የእመቤታችን ዝማሬ 2007ዓ.ም ከ10 አመት በፊት ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ፍቅርሽ ኢየሱስ ነው የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 74

  • @tamiruworku2087
    @tamiruworku2087 13 วันที่ผ่านมา +28

    ወንድሜ ሐዋዝ ከቤተክርስቲያን ከተለየህ ቡኋላ እንኳን መዝሙሮችህን እሰማ ነበር። መዝሙሮችህን በሰማሁ ቁጥር ደግሞ ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ወደ እውነተኛው ህብረቱ እንዲመልስህ እማፀነው ነበር። ይሄ ድንቅ ጌታ ፀሎቴን ሰምቶ ወደ በረቱ መለሰህ። ደስ አይልም ታዲያ በማርያም ? አምላክ ይክበር ይመስገን። የመመለስህን ዜና ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ ደስታዬ ዛሬም አዲስ ነው።

  • @MesertMossie
    @MesertMossie 13 วันที่ผ่านมา +19

    ሀዊ ትህትናህ ብቻ ይበቃናል እንኳን ዘምረህልን እንኳን መጣህልን ወንድማችን

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያስማልን ዉድ ወንድማችንየበ ቤቱ ያፅናህ😊🎉❤😢

  • @QwAs-o5u
    @QwAs-o5u 12 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ ወድም ድንግል ማርያም ፅጋው ታብዛልክ በቤቱ ታጽናክ አሁንም እያመኩ አይደለም 😢😊❤️🥰🙏

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 13 วันที่ผ่านมา +6

    ሁሌም ከአፌ የማይለየኝ የመቤታችን ምስጋና ነው በጣም ነው ምወደው ሒውዬ ጸጋው ጨምሮ ያብዛልህ ተወዳጅ❤❤❤

  • @Helen-u1f
    @Helen-u1f 13 วันที่ผ่านมา +4

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በቤቱ ያፅናልን ❤

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 13 วันที่ผ่านมา +3

    ፍቅርሽ ኢየሱስ ነው አሜን ድንቅ ዝማረ ሀዊዬ ተባረክ ወድሜ በአድስ ዝማረ እንጠበቅሃለን ለጌታችን ትንሳኤ❤❤❤❤

  • @AsnuMelis-s5h
    @AsnuMelis-s5h 13 วันที่ผ่านมา +9

    እመብርሃን ከክፋ አይን ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አልማማዝአልማማዝ
    @አልማማዝአልማማዝ 13 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ነዉ ደስእያለኝ መዝሙሩን የማዳምጠዉ

  • @shewitbahta4494
    @shewitbahta4494 13 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤ እመቤታችን በምልጃዋ አትለይህ : ፍቅርዋ ይብዛልህ 🥰🥰🥰

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
    @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 13 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ይብዞል 👏👏👏👏

  • @SadSad-oo9vv
    @SadSad-oo9vv 13 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ነው ምወድው መዝሙር የእመቤታችን ❤

  • @TsediHope
    @TsediHope 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤😊
    በጣም እምወደዉ መዝሙር

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 13 วันที่ผ่านมา +3

    ቃል የለኝም ሐዋዝዬ ጌታ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤ የለመንኩት አምላክ ይሄን ስላሳየኝ አመሰግነዋለሁ❤❤❤

  • @serkalemAkelili
    @serkalemAkelili 11 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሀዊዬ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ትሁት እወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KibromDnberu
    @KibromDnberu 12 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሪ መላዓክትን ያሠማልን

  • @AqweAqwe-u1p
    @AqweAqwe-u1p 9 วันที่ผ่านมา

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፊትም አሁን መዝሙሮችህ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤ተመስገን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤♥️💚💚💚✝️💖💞💞💞💓🛐

  • @اوديباي
    @اوديباي 10 วันที่ผ่านมา +1

    ዘማሪ መላይክት ያሰማልን

  • @tedrosLilay-x7h
    @tedrosLilay-x7h 13 วันที่ผ่านมา +3

    Dyacon Hawaz Thanks God and you are coming to the right Jesus Christ and I am so happy to see like that

  • @ኃኢየሱስ
    @ኃኢየሱስ 10 วันที่ผ่านมา +3

    ሀዋዝዬ በጣም ነው የምንወዶ የነፈቅነውን ዝማሬ ለመስመት በቀን ጌታ ይመሰጌን በቤቱ የፅናልክ

  • @TirhasTirhas-d9j
    @TirhasTirhas-d9j 13 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ወንድማችን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @TsehayWujra
    @TsehayWujra 7 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሔር ይባርክኽ

  • @etsubSeyfu-d4r
    @etsubSeyfu-d4r 12 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ጌታ በፍቅር ነው ምወድህ ሀዋዜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusalemWelay
    @EyerusalemWelay 13 วันที่ผ่านมา +1

    Zmare melaekt yasemalnnnnn

  • @ጉየ
    @ጉየ 13 วันที่ผ่านมา +4

    ዝ ማሬ መላእክት ያሰማልን ሃዊዬ ወድሜ እኳን ደና መጣህ❤❤🎉

  • @mulugalaxum6009
    @mulugalaxum6009 13 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🎉🎉

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 10 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንን አሜን እልልልል እልልልልልል

  • @jameelaaljmeela9214
    @jameelaaljmeela9214 12 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልልልልልል 👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን እመ ብርሃን ትጠብቅልን ጣዕመ ፍቅሯ አይለየን በእውነቱ በርታልን አዳዲስ ዝማሬዎችንም እንጠብቃለን😇😇😇😇❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Ruhma-e2d
    @Ruhma-e2d 13 วันที่ผ่านมา +3

    ሀዊየ የኔ መልካም ወድም እኮን ደና መጣህ ዘመንህ ይባረክ ውዴ ሰው ሆነን ሰው ከተባልን የምንናርለት አላም ሊኖረን ይገባል አላማቺንም ኢየሱስ ነው ስሙ ይባረክ ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ በጣም ነው የምኖዳችሁ ጌታን በቅንነት የምታገለግሉ ዘማሪወቺ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @مسراتانجي
    @مسراتانجي 13 วันที่ผ่านมา +4

    ሀዋዜ,እደዚ,ቶሎቶሎ,መዝሙርህን,ልቅ,በጣም,ነወ,የምዳቸ,ተለይ,እግዛቤሔ.ብርሐንና,መዳኒቴ,ነወ,.የሚለወን,በንባ,ነበር,የምሰማወ

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ተመስገን 💙

  • @tawakasu1815
    @tawakasu1815 13 วันที่ผ่านมา +1

    👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻እልልልልልል
    🎤እልልልልልል እልልልልልል 💐💐

  • @Hbdh-gw4lv
    @Hbdh-gw4lv 13 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉

  • @Dosta19-z1n
    @Dosta19-z1n 8 วันที่ผ่านมา

    Kaleiheyewet yasemalen wendemachen

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 13 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😍🙏

  • @Ethio_____communication
    @Ethio_____communication 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን (3)

  • @tigestyerga5745
    @tigestyerga5745 13 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅርሽ እየሱስ ነው 😢😢😢😢😢

  • @malefia-music
    @malefia-music 13 วันที่ผ่านมา +8

    ማን ነው እንደ እኔ ኢንተርቪውን 30 ጊዜ ያየ

    • @MesertMossie
      @MesertMossie 12 วันที่ผ่านมา +2

      @@malefia-music እኔአለሁ፡እህቴ

  • @Yeroosan-l7b
    @Yeroosan-l7b 10 วันที่ผ่านมา

    Wendimee ante mezmur nefct yene getaa 😢❤❤❤

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 7 วันที่ผ่านมา +1

    ልክ ኢየሱስ ውድቅ ሲል በልጅነቱ የእሷ ሆዳ ስፍስፍ ሲል😢 አንጀቴ ይላወሳል።ይህ ፍቅር ነው የሱ ሰው መሆን!!

  • @janetsa
    @janetsa 13 วันที่ผ่านมา +1

    Zemare melktee yasamale wandim🎉🎉🎉👏👏👏👏

  • @OrthodoxmezmurChristian
    @OrthodoxmezmurChristian 13 วันที่ผ่านมา +4

    የኛው ጨዋ hawiye እወድሃለሁ
    የኛ ተወዳጅ ተባርክ

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw 11 วันที่ผ่านมา

    EGZIABHER YIMESGEN hawaziye enkuwan be selam wede beti metah ena mezimurochehen wedachewal ❤❤❤ eshii ahun ye ante TH-cam yetu new

  • @tenuasrat8814
    @tenuasrat8814 13 วันที่ผ่านมา +1

    Hawiyee❤❤❤

  • @AllsaAll
    @AllsaAll 13 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @Yeroosan-l7b
    @Yeroosan-l7b 13 วันที่ผ่านมา +1

    Zemari malkti yesamalen wendimachiin❤❤❤

  • @sessengebreselassia6638
    @sessengebreselassia6638 11 วันที่ผ่านมา +1

    Elllllllllllllllllllllllll ❤

  • @kiyiaorm
    @kiyiaorm 10 วันที่ผ่านมา

    💙💙💙

  • @IjiAlam
    @IjiAlam 10 วันที่ผ่านมา +1

    Zamari,hawaaz,tawadaj,wandimachin,la,amatat,sifas,yenabara,inba,ka,ayni,tabiso,yetasabara,libih,taxagino,sila,ayanih,baxam,das,bilonal.antem,kantem,garaa,sila,tamallasu,saba,nafsat,igzihaberih,yimasgem.❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kenani-xu8sr
    @Kenani-xu8sr 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🙏❤❤❤❤

  • @AbebaZeleke-y7e
    @AbebaZeleke-y7e 7 วันที่ผ่านมา +1

    amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewitbahta4494
    @shewitbahta4494 11 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @WeiniTeklay-wo1fy
    @WeiniTeklay-wo1fy 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @HheJjd-x8d
    @HheJjd-x8d 11 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልል

  • @TirhasTirhas-d9j
    @TirhasTirhas-d9j 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezaMengistu-ez2tb
    @BezaMengistu-ez2tb 6 วันที่ผ่านมา

    Elllllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YordanosKassaw
    @YordanosKassaw 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @MeronMeri-on5ub
    @MeronMeri-on5ub 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @ዛፉጓልክርስቶስ
    @ዛፉጓልክርስቶስ 13 วันที่ผ่านมา

    😊❤❤❤😊

  • @janetsa
    @janetsa 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meazaragassa
    @meazaragassa 13 วันที่ผ่านมา +1

    🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @BezaMengistu-ez2tb
    @BezaMengistu-ez2tb 6 วันที่ผ่านมา

    Yee orthodox demkit sewedew

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 12 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AndiShife
    @AndiShife 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @taralema6070
    @taralema6070 7 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉💒💒💒💒💕💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @አልማማዝአልማማዝ
    @አልማማዝአልማማዝ 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @WegayehuLema-ng9cq
    @WegayehuLema-ng9cq 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @sabazurga1910
    @sabazurga1910 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @Masi8720
    @Masi8720 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @የዲላኦርቶዶክሳውያን
    @የዲላኦርቶዶክሳውያን 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤