ዶ/ር ደብረጺዬን ዳግም እንዴት ተመረጠ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ዶ/ር ደብረጺዬን ዳግም እንዴት ተመረጠ?

ความคิดเห็น • 308

  • @TesfayAmbaye-y3r
    @TesfayAmbaye-y3r 22 วันที่ผ่านมา +7

    .ገብረጺዎን የትግራይ ግዛታዊ አንድነት ሳይረጋገጥና አሁን ያለው የፓለቲካ ፍጥጫ ሳይጠናቀቅ መውረዱ አይጠቅምም።ሁለቱ ጉዳዮች ሲጠናቀቁ በወጣቶቹ መተካት አስፈላጊ መሆኑ ግዴታ ነው።በተረፈ እህታችን ማራማዊት ጀግና ነሽ

  • @AronYohanis
    @AronYohanis 23 วันที่ผ่านมา +27

    የትግራይ ህዝብ እንዳቺ ዓይነት ለቃሏ ታማኝ የሆነች ሀቀኛ ልጅ የሆነች የህዝብ ድምፅ በማግኘቱ በጣም ዕድለኛ ነው። እግዚአብሔር ከሁሉም ኩፉ ነገር ይከልልሽ። ውለታሽን ለመመለሰ ያብቃን።

  • @gualtigray6579
    @gualtigray6579 23 วันที่ผ่านมา +27

    ማርያማዊትየ እዉነትሽ ነዉ ግን የፕርቶርያ ዉል ሳያልቅ ዶክተር ደብረፅዮን መዉረድ የለበትም

    • @tigrayforever2140
      @tigrayforever2140 21 วันที่ผ่านมา

      @@gualtigray6579 ፕሪቶርያ እንዲፈፀምና ጠንካራ ጂኦፖለቲካል ኣይዲኦሎጂ ያለበት ጠንካራ መሪ ጠፍቶ ነው!!!

  • @FesehaZemikal
    @FesehaZemikal 22 วันที่ผ่านมา +4

    ማርያማዊት እህታችን ሃሳብሽ አስተማሪ ገምቢ ለትግራይ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለማንም ሰላም ወዳድ የሚጠቅም ነው

  • @user-du2dh9xs1c
    @user-du2dh9xs1c 22 วันที่ผ่านมา +5

    ማርያማዊተይ መዓረይ ዶ/ር ደብረጼንናይ ፕሪቶርያ ውዕል ስለ ዝፈረመ እዩ እምበር ሐቅኪ ኢኪ❤

  • @teweldeyohannes6453
    @teweldeyohannes6453 23 วันที่ผ่านมา +15

    የፕሪቶሪያ ውል ሙሉ በሙሉ ሳይፈጸም ደብረጽዮን ሊወርድ ኣይችልም👌👌👌

  • @asefudesta441
    @asefudesta441 23 วันที่ผ่านมา +9

    ሰላም : ማሪያምአዊት:በአሁኑ ሰአት ደብረጸዬን: መመረጡ ለትግራይ ሕዝብ:ጥሩነዉ: ፖሪቶርያዉን ማስፈጸም አለበት:አዲስ የተመረጡትን ማዘጋጀት ና ማስረከብ አለበት::ከደብረጽዬን:የምንጠብቀዉ:መጀመርያ ከሁለት የተከፈለውን ሕዋሐት አንድላይ ማምጣት አለበት: ሰላም በሠፈነ መንገድ ችግሮችን መፍታት:በጐረቤት አገሮች ያሉትን ችግኞች በሠላም መፈታት አለበት:የትግራይ መሬት ና የተፈናቀሉ ሰዋች ወደ ቤታቸዉ እንዲመለሱ:ለወጣቶች የስራ እድል መክፈት::

  • @lukekebede641
    @lukekebede641 23 วันที่ผ่านมา +6

    ማሪያማዊት ኮምንት ላይ እየመጣ የሚለፋደደውን ዝም ብለሽ እለፊው ምክንያቱም መልስ ስትሠጪው ያወቀ ስለሚመስለው መለፋደዱን አያቆምም

  • @gstdte6781
    @gstdte6781 23 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ትክክል ማርያማዊት እህታችን

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 23 วันที่ผ่านมา +10

    ተባረኺ

  • @tsedalegher4705
    @tsedalegher4705 23 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ጀግና በርቺ ማለት እፈልጋለሁ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @hannesgebreh5692
    @hannesgebreh5692 23 วันที่ผ่านมา +3

    ሐሳብ ማፋለቅ የማይችል ስድብ ነው የሚቀድመው እና እነሱን ዋጋ ባትሰጭያቸው ይሻላል!በርች!!

  • @HaileGaregawi
    @HaileGaregawi 23 วันที่ผ่านมา +5

    በወጣት መሪዎች ፈንታ ደ/ፅዮን ከፊት መምጣቱ ቢያሳዝነኝም የጌታቸው አለመመረጥ ግን የምጠብቀው ነበር ።

  • @sisayzegeye3878
    @sisayzegeye3878 23 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤ የእውነት እናት ማርያማዊት❤❤❤

  • @queenqueen6112
    @queenqueen6112 23 วันที่ผ่านมา +6

    እግዛቢሄር ይባርክሽ::
    🙏❤❤❤❤❤

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 23 วันที่ผ่านมา +3

    Thanks Mariamawit. Yes my hounarable Mariamawit you are bought by the blood of Jesus. God bless you.

  • @user-rl7pp6ij2i
    @user-rl7pp6ij2i 23 วันที่ผ่านมา +4

    ደብረፅዮን ከአጉል እምነትን የወህነት ወጦ ጠንካራ መሪ መሆን አለበት

  • @tesfuleakemariam2023
    @tesfuleakemariam2023 23 วันที่ผ่านมา +13

    ዶር ደብረጽዮን በኣባላቶቹ እንደገና ተመረጠ።

  • @gebrutesfay9272
    @gebrutesfay9272 23 วันที่ผ่านมา +5

    ተያቸው አንቺ ምርጥ ሰዉ ነሽ ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ አትጪ ❤🎉

  • @user-ib2sh3bv6z
    @user-ib2sh3bv6z 23 วันที่ผ่านมา +6

    እንደም አደርሽ ማርያማዊት እህቴ ንብ እንኳን መሪ ይፈልጋል አይደለም በአሁኑ ያለው ትርምስ የትግራይ ህዝብ አንድና ሁለት ተሞክሮ ያለው መሪ ካልተውሽለት ነብሰ በላው ትልቁ ደርግ ለትግራይ ህዝብ ሊውጥ ይችላልና ለተወሰነ ጊዜ መቆየቱ ለህዝባችን ጥሩ ነው ህጋዊ ምርጫ ሲደረግ የመስተካከል እድል ይኖራል አመሰግናለሁ እኔ ንግስት እባላለሆ አድናቂሽ ነኝ ስለእውነት ስለምትኖሪ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ አሜን ከመቀሌ።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 22 วันที่ผ่านมา

      ለወጣት ኦሩብ ጉዳይ ጌች ተመርጦኮ ሽመልሥ ቤት ሦፉ ላይ ኦየሄደ መጋደምጂ ምንም አላመጣም የሠለጠነ ሀገር ወጣት አይመጥም ጎልማሣጂ

  • @abadikidane9078
    @abadikidane9078 22 วันที่ผ่านมา +3

    ደ/ር ደብረጽዮን ከመመረጡ በፊት ጉባኤተኛው እንዲያሰናብተው ጠይቆ ነበር የራሴ ፍላጎትም እንዲወርድ ነበር ነገር ግን ጉባኤተኛ ከፕሪቶሪያ ድርድር በተያዘ ተመርጧል

  • @Amen-vh8pt
    @Amen-vh8pt 23 วันที่ผ่านมา +9

    ቴውድሮስ ሪዮት ይሄንን መስማት አለብህ ሁሌ ህወሓትን መውቀስ ሳይሆን የተከበቡበትን የአብይ እንቅፋት ማየት አለብን ::

  • @genetzerihun5658
    @genetzerihun5658 23 วันที่ผ่านมา +12

    You are right thanks 🙏🏾

  • @Amen-vh8pt
    @Amen-vh8pt 23 วันที่ผ่านมา +11

    ኑሪልን እህታችን እንደዚህ ፈትፍተሽ አስረጅን እንጂ ከሁለቱም እንዳንወግን ብለን ብዙ ግራ የገባን ለትግራይ ህዝብ ሰላም የምንመኝ ብዙዎች ነን ::

  • @genetzerihun5658
    @genetzerihun5658 23 วันที่ผ่านมา +10

    Absolutely yes

  • @yonasberhe6284
    @yonasberhe6284 23 วันที่ผ่านมา +7

    Thank you for being impartial and fair on ur programs

  • @fregoitom6568
    @fregoitom6568 23 วันที่ผ่านมา +4

    Mearey shikor haftey wearo 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-jy5zw1vs9u
    @user-jy5zw1vs9u 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ማርያማዊት የደብረፅዮን መመረጥ ትክክለኛነው ብየ አስባለሁ ምክንያቱም አሁን ያለው የህወሓት ውጥቅጥ ለማስተካከል ደብሪፅ ለህወሓትም ለትግራይ ህዝብም እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ብየ አስባለሁ።
    ክብር ለTDF ትግራይ ትስዕር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @whibeslassietesfaslassie5773
    @whibeslassietesfaslassie5773 23 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግና ነሽ የደብረጽየን መቀጠል ብዙ ሰው ደስ ኣላለውም መሆን ካልቀረ ግን ነገ ሌላ ሰው ሆኖ ይቀየራል ብለን ባንጠብቅም ለኣዲሶቹ more assignment እየሰጠ ኣዘጋጅቶ ቢለቅ

  • @azmeratamene7068
    @azmeratamene7068 22 วันที่ผ่านมา +1

    ማራማዊት ፈጣሪ ውለታሽን ይክፈልሽ እውነት ለራስ ነው🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zemen2886
    @zemen2886 23 วันที่ผ่านมา +8

    God is with the Tigira people,

  • @SoritiEjersa
    @SoritiEjersa 22 วันที่ผ่านมา

    ማራማዊት አንቺ የተባረክሽ ነሽ እኔ አንድ ማሀይም ነኝ ግንአንቺየምትናገሪው ሁሉ ሀቅ ነው ማራማዊት እኔ የምልሽ የትግራይ ሙሁራኖች እውነት የተማሩ ናቸው ጌታችው የአብይን ጉዳይ እያስፈፅመ መከተላቸው በጣም ይገርመኛል። ማራማዊትዬ እነዚህ። በሚዲያ ወጥተው። የመሳድበት ውስጣችው አሜኪላ የሞላ ነው እንወድሻለን❤🎉

  • @user-du2dh9xs1c
    @user-du2dh9xs1c 22 วันที่ผ่านมา +1

    እዝጋቢሄር ይባርክሽ የእውነት እናት❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽

  • @mossest.giorgis9589
    @mossest.giorgis9589 23 วันที่ผ่านมา +8

    MARIAMIT -BEST TRUTH JOURNALIST. LOVE & PEACE & DEVELOPMENT TO ERITREA-TIGRAY PEOPLE

  • @arayayibeyin8244
    @arayayibeyin8244 22 วันที่ผ่านมา +1

    amazing n exactly right what u are saying God bless u

  • @user-zf7cz6sp5q
    @user-zf7cz6sp5q 22 วันที่ผ่านมา +1

    የ(50)ዓመት የመስዋእትና የትግል ውጤት ፍሬ ዓለም ያስደመመ እድገት ኮንቱ አድሪጎ አፍስሶና አፍሪሶ እንደ ሽንት ግመል ወደ ኋላ ወደ ዘርፈህ ብላ መጀመርያውና መጨረሻው የማይታወቅ መርህ የለህ ዲክታተር ወደ ሀሁ አቡጊዳ ፖለትካ ብልጽግና

  • @hailie5213
    @hailie5213 22 วันที่ผ่านมา +2

    ena min yishalal eyalshi new hulum ayasfelgum kalshi emishalews min bihon bilesh yasebshiw

  • @issaknerea1867
    @issaknerea1867 22 วันที่ผ่านมา +1

    ዶ/ር ደብረፅዮን የውሳኔ ሰው መሆን አለበት።

  • @tesfuleakemariam2023
    @tesfuleakemariam2023 23 วันที่ผ่านมา +3

    Very well said

  • @birhanuaweta-hk1cs
    @birhanuaweta-hk1cs 23 วันที่ผ่านมา +10

    በርቺ እህታችን እናከብርሻለን ❤❤❤

  • @YemaneHalefom-ru2xi
    @YemaneHalefom-ru2xi 23 วันที่ผ่านมา +2

    ማነው አዲስ ሰው ነመጣው
    ፈትለወርቅ /አለም/አማኒአል/ልያ/አዲስ አለም ጌታቸው አሰፋ /ኪሮስ አልገባኝም

  • @tsegayegyesus8988
    @tsegayegyesus8988 23 วันที่ผ่านมา +1

    ይሰማል

  • @sisayt1041
    @sisayt1041 21 วันที่ผ่านมา

    ሁሉንም ነገር ለትግራይ ህዝብ በሚጠቅም መልኩ አስተካክሎ የተፈናቀለው ህዝብ ወደ ቦታው መልሶ አዳዲስ ወጣቶች ለአመራር ብቁ አድርጎ ስልጣኑን በስርአት አስረክቦ እንዲለቅ እጠብቃለሁ።

  • @ZinabuAddisu
    @ZinabuAddisu 21 วันที่ผ่านมา

    ትቢኤለፍ አድሜና ጤና ይስጥ ካሁን ቡኋላ አካባቢያዌ እነት ይቅር የትግራይ ህዝብ መንከራ ይብቃ እላለሁ

  • @KidanemariamAlemseged
    @KidanemariamAlemseged 22 วันที่ผ่านมา +1

    Yes we hear you

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 23 วันที่ผ่านมา +5

    ለትግራይ ህዝብ በዚህ የሽግግር ጊዜ አሁን ከደብረፅ የተሻለ እና ከህወኸት የተሻለ ፓርቲ የለም
    ጌታቸዉ የትግራይ መሪ የሆነ ቀን ነዉ ነገሩ የተበላሸዉ:: አብይ ከጌታቸዉ እነደሚሻል በተግባር አሳይቷል አብይን አትናቁ አብይ ለአለማዉ በጣም ጎበዝ ነዉ
    ደብረፂም ሆነ ህወኸት አሁን ማድረግ ያለባቸዉ
    ወልቃይትና ራያ በትግራይ ክልል ስር ሆነዉ ሁለት ህዝቦች ስለሚኖሩ በልዩ ዞን እንዲተዳደሩ ማድረግ
    የትግራይን ፓለቲካ 70/30 በሆነ መልኩ ወጣቱ 70% የቀድሞ አመራሮችን በ30% አዋህዶ የመንግሰት የአመረር ፑሉ እንዲመራ ማድረግ
    ነገሮችን በበልጠት እና በድርደር መፍታት
    ከአክራሪ ብሄርተኛ አሰተሳሰብ በመላቀቅ ብሄርተኛነት እና ሀገራዊ አሰተሳሰብ በሚዛን እነዲጣጣሙ ማድረግ
    ወጣቱ ከትግራይ ሲወጣ እነዳይገለል ቢያንስ አማርኛ ከተቻለም ኦሮሚኛም እንዲችል ማገዝ በክልሉ ተጨማሪ ቋንቋዎች እንዲነገሩ ማበረታታት ከትግራዋይ ዉጪ ያሉ ባለሀብቶችን መሳብ አሰራርን ምቹፐማድረግ
    ለወጣቱና ለማይቀጥሉ የጦሩ አባላት ድጎማ እና የሰራ እድል እነዲፈጠርላቸዉ ማገዝ
    የተፈናቀሉ እንዲመለሱ ለገበሬዉ ድጋፍና ማዳበሪያ እንዲደርሰዉ ማድረግ
    ዉዝፍ ደመዎዝ ለሰራተኛ በተከፋፈለ ሁኔታ እንዲከፈለዉ ማድረግ ዋና ተግባራቶች መሆን አለባቸዉ

    • @kadirmahamedebrahim4874
      @kadirmahamedebrahim4874 22 วันที่ผ่านมา

      Are benatesh yemote budnu adnikutu yekrebesh 3 sew plc hunawla tplf slezah getachew bye nero tigary hazba mni yonhu naber Tplf farsuwla bekash Adwa nesh mislegne

  • @TeklayTeklsy
    @TeklayTeklsy 22 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ማርያማዊት ❤
    ቲ ኣምሓርኛ ባዕሉ ይፍለጥ ።
    ብትግርኛ ተትገብርዮ ይምረፅ ምበልኩ ።
    ኣቋምክን ብቅዓትክን ግን 100% ኣድኒቀኪ ኣለኹ ። ን 14 ጉባኤ ምድሓን ውድብ ደጊፈ ኣለኹ ። በቲ ውድብ ህልውና ንህዝቢ ትግራይ ዝሓቶን ዝረክቦን ብዙሕ ኣሎ ። ካብኡ ናብ ቀዋሚ ገዛኢ ክልላዊ መንግስቲ ብእዋኑ ምስተሰጋገረ ህወሓት ምቅፃልን ዘይምቅፃልን ካልእ ብመረፃ ዘሸንፍ ውድብ ምምፃእን ንቅበሎ ኢና ።

  • @tsegaydesta2162
    @tsegaydesta2162 22 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ በትክክል ተረድተሽ በትክክልም ስለገልፅሽልን እናመሰግንሻለን

  • @zemen2886
    @zemen2886 23 วันที่ผ่านมา +1

    God bless Tegaru in Jesus Christ Mighty Name!

  • @abadikidane9078
    @abadikidane9078 22 วันที่ผ่านมา

    ኣንቺን ለመናደድ የማይገርፈው የስድብ ናዳና ቃላት የለምና እለፋቸው

  • @user-tp4ph7zv2s
    @user-tp4ph7zv2s 22 วันที่ผ่านมา

    ጌታን ማክበርሽ ደስ ይላል ተባረኪ ግን ስድብ ተይ ምክንያቱም ጌታን ከማክበር ጋር አብሮ አይሄድም እህቴ ❤🙏

  • @user-sx8no8ov3h
    @user-sx8no8ov3h 22 วันที่ผ่านมา

    ማራማዊት እነዚህ የተግተሽ ነወ የሚልሽ ዝም ብሎ በስሜት የሚነዱ ፍት ለፍተ ቀርቦ መከራከር የማይችሉ የሐሳብ ድርቀት ያጋጠማቸው ናቸው።

  • @abdulkadirdebashu1296
    @abdulkadirdebashu1296 23 วันที่ผ่านมา +2

    ሲቀጥል ይህ ቡድን የትግራይ ወጣት እየገበረ የኖረ ድርጀት ስለሆነ ስልጣን መልቀቅ አይፈልግም

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 22 วันที่ผ่านมา

      ገዳይ ደሞ ወቃሽ ሢሆን ይደብራል

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 23 วันที่ผ่านมา +1

    ምታመልኪውን ጌታ የሚመስል ምን ባአሪ አለኝ ብለሽ ጠይቀሻል ውድ እህታችን?

  • @user-yi6xl1nn5h
    @user-yi6xl1nn5h 22 วันที่ผ่านมา

    ማርያማዊት የተባረክሽ እህቴ በደንብ ይሰማል!!

  • @solomonkahsay2873
    @solomonkahsay2873 22 วันที่ผ่านมา

    ማርያማዊት እጅግ በጣም አድናቂሽ ነበርኩ ከጥቂት ግዚያት በሃላ ግን ሙሉ በሙሉ የትግራይ ተጨባጭ ሁኔታ በማይመጥንና አንችንም ግምት ወስጥ በሚያስገባ መልኩ የምታስተላልፊው በሙሉ ጌታቸውን ብቻ ለመውቀስና ለማዋረድ በጣም ተገቢና በማይመጥንሽ መልኩ ማስተላለፍ ተገቢ አይደለም ምክንያቱም ጌታቸው ትግራይ ተወልዶ ትግራይ ተምሮ በተለያዩ ከፍተኛ ቦታዎች ላይ በብቃት የመራ የትግራይን የጦርነት ሁኔታ በርሃ ወርዶ አለም እንዲያውቀው ያደረገ (progressive) መሪ ነው በትግራይም እጅግ ተወዳጅና ለውጥ አራማጅ እንጅ አንቺ እንደምትይው ተላላኪ ኣይደለም ከሱ በላይ ስለ ትግራይ አንች የተለየ ተቆርቆሪ ለመሆን መሞከር ተገቢ አይመስለኝም በትግራይ ጦርነት ከማንም በላይ መስዋእትነት የከፈለ ጀግና የተማረ መሪ ነው ይህንን ማወቅ አለብሽ አሁን በትግራይ መሪ ጌታቸውና ህዝብ የገጠመን ነገር ቢኖር 30 ዓመት ሙሉ በተለመደው የጭቆናና የአንድ ፓርቲ የበላይነት ለማስቀጠልና ይህንንም ለማድረግ የጌታቸውና የጊዚያዊ መንግስቱ ስም የማጥፋት ስራ እየተሰራ መሆኑን ማወቅ አለብሽ :: አሁን በየግዜው የምታስተላላፊው ለምን የሚመለከተው አካል ወጥቶ እንደነጌታቸው ማስተላለፍ አልቻሉም ይህንንም ምንም አይነት ተጨባጭ መረጃም ይሁን ሌላ ህዝብን የሚጠቅም ነገር ስለሌላቸው ነው :: እስኪ አሁን ማን ይሙት በትግራይ ላይ ስለትግራይ ህዝብ ጉዳይ በሚዘጋጁ ማንኛውም ፎረሞች ላይ ተገኝተው ያላቸውን ሃሳብ ይሁን ሲያካፍሉና ሲገኙ አይተሻቸው ታውቃለሽ ? እናም ማንን ለማድተዳደር ነው ስልጣን የሚፈለገው መልሱ ላንቺ

  • @kenyanlove5615
    @kenyanlove5615 22 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ነሽ ❤❤❤

  • @mogestaye2644
    @mogestaye2644 22 วันที่ผ่านมา +1

    ማርያማዊት እኔ አክባሪሽ ነኝ በአብዛሃኛው የምታራምጅው ሀሳብ ትርጉም ይሰጠኛል። አሁን የምጠይቅሽ መጽሃፍ ቅዱስ ከተንኮለኛ ጋር ትንኮለኛ ሁን ይላል ስላልሽው ጥቅስ ነው። እባክሽ ምእራፉን እና ቁጥረን ጥቀሽ። አመሰግንሃለሁ።

    • @JoseCoder
      @JoseCoder 22 วันที่ผ่านมา

      @@mogestaye2644 Mathew 10:16

  • @TEYKANTOBERISHA
    @TEYKANTOBERISHA 20 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ እኔ ስለ ምርጫ ሳይሆን ኢትዮጵያን የዛሬ ደረጃ ላይ ያደረሰ ትልቅ ድርጅት አብዛኛው ኢትዮጵያዊ እስከ አሁን ድረስ ተስፋ የጣለበት ሆኖ ሳለ ለእንደዚያ አይነት ተራ ክፊፊል ዉስጥ መግባቱ አስደንግጦኛል።እኔ የህወሀት አይደለሁም ወይ የትግራይ ብሄር አይደለሁም ኮንሶ ነኝ ግን በኮንሶነቴ የኮራሁት እነሱ በከፈሉት መሥዋዕት ነው።ስለዚህ የትግራይ ህዝብን ከምድረ ገጽ እንድጠፋ ብዙ የለፉት አካላት መልሰው ለትግራይ ህዝብ የምያዝኑ እየመሠሉ ዉስጣቸው ይስቃል።ስለዚህ ውድ የትግራይ ህዝብ ሆይ ይህ ክፊፊል የትላንትና ታርካችሁን አይገልጽምና ትላንትና ያጋጠመህን የህልዉና አደጋን አይደርስምና በጥበብ ተሻገሩና ታርካዊ ጠላቶቻችሁን አሳፍሩ እላለሁኝ።

  • @user-vm1fm1db8l
    @user-vm1fm1db8l 22 วันที่ผ่านมา +2

    Don't be biased by the Old TPLF guardians...
    So,called Traditional TPLF groups...

  • @madenaabdulkader4026
    @madenaabdulkader4026 22 วันที่ผ่านมา

    ማራማዊት እኔ የምወድሸ በምክንያተ ነው ምክንያቱም የገባሸ ነሽ

  • @RomanZebene
    @RomanZebene 22 วันที่ผ่านมา

    በጣም ትክክል ነሽ ማርያማዊት እህቴ ጀግና ነሽ ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @GEB301
    @GEB301 21 วันที่ผ่านมา

    መጀመርያ አከባቢ ሚዛናዊ ሰው ትመስይኝ ነበር።በጣም ወገንተኛ እንደሆንሽ ያወቅሁት ያለ በቂ መረጃ እነ ጌታቸው፣ጀ/ል ፃድቃን በሀ/ማርያምና ደመቀ መኮንን ብለሽ ስያሜ የሰጠሽ ግዜ ነው።ድሮስ ልፊ ሲልሽ ነው እንጅ እነ ደ/ፅዮን ስልጣን ላይ ሙጭጭ ብለው ሰልጣን ወይ ሞት እያሉ ያሉት ከጦርነቱ በፊት ተጨባጭ የህልውና አደጋ ተደቅኖበት ሳይዘጋጁ ህዝቡን ላልተፈለገ እልቂት የዳረጉ በጦርነቱም ጊዜ ተገቢውን የፖለቲካ መሪነት ሳይሰጡ በመቅረታቸውንና እሱን ተከትሎ የሚመጣውን ተጠያቂነት ለማዳፈን እና ከተጠያቂነት ለመሸሽ ነው።

  • @SaraSolomon-sq3bd
    @SaraSolomon-sq3bd 22 วันที่ผ่านมา

    Yesemal

  • @maeregkebede3840
    @maeregkebede3840 21 วันที่ผ่านมา

    Great !!

  • @user-cs4cc9mu6t
    @user-cs4cc9mu6t 21 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏💖

  • @WendesenNguse-h5o
    @WendesenNguse-h5o 23 วันที่ผ่านมา +14

    ደብረጽዬን የሚወርደው. ሰላም. ሲሆን ነው

  • @ephremadane1436
    @ephremadane1436 23 วันที่ผ่านมา +3

    are you really indepenendent ? and at the same time do you really know about poltics ?

  • @abrha1232
    @abrha1232 23 วันที่ผ่านมา

    Very good explanation,,

  • @tesfaslasiegereziher7346
    @tesfaslasiegereziher7346 20 วันที่ผ่านมา

    Exactly reasonable

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 23 วันที่ผ่านมา

    Maramawit I hope your media will bring paradigm shift .Thank you for telling us truth.

  • @GirmaTekle-fi1mc
    @GirmaTekle-fi1mc 22 วันที่ผ่านมา

    you are so strong we are with you continue 💖💪💖💪 Beautiful idea ❣️❣️❣️🎉

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 22 วันที่ผ่านมา

    It is clear and sound continue!

  • @user-vk9cs1jp7w
    @user-vk9cs1jp7w 22 วันที่ผ่านมา

    A journalist of this century God bless Nation of Tigray

  • @user-jg5yw5ov9v
    @user-jg5yw5ov9v 22 วันที่ผ่านมา

    ተበረኪ እህታችን

  • @ahmedeensaeed991
    @ahmedeensaeed991 23 วันที่ผ่านมา +1

    I hear you

  • @user-du2dh9xs1c
    @user-du2dh9xs1c 22 วันที่ผ่านมา

    ይሰማል ማርያማዋትየ ❤❤❤

  • @alemasgedom5391
    @alemasgedom5391 22 วันที่ผ่านมา +1

    ማርያማዊት አታምታቺና ጌታቸውን የመረጠው የአሜሪካ መንግስት እንጂ አብይ አይደለም ሌላው ጊ/የትግራይ መንግስት ድርድሩን ያደረገው ከፌደራል መንግስት ጋር መሆኑ እየታወቀ ለምን ሲጠራ ይሄዳል ይሄዳል ማለት ትክክል አይመስለኝም። ስለዚህ ይታረም። እውነቱ ነገ ስለሚወጣ አሁን ይኸነው ያነሰ ማለት አያስፈልግም።

  • @GegteGry-ro8tr
    @GegteGry-ro8tr 23 วันที่ผ่านมา

    ይሰማል ብርቺ፧፧

  • @abadikidane9078
    @abadikidane9078 22 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ማርያማዊት የመሰልሽ መናገር ክፋት አይደለም

  • @woykewobite6627
    @woykewobite6627 22 วันที่ผ่านมา

    tebareki

  • @zewdiea
    @zewdiea 22 วันที่ผ่านมา

    ማንም ይሁን ማን የሚመራው የሕብረተሰብ ፊላጎትና ጥቅም መጠበቅ መሆን ያለበት። በየትኛውም ሀገር የመሪዎች ፊላጎት ከህብረተሰብ ፊላጎት በኃላ መምጣት ነው ::የሕዝቡ ነው የሚቀድመው። we need rule of law and play by the rules, not the person.

  • @ZinabuAddisu
    @ZinabuAddisu 21 วันที่ผ่านมา

    አታፍሪም የተረፍነው ብሮተሪያ ሰለተፈረመ ነው ዘረኝነት ይመሰለኛን ማን ቢሆን ይሻለን የኔእት ሰትለፈልፊ ትኖሪያሐሽ እንጂ የሚሳማሽ የለም በእኛ በኩል

  • @user-wd4en9xi3h
    @user-wd4en9xi3h 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @addisbelay3906
    @addisbelay3906 22 วันที่ผ่านมา

    Well explained our sister ✅

  • @sisayzegeye3878
    @sisayzegeye3878 23 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Danidanicho3411
    @Danidanicho3411 22 วันที่ผ่านมา

    በሳል ሃሳብ

  • @SoritiEjersa
    @SoritiEjersa 22 วันที่ผ่านมา

    ቴወድሮስ ርእዬት ማለት በጣም ባለጌ እሚናገረውን የማያቅ ክፍታፍ ነው ግን ይቅርታ ማለት አልነበረብኝም።

  • @tsegheabera1645
    @tsegheabera1645 23 วันที่ผ่านมา +1

    👍☝️🙏

  • @user-wd4en9xi3h
    @user-wd4en9xi3h 22 วันที่ผ่านมา

  • @gebrehiwotmekonnen7144
    @gebrehiwotmekonnen7144 22 วันที่ผ่านมา

    ርእስሽ እንዴት ተመረጠ መሆኑ ቀርቶ ' እኛ (እንቺና የደብረጽዮን ግሩፕ ) ምንም እንኳን የፓርቲው ህገ ደንብና የፓርቲው የቁጥጥር ኮሚሽኑ ውሳኔ ሳንቀበል የመላ ማእከላዊ ምክርቤት ያልደገፈው ስብሰባ አካሂድን የመረጥነው ቢሆንም ፍትሃውያን ነን ' መሆን ነበረበት :: በሌላ አነጋገር "ፍትሃዊ ነን ቁጥር ሁለት"!!! congratulations !,

  • @zemen2886
    @zemen2886 23 วันที่ผ่านมา +1

    Enough is enough!

  • @OkbayAbrha
    @OkbayAbrha 22 วันที่ผ่านมา

    ጅግና ዋዕሮ እክ👍👍👍💊💊💊

  • @fultoneth9869
    @fultoneth9869 23 วันที่ผ่านมา +1

    Debretsion, a curse for Tigray.

  • @frewenigergish1579
    @frewenigergish1579 22 วันที่ผ่านมา

    Thank you maramawit❤

  • @hintsareda4945
    @hintsareda4945 23 วันที่ผ่านมา

    your word and your sound is very very....attractive

  • @sesawha9301
    @sesawha9301 23 วันที่ผ่านมา +3

    You sound confused, your topic and statements are irrelevant, Dr. Debretsion should not be back to power with all the crisis he brought to the Tigray people!!! በአምነትሽ መርገም ይባላል።።።

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 22 วันที่ผ่านมา

    ክርስቶስ የሞተው ለሁላችንም አይደለም ወይ? ለምን ለአንቺ ብቻ እንደሞተ ለምን ታስመስያለሽ?

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 22 วันที่ผ่านมา

      ፈጣሪ ዳዊትን ኦሥራኤልን ሊገድል የመጣ ጠላት በድጋይ ግባሩን ብሎ ገደለው ታዲያ ሊገድል የመጣ ላይሞት ነውዴ ይዘረር

  • @ephremadane1436
    @ephremadane1436 23 วันที่ผ่านมา +1

    wow you become amazing analist out of the blue kkkkk

  • @callmeagame4397
    @callmeagame4397 22 วันที่ผ่านมา

    Me too I’m against TPLF for a long time but at the same time TPLF tenkara tefokakari yehone derjet endihon efelgalew tefokakri yetbalut lay menem emnet yelegnem so long live TPLF
    ❤️💛