2 Chronicles 7:14 King James Version 14 If my people, which are called by my name, shall humble themselves, and pray, and seek my face, and turn from their wicked ways; then will I hear from heaven, and will forgive their sin, and will heal their land.
Thank you God you always inform us before things happens 🚨 it’s a wake up call for every one.Whoever has ears, let them hear what the Spirit says to the churches.God bless you man of God we will pray and fast.
በነቀምቴ የምትገኘው የእግዚአብሔር ፊት በቴክርስትያ ን በጌታ አገልጋይ ወንድም ገዛኢ ዮሐንስ በኩል ከጌታ ዘንድ የተላለፈውን መልዕክት በምገባ ተቀብለናል ሆኖም አድርገናልም አሁንም ታዘን ለማድሬግ ወስነናል የበቴክርስቲያናችን መስራችና ባለራዕይ ሐዋርያው ታምራት ብርሃኑ እንደዚሁ ከጌታ ዘንድ በመስማት ባለፈዉ ዓመት በመላዉ ሰዉነታቸዉ ከራስ ጸጉራቸዉ አስከ እግራቸዉ ድረስ አመድ ነስንሰዉ ከብቶች ከበረት ሳይወጡ ትናንሽ ጥጆች ሳይጠቡ ዶሮዎቾ ምንም ሳይቀምሱ የነብዩ ን ዮናስ ፆምና ፀሎት በማድረጋቸው ጌታ በጣም ባርኮናል ከዛም በመቀጠል ሐዋርያው ታምራት ብርሃኑ የሬሳ ሳጥን በማሰራት ለ3 ቀንና 3 ሌልት ለ60 ሰአት ሙሉ ቀና ሳይሉ ሳጥኑ ዉስጥ የረሳ ከፈን (አቡጀድ ) ለብሰዉ ልክ እንደሞቴ ሰዉ ሳጥኑን በራሳቸው ለይ በመዝጋት ስለሀገራቸው ያለ ምግብና ዉሃ ፀልዮዋል አንድሁም በ2012 ዓም ለ40 ቀንና 40 ሌልት ጎጆ በወንዝ ዳር በመስራት ስለሀገራችን ሁኔታ ያለ አንዳች ምግብና ዉሃ ሰዉነታቸዉ በሙሉ ደርቆ በሰዉ ድጋፍና በበትር እስክንቀሳቀሱ ድረስ ፆመዉ ፀልዮልናል ስለዚህ ይህንን ሁሉ መስዋዕት የማይረሳ ጌታ በወንድማችን ገዚኢ በኩል መልሶ ፆምና ፀሎት ስላወጀ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን አሜን አሜን አሜን !
በስሜ የተጠሩት ህዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢፀልዩ ፊቴንም ቢፈልጉ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ በሠማይ ሆኜ እሰማለሁ ኃጥያታቸውንም ይቅር እላለሁ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።2ኛ ዜና 7:14
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።nmn
ከልብ ወደ እርሱ መመለስ ይሁንልን። መልሰን እንመልሳለን። ጌታ ሆይ ድምፅህን ሰምተን፣ ደንግጠን በፊትህ ራሳችንን ማዋረድ፣ መንበርከክ ይሁንልን።
ጌታ እየሱስ ሆይ ሀጤያቴን ሁሉ በደምህ እጠበኝ አሜን። ጌታየሱስ አንተን ያማሁበት ሁሉ ተመልሶልኛል። ተባረክ። እኔ እድፀልይ ጉልበት ሁነኝ አሜን።
በዓለም ያለ ኢትዮጵያ ሁሉ በአንድ ጊዜ፣ሁሉም ስራውን ትቶ በአንድ ጊዜ በጾም በጸሎት እንድንወድቅ አስተባብሩን በተናጥል ሁሉም አድርገዋል ።
ተባረክ!
😢😢😢😢 ትክክል የ እግዚአብሔር ድምፅ ነው በንባ ጀምሬ በንባ ነው የጨረስኩት እባካቹ ቅዱሳን ይህን መልክት የምትሰሙ ለኔ ነው ብላቹ መልክቱን ውሰዱና እንደሰማቹት ሶስት ቀን ፆምፀሎት ይዘን ምህረት እንለምን እንመለስ ስንሰማ ለሌላ ሰው አንስማ ለራሳችን ሁላችንም ላይ እግዚአብሔር አዝኖብናል በቃ አይኖቻችንን በራሳችን ላይ አድርገን ምህረት እንለምን ይህን ቪዶዮ የተመለከተ ሁሉ ጌታ ስለሚያየን ለ ሶስት ቀን ፆምፀሎት እንያዝና እንፀልይ እግዚአብሔር ቢረዳንና መንግስት ጋር ቢደርስ በሀገር ደረጃ ከታወጀ ያኔም እንደገና እንፆማለን ነገር ግን ነህምያ ሆነን እንነሳ
Me too
እውነት ነው ውስጣችን ባልጠበቅነውና ባልገመትነው ተሸርሽሮ የኑሮ ውድድር ላይ ተጠምደን ዛሬ ደግሞ ማንነት ብለን በሚበሰብሰው አዳም እየተቧጨቅን ቤተክርስቲያንን እና ራሳችንንም ረብሸናል በእውነት በዚህ ሁሉ ምህረት ይብዛልን::
@@girmamamo8417 አሜንንን😢😢😢
ያለፈዉ አርብ በዉስጤ እንዲ እል ነበር ሁሉም በየሀይማኖቱ ሆኖ ስራ ቆሞ በአዋጅ ለ3 ቀን ከሁሉ ነገር ተቆጥበን እያለቀስን በንስሀ እስከ ምሽት ብንጾም አቤት ለነገሩ የማይመስል ነገር እያልኩ ብቻየን ሁኘ ዉስጤ ሲመላለስ ቆየ ፡፡፡አሁን በእርሶ እግዝያብሔር ሲናገር ብንመለስ እ/ር ዘንበል እንዲልልን ልባችንን እንመልስ አልኩ
ጌታ ሲለን ብንሰማ ለምድራችንና ለራሳችን መፍትሄ እንሆናለን። እባካችሁ እንስማው ።
ራእይ 14 (Revelation)
7፤ በታላቅ ድምፅም፡- የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት፡ አለ።
እግዚአብሔር ተናግሮአል!!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
ጌታ ሆይ መልሰን እንመለሳለን ምህረት አድርግልን
100% true, Mastewal yibzalin
Geta hoy melesen
Amen 🙏 እመለሳለሁ ❤🎉 🎉❤ እመለሳለሁ ጌታ ሆ ና እመለሳለሁ መልሰኝ አባ እባክህን ተመልከት አባ እርዳኝ ፈልገኝ አግዘኝ እርዳኝ
መልሰኝ መልሰኝ መልሰኝ 🎉❤ እጠበኝ አንሳኝ ልበን መልስኝ❤
ዛሬም ሁለም ወደእርሱ ልመልሰን ልያድነን የምናገሬን ቸሩ አባታችን እ/ር የተመሠገኔ ይሁን!! ዛሬም በባርያው አፋ ድምጹን አሰምቶናልና እንመለስ? ጌታ ሆይ በተሰበሬ መንፈስ በተዋሬደ ልብ በፌትህ መውደቅ የምንችልበትን ሀይል ስጠን !! 🙏🙏የእ /ር ሰው ገዛእ እባክ ይህን መልዕክት ህዝብ ሁሉ እንድሰማ በመንግሥት ደሬጃ ብታሰማና በመንግሥት ምድያ የምወጣበትን መንገድ ብታፈላልግ እላለሁ ።ጸጋ ካነቴ ጋር ይሁን!!🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ የደነደነ ልባችን ስበረዉ
እግዚአብሔር ፡ አባቴ ፡ እና ፡ አምላኬ ፡ የንሰሀና ፡ የመመለስ ፡ እድል ፡ ሰለሰጠኸኝ ፡ አመሰግናለሁ ፡ አከብርሀለሁ ፡ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ አቤቱ ፡ የእኔ ፡ እና ፡ የቤቴን ፡ ሃጢያት ፡ እና ፡ በደላችንን ፡ ሁሉ ፡ ይቅር ፡ እንድትል ፡ በልጅህ ፡ በየሱስ ፡ ስም ፡ ይቅር ፡ እንድትል ፡ እለምንሃለሁ ፡ ፡ ፡ አሜን።
በትክክል ጌታ በ2020 ለአገልጋዩች ፀልዩ ሲል በህልሜ አይቻለሁ አንዳንድ አገልጋዮችን ምስለቸውን አይቻለሁ! ጌታ እግዚአብሔር ቤተክርስትያንን ይረዳ! አይኖቻችን ይከፈት በጣም ደስ የሚለኝ አየሁት ሰው መካከል ጌታ መንፈሱን አንቅቶ ህዝቡን በንስሀና በመንፈስ እርዳታ በፀሎትና በትምህርት ሲያነቃ አይቻለሁ
ወንድም ገዛኢ ይነቁ ዘንድ እባክህ ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ለአብያተ ክርስቲያናት ህብረት መሪዎች ደብዳቤ ፃፍላቸው። ተባረክ።
ጌታ ሆይ ምህረትን ቸርነትን አድርግልን አንተን የምንፈራበት አንተንየምናከብርበት እርስ በእርሳችን የምንዋደድበት ፀጋህን አፍስስብን እባክ ማረን
እሺ ጌታ ሆይ እመለሳለሁ ጥሪውን ተቀብያለሁ በፈትሕ እንወድቃለን:: መሐሪ ነሕና
ተባረክ አንተ የእግዚያብሔር ሰው !
በተደጋጋሚ የሚመጡት መልእክቶች አንድ ኣይነቶች ናቸው ከእውነተኛ የጌታ ባሪያዎች እንድንመለስ ጌታ ደጋግሞ እየለመነን ነው እንመለስ እባካቹ !!
የአጭበርባሪዎችን የሐሰት መልክት አትስሙ ትጥሳለህ ትበሰጥሳለህ እያሉ ኪስ የሚያወልቁትን ሐሰተኞች የሞትአገልጋዮችን አትስሙ ሐጢያታችን እጅግ በዝቷል ንሰሐ እንግባ ከልብ የሆነ ንሰሐ የጌታን ይቅርታ ያስገኛል እንመለስ
ሰላም ሳይሆን ሰላም ነው
ዱለት ነው ይላሉ መከራና ሞት በምድራችን ላይ ነግሶ በዝቶ ፣ ስቃይና፣ መከራው በዝቶ ምንም እንዳልሆነ የሚናገሩ ከጌታ ያልሰሙትን የሚናገሩ በዝተዋል አቤቱ ማረን የተሰበረ ልብና መንፈስ ይሁንልን።
እግዚአብሄር አባታችን ሆይ አንተ ርህሩህ የሆንክ አምላክ ከበደላችን እንመለስ ዘንድ እርዳን ይቅርም በለን በፆምና በፅሎት ወደ እንተ መቅረብ ይሁንልን አንዳንድ የጌታን ስም እየጠራችሁ በገስት ሀውስ እናገለግላለን የምትሉ ይህ ትክክለኛ ይልሆነ አገልግሎት ስላልሆነ ከዚህ አገልግሎታችሁ ተቆጠቡ ስል በጌታ ፍቅር እለምናችኃለሁ ውንድም ገዚአ ተባረኩ ሰለ መልዕክቶ አመስግ ናለሁ
ጌታ ሆይ ማረን !!! መልሰን እንመለሳለን!!!
ጌታ ሆይ እንደ ነነዌ ህዝብ አንድ እድልን ስጠን
😭😭😭🙏🙏🙏
I hope PM Abye gives three days fasting order.
ጌታ ይባርኮት ስለመጣው መልክት ጌታ ይባረክ የሚመለስ ልብ ይስጠን እሱ ይቅር ይበለን ጌታ ሆይ ወደ አንተ እንድንጮህ እርዳን
Dr, Abiy must order 3 days national fasting&prayer for all religions.
እሽ እግዚአብሔር እንደተናገረው ፣ እንዳዘዘው አደርጋለሁ ። መሪያችንም ይህን መልዕክት ሰምተው የጾም ጸሎት እንደሚያውጁ ተስፋ አደርጋለሁ ።
ጌታ እየሱስሆ ምህረት አርግልኝ ወየወየ ማረኝ ጌታየ
እባካችሁ የቤተክርስቲያን መሪዎች ሰብስቡንና በበደልነውበአባታችን በሚምረንገአምላካችን ፊት እንውደቅ ብዙ ትእዛዝ አልሠጠንምገ3ቀን እንደነነዌ ህዝብ ሁሉን ትታችሁ ንስሐ ግቡ ነው የተባልነው አሁንም እድል ተሠጠን ያለንበት ሁኔታ እኮ ደስ አይልም ነፍስ ያስጨንቃል ወየው ጌታሆይ አስበን አድነን ይቅር በለን አባ መልሠን እንመለሣለን
ኢግዛቢሃር ይመስገን ወንዲማቭችን ገታ ይባርኪህ ማራናታ ገታ ይመጣል የገታን መምጣት ተዘጋጂቸ ይሚጠብቀው ያርገኝ ኢነ በሃጢኣት የተበላሽሁኝ ልጁን ይመልከተኝ ኢሱ ፍት መቆም ኣልችልምና ለመቀበል ኢራስ ኣጸጋጂቸ ኢንዲጠቢቀው ፍቃዱ ይሁን ሁል ጊዘ በህሊና ጸጸት ኢንደተዋየልኩኝ ነው ኪሳቱ ይፊነኝ ያውጣኝ
2 Chronicles 7:14
King James Version
14 If my people, which are called by my name, shall humble themselves, and pray, and seek my face, and turn from their wicked ways; then will I hear from heaven, and will forgive their sin, and will heal their land.
th-cam.com/video/-uSYMR2QJZI/w-d-xo.html
እሜን የጌታ ባሪያ ወንድሜ ትክክለኛ እና የጊዜው መልእክት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ🙏🏾
እውነት ነው ጌታ ምህረትን ያምጣልን።
ጌታን ሸፍነን እኛ ታይተንበታል እኛ ዝነኛ ሆነንበታል ፀጋን ነግደንበታል በጌታ ፊት እንደምን ቆም እረስተን በምድራዊ ጥቅም ተይዘናል በድፍረት በሀጥያት እየተመላለስን፣ እያገለገልን ነው። ቃሉን ትተናል እግዚአብሄርን መፍራትና ማክበር፣ መታዘዝ፣ ትተናል አቤቱ ማረን
አቤቱ ማረን
አቤቱ ማረን
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።
አቤቱ አትታዘበን እንመለሳለን ይቅር በለን ባባ ገዛኢ ጎይታ ይባርኻ ጸጉኡ የብዝሐልካ
በእግዚአብሔር ፊት የምንወድቅበትና እራሳችንን የምናዋርድበት ፀጋ ይብዛልን
ካለ መስማትና ካለመታዘዝ የመጣብን ቁጣ ይበርድ ዘንድ እራሱ እግዚአብሔር ይርዳን።
እባካቹ ይሄን መልእክት ሼር አድርጉ
God bless you brother Gezai
This what we want praise the Lord
Geta bezemenat hulu sewoch alut 🙌🙌
አባታችን ጌታ ይባርክህ ምስክርነትህን በለቅሶ ነው ያየውት በጣም ድቅ ነው።ጌታ ለሁላችም ፀጋው ይብዛልን ውደ ቤቱ መመለስ ይሁንልን ትክክል ነው። ለጥፋታችን ምክኒያት የለንም ጌታ ምህረት ያድርግልን በጌታ አይን ሁሉ የተራቆጠ ነው
ጌታ ሆይ መልሰኝ እመለሰለሁ አስበኝ ጌታ ሆይ አባ መልሰኝ መልሰኝ አባ እንመለስ እበከችሁ የጌታን ፍት እንፈልግ ክርስትያኖች በለንባት እንጩህ ስለምድራችን
Thank you God you always inform us before things happens 🚨 it’s a wake up call for every one.Whoever has ears, let them hear what the Spirit says to the churches.God bless you man of God we will pray and fast.
እግዚአብሔር ተናግሯአል!!! ጆሮ ያለው ይሰማ!!!
Amen Amen Amen. ጌታ አብዝቶ ይባርክልኘኝ።። በንሥሐ መመለስ።በትክክል እዉነት ነዉ።መመለስ።
አባባ ምህረትህን አብዛልን በኢየሱስ ደም ይቅር በለን!!😭😭😭😭😭😭
dear Gezai
Welcome on youtube!
አሜን ማራናታ አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ና 🙇🙇🙇🙇
Amen amen ameen ameen biysusim igzabher amlak ybarek Tsegawn yabzalh ameen biysusim igzabher amlak ybarekh ameen biysusim abate giziy Tsegawn yabzalk tebarek ababiy 📖📖🤲⛪⛪🤲
እግዚአብሔር ሆይ ምህረት ይሁንልን እባክህ እኔንም ምድሬንም ይቅርታ አርግልን
ማረን ጌታ ሆይ
Amen 🙏
አንተንም ጌታ ይባርክህ በመላ አገሪቱ ፆም ፀሎት ይታወጅ የእውነት እንመለስ።ትክክለኛ የወቅቱ መልክት ነው መዳኛውና ማሞለጫው።አባ መልሰኝ።
ትክክለኛ መልእክት ጌታ ሆይ ይርዳን ይህም ፍቅርህ ነውና ። ወንድሜ ተባረክ
ጌታ ምህረት ያርግልን😭😭😭🙏🙏🙏
አሜን አቤቱ እግዚያብሔር ሆይ መልሠን እኛም እንመለሣለን፡፡ይሄን ነገር መንግሥት ሠምቶ 3 ቀን ዘግቶ በፊቱ ብንወድቅ መልካም ነው፡፡
Please pray for me I need God’s power
ወንድሜ ስለሰጠኸዉ መልዕክት እዉነት ከእግዚአብሔር ነዉ እግዚአብሔር ክፉሁሉ ይጠብቅህ ደግሞም ይባርክህ እኔ የምኖረው በጣሊያን ሀገር ነዉ ከኢትዮጵያ ከወጣሁ 25 አመታት ሆኖኛል በእርግጥ ያገራችን ነገር ያሳስበኛል ያስጨንቀኛል ብዙዉን አገልጋዮች የሚሉትና የሚያደርጉት አጠያያቂ ነዉ እናም በልቤ ካለዉ ሸክም መክንያት ስጨነቅ ባንተ በኩል ለቤተክርስቲያን ሊመጣ ያለዉን ነገር ስለገለፀ እሱ ምስጋና ክብር ሁሉ ይግባዉ አምላካችን ሰላም ከጆርጆ ከጣሊያን 🇪🇹🙏🙏🙏🌦🌨🌧
Very true me too ✋
please GMM TV, Elshadai TV, evangelical TV, TV mo'aa, TV araara, ... Pass this message for church and Ethiopian people. Please please please...
😭ማረኝ ማረን ጌታ ሆይ በድለናል ሁላችን ይቅር በለን እንደገና አስበን😭😭
ጌታ ይባርክህ ! ለታላቁ መልክትህ ወንድማችን እውነት ነው የጌታ መሰዋው ቆሽሾል ስለዚህ የጌታ ፊት እንፈልግ መልሰን እንመለሳለን ጌታ ሆይ ማረን!!
ተባረኩ ውድ ወዳጆቼ ከዚህ የበለጠ እንድናገለግል ፀልዩልን አብራችሁን ቁሙ ። ከዚህ ስር ያለው ሊንክ የልጄ መዝሙር ነው አብረን በዚህ መዝሙር ጌታን እናምልክ። th-cam.com/video/Xs8URs0pmWs/w-d-xo.html
God bless you more 🙏
እግዚአብሔር አሁንም ዘሮትን በመንፈስ ያለምለም! ከዚህ በላይ ደስታ እና እረፍት ምን አለ ጌታ ፀጋውን ያግንንላችሁ!
እግዚአብሔር ይባርክህህህህ
Ewnet tebarek pastor Gezai
ጌታዘመኖትንይባርክጤናዎትንይሰጥ
Ewunet new gezai, GOD bless you!
አቤቱ ማረን ይቅር በለን በጌታ በእየሱስ ስም መልሰን ወንድም ገዛኢ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
እግዚአብሄር አምላክ ማረኝ😭😭😭ማረን በኢየሱስ ስም
Geta hoy enen maregn masitawali abizalizalin🙏🙏🤲🤲🤲
Eshe initeliyalen Geata hoy ibakihi nehimiya adirigehi tetekemegni,,,,Maren,,,,,, thanks for sharing,,,,stay blessed 🙏🙏🙏👏👏👏
እግዚአብሔር ሆይ መልሰኝ እመለሳለሁ አባት እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ባይ ነህ እና ይቅር በለን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረኝ ማረኝ ማረኝ
ጌታ ሆይ እባክህ ምህረት አድርግልን የህዝብህን ልብ መልስ
God have mercy upon us and forgive our sins in Jesus name. Let there be national repentance along with fasting and prayer for the entire Ethiopians
Tebarek hawey Gezae, Jesus is coming Hallelujah
ማረን ማረን ጌታ ሆይ!
ወዮ ጌታ እግዚአ ብሔር ማረን ማረን ማረን መልሰን
አቤቱ መልሰን ይቅር በለን🙏
God forgive us from all sins, help us to have understanding your Holy words.
አባዬ ማረን ጌታዬ
Abiet gieta hoy maren God bless you more father
እግዘአቢሔር ተለምኖ የሚሰማነው መጸለይ ብቻነው
እየሱስ የጌታ ነው ተባረክ
Dr. Abiy should declare three days national prayer and fasting so God will have mercy
እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ሀገሬን ህዝቤንና ቤተሰቤን እራሴን ይዢ ንስሃ እገባለሁ። 🙏🙏🙏
Amen amen 8
God bless you
ማረን ባባዬ መረን ልባችንን ለውጥ ባባዬ
Ewent new geta yesus yeberk ❤️😭🙏🏼
እግዛአብሄር ይባርክህ
Geta yebarek tsega yebzaleh ewnet nw
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ተለመነን መልሰን ማረን እንመለሳለን ወንደሜ ገዛኢ ተባረክ
አቤቱ ፈውሰን እንፈወሣለን መልሰን አንመለሣለን።
አቤቱ ማረን እግዚአብሔር ሆይ መልሰን እንመለሳለን እኛም
God bless you baba gezai
Gata hoyi 🙏🙏
ጌታ ሆይ አንድ ጌዜ አስበን ማረን ማረን ማረን !!!
ወንድም ገዛኢ ዮሀንስ ቤተ ክርስቲያን እኮ የተሠጣትን ተልዕኮ ረስታ ጥላ በረከት ፣ ጭፈራ፣ ንግግራችንን አለባበሣችን ሁሉ ነገራችን ከአለም ጋር አንድ ሆነን አንለይም እኮ ደግሞ ለወንጌል ራሡ እንቅፋት ከ ሆንንማ ቆየን በኛ ወንጌል ተሠደበ
True yes. Father please forgive us
woooo amlake bedlenalna ykr Belen abet
አሜን አሜን አሜን
Amen. May God give us the grace to obey his command.
ጌታ ሆይ ታረቀን ማረን!
Ameeeen Ameeey geta hoo erdan
Yes God bills you
Amen 🙏 Geta Iyesus Ye Qidusanoch Tesfa Yimtalodni!!
Amen
Amen Amen geta ho melesn ibak Aba ho melesn yikir belen🙏
Temesgn amen amen 🙏 🙌 😭😭😭