ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ከግድያ ወደ እገታ ያደገዉ ስረዓት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ค. 2024
  • #kmn #kush #TheVoiceOfVoiceLess

ความคิดเห็น • 130

  • @dagimtila7760
    @dagimtila7760 หลายเดือนก่อน +8

    ዶ/ር ፀጋዬ በጣም አስተዋይ ምሁር ነህ ትንተናህ ገራሚ ነው። ያኔም አብን እና ብልፅግና ሲያብሩ ነበር በ OLA and TDF ላይ ዛሬ የእነሱ ብሄር ሲነካ ነው የታያቸው። እኛ በሌላ ክልል የምንኖር የኦሮሞ ልጆችን ምንም በማናውቀው ጉዳይ ተረኞች ይሉናል በጥሩ አይን አያዩንም የሌላው ብሄር ተወላጆች

    • @chalaalemu6710
      @chalaalemu6710 28 วันที่ผ่านมา +1

      እራሳቸውን ሽኔ እአሰመሰለው የዓቢይ ወታደር ነውየሚያግተው

  • @gocowboys4281
    @gocowboys4281 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር ኣማራም ብሆን ሳላደንቅወት ማለፍ ኣልችልም በርቱ የህዝብ ድምፅ ነዎት::

  • @milkakahssay1705
    @milkakahssay1705 หลายเดือนก่อน +5

    Dr. Tsegaye, may G-d grant you long life and sustainable health ❤❤❤

  • @AtoomGudda
    @AtoomGudda หลายเดือนก่อน +10

    የሕዝብ፡ዝምታ፡ለምን፡ይሆን?ይህን፡አውሬ፡አገዛዝን፡ሆ!ብሎ፡የሞተ፡ሞቶ፡ቀሪው፡ነፃነቱ፡ተከብሮ ፡አዲስ፡ምዕራፍ፡አዲስትውልድ፡እንንድፈጠር፡ሕዝብን፡መስተጠቅ፡መድረግ

  • @soud986
    @soud986 หลายเดือนก่อน +9

    Tsegish and Habtamu ❤️💛❤️💛❤️💛 zerachu yibarek

    • @msraq
      @msraq หลายเดือนก่อน +1

      ኣንተም ዘርህ ይባረክ! ኣሜን!

  • @Syntifik100
    @Syntifik100 หลายเดือนก่อน +2

    Tsegish is a brainiac . What an intellect 💛❤️ morality integrity principle all the best qualities .

  • @getachewhailemariam7645
    @getachewhailemariam7645 หลายเดือนก่อน +10

    ፍትውትውውው ዶ/ር

  • @ceremelag386
    @ceremelag386 หลายเดือนก่อน +1

    Superduper Dr Tsegaye God bless you and long life! Excellent analysis and enlightening insight. Thanks Habtish

  • @managerbueecfda524
    @managerbueecfda524 หลายเดือนก่อน +2

    Dr Tsegish, I am proud of you! Real intellectual man ❤

  • @frewenigergish1579
    @frewenigergish1579 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር በየቀኑ ብትመጣም ሰምተን ኣይሰለቸንም❤ በጣም እንወደሃለን❤ የፍትህና የሓቅ ሰብ ሃብትሽም እንደሱ❤❤

  • @romanhailu5299
    @romanhailu5299 หลายเดือนก่อน +3

    Kush Media Net Work! Much ❤ Good 2 see you Habtamu Habte & My Man Tsegaye Atarssa❤

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 หลายเดือนก่อน +1

    Thank Dr Tsegy& Habtamu for your great service I appreciate ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 หลายเดือนก่อน +1

    ኦሮሞ የሚገደለው በራሱ ልጆች ነው ዛሬም ድሮም
    ነፍጠኛ አማራ እያለችሁ አትውቀሱን
    የሚስኪን እርሶ አደር ቤት ሲቃጠል ግን እንደ ዜጋ ያዛዝናል ያማል 😢😢😢😢

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv หลายเดือนก่อน +1

    በእገታው ድራማ በኩል ዶ/ሩ በሚገባ ገልፀውታል በባለ ስልጣን ቤተሰቦች ላይ ተፈፀመ የተባለው እገታ ዶ/ር ጸጋየ ያሉት ትክክል ነው። ሁሉም የኢትዮጵያ ኢሊቶች ለዚህ ሚስኪን ህዝብ ሲሉ በተለይ በውጭ ያላችሁ እርስ በእርስ ከመጎነታተል በዶክተር በኢንጅነር በፕሮፊሰር ደረጃ ያላችሁ እንደሰው ተስማምታችሁ ጥሩ ሪሌሽን ፈጥራችሁ ከዘረኝነት ከሌብነት ከስግብግብነት ከክፋት ከሸር የፀዳ ስርኣት እንድመጣ ስሩ! ሌለው ነገር የሚጠቅም አይደለም ለክፉው መንግስት ይመቸዋል እንጅ።

  • @mois2287
    @mois2287 26 วันที่ผ่านมา

    Habtish atis osoo waan oromiyaa fi Impaayirittii keessatti tahu oduu guyya guyyaan hojjettee gaariidha Akka miidiyaatti

  • @NegashRegu
    @NegashRegu หลายเดือนก่อน +1

    ደ/ርፀጋዬ ሰላም ላንተ በOMN ላይ ባክህ ቅረብ እና ዳግም ታሪክን ስሩ

  • @user-pt2oc2hf8l
    @user-pt2oc2hf8l หลายเดือนก่อน +1

    ለምንድነዉ ግን የኦሮሞ የዳይስፖራ ማህበረሰዉ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ ድምፁን የማያሰማ ?

  • @ShiferawLegesse-y5e
    @ShiferawLegesse-y5e หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን KMN

  • @lenchodekema6689
    @lenchodekema6689 หลายเดือนก่อน

    እውናተኛው ጉዳይ በማጫራሽ ዶሩ ያናሱት ናውና በዝህ ለይ የታቀርቡትን ፕሮግራም በጉጉት እንጠብቀሌን ዶክተሩን እድሜና ጤና እንማኛሌን ኩሽ ምድያም እናማሳግናሌን !!!

  • @Dkk829
    @Dkk829 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ሀብትሽ pls i just wanna contact with ክቡር ዶክተር ፀጋየ ??!!!????

  • @ShiferawLegesse-y5e
    @ShiferawLegesse-y5e หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም እይታ👌

  • @tadesebeyene88
    @tadesebeyene88 หลายเดือนก่อน +1

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o หลายเดือนก่อน +1

    ማንም ማን ይሁን የጭቁኖች ገበሬ የሚያቃጥለው በትክክል የፈፀመው እንዲሰቀል ለፍርድ ይቅረብ ለሀቅ ቆማችሁ ከዘር ፀድታችሁ።

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 19 วันที่ผ่านมา

    መፍትሄው ሁሉም መፈነን ቢሆን እደሜው አያጥርም ወይ ሰነድ በመሰነድ ምን ለውጥ ይመጣል ከውጥ ለማምጣት ሁሉምገዳይኑ ገሎ መሞት ወጋ አለው እኮ እንደፉኖ

  • @ermyaser1495
    @ermyaser1495 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር ፀግሽ ኑርልን

  • @mahmmudyesuf3553
    @mahmmudyesuf3553 หลายเดือนก่อน +1

    (መፍትሄው)ጉጅ ክልል ቢሆን ግን የኦሮሚያ ሃገር የመሆን ቅዥት ያደናቅፋል ስልሚባል የመጅመሪያ ተቃዋሚዎች እናንተ ትሆናላችሁ ::

  • @flowers-pg
    @flowers-pg หลายเดือนก่อน

    Thank you dr segesh

  • @odadejene2417
    @odadejene2417 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr,

  • @SahileAssefa
    @SahileAssefa 29 วันที่ผ่านมา

    Are you used to the word Shane, doctor?

  • @user-ve9tr5vg4m
    @user-ve9tr5vg4m หลายเดือนก่อน

    Yaa obolessakoo qeeqni waanuma jiru garuu sirni maal si godhe warra waan san godhu qeeqi ykn akeeki

  • @ZeharaAliyi
    @ZeharaAliyi หลายเดือนก่อน +2

    Nuuf jiraadhu doctor

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o หลายเดือนก่อน +1

    የኦሮሞ ልጆች ናቸው ገጅውም አማፂዎችም ክልሉም በኦሮሞ መሬት ነው የሰው ልጅ የሚታገተው የኦሮሞ አባቶች ይሄግፍ ልጆቹ ሲሰሩ ለምን አያወግዝም የኦሮሞ ባህል ውሀ ጠይቀውት ወተት መስጠት የቱ ላይ ነው ሰው በጅምላ በኦሮሞ ባለስልጣን ይሁን የኦሮሞ ነፃ አውጭ ሰውን በጅምላ መጨፍጨፍ ማገት የኦሮሞ ህዝብ አይደል እንዴ ግፉ ሆነ ጭካኔ በሰው ልጅ የሚካሄደው አባቶችስ ገዳዎችስ በልጆቻቸው ስራ ያላወገዙት የባቶቻቸው የኦሮሞ ትክክለኛው ማንነት ስለሆነ ነው።

  • @JibbaaGantuu-pr9zd
    @JibbaaGantuu-pr9zd หลายเดือนก่อน +1

    Dr , don't say ONEG SHANE , it is a nomenclature of enemy .

  • @LawofGod
    @LawofGod 12 วันที่ผ่านมา

    Jealousy is burning 🥵 this guy ! Sorry for your losses

  • @bahirumamo9459
    @bahirumamo9459 หลายเดือนก่อน +1

    That is the truthe.

  • @milliontareke6728
    @milliontareke6728 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ nice one guys Thanks

  • @berhanuengda732
    @berhanuengda732 หลายเดือนก่อน +1

    Dr. ለምን ሞትን ለያይተን አናወራለን ለሞት እንኳን አንድ ሆን ብንጮህ መፍትሔ አያመጣም? አንተ ችግሩ አሳንሰህና አጥብበህ የኢትዮ ማድረግ ትተህ በመንደር መከፋፈልህ በዛ።

  • @MatheyosTheomba
    @MatheyosTheomba หลายเดือนก่อน

    እውን ከኦሮሞ የተወለደ ኦሮሞ ነው በወገኑ በኦሮሞ ላይ ይህን ጭካኔ የሚፈጽመው? በፍጹም ኦሮሞ ነን አትበሉ! አረመኔዎች!

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 19 วันที่ผ่านมา

    መፍትሄው ምን ይሁን ነው መነገር ያዬለበት

  • @Brooksdave9251
    @Brooksdave9251 หลายเดือนก่อน

    ፀጋየ ሁልጊዜ ማልቀስ ደካማ

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt หลายเดือนก่อน +1

    መንግሥት በንግድ ባንክ አካውንት አስገቡ መያዝ አይችሉም 😂😂😂

    • @mohammedhussein1760
      @mohammedhussein1760 หลายเดือนก่อน

      አጋቹ ራሱ ሌባው አብይ ነው

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 19 วันที่ผ่านมา

    ያልገባኝ ነገር ትናገራችሁ መንገሥት ስተሉ ትገርማለችሁ እራሱ ማፍያህ ጉርፕ እደማለት

  • @user-pu2pz5lr2n
    @user-pu2pz5lr2n 26 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @gemechismegersa5852
    @gemechismegersa5852 หลายเดือนก่อน

    Tsegish(Dr) tintana titalalek!!!

  • @Shegiye9997
    @Shegiye9997 หลายเดือนก่อน

    Dr Tsegaye shamr on you.your allegiance for shene not for Oromo

  • @lubeebirru1184
    @lubeebirru1184 หลายเดือนก่อน

    Eggete as means of fundraising for Shimelis and Abiyii Shanee " Feqedaa group"

  • @DawudMuhammedOromia
    @DawudMuhammedOromia หลายเดือนก่อน +2

    Saamichi heddummateera Itoopiyatti

    • @heywet
      @heywet หลายเดือนก่อน

      👉Muslim Oromowoch nachew be fedral ser honew ye Oromo Cristianochen bet yemeyakatelut ena Cristians Oromowochen yemechefechefut 👈

  • @alemusirika179
    @alemusirika179 หลายเดือนก่อน

    Gochaa Hammeenyaa Marti qaama duula galaana gogsuu natti fakkaata.

  • @AtoomGudda
    @AtoomGudda หลายเดือนก่อน

    ኩሽ፡ሚድያ፡በዩቱብ፡ብቻ፡ተደራሽ፡ይሆነል፡የሳታላይት፡ተዳራሽነቱን፡ለምን፡አትሞክሩም?

  • @motidag2591
    @motidag2591 หลายเดือนก่อน

    🎉❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o หลายเดือนก่อน +1

    የጉጂውን ህዝብ መቼም አማራ ታጣቂዎች ናቸው አትሉም አሁን።

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk หลายเดือนก่อน

    Both ONGE Shanne and government officials involved in this tragedy.

  • @woleali755
    @woleali755 หลายเดือนก่อน

    ሀብታሙ ዞንህ የት ነው?

  • @user-hq8sw3oh4b
    @user-hq8sw3oh4b หลายเดือนก่อน

    My own brother Wossanuu Makonnen Beyena was brutally murdered by TPLF/OPDO/EPRDF regime on August 20, 1997 at Magaddo near Mega town. My brother was born in Mega less than half hours killed at Magaddo. OPDO regime Caderes false labels him as "OLF ", my brother was not a member of any political party. The regime refused to turn in his dead body for the family funeral rights denied today the same things is happening all over the country. My brother was a father of two kids living in same place at the times of his murders by regime in 1997.

  • @user-hq8sw3oh4b
    @user-hq8sw3oh4b หลายเดือนก่อน

    Abiy Ahmed Ali failed dictatorship policy was well defined by a vocal member of parliamentary. Dr. Hailu Channey his erred beliefs in supporting war on Tigray peoples soils have full-time participated playing hardball politics with Tigray peoples in their own Homeland.

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt หลายเดือนก่อน +4

    ዶ/ር ሬሳ ቻለው ይህን ዘረኝነት መርዝ የጋላ ኢሌቶች ያመጣችሁት ነው ቻለው 👹🤣

  • @imggofy8172
    @imggofy8172 หลายเดือนก่อน

    Donkoro hin comment ye sete sawu newu;Drn metechet mayiminet newu:

  • @bahirumamo9459
    @bahirumamo9459 หลายเดือนก่อน

    Habtamu yehen ende adola gold whode yehonawnwn sawe eysmahew aydlme endzhe enda dr yale sawe be 100 amete ande yemgene naw Jordan kefte.lahulume piece and human rhehte

  • @blackera1980
    @blackera1980 หลายเดือนก่อน +6

    ፀረ አማራው ሚዲያ መሀይሞች ፀጋየ ሚባል ደንቆሮ

    • @AtoomGudda
      @AtoomGudda หลายเดือนก่อน +3

      ስለ፡አማራን፡የነሰበት፡አንድም፡በሌላበት፡የጥላቻ፡መርዝህን፡ትተፋለህ፡ዶ,ርን፡በዚህ፡ቃላት፡ከሰዳብክ፡አንተ፡ምን፡ትሆን?

    • @peacetube2827
      @peacetube2827 หลายเดือนก่อน +1

      ዝቃጮች የናንተን ቦይ አፎች አሰሙም ዶክተርን ለመረዳት ድንጋይ ራስ ናቹና

    • @peacetube2827
      @peacetube2827 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😘😘

    • @ermyaser1495
      @ermyaser1495 หลายเดือนก่อน

      ከብት

    • @dagimtila7760
      @dagimtila7760 หลายเดือนก่อน +1

      ዶ/ር ፀጋዬ አቦ ኑርልን እሱን የነካ የሚሰድብ ሁሉ የአቢይ ተላላኪ ነው ።

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx หลายเดือนก่อน +1

    በህይወቴ ወላሂ ምንም የሰውነት ሞራል የሌለው ሰው ያየሁት የኦሮሞ ኢሊት ናቸው ምናይነት ዝቃጭ ከሰውነት የወረዳችሁ ሞራለቢስ ናቹህ ከናንተ ጋር እሚኖር ሰው ይገርመኛል እንደ ማህበረሰብ ህዝቡን አታሰድቡ ወጣቱ በጫት የዘቀጠ ደደብ ሆኑዋል በጉራጌ ህዝብ ላይ እየሰራችሁት ያለውን ደባ እያየን ነው መቼም ቢሆን ጉራጌ አንድ ነው በናንየ አይለያይም

  • @HabteTisasse-hq5my
    @HabteTisasse-hq5my หลายเดือนก่อน

    do u think any one is relived of all the blames you raised? so why don't u consider the discourse to all victimied, as long as u claimed HR violation?

  • @mesfinsemagn5876
    @mesfinsemagn5876 หลายเดือนก่อน +2

    አጋችም ገደይም እናንተ ሁናችሁ ለቅሶ ለመቀማት እምትሞክሩት ድልብ አህ....

  • @rttr3992
    @rttr3992 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ABiy. Ahemed. ⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du หลายเดือนก่อน

    Dear Habtamu Tesfaye,
    Just like the good and balanced Journalist - Sisay Agena on Lualawi media - why don't you allow all the Ethiopian people to directly call your KMN channel and express their different views using their God-given democratic Rights?
    If you don't know how to set up the telephone calls from different people and countries, I think you can ask Sisay Agena on Lualawi media to help you.
    Yilma Wako from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 หลายเดือนก่อน

      Which ethiopia? You mean the ortho amhara ethiopia?

    • @milkakahssay1705
      @milkakahssay1705 หลายเดือนก่อน

      You're a backward Amara🤣

    • @YilmaWako-cd1du
      @YilmaWako-cd1du หลายเดือนก่อน

      @ebsamohamed5845
      No, I am not talking that kind of Ethiopia which the Fanno group claim as their own property.
      I am talking about Ethiopia that is mother to All the Ethiopian ethnic groups.
      By the way, do you know the True reason why Fanno made The Ethiopian Orthodox Tewahedo church - EOTC - its military operational base, while Oneg-Shenie made The Jungle its military operational base?
      Both bases have some spiritual significance to them. In case you don't know about it, please go and read the explication I made on Lualawi media few days ago.

  • @KushaL-v3f
    @KushaL-v3f หลายเดือนก่อน

    Ye guji zone mijemrew ke bore Nw tsegsh

  • @mererafana5905
    @mererafana5905 หลายเดือนก่อน

    Nagaan akka biyya abbaa kee galtuu nin kadhadha !

    • @heywet
      @heywet หลายเดือนก่อน

      👉Muslim Oromowoch nachew be fedral ser honew ye Oromo Cristianochen bet yemeyakatelut ena Cristians Oromowochen yemechefechefut 👈

  • @adembinhussien3833
    @adembinhussien3833 หลายเดือนก่อน

    yalen hak lemawerat doctor mehonn ayiteyikem for bullshit commentators

  • @zegola7325
    @zegola7325 หลายเดือนก่อน +1

    የጋላ ትንተና ያስቃል :: በኦሮምኛ ለምን አታወራም ለነዛ ዘረኞችና ተረኞች ወገንህ

    • @fassil47
      @fassil47 หลายเดือนก่อน

      አንተ ማነህ? ፂላ

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 หลายเดือนก่อน +1

    Garbage

  • @user-ou1wr7im3m
    @user-ou1wr7im3m หลายเดือนก่อน

    Why is Oromo still complaining about Amhara? It is perplexing to me that you guys are still in defensive mode. You guys are stuck.

  • @tsehayweldtsadik5187
    @tsehayweldtsadik5187 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ስለ ኦሮሞ ብቻ እየጠቀስክ ታወራለህ።ችግራችሁ ዘርን በመከፋፈል የተመረዛችሁ በመሆናችሁ ህዝቡን ፈተና አበዛችሁበት።የናንተ ትምህርት ዜሮ።በሁሉም ብሄር የተማራችሁ አገሪታና ህዝቡ ብትተዋቸው በስም ይኖራሉ።

    • @_DoiTMedia_
      @_DoiTMedia_ หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር ዶክተር የኦሮሞ ህዝብ ታጋይ ነው ። ሲቀጥል ለብሄር ብሄረሰብ ድምጽ ነው ። እናተ ትግራይ ላይ ከአብይ ጋር ሆናችው ስትዘምቱባቸው አንድም ቀን ዝም ባለማለት ድምጽ ሲሆናቸው እንደነበር የትግራይ ህዝብ ምስክር ነው ። ለምን አማራ አላለም ከሆነ ለምን ህዝቡ አላለቀልንም ብላቸ አክሩፋችው ነው ትግል የጀመራችሁት እንጂ አብይን ሺ አመት ንገስ ያላችው ናችው ።ለናተ ድምጽ የሚሆን አይኖርም መጀመርያ ትግላችሁን አጥሩ ብሄረሰብ ላይ ዘመቻችሁን ትታችው መንግስት ላይ ፎከስ አድርጉ ።

  • @user-bu8iw5eh3g
    @user-bu8iw5eh3g หลายเดือนก่อน

    Racist America picking Ethiopia's next fascist; Candidates: 1. Traitor Getachew 2. Genocider Gedu 3. Nazi Jawar 4. Opportunist Lidetu and 5. Fascist Tsadkan.

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 28 วันที่ผ่านมา

    tsegaye you is a mistake of GOD waka or product of dr.gamachissa!

  • @MekaleyaDesta
    @MekaleyaDesta หลายเดือนก่อน

    Cc

  • @rametoawol14
    @rametoawol14 หลายเดือนก่อน +1

    ኦሮም ሆናህ ለጉጅ ኦሮሞ የምጮህ የለም ትላላህ አንታ ምን ሆነህ ቀዳዳ እድሜ ልክህ ዘረኝነት ስትቀስቅስ የማጠሃው ውጤት ነው

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ ዲቃሎች

    • @user-by6xe3he2h
      @user-by6xe3he2h หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂you don’t know who you are 🤮

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii หลายเดือนก่อน +1

    ቱ ምድረ ከብቶች

  • @user-ou1wr7im3m
    @user-ou1wr7im3m หลายเดือนก่อน

    Tsegaye you are running out of ideas

  • @DayoTilahun
    @DayoTilahun หลายเดือนก่อน

    It's great shame, while u stupid ellit play at the expense of poor innocent Ethiopian , yihe chapter 1 global trend lai Yale ye 16 th century ethnic politics yizeh , hizib abalteh siltan. Atassibut ,Dr abiy is nigus Dawit , his soldiers are z hand of god . King Dawit is Leo abiy is also Leo , abbratchiu siru , hizibin be biher atabbalu. Ethiopia wust mihur sile ideology yemisebikk yitfa , lekka iwwiket yelenim , zim bilen be chapter 1 global trend ye mimera hizbotch men gena 16 the century lay

  • @zenebezenebu1567
    @zenebezenebu1567 หลายเดือนก่อน

    የፀጋዬ ችግር አንዱን ድርጅት ኮንኖ ሌላውን ማጽደቁ ነው። ሁሉምጋ ችግር የለም?ሚዛናዊነት የለውም።

  • @mehreteabghebrezghi942
    @mehreteabghebrezghi942 26 วันที่ผ่านมา

    ኣንት ከብት ይኣንተ መሪ ከኢሳያስማ ቢማር ኖሮ ኣገሪቱ በፍቅርና በመተሳሰብ ትኖር ነበር እናንተኮ በብሄር በጎሳ ተከፋፍላቹ እርስ በራሳቹ እየተባላቹ ነው ያላቹ ኢሳያስማ ሁሉም ሁሉም የኤርትራ ህዝብ በፍቅር እንዲኖር ኣድርጎታል ኣንተ እማትረባ ከብት ትንሽ ኣታፍርም ደደብ

  • @temsgenkeneny8291
    @temsgenkeneny8291 หลายเดือนก่อน +2

    አገር ቤት ገብታችሁ ታገሉ ውጭ ተቀምጣችሁ አትቀደዱ

    • @ermyaser1495
      @ermyaser1495 หลายเดือนก่อน +1

      ፈሳም

  • @SirakMulugeta-vz6ul
    @SirakMulugeta-vz6ul หลายเดือนก่อน

    Oromo will rule the next 100 years like his grandfather

    • @fassil47
      @fassil47 หลายเดือนก่อน

      የአብይ ግን…

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii หลายเดือนก่อน

    ከብቶች

    • @ermyaser1495
      @ermyaser1495 หลายเดือนก่อน +1

      ግብዳ ከብት እዚህም ልታሸማቅቅ ትመጣለህ እንዴ? ድንጋይ ካድሬ

  • @alease7494
    @alease7494 หลายเดือนก่อน

    ቱልቱላ

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    አየ ዶክተር ትገርማለህ አሁን በኦሮሞ ህዝብ እየደረሰ ያለው ከኢህአደግ ልታመሳስል ትዳዳለህ ትግርማለህ

    • @fassil47
      @fassil47 หลายเดือนก่อน

      የኦሮሞ መንግስት ነው