The key point is know- literally nephlin mean,then easy to understand unless theology can't answer so it was good discription w/out reaching the mystry/a mind gymnastic
@devydas unfortunately for you,no. But I am glad you are listening in the teaching here. The truth and the truthful servants are coming out strongly. No more traditional and religious approaches to our faith. We study the word to defend faith in Christ and distinguish the truth from the false. Please also come back to learn, hiwot yishalal!
እንስሳትና በክፉ መንፈስ የተያዙ ሰዎች ናቸዉ ( ንፍሊሞች) ከመንፈስ ቅዱስ የተወለደው ጌታ እየሱሰ ብቻ ነው።
ፓውሎስ እግዚአብሄር ፀጋውን ያበዛልእ
ፓስተር አሊ ትክክለኛ ጴንጤ የጌታ ልጆችን የሚወድ
❤ ተባረኩልኝ!
አሜን አሜን አሜን
እሴይ ጌታ ይባርካችሁ
እንዲህ ተነሱ እንጂ
Amen praise God 🙌
አሜንንንንንንንንንን
ጌታ ይባርክህ የልቤ ደረስከልኘ
GOD BLESS YOU ECELLENT DIALOGUE!
ኦርቶኮክሳዊት እይታ አለህ የእውነት ና ወደኛ
Amen Amen Amen Amen
The key point is know- literally nephlin mean,then easy to understand unless theology can't answer so it was good discription w/out reaching the mystry/a mind gymnastic
የጌታችን የባህርይ ሲሆን የስውና የመላዕክት ግን የፀጋ ልጅነት ነው That's the difference. Thanks to Orthodox Church!
😂😂😂 Paul is Evangelican he is not Orthodox
ኦርቶዶክስ ለተረት ለገድል እንጅ የወንጌል ትምህርት ወፍ
tebareku!!
ጨዋ
Godbless;;
Hi Paul i need this book and tried to get it from Amazon but don't have it , can you give us the link where to order the book
ፓስተር ፖል የስህተት አስተማሪ ነዉ። መናፍስትን ስጋዊ ናቸዉ ከሰዎች ጋር ሴስነዋል ብሎ ስለሚያስተምር የስህተት አስተማሪ ነዉ።
Jesus is God!!!!
መጽሐፉ ምንም ካላለ የማይለውን ባይባልስ ? ምክንያቱም መልስ ያልሆነ ንግግር ሆነ ..!(ኔፍሊምን በተመለከተ)
ሁልግዜጥያቄይሆንብኛል
የአግዚአብሔር አጀንዳ የሰው ልጆች ነው. ሰውን ወደነበረበት ከብር መመለስ ነው. የሴት ለጆች የአግዚአብሔር ሌጆች ተብለው ሲጠሩ, ሰዎቸን የሚአድነውን ከዚ ዘር ለማምጣት ነበረ. አናም ይህ ዘር ከሌላኛው ዘር ጋ ተቀላቀለ. ሰለዚህ ነው አግዚአብሔር መንፈሴን በሰው ላይ አላረገም ያለው.
How do you know what you said is the fact?
ያለእውቀት ምክር
እየሱስ ብቻውን አምላክ ነው በሥጋ የተገለጠው ።እረ ኡኡ
ፓል ወይም ጳውሎስ ፈቃዱን በፊት ቪክትሪ መዝሙር ቤት የመዝሙር ሲዲና አንዳንድ መጽሔቶች ለመግዛት ስሔድ ነው የማውቀው
ፓስተር አሊ እና ሌሎቻችሁ ሁላችሁ ያላችሁን ጨዋነት ሳላደንቅ አላልፍም!
Penty kosty men malet new ymichohut men honew new
ምን አይነት ጭንቅላት ቢኖራችሁነው። መንፈስ ከሰው ይወልዳል ብላችሁ ስታስተምሩ ትንሽ አታፍሩም ።ከየት ነው ያመጣችሁት ።
ኔፊሊሞች በአሁኑ ጊዜ እንዴት መነጋገሪያ ሊሆኑ ቻሉ? ከዚህ ቪድዮ በተጨማሪ ብዙዎች ስለነሱ ሲያወሩ : አንዳንዶቹም በኛ ዘመንም ይከሰታሉ ሲሉ : እንዴት ሊሆን ይችላል ብዬ አግራሞትን ፈጥሮብኛል። 😳🤔
ምክኔያቱም እንደዚህ ተብራርቶ ካልተማርን ስናነበው ጥይስቂ ይፍጥርብናል እንደውም ከዚህም የበለጠ ትምህርቱ ያስፍልገናል።
ጥያቂ ለማለት ፍልጌ ነው
Demo sile nefilim orthodoks tinager
እንዴት አይነት ማስረዳት ነው።በየሱስ ስም አንድ መለኮት ብቻ ነው
Protestantizim motual go to orthodoks home place.
@devydas unfortunately for you,no. But I am glad you are listening in the teaching here. The truth and the truthful servants are coming out strongly. No more traditional and religious approaches to our faith. We study the word to defend faith in Christ and distinguish the truth from the false. Please also come back to learn, hiwot yishalal!
Why do?
we have fully biblical teaching
And clever teachers
ራእይ 21
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ አለኝም፦ ተፈጽሞአል። አልፋና ዖሜጋ፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ።
⁷ ድል የሚነሣ ይህን ይወርሳል አምላክም እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል።