋል።ድንቅ ትምህርት ነው። የደናደናውን ልባችንን ሰብራ የልተሰበ ነገር ስለምታደርግልን ጌታ ሆይ እናመሰግናለን ።መምህራችን በእውነት ከልብህ ቃሉን ስለምታስተምራን ቃላ ህይወት ያሰማልን ።

  • @lisamicheal8745
    @lisamicheal8745 4 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ቃለህይወት የሰማልን እንደው የዛሬ ቀን ውሎየ እና ውሰጤን የማቀው እኔ ና ፈጣሪ እና እመ አምላክ ነን ነገር ግን ፈ እማምላክ ሰትአፀናናኝ ይህን የፈጣሪ መልእክት በእርሰዋ አንደበት እንድሰማ ተፈቀደልኝ የመድሀኒአለም ሰራ ድንቅ ነው !!! በጣም ተፀናንቼ ውሰጤ ተቀየረ መቼም አባትየ ያልተሰበ መልካም ነገር ይሰጥልኝ ለዚህ መልካም አፀናኝ አንደበትዋ ምሰጋናየ ጥግየለውም እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልዋት

  • @mahlets.abegaz209
    @mahlets.abegaz209 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን 🙏 እግዚአብሔር እምላክ ልባችንን ያቅና አባታችን ልብን የሚያረሰርስ ቃል እግዚአብሔር ይባርክ

  • @genetamare9847
    @genetamare9847 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በፀሎቶት አስቡኝ
    እግዚአብሔር ይመስገን !!
    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜ ፀጋውን ይስጣችሁ

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @israeltube1172
    @israeltube1172 4 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን። እግዚኣብሔር ዘመንህ ይባርክ ኣባቴ።

  • @birhanualem2025
    @birhanualem2025 3 ปีที่แล้ว

    Hulem tseinat, tinkare ena tesfa selmisetut timhrtoche enamesgnalen...... egiziabher yistilen✞✞✞

  • @abebechejigu4918
    @abebechejigu4918 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you kale heyewot yasemalen mengestun yawuresilen amen amen amen

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว

    Wendimachinn tegawun yabzalih amen amen amen

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen mamire tsgayebzalot

  • @agijack3439
    @agijack3439 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen 🙏

  • @እጉዳይ
    @እጉዳይ 4 ปีที่แล้ว +9

    በእዉነት አባቴ የተባረከ መንፈስ የተላበሰ ሰዉ ኖት እግዚህአብሄር ሆይ እኒህን የተባረኩ አደበተ መልካም መንፈሰ ጠንካራና መልካሙን መምህርን መርጠህ ለሰጠከኝ ተመስገን በእዉነት እደዉ ዲያቆን አሽናፌ ምንያህል ሰዉ ያዳምጦት ይሆን ብዪ እዳስብ ሆንኩ አሹዬ ተባረክ ዘርህ ይባረክ እግዚህአብሄርይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን የኛ ትሁት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @denberemengistu816
      @denberemengistu816 4 ปีที่แล้ว

      It’s true how many people heard this holy sprite word.

  • @denberemengistu816
    @denberemengistu816 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwote yasemalen Memhere !

  • @እጉዳይ
    @እጉዳይ 4 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት እዉነት እዉነት ነዉ እልልልሌልልል

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንንን

  • @embetwubuset4443
    @embetwubuset4443 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @m.d5652
    @m.d5652 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @חכחגחגצכחכח
    @חכחגחגצכחכח 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @banchamlakmihret4104
    @banchamlakmihret4104 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen

  • @mitekwamekuria507
    @mitekwamekuria507 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርኮት

  • @xyzcv7145
    @xyzcv7145 4 ปีที่แล้ว

    Amennnnn

  • @ricbec65
    @ricbec65 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yaseman

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 4 ปีที่แล้ว +2

    አባት የሚያንፅ ት፡ት ነው አመሰግናለው

  • @elsaengash8360
    @elsaengash8360 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @negassiteklom7847
    @negassiteklom7847 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yestih

  • @mudaywworku2600
    @mudaywworku2600 4 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን አምላኬን በማመስገን አግዙኝ ከአዲሱ በሽታ ፈወሰኝ በዚ በሰው አገር በባዶ ቤት አስታሞ ለዚ አብቅቶኛልና

  • @hanaabebe2149
    @hanaabebe2149 3 ปีที่แล้ว

    Egzaber yeste

  • @ayen614
    @ayen614 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasmalen

  • @negassiteklom7847
    @negassiteklom7847 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yemesgen......Amen....Amen..
    Yigletilih....

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት አደራችሁ የእግዚያብሄር ቤተሰቦች

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት አደሩ መምህር