ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለ ህይወትን ያሠማልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእኛ ኦርቶዶክሳውያን አነቃቂያችን መዝሙረ ዳዊት መድገም ወንጌል ማንበብ የቅዱሳንን ታሪክ ማንበብ ነው! መምህር ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንልዎ! እኛም የሰማነውን ለመኖር ያብቃን አሜን!
ይቅርታ አንድ ጥያቄ ነበረኝ መዝሙረ ዳዊት የሚደግመው ወንድ ነው ወይስ ሴት??
@@konjitalemayhu7241 መዝሙረ ዳዊት የፀሎት መፅሐፍ ነው ማንኛውም ሰው ማንበብ አለበት በየእለቱ!
@@konjitalemayhu7241 የቻለ ሰዉ መዝሙረ ዳዊትን ቢጸልይ እንዴት በ ህይወታችን እንደምንባረክ ፈውስ መንፈሳዊ ቻናል ላይ የ ዳዊት ልጅ ማረን የሚል ርዕስ ላይ በ ግልፅ በ ርዕሰ ሊቃውንትአባ ገ ብረ ኪዳን አስተምረውታል አዳምጭው!!
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናዉን ይስጥህ, በምታቀርበው ትምህርት ያሰብከውን ያሟላልህ.
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ ሰምተን ለመለወጥ አይነ ልቦናችንን ያብራልን 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
እኔ ልቃጠል ወንድሜ እህህህ ብዙ ነገር እንደገባህ ይታወቃል መድሐኒያለም መጨረሻችን ያሳምርልን
I really appreciate you thanks alot
አቤት ወንድሜ ዲያቆን ዮርዲያኖስ አንተ ስር ቁጭ ብለው የሚማሩ ምንኛ የታደሉ ናቸው 🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በእውቀት በበረከት ያቆይልኝ🙏
መምህር ዮርዳኖስ ተባረክልኝ የልቤ ነው የነገርከኝ አመሰግናሎ እንዳንተ ያብዛልን የሚመክር የሚገስጽ እድሜና ፀጋ ያድልህ አሜን።
ክህነት የሌለው ሰው ካህንን ተባረክ ማለት አይችልም ።
በጣም ነው የ ማመሰግነው መምህር ይሄንን አነቃቂ ትምህርት የ ሚባለውን ከ መንፈሳዊ ዕይታ አንጻር ማወቅ እፈልግ ነበር ተመልሶልኛል ቃል ህይወትን ያሠማልን
መምህር በድጋሚ ቃለ ሕይወትን የሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።በእውነት ትውልዱን የሚያተርፍ ትምህርት ነው።ከጥፋት የምንጠበቅበትን ማስተዋል ፈጣሪ ያድለን።
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ሰላም መምህር❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
የሕይወትን ቃል ያሰማልን የዳዊት አምላክ ይጠብቅልን ...
ቃለ ህወት ያሰማልን
በህይወቴ ፍጹም ሆኖ እውነትን ሚናገር ሰው አጋጥሞኝ አያቅም ከምትናገረው ህወትህን ማንነትህ አስባለው እናም ምናልባት አንድ ቀን አብሬህ ሆኜ ስርአትን ብማር ደስታዬ ነው ግን እኔ አዲስ አበባ ነኝ ለቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጇ ነህ ድንግል ማርያም ከነዚ አውሬ ከሆኑ ሙስሊም እና የሰይጣን ማደርያ ከሆኑ Protestant ሰዎች ትጠብቅህ እዲሁም ቅዱሳኑ ሁሉ
በጣም ምርጥ ትምህርት ያወከውን ሰላካፈልከን ፈጣሪ ውለታውን ይክፈልህ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርየተዋህዶ ልጆች ኦርቶዶክሳዊ ፖስቶችን/ቪድዮዎችን ስታዩ #like ሳታደርጉ አትለፉ ላይክ እናድርግ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥልን ለእኛም ማሥተዋልልን ይሥጥን
ዲያቆን ዮርዳኖስ መምህራችን የምንወድህ የምናከብርህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የወንጌል ቃልን እንዲሁም ስላነቃቂው ትምህርቶችህ ቃለ ህይወቱን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
እውነት ለመናገር እኔ አልፎ አልፎ እሰማቸው ነበር ግን ይህ ትምህርት ብዙ ጥያቆዎችን መልሶልኛል አመሰግናለሁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን
በእዉነቱ መምህራችን ዳቆን ገብረ መድህን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እንደ እኔ ከአለማዊዉም ከመንፈሳዊውም እዉቀት ነጻ የሆንን የኔ ቢጤ ካላችሁ እመ አምላክ ትርዳን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገንቃለህይወት ያሰማልን አክሎ መድሃኒያለም ጸጋውን ያድሎት መምህራችን ።
በእውነት መምህራችን እንደርሶ አይነት መምህሮችን ያብዛልን በእርሶላይ አድሮ የገፀፀን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን እኛም ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈር ወላዲተ አምላክ ይርዳን አሜን
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን ከዛሬ ጀምሬ አልሰማም ::
እግዚአብሔር ይስጥልን ዲን ዮርዳኖስ! በጣም አስፈላጊ ርእስ ነው። እጅግም አጥፊ ትምህርት ነው። የተወሰነውን የሥልጠናውን ክፍል አድምጨዋለሁ። በጣም ነው የሚያሳፍር አንድ ክርስቲያን ያን ትምህርት ሲያዳምጥ።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏💙❤️
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ተስፋ ዕርስተ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የምን አነቃቂ ንግግር ነው። እንቃወማለን የክርስቶስ ልጅ የሆነ ሁሉ አላፊና አጥፊ የሆነ ገንዘብም ሆነ ዝና አንፈልግም። ማስተዋሉን ይስጠን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ ጊዜ እከታተል ነበር አንቃቂ አንደበቶች ስልጣን ውሰዱ እያሉ ሚዲያውን የያዙት እነሱ ናቸው ።
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በበረከት በፀጋ ያቆይልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን
አሜን፫ ቸሩ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እግዚአብሔር አምላክ የህይወትን ቃል ያሰማህ ::መምህር እኛንም በምንማረው ቅዱስ ቃል የምንተገብር ያድርገን!
መምሕርነ እግዚአብሔር ቃልሒወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን አሜን
ቃልወት ያሰማልን🙏 እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ያቆይልን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በመምህራችን ላይ አድሮ የገሰጸን መንፈስ ቅዱስ ይክበር ይመስገን። እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አነቃቂ ንግግር የሚባሉትን አንጃቸው አልሰማቸውም።
ቃለሕይወት.ያሰማልን.ዲያቆን.ዮርዳኖስ.ጥሩ.ምክር.ተመከርን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን!!!!!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ አምላክ ይባርክልህ ትምህርቶችህ ከቃል በላይ ናቸው
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማን እግዚአብሔር አምላክ የገልግሎት ዘመን ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
በእውነቱ ትልቅ ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን !!!
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫የሕይወትን ቃል ያሠማልን መምህራችን አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን የቅዱሳንን ፀጋና በረከት ሁሉ ያድልልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት !!!✝️
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህራችን
ስለ ቅድስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሒወት ያሰማልን🙏✝️
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ጥሩ ትምህርት ነውመቀለጃ አደረጉን እኮ።
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር✝️
መምህር ተምህርቶን ስከታተል መጀመሪያዬ ነው የማላውቀውን ጥሩ ትምህርቶች አግቻለዉ ጤናና ዕድሜውን ይስጦት
አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በፀጋ በበረከት በረድኤት ይጠብቅልን::
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር እግዚአብሔር በፈቀደው ማስተዋሉን ይስጠን ። ትክክል መምህር የዝቅተኝነት ስሜት ከባድ በሽታ ነው ። አገራችንን ወደ እልቂት ያደረስው ይሄው ነው ልቦና ይስጣችው።
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራች አሜን አሜን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን!
ረጅም እድሜ ከጤናጋ መምህሬ!!ብዙ ግዜ አስተምሮትህን ስሰማ እፈራው ነበር ዛሬም የትምህርትህን ርእስ ሳየው አይምሮዬ ላይ ያለውን ጥያቄ ነበር።እናም ተገረምኩ ውስጤ ያለውን ጥርጣሬ ከእውነተኛ መልስጋ አገኘሁት ትውልድን ለማጥፋት እየሰሩ ያሉ በብዛት አሉ እናም እውነቱን ስላሳወቅከን እናመሰግናለን!
ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን ወላዲተአምላክ ጥላከለላትሁንህ ከጎንህትቁም በኡነት እኛ በስደት ያለነውን ምክሩተግሳፁ በጣም ለውጦናል እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሙዎት ይድረሰን መምህር ቃለህወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 🌻🌼🌻 💚💛❤
የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሆይ፡-ከዚህ በታች የተመለከቱ አጋንንታዊ ልምምዶች እንደሆኑ የማያውቅ ሰው የለም፡፡አብዛኛዎቹ በሐይማኖት ዙሪያ የሚከራከሩ ሰዎች ግን በሌሎች ሰዎች ድክመት ላይ ከማተኮርና ራሳቸውን ከመቆለል አልፈው እነዚህን ክፋቶች ማንሳት አይፈልጉም፡፡ እስኪ ስለምልጃ ቆም አድርገን ከዚህ በታች ከብዙ በጥቂቱ የተመለከቱ ልምምዶች እግ/ር አምላካችንና ክርስትና የሚባል ዕምነት ለዘላለም የኮነኗቸውና በየዕለቱ የሚዋጓቸው ሰይጣናዊ/ አጋንንታዊ እንደሆኑ ተነጋግረን እንለፍ፡፡ ተከራካሪዎቹ የማያነሱት ሕዝቡን በስውርና በተለያዩ ሰበቦች እያስፈራሩ የሚገዙባቸውና የትርፋቸው ምንጭ ስለሆኑ ነው፡፡ እስኪ እናንሳቸው፡-1. ህብረተሰቡ መተተችብኝ/መተተብኝ፣ አሠራብኝ/አሠራችብኝ፣ አትተኛልኝም/አይተኛልም፣ ደገመብኝ/አስደገመችብኝ፣ ሄደችብኝ/ሄደብኝ፣ አደረገችብኝ/አደረገብኝ፣ አሳቀለኝ/አሳቀለችብኝ፣ አበላሸብኝ/አበላሸችብኝ፣አብልቶኝ ነው፣ አብልታኝ ነው፣ አዋቂ ጋ እሄድበታለሁ፣ ወዘተ. በሚሉ ልምምዶችንና መጠቃቃቶች የተጠማመደ አይደለምን? ለልዩ ልዩ ስኬቶች፣ለበቀሎችና ለጥቃቶች ፣ ዕድሎችን ለማወቅ፣ ወዘተ. አዋቂ ተብዬዎች ጋ በስፋት እንደሚኬድ የታወቀ አይደለምን?2. በፍጡራን ተስፋ እንዲደረግ፣ የተቀባቡ ሥዕላ-ሥዕሎቻቸው በየቤቱ እየተቀመጡ እንዲመለኩ፣ ለፍጡራን እንዲታጠን፣ ቀናት ተመድበውላቸው እንዲደገስለቸው፣ በተመደበላቸው ቀናት እየተጠጣና እየተሰከረ በስሜት በሆይታ ስማቸው እየተጠራ የሚሳናቸው እንደሌለ እንዲታወጅላቸውም ሆነ እንዲሰበኩ፣ እንዲመኩባቸው፣ እንዲሳልባቸውና ስለቱ በስማቸው እንዲፈጸምባቸው፣ እንዲማልባቸውና መሐላ እንዲፈጸምባቸው፣ ልጅ፣ጤንነትና በረከቶችን እንደሚሰጡ ተደርጎ እንዲታመንባቸው፣ እንዲለማመኗቸው፣ ሌሎች ብዙ ጉዳዮችን እንደሚፈጽሙ ፣ ጠላታችን የሚሉትን ሰው እንደሚበቀሉላቸው፣ ልዩ ልዩ መሥዋዕቶችና ልመናዎች እንዲቀርቡላቸው’’ መደረጉ እግ/ር አምላካችንን መሳደብ እንደሆነ የታወቀ ሆኖ ሳለ ድርቅ ብሎ ትክክል እንደሆነ ለማሳመን መጯጯሁ እጅግ በታም የሚያሳዝን ነው!!! ብዙ ጊዜ እንደታየው በሚዘገንን ጥላቻ፣ አጥፍቶ ለመጥፋት ጭምር በተዘጋጀና ከሥልጣኔ በራቀ ትችት፣ ስድብ፣ እልህና ወኔ በመስበኩ ቀጥለዋል፡፡ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻና ብቻ ስበኩ በሚሉት ላይ ይህ ሁሉ ዘመቻ ለምንድነው? መቼም ከአምልካችን ከእግ/ር እንዳይደለ ግልጽ ነው፡፡ ከርሱ ካልሆነ ደግሞ ከክፉው ከዘንዶው መሆኑ ግልጽ ነው ማለት ነው፡፡ ይህ አድራጎት የአምላካችን እግ/ርን ክብር መጋፋትና ለርሱ ብቻ የሚገባውን ክብር ዘርፎ ለማይገባቸው ማቅረብ ነው፡፡ በዚህ ላይ የተሠማሩ በዚህ አካሄዳቸው የእግ/ር አምላካችንን ክብር የተዳፈሩበትንም ጥልቀት ቢረዱና ፈጥነው ቢመለሱ መልካም ነው፤ ላሳቱትም ሕዝብ ዕውነቱን ተናዘው እንዲያመልጥ በጎ ሥራ ቢሥሩ፡፡ ይሰበክ ተብሎ የተጻፈውን ‘’ የተሰቀለንን ክርስቶስን ’’ ትቶ ሌላውን የሰበከ የተረገመ ይሁን ( ገላ. 1፡ 8) ተብሎ ተጽፏልና፡፡ 3. በግልና በስውርም የምታውቋቸው መተተኞች፣ደጋሚዎች፣ አስማተኞ፣ ሟርተኞች፣ አዋቂ ተብዬዎች፣ ስንት ጉዳ ጉድ በናንተም ሆነ በሌሎች ላይ ሲያደርጉ የኖሩ ሆድ አምላካቸው የሆነ ሰዎች ናቸው ነገሮችን ያወሳሰቡት እንጂ፡- ከዘላለም ፍዳና ፍርድ ለማምለጥና የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ‘’ በጌታችንና መድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በግላችን ጌታዬና አዳኜ ብለን ማመንና የቀድሞ ሃይማኖታዊና የሕይወት ልምምዶቻችንን ሁሉ መካድ አለብን’’ ፡፡4. ጌታችን በኃጢአታችን የተበላሸነውን እኛን መቼ ጠላን? መቼ ሰደበን?መቼ ፈረደብን? መቼ አሳልፎ ሰጠን? መቼስ ገደለን? ራሱ አልፎ ተሰጠልን እንጂ፡፡ መከራን ተቀበለልን እንጂ፡፡ደሙን አፈሰሰልን እንጂ፡፡ተሰቀለልን እንጂ፡፡ ሞተልን እንጂ፡፡ 5. ምልጃ ያለደም እንደሌለና በአዲስ ኪዳን ደግሞ ጌታችን ራሱ ወደእኔ ኑ ብሎን ባፈሰሰልን ደም ራሱ ይዞን እንደገባ እየታወቀ የተኬደበትም ርቀት የሚያሳዝን ሆኖ ኖሯል(ማቴ.11፡28፣ ኤፌ. 2፡13 እና 2፡18)፡፡
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በእውነት እናመስግናልን ጥያቅን ብለን የምናስባችውን ጉዳዮች ሁሉ ከሀይማኖት ጋር ስላላቸው ግንኙነት ስለሚነግሩን እናመስግን እለን እኛም የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምሕራችን
❤❤❤❤❤❤❤
በእውነቱ በእርስዎ ላይ አድሮ የመከረን የገሰጸን ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ይኹን ለእርስዎም የሕይወትን ቃል ያሰማዎት በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር በእውነቱ ይኼን አነቃቂ ንግግር እኔም አዳምጨው ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር ከኦርቶዶክስ አስተምሮ ጋር እንዴት ይታረቃል በተለይ. አሰልጣኙ እምነት እምነት ማለት ያበዛሉ ይኼ ደግሞ ከእኛ ጋር ማለቴ ከኦርቶዶክስ አስተምሮ ጋር ይጋጫል ግን እርስዎ መልስ እንደሚሰጡበት እየጠበቅኹ ነበር እግዚአብሔር ይስጥዎት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን መምህር እውነት በጣም የሚያስገርም ትምህርት ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከፍ ከፍ ያድርግልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር
ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን መምህር
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጥቅሉ ጥሩ ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን። ግን እኛ አለሙን አልዋጀነውም። አሁን ይህን መልዕክት ለማስተላለፍ የተጠቀምክበት ነገር ም የሰው ነው። የሌሎች ነው፤ እኛ ደግሞ ገዝተን።
እውነተኛ የገንዘብ ምንጭ እግዚአብሔር ነው፣እሱም በልካችን የሚሰጠን በፀሎት እንጀራ እንዲሰጠን መለመን፣እንዲባርክልን መለመን ነው፣የሚገባንን ይሰጠናል፣እግዚአብሔር የሚሰነው የለም፣ልካችንንም ያውቀል
❤❤❤❤
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
God blessed my brather
እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይስጥህ አስረግጠህ መከርኸንአሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምለን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህራችን እኛንም ልቦና ይስጠን
መምህር ቃለ ህይውት ያስማልን ፅጋውን ያብዛልዎት እግዚአብሔር ይስጥዎት ይሄ ነገር motivational speaker ብሎ ብዙውን ስውን በውጭው እለም እነርሱ ኪሳችውን እያውፍሩ ስውን ግደል እየከተቱ ነው ስው ስራ መስራቱን በራሱ መጣጣር እቁምእል በጣም ያስዝናል እግዚአብሔር ይሄንን መጥፎ ነገር ይግስፅው ኢትዮጵያላይ የሚደረገው እያየን እንዳት ስው ስሪ ሳይስራ ስው ገንዘብ ያገኛል ይሄ ለእኔ ከፕሮቴስታንቱ scheme ምንም እይለይም በየ motivational speaker ሲሄዱ ያለ የሌለ ገንዝብ ይከፍላሉ ለምን ማስተዋል ተሳነ money does not buy happiness. Work hard earn your money honestly and God will multiply it. እዚህ ውጭ ያሉት ሀብታምች ብዙን ግዜ በህይውታችው ደስተኞች እደሉም ብዙዎችም እራሳችው ያጠፉ እሉ እረረ እኔን የሚገርመኝ በስው ጭንቅላት እንዲህ ሲጫውቱ እግዚአብሔር እይፍሩም ገንዝብን ይሄንን ያህል ማምለክ እግዚአብሔር ልብ ይስጥ ቅድስት እገራችንን ከውስጥም ከውጭ ጠላት ይጠብቅልን ቤረ ክርስቲያንን ገዳማትን እውነተኛ እባቶችን መምህሮችን እሱ ይጠብቅልን ከክፉ ሁሉ ይከልልን እመቤቴ እናቴ ትርዳን
Thank you Azeb.
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል እኛኝም በተማርነው ትምህርት ለፍሬ ለበረከት ያርግልን
መምህራችን ቃለሂወትያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንዎን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን እኛም ማስተዋሉን ጥበቡን ልኡል እግዚአብሔር ያድለን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማን❤❤❤❤❤⛪⛪
ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ለጥርስ ህመም ቃልኪዳን አላቸው ያሉአቸው ቅዱስ አባት ማናቸው ሲያስተምሩ ?
አንቲቦስ
አስተማሪ ከተማሪ የሚያገኘው ነገር የለም አይባልም Give respect
እንደሱ አላለም ማቴሪያል ጥቅም እንደማያገኝ ለማጠየቅ ነው እንጅ !!!
Killhiwot,yasemalen.memerachene.egzabiher.yamsegn .egzabiherLebonayaseten.amen amen amen ❤❤❤
Amen Kali eyhwt yasmaln
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፡፡ ቸሩ መድኃኔዓለም በቤቱ ያጽናን ፡፡ ቸሩ መድኃኔዓለም ማስተዋልን ያድለን ፡፡
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን! መምህራችን
አሜን አሜን አሜ እግዚአብሔር ይመሰገን በውነት ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን ዲያቆን ገብረመድሕን አቤቱ እኔን ሀጽያተኛዋን ማረኝ ይቅር በለኝ😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ውነትህን ነው። የኢትዮጵያ አርቲስቶች ለኢትዮጵያ ውድቀት እና የባህል መበላሸት ተጠያቂ ናቸው። የዝሙትና የክራይ ም ሙቪና ፊልም እየኮረጁ ሀገሪቱን ገደሏት።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለእኛ ሰማነውን እንድንተገብር ይርዳን
እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ቃለ ህይወት ያሠማልኝ የኔ እንቁ ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰምልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ክፉ ቃል ስለተናገርኩ
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን👏💚💛❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን!
ቃለ ህይወትን ያሠማልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእኛ ኦርቶዶክሳውያን አነቃቂያችን መዝሙረ ዳዊት መድገም ወንጌል ማንበብ የቅዱሳንን ታሪክ ማንበብ ነው! መምህር ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንልዎ! እኛም የሰማነውን ለመኖር ያብቃን አሜን!
ይቅርታ አንድ ጥያቄ ነበረኝ መዝሙረ ዳዊት የሚደግመው ወንድ ነው ወይስ ሴት??
@@konjitalemayhu7241 መዝሙረ ዳዊት የፀሎት መፅሐፍ ነው ማንኛውም ሰው ማንበብ አለበት በየእለቱ!
@@konjitalemayhu7241 የቻለ ሰዉ መዝሙረ ዳዊትን ቢጸልይ እንዴት በ ህይወታችን እንደምንባረክ ፈውስ መንፈሳዊ ቻናል ላይ የ ዳዊት ልጅ ማረን የሚል ርዕስ ላይ በ ግልፅ በ ርዕሰ ሊቃውንት
አባ ገ ብረ ኪዳን አስተምረውታል አዳምጭው!!
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናዉን ይስጥህ, በምታቀርበው ትምህርት ያሰብከውን ያሟላልህ.
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ፈጣሪ ሰምተን ለመለወጥ አይነ ልቦናችንን ያብራልን 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
እኔ ልቃጠል ወንድሜ እህህህ ብዙ ነገር እንደገባህ ይታወቃል መድሐኒያለም መጨረሻችን ያሳምርልን
I really appreciate you thanks alot
አቤት ወንድሜ ዲያቆን ዮርዲያኖስ አንተ ስር ቁጭ ብለው የሚማሩ ምንኛ የታደሉ ናቸው 🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በእውቀት በበረከት ያቆይልኝ🙏
መምህር ዮርዳኖስ ተባረክልኝ የልቤ ነው የነገርከኝ አመሰግናሎ እንዳንተ ያብዛልን የሚመክር የሚገስጽ እድሜና ፀጋ ያድልህ አሜን።
ክህነት የሌለው ሰው ካህንን ተባረክ ማለት አይችልም ።
በጣም ነው የ ማመሰግነው መምህር ይሄንን አነቃቂ ትምህርት የ ሚባለውን ከ መንፈሳዊ ዕይታ አንጻር ማወቅ እፈልግ ነበር ተመልሶልኛል ቃል ህይወትን ያሠማልን
መምህር በድጋሚ ቃለ ሕይወትን የሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።በእውነት ትውልዱን የሚያተርፍ ትምህርት ነው።ከጥፋት የምንጠበቅበትን ማስተዋል ፈጣሪ ያድለን።
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ሰላም መምህር❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
የሕይወትን ቃል ያሰማልን የዳዊት አምላክ ይጠብቅልን ...
ቃለ ህወት ያሰማልን
በህይወቴ ፍጹም ሆኖ እውነትን ሚናገር ሰው አጋጥሞኝ አያቅም ከምትናገረው ህወትህን ማንነትህ አስባለው እናም ምናልባት አንድ ቀን አብሬህ ሆኜ ስርአትን ብማር ደስታዬ ነው ግን እኔ አዲስ አበባ ነኝ ለቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጇ ነህ ድንግል ማርያም ከነዚ አውሬ ከሆኑ ሙስሊም እና የሰይጣን ማደርያ ከሆኑ Protestant ሰዎች ትጠብቅህ እዲሁም ቅዱሳኑ ሁሉ
በጣም ምርጥ ትምህርት ያወከውን ሰላካፈልከን ፈጣሪ ውለታውን ይክፈልህ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
የተዋህዶ ልጆች ኦርቶዶክሳዊ ፖስቶችን/ቪድዮዎችን ስታዩ #like ሳታደርጉ አትለፉ ላይክ እናድርግ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥልን ለእኛም ማሥተዋልልን ይሥጥን
ዲያቆን ዮርዳኖስ መምህራችን የምንወድህ የምናከብርህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የወንጌል ቃልን እንዲሁም ስላነቃቂው ትምህርቶችህ ቃለ ህይወቱን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
እውነት ለመናገር እኔ አልፎ አልፎ እሰማቸው ነበር ግን ይህ ትምህርት ብዙ ጥያቆዎችን መልሶልኛል አመሰግናለሁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን
በእዉነቱ መምህራችን ዳቆን ገብረ መድህን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እንደ እኔ ከአለማዊዉም ከመንፈሳዊውም እዉቀት ነጻ የሆንን የኔ ቢጤ ካላችሁ እመ አምላክ ትርዳን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለህይወት ያሰማልን አክሎ መድሃኒያለም ጸጋውን ያድሎት መምህራችን ።
በእውነት መምህራችን እንደርሶ አይነት መምህሮችን ያብዛልን በእርሶላይ አድሮ የገፀፀን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን እኛም ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈር ወላዲተ አምላክ ይርዳን አሜን
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን ከዛሬ ጀምሬ አልሰማም ::
እግዚአብሔር ይስጥልን ዲን ዮርዳኖስ! በጣም አስፈላጊ ርእስ ነው። እጅግም አጥፊ ትምህርት ነው። የተወሰነውን የሥልጠናውን ክፍል አድምጨዋለሁ። በጣም ነው የሚያሳፍር አንድ ክርስቲያን ያን ትምህርት ሲያዳምጥ።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏💙❤️
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ተስፋ ዕርስተ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የምን አነቃቂ ንግግር ነው። እንቃወማለን የክርስቶስ ልጅ የሆነ ሁሉ አላፊና አጥፊ የሆነ ገንዘብም ሆነ ዝና አንፈልግም። ማስተዋሉን ይስጠን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ ጊዜ እከታተል ነበር አንቃቂ አንደበቶች ስልጣን ውሰዱ እያሉ ሚዲያውን የያዙት እነሱ ናቸው ።
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በበረከት በፀጋ ያቆይልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን
አሜን፫ ቸሩ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እግዚአብሔር አምላክ የህይወትን ቃል ያሰማህ ::መምህር እኛንም በምንማረው ቅዱስ ቃል የምንተገብር ያድርገን!
መምሕርነ እግዚአብሔር ቃልሒወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን አሜን
ቃልወት ያሰማልን🙏 እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ያቆይልን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በመምህራችን ላይ አድሮ የገሰጸን መንፈስ ቅዱስ ይክበር ይመስገን። እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አነቃቂ ንግግር የሚባሉትን አንጃቸው አልሰማቸውም።
ቃለሕይወት.ያሰማልን.ዲያቆን.ዮርዳኖስ.ጥሩ.ምክር.ተመከርን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን!!!!!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ አምላክ ይባርክልህ ትምህርቶችህ ከቃል በላይ ናቸው
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማን እግዚአብሔር አምላክ የገልግሎት ዘመን ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
በእውነቱ ትልቅ ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን !!!
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫የሕይወትን ቃል ያሠማልን መምህራችን አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን የቅዱሳንን ፀጋና በረከት ሁሉ ያድልልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት !!!✝️
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህራችን
ስለ ቅድስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሒወት ያሰማልን🙏✝️
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ጥሩ ትምህርት ነው
መቀለጃ አደረጉን እኮ።
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር✝️
መምህር ተምህርቶን ስከታተል መጀመሪያዬ ነው የማላውቀውን ጥሩ ትምህርቶች አግቻለዉ ጤናና ዕድሜውን ይስጦት
አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በፀጋ በበረከት በረድኤት ይጠብቅልን::
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር እግዚአብሔር በፈቀደው ማስተዋሉን ይስጠን ። ትክክል መምህር የዝቅተኝነት ስሜት ከባድ በሽታ ነው ። አገራችንን ወደ እልቂት ያደረስው ይሄው ነው ልቦና ይስጣችው።
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራች አሜን አሜን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን!
ረጅም እድሜ ከጤናጋ መምህሬ!!ብዙ ግዜ አስተምሮትህን ስሰማ እፈራው ነበር ዛሬም የትምህርትህን ርእስ ሳየው አይምሮዬ ላይ ያለውን ጥያቄ ነበር።እናም ተገረምኩ ውስጤ ያለውን ጥርጣሬ ከእውነተኛ መልስጋ አገኘሁት ትውልድን ለማጥፋት እየሰሩ ያሉ በብዛት አሉ እናም እውነቱን ስላሳወቅከን እናመሰግናለን!
ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን ወላዲተአምላክ ጥላከለላትሁንህ ከጎንህትቁም በኡነት እኛ በስደት ያለነውን ምክሩተግሳፁ በጣም ለውጦናል እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሙዎት ይድረሰን መምህር ቃለህወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህር
አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏 🌻🌼🌻 💚💛❤
የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሆይ፡-
ከዚህ በታች የተመለከቱ አጋንንታዊ ልምምዶች እንደሆኑ የማያውቅ ሰው የለም፡፡አብዛኛዎቹ በሐይማኖት ዙሪያ የሚከራከሩ ሰዎች ግን በሌሎች ሰዎች ድክመት ላይ ከማተኮርና ራሳቸውን ከመቆለል አልፈው እነዚህን ክፋቶች ማንሳት አይፈልጉም፡፡ እስኪ ስለምልጃ ቆም አድርገን ከዚህ በታች ከብዙ በጥቂቱ የተመለከቱ ልምምዶች እግ/ር አምላካችንና ክርስትና የሚባል ዕምነት ለዘላለም የኮነኗቸውና በየዕለቱ የሚዋጓቸው ሰይጣናዊ/ አጋንንታዊ እንደሆኑ ተነጋግረን እንለፍ፡፡ ተከራካሪዎቹ የማያነሱት ሕዝቡን በስውርና በተለያዩ ሰበቦች እያስፈራሩ የሚገዙባቸውና የትርፋቸው ምንጭ ስለሆኑ ነው፡፡ እስኪ እናንሳቸው፡-
1. ህብረተሰቡ መተተችብኝ/መተተብኝ፣ አሠራብኝ/አሠራችብኝ፣ አትተኛልኝም/አይተኛልም፣ ደገመብኝ/አስደገመችብኝ፣ ሄደችብኝ/ሄደብኝ፣ አደረገችብኝ/አደረገብኝ፣ አሳቀለኝ/አሳቀለችብኝ፣ አበላሸብኝ/አበላሸችብኝ፣አብልቶኝ ነው፣ አብልታኝ ነው፣ አዋቂ ጋ እሄድበታለሁ፣ ወዘተ. በሚሉ ልምምዶችንና መጠቃቃቶች የተጠማመደ አይደለምን? ለልዩ ልዩ ስኬቶች፣ለበቀሎችና ለጥቃቶች ፣ ዕድሎችን ለማወቅ፣ ወዘተ. አዋቂ ተብዬዎች ጋ በስፋት እንደሚኬድ የታወቀ አይደለምን?
2. በፍጡራን ተስፋ እንዲደረግ፣ የተቀባቡ ሥዕላ-ሥዕሎቻቸው በየቤቱ እየተቀመጡ እንዲመለኩ፣ ለፍጡራን እንዲታጠን፣ ቀናት ተመድበውላቸው እንዲደገስለቸው፣ በተመደበላቸው ቀናት እየተጠጣና እየተሰከረ በስሜት በሆይታ ስማቸው እየተጠራ የሚሳናቸው እንደሌለ እንዲታወጅላቸውም ሆነ እንዲሰበኩ፣ እንዲመኩባቸው፣ እንዲሳልባቸውና ስለቱ በስማቸው እንዲፈጸምባቸው፣ እንዲማልባቸውና መሐላ እንዲፈጸምባቸው፣ ልጅ፣ጤንነትና በረከቶችን እንደሚሰጡ ተደርጎ እንዲታመንባቸው፣ እንዲለማመኗቸው፣ ሌሎች ብዙ ጉዳዮችን እንደሚፈጽሙ ፣ ጠላታችን የሚሉትን ሰው እንደሚበቀሉላቸው፣ ልዩ ልዩ መሥዋዕቶችና ልመናዎች እንዲቀርቡላቸው’’ መደረጉ እግ/ር አምላካችንን መሳደብ እንደሆነ የታወቀ ሆኖ ሳለ ድርቅ ብሎ ትክክል እንደሆነ ለማሳመን መጯጯሁ እጅግ በታም የሚያሳዝን ነው!!!
ብዙ ጊዜ እንደታየው በሚዘገንን ጥላቻ፣ አጥፍቶ ለመጥፋት ጭምር በተዘጋጀና ከሥልጣኔ በራቀ ትችት፣ ስድብ፣ እልህና ወኔ በመስበኩ ቀጥለዋል፡፡ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻና ብቻ ስበኩ በሚሉት ላይ ይህ ሁሉ ዘመቻ ለምንድነው? መቼም ከአምልካችን ከእግ/ር እንዳይደለ ግልጽ ነው፡፡ ከርሱ ካልሆነ ደግሞ ከክፉው ከዘንዶው መሆኑ ግልጽ ነው ማለት ነው፡፡ ይህ አድራጎት የአምላካችን እግ/ርን ክብር መጋፋትና ለርሱ ብቻ የሚገባውን ክብር ዘርፎ ለማይገባቸው ማቅረብ ነው፡፡ በዚህ ላይ የተሠማሩ በዚህ አካሄዳቸው የእግ/ር አምላካችንን ክብር የተዳፈሩበትንም ጥልቀት ቢረዱና ፈጥነው ቢመለሱ መልካም ነው፤ ላሳቱትም ሕዝብ ዕውነቱን ተናዘው እንዲያመልጥ በጎ ሥራ ቢሥሩ፡፡ ይሰበክ ተብሎ የተጻፈውን ‘’ የተሰቀለንን ክርስቶስን ’’ ትቶ ሌላውን የሰበከ የተረገመ ይሁን ( ገላ. 1፡ 8) ተብሎ ተጽፏልና፡፡
3. በግልና በስውርም የምታውቋቸው መተተኞች፣ደጋሚዎች፣ አስማተኞ፣ ሟርተኞች፣ አዋቂ ተብዬዎች፣ ስንት ጉዳ ጉድ በናንተም ሆነ በሌሎች ላይ ሲያደርጉ የኖሩ ሆድ አምላካቸው የሆነ ሰዎች ናቸው ነገሮችን ያወሳሰቡት እንጂ፡- ከዘላለም ፍዳና ፍርድ ለማምለጥና የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ‘’ በጌታችንና መድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በግላችን ጌታዬና አዳኜ ብለን ማመንና የቀድሞ ሃይማኖታዊና የሕይወት ልምምዶቻችንን ሁሉ መካድ አለብን’’ ፡፡
4. ጌታችን በኃጢአታችን የተበላሸነውን እኛን መቼ ጠላን? መቼ ሰደበን?መቼ ፈረደብን? መቼ አሳልፎ ሰጠን? መቼስ ገደለን? ራሱ አልፎ ተሰጠልን እንጂ፡፡ መከራን ተቀበለልን እንጂ፡፡ደሙን አፈሰሰልን እንጂ፡፡ተሰቀለልን እንጂ፡፡ ሞተልን እንጂ፡፡
5. ምልጃ ያለደም እንደሌለና በአዲስ ኪዳን ደግሞ ጌታችን ራሱ ወደእኔ ኑ ብሎን ባፈሰሰልን ደም ራሱ ይዞን እንደገባ እየታወቀ የተኬደበትም ርቀት የሚያሳዝን ሆኖ ኖሯል(ማቴ.11፡28፣ ኤፌ. 2፡13 እና 2፡18)፡፡
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በእውነት እናመስግናልን ጥያቅን ብለን የምናስባችውን ጉዳዮች ሁሉ ከሀይማኖት ጋር ስላላቸው ግንኙነት ስለሚነግሩን እናመስግን እለን እኛም የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምሕራችን
❤❤❤❤❤❤❤
በእውነቱ በእርስዎ ላይ አድሮ የመከረን የገሰጸን ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ይኹን ለእርስዎም የሕይወትን ቃል ያሰማዎት በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር በእውነቱ ይኼን አነቃቂ ንግግር እኔም አዳምጨው ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር ከኦርቶዶክስ አስተምሮ ጋር እንዴት ይታረቃል በተለይ. አሰልጣኙ እምነት እምነት ማለት ያበዛሉ ይኼ ደግሞ ከእኛ ጋር ማለቴ ከኦርቶዶክስ አስተምሮ ጋር ይጋጫል ግን እርስዎ መልስ እንደሚሰጡበት እየጠበቅኹ ነበር እግዚአብሔር ይስጥዎት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን መምህር እውነት በጣም የሚያስገርም ትምህርት ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከፍ ከፍ ያድርግልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር
ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን መምህር
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጥቅሉ ጥሩ ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን። ግን እኛ አለሙን አልዋጀነውም። አሁን ይህን መልዕክት ለማስተላለፍ የተጠቀምክበት ነገር ም የሰው ነው። የሌሎች ነው፤ እኛ ደግሞ ገዝተን።
እውነተኛ የገንዘብ ምንጭ እግዚአብሔር ነው፣እሱም በልካችን የሚሰጠን በፀሎት እንጀራ እንዲሰጠን መለመን፣እንዲባርክልን መለመን ነው፣የሚገባንን ይሰጠናል፣እግዚአብሔር የሚሰነው የለም፣ልካችንንም ያውቀል
❤❤❤❤
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
God blessed my brather
እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይስጥህ አስረግጠህ መከርኸንአሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምለን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህራችን እኛንም ልቦና ይስጠን
መምህር ቃለ ህይውት ያስማልን ፅጋውን ያብዛልዎት እግዚአብሔር ይስጥዎት ይሄ ነገር motivational speaker ብሎ ብዙውን ስውን በውጭው እለም እነርሱ ኪሳችውን እያውፍሩ ስውን ግደል እየከተቱ ነው ስው ስራ መስራቱን በራሱ መጣጣር እቁምእል በጣም ያስዝናል እግዚአብሔር ይሄንን መጥፎ ነገር ይግስፅው ኢትዮጵያላይ የሚደረገው እያየን እንዳት ስው ስሪ ሳይስራ ስው ገንዘብ ያገኛል ይሄ ለእኔ ከፕሮቴስታንቱ scheme ምንም እይለይም በየ motivational speaker ሲሄዱ ያለ የሌለ ገንዝብ ይከፍላሉ ለምን ማስተዋል ተሳነ money does not buy happiness. Work hard earn your money honestly and God will multiply it. እዚህ ውጭ ያሉት ሀብታምች ብዙን ግዜ በህይውታችው ደስተኞች እደሉም ብዙዎችም እራሳችው ያጠፉ እሉ እረረ እኔን የሚገርመኝ በስው ጭንቅላት እንዲህ ሲጫውቱ እግዚአብሔር እይፍሩም ገንዝብን ይሄንን ያህል ማምለክ እግዚአብሔር ልብ ይስጥ ቅድስት እገራችንን ከውስጥም ከውጭ ጠላት ይጠብቅልን ቤረ ክርስቲያንን ገዳማትን እውነተኛ እባቶችን መምህሮችን እሱ ይጠብቅልን ከክፉ ሁሉ ይከልልን እመቤቴ እናቴ ትርዳን
Thank you Azeb.
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል እኛኝም በተማርነው ትምህርት ለፍሬ ለበረከት ያርግልን
መምህራችን ቃለሂወትያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንዎን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን እኛም ማስተዋሉን ጥበቡን ልኡል እግዚአብሔር ያድለን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማን❤❤❤❤❤⛪⛪
ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ለጥርስ ህመም ቃልኪዳን አላቸው ያሉአቸው ቅዱስ አባት ማናቸው ሲያስተምሩ ?
አንቲቦስ
አስተማሪ ከተማሪ የሚያገኘው ነገር የለም አይባልም Give respect
እንደሱ አላለም ማቴሪያል ጥቅም እንደማያገኝ ለማጠየቅ ነው እንጅ !!!
Killhiwot,yasemalen.memerachene.egzabiher.yamsegn .egzabiher
Lebonayaseten.amen amen amen ❤❤❤