ከእርቅ ማዕድ ፕሮግራም አዘጋጅ እና አቅራቢ ጋር የተደረገ ቆይታ !የመጨረሻው ክፍል! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2022
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 103

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  ปีที่แล้ว +18

    የበጎ ቲዩብ ቤተሰብ ይሁኑ 👉th-cam.com/video/o0aV5XFb1Go/w-d-xo.html

    • @tirsitfirew7850
      @tirsitfirew7850 ปีที่แล้ว

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 ปีที่แล้ว

      ተባረክ፤ተባተኪ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 ปีที่แล้ว

      እረ፤ሚሲለእኔም፤ዱርy፤ሰካራምለወዲም፤አለን፤

  • @hannaabraham7243
    @hannaabraham7243 ปีที่แล้ว +12

    እዳልክ አንተ ትለያለህ አንተን የወለደች እናት እጂግ የተባረከች እግዛብሔር ይባርክህ❤❤❤❤

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki ปีที่แล้ว +18

    ቁጭ ብዬ ነው ያዳመጥኩት ፈጣሪ እንዳንተ ያሉትን ሙህሮች ያብዛልን🙏🙏👏👍👍👍

  • @myname-hv7xq
    @myname-hv7xq ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ደስ የሚል ቃለምልልስ ነው አንደበቱ አነጋገሩ በጣም ደስ ይላል ስኬት ሁሉ ካንተ ይሁን መፅሀፍክ እንደሚሳካልክና እንደምናነበው ሙሉ ተስፍ አለኝ በርታ ጎበዝ

  • @selamawitnegaberhe7225
    @selamawitnegaberhe7225 ปีที่แล้ว +3

    ስራራህ የፅድቅ ስራ (የተጐዱትን ማከም) ጎበዝ አባት👍🏽 በርታ

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የምወድህ የማከብርህ ሰው ነህ ስለሰራኸው ስለምትሰራው መልካም ስራ ሁሉ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +2

    መስዬ እንዳልክ በጣም ነው የምወዳችሁ::❤️👍🏽👏🏽✊🏽🇪🇹💐😻

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w ปีที่แล้ว +6

    እዳልክና መሲ የሰው ማኛወች ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ🙏

  • @wellotube2
    @wellotube2 ปีที่แล้ว +7

    መልካምነት ለራስ ነው ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @genetmengistu2317
    @genetmengistu2317 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ መልካም ሰው ነህ ተባረክ።

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እንዳልክና መሲ ከምር ምርጥ ተናጋሪና አስተማሪ እንዲሁም አንደበተ እርቱእ ነው

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክዬ ጀግና እኮ ነክ ልጆችክን ፈጣሪ ያሳድግልክ አንደኛ የሆንክ ሰው የሰው ልክ

  • @fikirtebirhan931
    @fikirtebirhan931 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ ሁለት ምርጦች መሲ እንዳልክ love you 😍 ❤️ ♥️ 😘 💖 💕 😍 ❤️ ♥️ 😘

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ዘመንህንይባርከው እንዳንተ ያለውን ያብዛልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማችሁ ይብዛ መሰዬ ወንድማችን እንዳልክ እወነትም በጎ ሰው ነህ አምላክ ቅዱሳን የማይነጠቀውን የዘለዓለም ዋጋህን ይከፈለህ

  • @weynatube21
    @weynatube21 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @maki4428
    @maki4428 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን ሁለታቹሁም ምርጦችናቸሁ

  • @mygodiswonderful1915
    @mygodiswonderful1915 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ እንዳል በድምፅ ብቻ ነበር የማዉቅ የእዉነት በጎ ሰው ❤

  • @meseret5377
    @meseret5377 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ወንድሜ ረሀብ ክፉ ነው ሰው ሲርበው ሊሰረቅ ሁሉ ይችላል እግዚአብሔር እያላቸው መስጠት ያልቻሉትን አእምሮአቸውን ይክፈት የሚራራ ልብ ይስጣቸው

  • @kerima4302
    @kerima4302 ปีที่แล้ว +10

    መሲ የዚህን ልጅ የዩትፕ ሊንክ ለምን አታስቀምጪልንም በጎ ስፈለግ ሌላ ሌላ ነገር ነው የወጣልኝ

    • @EM-jm3xm
      @EM-jm3xm ปีที่แล้ว +1

      Bego Tube new

    • @sara46076
      @sara46076 ปีที่แล้ว

      Bego TH-cam

    • @sebletiruneh2183
      @sebletiruneh2183 ปีที่แล้ว +1

      እኔም፣እምቢ፣አለኝ

  • @selamawityalew6032
    @selamawityalew6032 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ ዘመንህ ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว +2

    እንዳልክ ምርጥ አባትነህ መስ፡የኔ፡መልካም፡ፈጣሪ፡ይጠብቃቹሁ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf ปีที่แล้ว

    አይ እንዳልክ ጋዜጠኛ አውርቶ አይጠግብምኮ ምንም ብሰማህ አይሰለቸኝም ራስህን ጠብቅልን ገና ካንተ ብዙ እንጠብቅልን BE STRONG 😘

  • @elroe4069
    @elroe4069 ปีที่แล้ว +2

    እንዲዬ ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው በርታ እንወድሀለን

  • @Jocy939
    @Jocy939 ปีที่แล้ว +1

    Messi thank you so much
    I know Endalk also I proud of him. Bego Tube is my choice

  • @dreamsmedia4424
    @dreamsmedia4424 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስ ይላህ እንዳልኬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @etture8310
    @etture8310 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ አንተ የተባረክ ሰው አይደለም ምክርህ ድምፅህ ራሱ ያረጋጋል ሁልጌዜ በህይወቴ በሚፈጠሩ መንገጫገጮች ከክርስቶስና ከእናቱ ከድንግል ማርያም ቀጥሎ በአንተ በትዕግስትና በአለምሰገድ አበረታች ንግግሮች ተፍገምግሜ እቆማለው በይበልጥ በአካል አግኝቼህ እስከቤተሰቤ ረግጬ የምቆምበት አርማታን እንደምትገነባልኝ አምናለው ።
    ፈጣሪ ዋጋህን በወርቅ ቀለሙ ይፃፍልህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏
    በነገራችን ላይ የእናንተ ፕሮግራም ያለበት ራዲዮ ጣቢያና ዩቱብ አነፍንፌ ነው የማገኛችሁ ውድድድድድድድ

  • @user-ot4rd2sb9e
    @user-ot4rd2sb9e ปีที่แล้ว +1

    እኔ አድርግያለው እንዳልክ ምርጥ ሰው

  • @godisgreat3507
    @godisgreat3507 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል እንዳልክ አባባልህ በጣም ተመቸኝ የአእምሮ ጤና ከሌለ ሌላ ጤና የለም እውነት ነው ከማንኛውም ህመም በላይ የሚያም ነው፡፡ ደግሞ ከባለጉዳዩ በስተቀር ማንም የማይረዳውና የማያውቀው ህመም፡፡ ተባረክ ወንድሜ፡፡

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ብዙ ቁም ነገር አጊቸበታለሁ እናመሰግናለን አላህ ሀገራችን ሰላም🇪🇹 ያድርግልን የኛ ጭካኔ ፣የኛ ኃጢያት ነው ይህን ሁሉ መከራ እያየን ያለንው የአለማት ጌታ ይቅር ይበለን ከዘረኝነት ከጥላቻ ያላቀን 🤲

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen ya rabii 🤲🙏

    • @semirakas8991
      @semirakas8991 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ ሰሙየ ሞክሼ ይህ ሁሉ ጉድ እያለ ዘረኝነት ያረብ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ @ መሲ መልካም ሰዎች

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክዬ 🥰🤲ሁለት አርባ ይጨምርልህ 🥰

  • @fitsumengida2559
    @fitsumengida2559 ปีที่แล้ว

    እንዳልክዬ የደራሲ የኀይለመለኮት መጽሀፎችን ሞክራቸው ...

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje60 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ መሲ ቤታችሁ በበረከት ይሞላ

  • @hannamak3243
    @hannamak3243 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher yirdah endalk betam enameseginalen

  • @tesfaneshgarbado329
    @tesfaneshgarbado329 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ በርቱ

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መስዬ በጣም ሚገርም እዳልክ ፈጣሪ ይባርከዉ

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 ปีที่แล้ว

    እዳልክና መሢ እኳን በደህና መጣችሁ አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abebabayou4117
    @abebabayou4117 ปีที่แล้ว

    mesi you are kind and smart person !!!

  • @hanakebede8982
    @hanakebede8982 ปีที่แล้ว

    Mesiy betam enamsegnalen endaliken silakerbishilen betam tilik kiber new yalegn lesu 👏👏👏👏👏beslam gebeta betam neber yemiketatelew

  • @fhfdytdfff6200
    @fhfdytdfff6200 ปีที่แล้ว +1

    እድሚናጤናይሰጥሺኑሬልን

  • @betelhmeyerga3122
    @betelhmeyerga3122 ปีที่แล้ว +1

    ትለያለህ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @bemnetgetachew4232
    @bemnetgetachew4232 ปีที่แล้ว

    መሲዬ ልጆችሽን ጋብዥልን እባክሽ

  • @senaytfenta4086
    @senaytfenta4086 ปีที่แล้ว +1

    እዳልክ የምር ጥሩ ሰው ነኽ ድምጥኽ ነበር ሳይኽ ደስ አለኝ ሽሽሁንሽሽሁን

  • @mimiayele5050
    @mimiayele5050 ปีที่แล้ว

    Endalkeye yagebacheh mist manew yemerekat....she is very lucky. I can imagine how much u understand what they need from you....

  • @vdrribler8722
    @vdrribler8722 ปีที่แล้ว

    Endalik yiha new tiliki sew yimesilej neber my goodness tebarekilij

  • @tigistteka2916
    @tigistteka2916 ปีที่แล้ว +1

    እዳልክ የኔ ጀግና ስወድህ❤

  • @selamnahomselam1138
    @selamnahomselam1138 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek wendimachen!! Program betam new yemineketatelew !!

  • @goledbekele1718
    @goledbekele1718 ปีที่แล้ว +1

    ንግግር በጣም ደሰ ይላል በቀላሉ ጥሩ ታሰረዳለክ

    • @babydoll3635
      @babydoll3635 ปีที่แล้ว

      ንግግር ብቻ አይደለም የሚናገረውንም የሚተገብር ደግና ሩሕሩሕ ወጣት ነው እንዳልክ

    • @Jocy939
      @Jocy939 ปีที่แล้ว

      @@babydoll3635
      ትክክል

  • @salamsalam9459
    @salamsalam9459 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ ❤️

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 ปีที่แล้ว

    Huletechume gubezueche nachue Endeko bteme gube ze abte yebetsebe merehe nahe setenager endemesamawee 👏👏👏👏🙏😍

  • @noonialjezani8403
    @noonialjezani8403 ปีที่แล้ว

    ማሻአሊሆ

  • @danadana8291
    @danadana8291 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክዬ ምን ሆኖ ነው የተቀያየረው የዛሬ አመት እንደዚ አልነበረብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @Jocy939
      @Jocy939 ปีที่แล้ว

      ትንሽአሞት ነበር ያለፉትን ኢንተርቭው መስማት ነው

  • @devoramellesse2326
    @devoramellesse2326 ปีที่แล้ว

    እንዳልክ የሴትዮዋ ታሪክ በጣም ልብ ይንካል። DNA ለምን አላደረጉም?

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እኔ አፍር ልብላላችሁ ስንት ዳቦ ይራባችሁ አሉ እውነት ነው ወንድሜ

  • @goledbekele1718
    @goledbekele1718 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እመኛለሁ አካባቢይን ሳይ እኔም በጣም ሀብታም በሆንኩኝ እላለሁ እንዳልክ እውነትክን ነው የሆነ ታአምር ተፈጥሮ ሀብታም ብሆን ሰትል ፈገገ አልኩ

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 ปีที่แล้ว +1

    በጎ ኢትብ ሊኩን አስቀመጭልን መስዬ አቺም አላህ ይጠብቅሽ ሊኩን እባክሽ የእዳልክ

    • @Jojogeb1
      @Jojogeb1 ปีที่แล้ว

      ዩቱብ ላይ በጎ ቱዩብ ብለሽ ግቢ እህቴ

    • @Jocy939
      @Jocy939 ปีที่แล้ว

      @@Jojogeb1
      Bogo tube

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 ปีที่แล้ว

    እንዳልክ የኔ ደግ የሃሳብህን ይሙላልህ

  • @bt3738
    @bt3738 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 ปีที่แล้ว

    እንዳልክ በመልክ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክልን ።
    የአንተም ሀሳብ ሊሆን ይችላል ግን የምታክመው የአምሮ ህመም እጂግ አስፈላጊ ነው እና እባክህ ከቻልክ ከወለጋ ከሞት አምልጠው የመጡትን አገር አልባ ስውች ደብረብርሃን ሄደህ ብታያቸው ብየ ለማሳሰብ ወደድኩን ወንድሜ በርታልን ።
    በጎ tube አሁኑኑ ቤተሰብ እሆናለሁ በርታልን ።

    • @Jocy939
      @Jocy939 ปีที่แล้ว

      birtucanadmase194
      ይሄንን ስትጠይቂ ለትራንስፖርት ለቀን አበል ሲያማክርስ የራበውን ሰው ልምከርህ ማለት ይከብዳል እኮ: ስለዚህ አብሮ መሥራት ይቻላል

  • @seblewerk3623
    @seblewerk3623 ปีที่แล้ว

    Masei ebakachu asekou seratengaw ardat taftalch

  • @redwave4776
    @redwave4776 ปีที่แล้ว

    👍👍👍❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 ปีที่แล้ว +1

    አሁን እኮ መፅሀፍ ምን ሊያነብ እና ሊማርበት ነው መፅሐፍ የምታሳትመው ባክክ ስንት ብለክ ለፍልፈክ ወተክ ወርደክም ምንም አታተርፍም እድሜ ለሚዲያ ትውልዱን ከእኔ ጀምሮ እልም ጭልጥ ብሉዋል

    • @semirakas8991
      @semirakas8991 ปีที่แล้ว

      Ayzosh ehite tesfa atkurechi eredashalehu mnm kalemareg gn ayshalm bilesh nw m,be strong🤗

    • @Jocy939
      @Jocy939 ปีที่แล้ว

      @@semirakas8991ንዳልክ ይፃፍ እንጂ 100 ሰው ቢያነበው ትልቅ ትርፍ ነው:: የሚያሳዝነው ተስፉ ሲያጡ ተስፋ ያስቆርጣሉ

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +3

    📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fhfdytdfff6200
    @fhfdytdfff6200 ปีที่แล้ว

    መሰይበጣምነውየምወድሺእማክብርሺ

  • @awegaweg7406
    @awegaweg7406 ปีที่แล้ว +1

    Enkan dehna metachu

  • @sebletiruneh2183
    @sebletiruneh2183 ปีที่แล้ว +1

    እኔም፣መርጬ፣ነው፣የማይ፣ገና፣በርእሱ፣አቀዋለሁ፣

  • @mygodiswonderful1915
    @mygodiswonderful1915 ปีที่แล้ว

    subscribed ሲያንስ ነው

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 ปีที่แล้ว

    የሚግርም ሰዉ ነዉ

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje60 ปีที่แล้ว

    ለነዚህ በማንኛውም ችግር ውስጥ ያሉ በጤና ችግር ውስጥ ያሉ ሰዎችን የመደገፍ ሀላፊነት ያለበት መንግሥት ነው ሰራተኛው ከሚከፍለው የገቢ ቀረጥ ከራሱም ጨምሮ የመደገፍ ሀላፊነት አለበት ካላወቀ ደግሞ ካደጉ ሀገሮች ለችግረኞች የመንግሥትን ተደራሽነት እንዴት ማድረግ እንዳለበት ያጥና ባይ ነኝ

  • @seblemola6880
    @seblemola6880 ปีที่แล้ว

    መሲ ሊንኩል አስቀምጭልን ሌላ ነው የሚመጣው።

    • @Jocy939
      @Jocy939 ปีที่แล้ว

      Bogo Tube

  • @yabseragrassini5086
    @yabseragrassini5086 ปีที่แล้ว

    Buongiorno

  • @noreyyaibrahim7190
    @noreyyaibrahim7190 ปีที่แล้ว

    እንደ እንዳልክ ያሉ ስልጣን ቢሰጣቸው እንዴት አድርገው ህዝብ ሊያስተዳድሩ ነበር እንዳልክ ስምህም ታአምር ነው ስራህም ታአምር ነው

  • @martube5358
    @martube5358 ปีที่แล้ว

    40 amet? Ere gude begemt ke 34 alalfem edmehen endalje😯

  • @tigimamo152
    @tigimamo152 ปีที่แล้ว

    Bego tube senel ayemetam

    • @EM-jm3xm
      @EM-jm3xm ปีที่แล้ว

      Miker yemetal Bego Tube

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 ปีที่แล้ว

    የእንዳልክ ዮትብ ሠብስክራይብ አርጉ ለዚሕ ደግ ወጣት ሌላም ባረግንለት

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 ปีที่แล้ว +1

    አንተ በጎ ስው እመቤቲ ታግዛሀልች ጀግኒታመሲ የሚያስፍራት የልም

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 ปีที่แล้ว +3

    ወገኖቼ ለስጋም ለነፍስም የማይጠቅም ዝባዝንኬ ከማየትና ከማዳመጥ ለህይወታችን ብዙ ወደምናተርፍበት ቻናል Bego tube ዳይ ዳይ እኔስ ቀድሞም ቤተሠብ ነኝ

    • @Jocy939
      @Jocy939 ปีที่แล้ว

      Me too