GMM TV Part 4A

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 167

  • @KalkidanShitaye-galale
    @KalkidanShitaye-galale 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ ቢቆይም እኔ ዛሬ ስሰማው ደስ ብሎኛል በትንሹ ስላየሁ እኔም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለታዘዛችሁ

  • @ynenehtaddse2491
    @ynenehtaddse2491 3 ปีที่แล้ว +22

    ጠያቂው ራስህ በጣም ደስስስ የሚል አቀራረብህ ሳይመሰገን አያልፍም:: ጌታ ይባርክህ::

  • @ephrembarkessa72
    @ephrembarkessa72 3 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ አቀራረብ : እውነተኛ ምስክርነት : የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ
    ተባረኩ

  • @johngetachew3844
    @johngetachew3844 3 ปีที่แล้ว +2

    በዚህ ምስክርነት በጣም ተባርኪያለሁ፣ስለ መንግስተ ሰማይና ሰለ ሲኦል ያለውን ምስክርነት ሰፊ ሰዓት ተሰጥቶት ብንሰማው፣ ሲኦል መኖሩን ረስተናል ንገረን።

  • @abelkibebe577
    @abelkibebe577 3 ปีที่แล้ว +7

    ጌታን አታምኑም ግን እኔ የቆዳ ሽታ በሽታ አለብኝ እና ተስፋ ቆርጬ እራሴን ለማጥፋት እያሰብኩ ..ይሄ video መምጣቱ ተአምር ነዉ የሆነብኝ

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ሆይ ለኔም ተገለጥልኝ

  • @mesimeseret15
    @mesimeseret15 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንድም ገዛኢ እንዲሁም ወንድም ተስፋዬ ይህን ምስክርነት እንዲናገር ስላደረግኸው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!! በጣም ደስ ብሎኛል ይህን ከሚናፍቁ አንዷ ነኝ ። የቸርች ፓለቲካ በጣም አድክሞኛል የጌታን መምጣት ወይም አሁን ያለው ስርዓት እንዲቀየር የመንፈስ ቅዱስ ስርዓት ምድሪቷን እንዲሞላ ታሪክ እንዲቀየር ናፍቆቴ ነው።

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv ปีที่แล้ว +1

    እስከመጨረሻ የሚፀና እርሡ ይድናል!

  • @fitsumkebede3756
    @fitsumkebede3756 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔጌታ ለኔ ለማልጠቅም ባሪያህ መከራን ተቀበልክ ተባረክልኝ

  • @deretade7628
    @deretade7628 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ ስለወንድሜ አመሰግንሃለሁ።

  • @iloveyoujesus6876
    @iloveyoujesus6876 3 ปีที่แล้ว +7

    What an amazing testimony my life and my love with Jesus is renewed❤

  • @defarudegalem42
    @defarudegalem42 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እዉነት ነው እኔ ተባረካለዉ ፀጋ ይብዛ

  • @kalkidanabegaz8889
    @kalkidanabegaz8889 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረክ ክብር ለስሙ ይሀን

  • @genetbogale3563
    @genetbogale3563 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታሆይ አባቴ ይሄ ሁሉ ለኔ ነው የተሰቃየህልኝ

  • @lemaberhanu2119
    @lemaberhanu2119 3 ปีที่แล้ว

    ዘመንህን ጌታ ይባረክ

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe6386 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ምስክርነት ነው ተባረክ

    • @soe96563
      @soe96563 3 ปีที่แล้ว

      ዉድ ሐዋሪያ ተቻለ አበበ ! እግዚአብሄር እጅግ ትልቅ ስለሆነ ከተደረገልን በላይም ለሰዉ ልጆች ሊያደርግ ይችላልና ስለተደረገልን ሁሉ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ አብዝቶ ይሁን!
      ለኔ ግን ከዚህ የሚበልጥ ተወርቶ የማያልቅ በጎነት ያለዉ አሁን አንተ ካለህበት የእግዚአብሄር ፍቅር እና መቅረብ/የመቅረብህ ደረጃ የሚበልጠዉ ከአዳማዊ ሐጢአትህ/ሀጢአታችን ስርየት ለማግኘት በጌታ በኢየሱስ ስም ብትጠመቅ/ሰዉ ሁሉ ቢጠመቅ ማለትም እንዳንተዉ ወደ ሰማይ ተነጥቆ ሊነገሩ የማይችሉ ታላላቅ ነገሮችን እንዳየዉ እንደ ጳዉሎስ አንተም በኢየሱስ ስም በዉኃ ተጠምቀህ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተህ ይህን ሁሉ ያደረገልህን አንድ አምላክ ብታገለግል የህይወትህ ትርጉሙ እጅግ ከፍ ያለ ይሆናል! በሚክያስ 7፡19 የተጻፈዉ በአንተም/በሁላችንም ላይ እንዲፈጸም፤ ሉቃስ 24፡47፣ ዮሐ3፡5፤ የሐዋ ስራ 2፡38፤ የሐ ስራ 4፡12 በፀሎት መንፈስ ሁነህ በትግስት አንብበዉ፡፡ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ! አሜን!

  • @woldemariam3498
    @woldemariam3498 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ገዛኢ ተባረክ።

  • @kasechmessele9966
    @kasechmessele9966 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት እጅግ የሚደንቅ ምስክርነት ነውና ተስፍሽ ተባረክ ወንድማችን ገዛኢ ተባርከንባታ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሀን

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 3 ปีที่แล้ว +1

    ዬኔ እየሱስ 😭😭😭😭😭

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 3 ปีที่แล้ว +5

    My Brothers God bless you both.I just renewed my love with Jesus Christ. It’s so deeper than we can imagine. Brother Gezai be bold,you are telling the truth let everyone hear it it’s up to people to believe.It’s really changed me a lot.God is Love.Thank you Jesus Christ.

  • @ወንጌልወንጌል
    @ወንጌልወንጌል 2 ปีที่แล้ว

    ወንድም ገዛኢን ሳይ ሰማው እባረካለው 🙏🙏🙏🙏

  • @cocomelons217
    @cocomelons217 2 ปีที่แล้ว

    It is amazing testimony

  • @tewodrosalemu-pastor7465
    @tewodrosalemu-pastor7465 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ምስክርነት ነው!

  • @loveelroi4453
    @loveelroi4453 3 ปีที่แล้ว +10

    Hegerey hizibey tesfa alewa.... Amlakey seb alewo n Eritrea hegerey aseyyyyyyyyy

  • @loveeveryone5007
    @loveeveryone5007 3 ปีที่แล้ว +2

    What can I say😌 the lord bless you and bless your ministry I have learned so much

  • @repentjesuschristiscomings5595
    @repentjesuschristiscomings5595 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku Family!!!

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @istandwithtigraym7981
    @istandwithtigraym7981 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ብትጠይቅልን ጌታ ምን ይላል??

  • @getachewmulu1766
    @getachewmulu1766 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you it is amazing May God help us to accomplish our mission

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen eysus ye ewedhalhu eysusye lenem teGeltlgn

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 3 ปีที่แล้ว +5

    Jesus is coming soon!!!!!

  • @kidistyigletu2209
    @kidistyigletu2209 3 ปีที่แล้ว

    May God Bless u !!!!!!!

  • @sinanusinanu6457
    @sinanusinanu6457 3 ปีที่แล้ว

    የህያው ምስክር አቅራቢዎች እባካችሁ ሁሉንም ክፍሎች ባግባቡ ቁጥር ስጡዋቸው፠ለምሳሌ እኔ part 3B አይቻለሁ part 3A ግን ማግኘት አልቻልኩም እባካቹን አስቡበት ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏

    • @GMMTVEthiopia
      @GMMTVEthiopia  3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/play/PLgMFmTkqKzGwxDkjRtje-TrgKugF0QmUl.html

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 😭😭❤❤😍😍😭😭😭😭😍❤Hallelujah Hallelujah Hallelujah

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 ปีที่แล้ว

    Tebarekelegn🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @jositesfaye7519
    @jositesfaye7519 3 ปีที่แล้ว

    Ebakachun lname tselyoulgne gata eysusen endaywe plz

  • @titiseyfu2938
    @titiseyfu2938 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሁሉ ስቃይ ለኛ ህይወት ለመስጠት ነው ኦኦኦኦ ኢየሱስ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁንን ተመስገን የማይገባንን ክብር ስለሰጠህን ተመስገን🙏

  • @kassahunmelaku6426
    @kassahunmelaku6426 3 ปีที่แล้ว

    God bless u

  • @yeabsiramintesnot-e7f
    @yeabsiramintesnot-e7f 3 ปีที่แล้ว

    Wow Egzabher yemsgn
    Ene betam kenichalew

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 3 ปีที่แล้ว

    Amen. Amen. Amen. Amen 🙌🙌🙌❤️❤️❤️👏👑🐑

  • @markosshebelle7938
    @markosshebelle7938 2 ปีที่แล้ว

    geta ybarkh bzu tmrebetalew

  • @soe96563
    @soe96563 3 ปีที่แล้ว

    ዉድ ገዛኢ ዮሀንስ! እግዚአብሄር እጅግ ትልቅ ስለሆነ ከተደረገልህ በላይም ለሰዉ ልጆች ሊያደርግ ይችላልና ስለተደረገልን ሁሉ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ አብዝቶ ይሁን!
    ለኔ ግን ከዚህ የሚበልጥ ተወርቶ የማያልቅ በጎነት ያለዉ አሁን አንተ ካለህበት የእግዚአብሄር ፍቅር እና መቅረብ/የመቅረብህ ደረጃ የሚበልጠዉ ከአዳማዊ ሐጢአትህ/ሀጢአታችን ስርየት ለማግኘት በጌታ በኢየሱስ ስም ብትጠመቅ/ሰዉ ሁሉ ቢጠመቅ ማለትም እንዳንተዉ ወደ ሰማይ ተነጥቆ ሊነገሩ የማይችሉ ታላላቅ ነገሮችን እንዳየዉ እንደ ጳዉሎስ አንተም በኢየሱስ ስም በዉኃ ተጠምቀህ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተህ ይህን ሁሉ ያደረገልህን አንድ አምላክ ብታገለግል የህይወትህ ትርጉሙ እጅግ ከፍ ያለ ይሆናል! በሚክያስ 7፡19 የተጻፈዉ በአንተም/በሁላችንም ላይ እንዲፈጸም፤ ሉቃስ 24፡47፣ ዮሐ3፡5፤ የሐዋ ስራ 2፡38፤ የሐ ስራ 4፡12 በፀሎት መንፈስ ሁነህ በትግስት አንብበዉ፡፡ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ! አሜን!

  • @niguseeshetu2398
    @niguseeshetu2398 7 หลายเดือนก่อน

    Egeziabihere yigesteachichuh Tsere wongele

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 3 ปีที่แล้ว

    Oh my God, I can't wait to read his book. Elshaday was my favorite spiritual magazine when I was in Ethiopia, Jesus and his glory was the center of the magazine. Glory to God in the highest. God bless you brother, please let us know how we can get his book (especially to the people who live in abroad )

  • @kumarakumara1843
    @kumarakumara1843 3 ปีที่แล้ว

    Tebarak

  • @joforegebeya489
    @joforegebeya489 3 ปีที่แล้ว

    Please brother present Geza e always

  • @genetbogale3563
    @genetbogale3563 3 ปีที่แล้ว +2

    ለእኔ ለሀጢያተኛዋ የሁላችንን እርግማን ባንተ ላይሆነ ስለኛ እርግማን ሆንክልን ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም የለም የለም

  • @garsametube324
    @garsametube324 3 ปีที่แล้ว +1

    ወድማችንን ጌታ ዘመንህን ይባርክልን ተስፍሽ እባክህ ወድማችን የተናገራቸው ነገሮች አብዛኛውን ልምምዶች አቃቸዋለሁ ለመቀበል ግራ እጋባ ነበር ግልፅ ሆኖልኛል ብታገናኘኝ ?

  • @bbnaam9220
    @bbnaam9220 3 ปีที่แล้ว

    Way tmesgen kemzi ka lo tebaregelna kbur hawuna Amlak eizizu ybargka😘

  • @zufanbelay8511
    @zufanbelay8511 3 ปีที่แล้ว +1

    ምስክርነቱን ሰምቸ መተኛት አቃተኝ

  • @Sara-eo1xf
    @Sara-eo1xf 3 ปีที่แล้ว

    God bless you 😢😢🔥❤️👐🙏🙏

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 3 ปีที่แล้ว

    Amazing

  • @Kinfemichel
    @Kinfemichel 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ያንተን እድል ይሰጠን እንፀልያለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temyrezene5898
    @temyrezene5898 3 ปีที่แล้ว

    Edimen tinan YIHABKA gezay hawey

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 3 ปีที่แล้ว

    Where is part five please ? I can't find it

  • @meseret25
    @meseret25 3 ปีที่แล้ว

    Graze dio io sono contenta questo il tempo per noi per cererete dio trovare leveled dio ci pensi he dio per noi l’edizione

  • @wt974
    @wt974 3 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ሰው ነው እንደውም ለአበሻ ፖሊቲከኛች መልኤክት ቢያስተላልፉ ደስ ይለኝ ነበሮ

  • @SEMAYTV
    @SEMAYTV 3 ปีที่แล้ว +1

    Can someone send me the first and second and third part of his testimony. I could not find them on this channel.

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 3 ปีที่แล้ว +1

      Yes me too can some one let us know please

    • @ereytesfaalewafithi46
      @ereytesfaalewafithi46 3 ปีที่แล้ว +1

      Pls translate it in Tigrinya, this will bring 100000, to the kingdom of God, i couldnt stop crying, how the mighty God wants human being to make as friend😭😭😭😭😭

    • @ereytesfaalewafithi46
      @ereytesfaalewafithi46 3 ปีที่แล้ว

      Please bring it to Semai Tv,

    • @shalomm7538
      @shalomm7538 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ereytesfaalewafithi46 selam he has his testimony is Tigrigna on utube. Check it on semay tv. God bless you.

    • @shalomm7538
      @shalomm7538 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ereytesfaalewafithi46 it is on semay tv.

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 3 ปีที่แล้ว

    🙌🙌🙌❤️❤️❤️👑👏

  • @abdiyizotaw333
    @abdiyizotaw333 3 ปีที่แล้ว

    Ohhh Bexam des yilal Geta Yimesgen!, Geta abzito Yibarkachiw.

  • @infinity325
    @infinity325 3 ปีที่แล้ว

    ❤️

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 3 ปีที่แล้ว

    Pls can anyone help? what's the book called

  • @deginetkabiso6361
    @deginetkabiso6361 3 ปีที่แล้ว

    Woooooooha yi migaremi know . gata talaqe know.

  • @AberaGirma-v4d
    @AberaGirma-v4d 3 หลายเดือนก่อน

    ውርጀ ላፈፀሜው ይቅርታ ይደራጊላታል ሳነውቅ አድርጌነል?

  • @tewodrostesfaye9810
    @tewodrostesfaye9810 3 ปีที่แล้ว +8

    By the way I have heard about hell and heaven testimony all over around the world. It’s a big true and I can surly tell you Jesus is coming...amen Come hurry!

    • @hiwotdesta7736
      @hiwotdesta7736 3 ปีที่แล้ว +1

      Amennn Jesus is coming soon🙏

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ 3 ปีที่แล้ว

    ክፍል አንዱ ፕሮግራም የቱ ነው

    • @GMMTVEthiopia
      @GMMTVEthiopia  3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/IQFtlCaqeE0/w-d-xo.html

  • @yaisisay412
    @yaisisay412 3 ปีที่แล้ว

    Yewente ewnte new endfileme new yayew neber

  • @eyasujarsso6698
    @eyasujarsso6698 3 ปีที่แล้ว

    የመጽሃፉ አርስት ምን ነበር?

  • @meriamm.432
    @meriamm.432 3 ปีที่แล้ว

    Please do a gofund me page

  • @fenetikuse1686
    @fenetikuse1686 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እራሴ ለማጥፋት ሁልግዜ አስባለሁ ነገር ግን ሲኦልን ፈራው ምክንያቱም እራሱ ን የገደለ ሰው የእግዚአብሔር መንግሥት አይወርስም ስለዚህ ሲኦልን ስለምፈራ እራሴን ለማጥፋት እተዋለሁ ።
    እባካችሁን ሁልግዜ እኔን በፀሎታቹን አስቡኝ እሽ ያባቴ ልጆች ተባረኩ በብዙ በሙሉ ቅዱሳን ።

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 3 ปีที่แล้ว

      መፍትሔው መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብ እና ፀንቶ መፀለይ ፀጋን ሳይሰስት ወደሚሰጠው ጌታ መለመን ነው። በጌታ በኢየሱስ ስም መፅናት ይሁንልህ/ሽ!

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 3 ปีที่แล้ว

      Soume selot gebe

    • @sebletakele9466
      @sebletakele9466 3 ปีที่แล้ว +1

      ይህ የሞት መንፈስ ነዉ ተፀልዮ ነፃ መዉጣት አለብህ/ሽ

    • @selamf1101
      @selamf1101 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ/ህ እህቴ / ወንድሜ : እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው :ሲኦልን መፍራትሽ /ህ ይሄም የእግዚአብሔር ጥበቃ ነው: የማያልፍ ነገር የለም : "በፍፁም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን: በራስህም ማስተዋል አትደገፍ: በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ: እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሀል" ምሳሌ 3÷ 5-6 አሜን አሜን አሜን አሜን❤🤗

    • @tigistdagne9716
      @tigistdagne9716 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ በምድር ላይ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ነገር ያልፋል እንደነበር የቀጠለ ነገር የለም ለሁም ነገር ገደብ አለ እና ሲኦልን ፈርተሽ ሳይሆን ፀንተሽ ጌታን ጠብቂ ቃሉ እንደሚናገር እ/ር ከፈተና ጋር አብሮ መውጫን ያዘጋጃል በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ይላል (ያቆ1÷12)ፅኚ አይዞሽ በሰው ሁሉ ላይ ከደረሰው የተለየ ነገር አንቺ ጋ አይመጣም

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 3 ปีที่แล้ว +4

    ከመጀመሪያው ሰማሁት ግን እዚህኛው ላይ አንድም ቦታ ሰለ ሞተው ጥቅላይ ሚኒስትር የተናገሩት የለም እንዴት ነው የክርስቲያን ሚድያም ክሊልክ እንዲደረግለት የውሸት ርዕስ ይለጥፋል እንዴ?

    • @daphilo5307
      @daphilo5307 3 ปีที่แล้ว

      Listen to the third one it’s true also they didn’t expect that long part so do not judge

    • @GMMTVEthiopia
      @GMMTVEthiopia  3 ปีที่แล้ว +2

      ክፍል አራት ምስክርነቱ አንድ ሰአት ነው፡፡ ምስክርነቱን እስከመጨረሻ አልተከታተሉትም፡፡ ይጨርሱትና የተባለው ምስክርነት እንዳለ ይገነዘባሉ፡፡

    • @abdiyizotaw333
      @abdiyizotaw333 3 ปีที่แล้ว

      Look at Part 4B

    • @yadenleysus9305
      @yadenleysus9305 3 ปีที่แล้ว

      Edagan adrmchi ala

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 3 ปีที่แล้ว +1

      Yemgermsh ye eyesusen sekaye bible bednbe algelswem.Israeli hager yege newe betam sekayune yetrdawet ke bible yeblete

  • @arada123
    @arada123 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ የኢሳያስ ቡችላ አፉን ሲከፍት እንደሚዋሽ አውቃለሁ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 3 ปีที่แล้ว

    yigermal.... isey... ewnet ... bezemnih huluu allee mebiredu yigermall.... sititsifm.. sitinagerm... tikus fikir.. demmoo yigaball.... bayyee nadiqe akkuman dubisaa ture .. akkasumatii yero dubatus .. jallallii waqayof qabduu namati darbaa.. ebifamii ... bayen gamaddee sii dhagefadhee!!

  • @srajahmedmhbaw3262
    @srajahmedmhbaw3262 3 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ሲወልን አየው የምትለው እስልምና ካንተ በፊት ነግኖናል እስልምናን ፈትሸው አሁንም እስወን ሳትወርድ ይህ የዋህ ሰው አትሸውዱት

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 3 ปีที่แล้ว

      Ewntwen lemawek keflke eyesuse ye ewnet Amlak kehonke tegletlege bleke teykewe yegltlkal emange kelbek teykew

    • @blen1468
      @blen1468 3 ปีที่แล้ว

      ሲራጅ አህመድ ነኝ ያልከው ለማጠልሸት አትቸኩል ።እምነትህንም የሁሉ እምነት በላይ ነው ማለት ዋጋ ያስከፍልሀል።ማንም ማንንም አይሸውድም።ክርስቶስ ለሰው ዘር በሙሉ ሰው ሆኖ መከራ የተቀበለው።ይህን አለማመን መብትህ ነው።መሳደብ መብትህ አይደለም።በፍርድ ቀን መልስ ትሰጥበታለህ።

  • @niguseeshetu2398
    @niguseeshetu2398 7 หลายเดือนก่อน

    wongele gare yemitsarere negere bmawuratachihu bmaselkesachihu taweraredalchihu hisabachihune

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 3 ปีที่แล้ว

    I appreciate! Yemegermu not. ...beteleye yega ortodox sebaki besmut des yelegal .... hezbun gra eyagabut new ....

  • @fevenfiseha3039
    @fevenfiseha3039 3 ปีที่แล้ว

    Silegeta minim kalat yelegnim egna bekelalu yeminiteraw amilak besegaw enji besewugna kebad new hayal amilak new

  • @ምህረትበፀጋው
    @ምህረትበፀጋው 3 ปีที่แล้ว

    የታለ ስልኩን ለቀናል ብላችዋል አይታየኝም😔😔

    • @samueltesfaye1654
      @samueltesfaye1654 3 ปีที่แล้ว

      ምህረት እንዴት ነሽ

    • @ምህረትበፀጋው
      @ምህረትበፀጋው 3 ปีที่แล้ว

      @@samueltesfaye1654 ሻሎም ሳሚዬ ሰላም ነው

    • @samueltesfaye1654
      @samueltesfaye1654 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሂ ሰላም ነኝ ፈተና እየደረሰ ነው ዙረት አቁመሽ አጥኚ ተባረኪ

    • @ምህረትበፀጋው
      @ምህረትበፀጋው 3 ปีที่แล้ว +1

      @@samueltesfaye1654 አንተምኮ ስትዞር ነው ያገኘከኝ 😃😃ግን እሺ ለማንኛውም ተባረክ

    • @samueltesfaye1654
      @samueltesfaye1654 3 ปีที่แล้ว

      ማሂ ቸርች የማትሄጂ ከሆነ በዙም ልጋብዝሽ እኛ ጋር

  • @fregood2313
    @fregood2313 3 ปีที่แล้ว +1

    ላቡም በምድር ላይ እንደሚወርድ እንደ ደም ነጠብጣብ ነበረ።ነው የሚለው ወንጌል ሉቃስ 22፥44 ላብ እንጂ ሲፀልይ ሳለ ደም እንዳልፈሰሰው ቃሉ እየነገረን ወንድማችን ግን ደም ነው ሲለን ከቃሉ በላይ ሌላ ማመንም ሆነ መቀበል ትልቅ ስህተት ነውና። የሚታመን ብትነግረን ጥሩ ነበር።ምክንያቱም በቃሉ የተፃፈው እና አንተ የነገርከን አይመሳሰልም። ማንኛውም ምስክርነት ብቃሉ ወንፊት ፈትሸን ነው ማሳለፍ ያለብን።

    • @helaftwi368
      @helaftwi368 3 ปีที่แล้ว +2

      Yedem lab new yemilew aydel?

    • @zekariasmahtemesilassie8924
      @zekariasmahtemesilassie8924 3 ปีที่แล้ว

      እህታችን የቃላት ትራፊክ መሆን ክርስቲያን አያደርግም

    • @fregood2313
      @fregood2313 3 ปีที่แล้ว

      @@zekariasmahtemesilassie8924 የቃላት ትራፊክ መሆን አይደልም ይሄ የቅዱስ ቃሉ ትራፊክ መሆን እንጂ። ቃሉ ላብ እያለ እንዴት ነው ደም ነው ብለን የምንቀበለው? እንኳን ቃል አንዲት ነጥብም የመለወጥም ይሁን የመቀነስ ወይም መጨመር መብት የለንም እኮ። እኛ ከልትራረምን ማን ሊያርመን ነው ታድያ?

    • @zekariasmahtemesilassie8924
      @zekariasmahtemesilassie8924 3 ปีที่แล้ว +1

      @@fregood2313 የቃሉ አዉድ አስተዉይዉ።
      ለምን ይመስልሻል ሉቃስ እንደ ደም ነጠብጣብ ያለዉ ?

  • @midsouth1902
    @midsouth1902 2 ปีที่แล้ว

    Yet keble new yegeta bet? Ante lib wist new ye geta bet.

  • @tsegaberhan2382
    @tsegaberhan2382 3 ปีที่แล้ว

    እኔው ራሴ እየሱስ ክርስቶስ ነኝ አይሉንም!!!!!

    • @yadenleysus9305
      @yadenleysus9305 3 ปีที่แล้ว +2

      Astwyi eysus geta naw asetwyi

    • @shalomm7538
      @shalomm7538 3 ปีที่แล้ว

      Geta Yesus aynh ykfetlh.

  • @dersehagebu650
    @dersehagebu650 3 ปีที่แล้ว +1

    How do you believe this false story. He wanted to gain from his book. Stop awhile and study the life story of the man.

    • @eyedoctor9934
      @eyedoctor9934 3 ปีที่แล้ว

      God bless you brother what is not to believe his story so true so tangible vividly you can see it through your eyes I guess your spiritual eyes is not open I don’t blame you it’s OK Jesus love you

    • @HBHD96
      @HBHD96 3 ปีที่แล้ว

      @@eyedoctor9934 Where in the Bible do you find this story? I don't know when you say "when you see in his eyes ".
      All things which are not written in the word of God is heresy.

  • @midsouth1902
    @midsouth1902 2 ปีที่แล้ว

    What is very sad is, I had a high regard for this journalist. For him to succumb to this level of stupidity and peddeling ignorance is a manifrstation of Ethiopia has got rotten.

  • @spinoza6987
    @spinoza6987 3 ปีที่แล้ว

    There is no siol at all false teaching

    • @helaftwi368
      @helaftwi368 3 ปีที่แล้ว

      Who says?
      The Bible, the Word of God, says there is.

    • @betelhemamehatsion5271
      @betelhemamehatsion5271 3 ปีที่แล้ว +3

      Do not be fooled brother, the main lie that satan tells to the people is that he does not exist. Satan is well and alive, so does hell. Jesus is the way to get out of Satanic oppressions (lies).

    • @samuelkenenisa5125
      @samuelkenenisa5125 3 ปีที่แล้ว +1

      Read this book "Divine Revelation of hell" by Mary k Baxter read her book she was taken 30 days to hell

    • @spinoza6987
      @spinoza6987 3 ปีที่แล้ว

      @@samuelkenenisa5125 I read everything about hell. I am an educated man. I studied the bible for 25 years. 10 years within academic area. From yale to cambridge I had the chances to extract everything. None were left. I am one of fortunate student to meet the most sophisticated theologians,historians etc. Yet hell is nothing but a myth. Long story short I know what I am talking about. For you if you are willing to read the following it might be helpful to understand my point
      ፍቺ:- “ሲኦል” ወይም በእንግሊዝኛ “ሄል” የሚለው ቃል በብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ውስጥ ይገኛል። አንዳንድ ትርጉሞች ለዕብራይስጡ እና ለግሪክኛው ቃላት “መቃብር”፣ “የሙታን ዓለም” ወዘተ የሚል ትርጉም ሰጥተዋቸዋል። ሌሎች ትርጉሞች ደግሞ አንዳንድ ጊዜ “ሲኦል” እየተባሉ የሚተረጐሙትን በመጀመሪያው ቋንቋ የሚገኙትን ቃሎች ሳይለውጡ እንዳሉ በመተው አሁን በምንጠቀምባቸው ፊደላት ጽፈዋቸዋል። እነዚህ ቃላት የትኞቹ ናቸው? የዕብራይስጡ ሺኦል እና የእርሱ አቻ የሆነው የግሪክኛው ሔድስ ናቸው። እነዚህ ቃላት አንድን የተለየ መቃብር ብቻ ሳይሆን የሞቱትን የሰው ልጆች የጋራ መቃብር ያመለክታሉ። እንዲሁም ለዘላለም ጥፋት ምሳሌ ሆኖ የሚያገለግለውን ጌኤና የተባለውን የግሪክኛ ቃል ሳይተረጉሙ አሁን በምንጠቀምባቸው ፊደላት በመጻፍ እንዳለ ትተውታል። ይሁን እንጂ ሕዝበ ክርስትናና ክርስቲያን ያልሆኑ ብዙ የሃይማኖት ክፍሎች ሲኦል አጋንንት የሚኖሩበትና ክፉዎች ከሞቱ በኋላ የሚቀጡበት ቦታ ነው በማለት ያስተምራሉ። (አንዳንዶች ቅጣቱ ከፍተኛ ሥቃይ መቀበልን እንደሚጨምር ያምናሉ።)
      ሙታን እንደሚሰቃዩ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል?
      መክ. 9:5, 10:- “ሕያዋን እንዲሞቱ ያውቃሉና፤ ሙታን ግን አንዳች አያውቁም፤ . . . አንተ በምትሄድበት በሲኦል ሥራና አሳብ እውቀትና ጥበብ አይገኙምና እጅህ ለማድረግ የምታገኘውን ሁሉ እንደ ኃይልህ አድርግ።” (ሙታን ምንም የማያውቁ ከሆነ ሥቃይ ሊሰማቸው አይችልም።) (“በሺኦል” አስ፣ ሪስ፣ ኒኢ፣ ጀባ፤ “በመቃብር” ኪጄ፣ ኖክስ፤ “በሲኦል” ዱዌይ፤ “በሙታን ዓለም” ቱኢቨ፣ የ1980 ትርጉም)
      መዝ. 146:4 አዓት:- “መንፈሱም ይወጣል፣ ወደ መሬቱም ይመለሳል፣ በዚያች ቀን ሐሳቡ ሁሉ ይጠፋል።” (“ሐሳቡ” ኪጄ፣ በዱዌይ 145:4፤ “ውጥኑ” ጀባ፤ “ዕቅዱ” ሪስ፣ ቱኢቨ፣ የ1980 ትርጉም፤ “ምክሩ” የ1954 ትርጉም)
      መጽሐፍ ቅዱስ ሥጋ ከሞተ በኋላ ተነጥላ በሕይወት የምትኖር ነፍስ እንዳለች ይገልጻል?
      ሕዝ. 18:4:- “ኃጢአት የምትሠራ ነፍስ እርስዋ ትሞታለች።” (“ነፍስ” ኪጄ፣ ዱዌይ፣ ሪስ፣ ኒኢ፣ ኖክስ፤ “ሰው” ጀባ፤ “ሰውዬው” ቱኢቨ)
      “በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ‘ነፍስ’ ፍጹም መንፈሳዊ የሆነች፣ ረቂቅ አካል ‘ከሥጋ’ . . . ተለይታ የምትሄድ መሆኗን የሚያመለክት ሐሳብ አይገኝም።”-ላ ፓሮል ደ ዲዩ (የአምላክ ቃል) (ፓሪስ፣ 1960)፣ ዦርዥ አውዘ፣ የቅዱሳን ጽሑፎች ፕሮፌሰር፣ ሮውን የሃይማኖት ትምህርት ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት፣ ፈረንሳይ፣ ገጽ 128
      “ምንም እንኳ ነፈሽ የሚለው የዕብራይስጥ ቃል [በዕብራይስጥ ቅዱሳን ጽሑፎች ውስጥ] ብዙ ጊዜ ‘ነፍስ’ ተብሎ ቢተረጐምም ለዚህ ቃል ግሪካዊ ትርጉም መስጠት ትክክል አይሆንም። ነፈሽ . . . ከሥጋ ተለይታ ትኖራለች የሚል ሐሳብ ከቶውንም አልነበረም። በአዲስ ኪዳን ውስጥ ፕስሂ የሚለው የግሪክኛ ቃል ብዙውን ጊዜ ‘ነፍስ’ ተብሎ ተተርጉሟል፤ ነገር ግን አሁንም ቢሆን የግሪክ ፈላስፎች ለቃሉ ይሰጡት የነበረው ዓይነት ትርጉም እንዳለው ተደርጎ አይታወቅም ነበር። ፕስሂ የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ ‘ሕይወት’ ወይም ‘ሕልውና’ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ የገዛ ‘ራስ’ የሚል ትርጉም ነበረው።”-ዘ ኢንሳይክሎፔድያ አሜሪካና (1977)፣ ጥራዝ 25፣ ገጽ 236
      መጽሐፍ ቅዱስ ሲኦል ብሎ ወደሚጠራው ሥፍራ የሚሄዱት ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው?
      መዝ. 9:17:- “ኃጢአተኞች ወደ ሲኦል ይመለሳሉ፣ እግዚአብሔርን የሚረሱ አሕዛብም ሁሉ።” (“ሲኦል” 9:18 በዱዌይ፤ “ሞት” ቱኢቨ፤ “የሞት ስፍራ” ኖክስ፤ “ሺኦል” አስ፣ ሪስ፣ ኒኢ፣ ጀባ፣ አዓት )
      መጽሐፍ ቅዱስ ቅን የሆኑትም ሰዎች ወደ ሲኦል ይሄዳሉ ይላል?
      ኢዮብ 14:13:- “[ኢዮብ እንዲህ በማለት ጸለየ:-] በሲኦል ውስጥ ምነው በሰወርኸኝ ኖሮ! ቁጣህ እስኪያልፍ ድረስ በሸሸግኸኝ ኖሮ! ቀጠሮም አድርገህ ምነው ባሰብኸኝ ኖሮ!” (አምላክ ራሱ ኢዮብ “ነቀፋ የሌለበት፣ ትክክለኛ፣ አምላክን የሚፈራና ከመጥፎ ነገር የራቀ” ሰው ነው ብሏል።-ኢዮብ 1:8 አዓት ) (“በመቃብር” ኪጄ፤ “በሙታን ዓለም” ቱኢቨ፣ የ1980 ትርጉም፤ “ሺኦል” አስ፣ ሪስ፣ ኒኢ፣ ጀባ፣ አዓት )
      ሥራ 2:25-27:- “ዳዊት ስለ እርሱ [ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ] እንዲህ ይላልና:- . . . ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፣ ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትሰጠውም።” (አምላክ ኢየሱስን በሲኦል ውስጥ ‘አልተወውም’ መባሉ ኢየሱስ በሲኦል ወይም በሔድስ ውስጥ ለጥቂት ጊዜም ቢሆን እንደነበረ አያሳይምን?) (“በሄል” ዱዌይ፤ “በሞት” ኒኢ፤ “በሞት ሥፍራ” ኖክስ፤ “በሙታን ዓለም” ቱኢቨ፣ የ1980 ትርጉም፤ “በሔድስ” አስ፣ ሪስ፣ ጀባ፣ አዓት )
      ራእይ 20:13, 14:- “ባሕርም በእርሱ ውስጥ ያሉትን ሙታን ሰጠ፣ ሞትና ሲኦልም በእነርሱ ዘንድ ያሉትን ሙታን ሰጡ፣ እያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን ተከፈለ። ሞትና ሲኦልም በእሳት ባሕር ውስጥ ተጣሉ።” (እንግዲያውስ ሙታን ከሲኦል ይወጣሉ። በተጨማሪም ሲኦል ከእሳቱ ባሕር ጋር አንድ እንዳልሆነና ራሱ ሲኦል ወደ እሳት ባሕር የሚጣል መሆኑን አስተውል።) (“ሄል” ዱዌይ፣ ኖክስ፤ “የሙታን ዓለም” ቱኢቨ፤ “ሔድስ” ኒኢ፣ አስ፣ ሪስ፣ ጀባ፣ አዓት)
      መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሲኦል ምን እንደሚል ግራ መጋባት የተፈጠረው ለምንድን ነው?
      “ብዙ ግራ መጋባትና መደናገር የተፈጠረው የጥንት የመጽሐፍ ቅዱስ ተርጓሚዎች ሺኦል የሚለውን የዕብራይስጥ ቃል እንዲሁም ሔድስና ጌሄና የሚሉትን የግሪክኛ ቃላት በእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱሶች ላይ ለረጅም ጊዜ “ሄል” እያሉ በመተርጐማቸው ነው። በተሻሻሉት የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች ላይ ተርጓሚዎች እነዚህን ቃላት እንዳሉ ሳይተረጉሙ በጊዜው በሚሠራባቸው ፊደላት መጻፋቸው ብቻ ይህንን ውዥንብርና አለመግባባት ለማስወገድ በቂ አልሆነም።”-ዘ ኢንሳይክሎፔድያ አሜሪካና (1942)፣ ጥራዝ 14፣ ገጽ 81
      Thank you

    • @samuelkenenisa5125
      @samuelkenenisa5125 3 ปีที่แล้ว +1

      @@spinoza6987 Haven't you read what jesus him self say about Hell in Luke 16 ሉቃስ 16
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²² ድሀውም ሞተ፥ መላእክትም ወደ አብርሃም እቅፍ ወሰዱት፤ ባለ ጠጋው ደግሞ ሞተና ተቀበረ።
      ²³ በሲኦልም በሥቃይ ሳለ አሻቅቦ አብርሃምን በሩቅ አየ አልዓዛርንም በእቅፉ።
      ²⁴ እርሱም እየጮኸ፦ አብርሃም አባት ሆይ፥ ማረኝ፥ በዚህ ነበልባል እሣቀያለሁና የጣቱን ጫፍ በውኃ ነክሮ መላሴን እንዲያበርድልኝ አልዓዛርን ስደድልኝ አለ።
      ²⁵ አብርሃም ግን፦ ልጄ ሆይ፥ አንተ በሕይወትህ ሳለህ መልካም እንደ ተቀበልህ አስብ አልዓዛርም እንዲሁ ክፉ፤ አሁን ግን እርሱ በዚህ ይጽናናል አንተም ትሣቀያለህ።
      ²⁶ ከዚህም ሁሉ ጋር ከዚህ ወደ እናንተ ሊያልፉ የሚፈልጉ እንዳይችሉ፥ ወዲያ ያሉ ደግሞ ወደ እኛ እንዳይሻገሩ በእኛና በእናንተ መካከል ታላቅ ገደል ተደርጎአል አለ።
      ²⁷ እርሱም፦ እንኪያስ፥ አባት ሆይ፥ ወደ አባቴ ቤት እንድትሰደው እለምንሃለሁ፤ አምስት ወንድሞች አሉኝና፤
      ²⁸ እነርሱ ደግሞ ወደዚህ ሥቃይ ስፍራ እንዳይመጡ ይመስክርላቸው አለ
      አየህ ሞቶአል(በስጋ) በመንፈስ ንቁ ነው ስሜቶችም ነበሩ (ምላሴ ላይ ጠብ ያርግልኝ፣ በጣቱ ...) ስሜቶች ነበሩት

  • @spinoza6987
    @spinoza6987 3 ปีที่แล้ว

    Nonsense there no God at all

    • @shalomm7538
      @shalomm7538 3 ปีที่แล้ว +1

      Lord have mercy. May God open your eyes before it is to late.

    • @defereshameshesha3307
      @defereshameshesha3307 3 ปีที่แล้ว

      This universe is big and we humans explore only 0.01 percent of it , we don’t know 99.99 percent of the universe. God is huge and it is beyond our imagination, don’t be silly your knowledge is not enough to conclude anything about God

    • @gooddaytoyou9855
      @gooddaytoyou9855 2 ปีที่แล้ว

      There is. U will see him when u die.