ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Hi sister , ከብዙ አመታት መቸገር በኃላ ለመጀመርያ ጊዜ የተሳካልኝ ዘዴ ነው። በብዙ ነው የማመሠግንሽ። I subscribe to your channel. I am so glad and I hope every success in your life.
በጣም አመሰግናለሁ
@@ethiolal2148 አብሲት ከተጣለ በዃላ ፍሪዘር ዉስጥ ነዉ ፍሪጅ ዉስጥ ማድረግ ጥሩ?
@@Zricha-n9i ከአብሲት ቡሀላ ከ4-6ሰአት ውጭ ኩፍ ይበል ከዛ ፍሪጅ ውስጥ ነው እሚቀመጠው
@@ethiolal2148 ሰላም ምሳዬ ፍርጅ ውስጥ ከገባ በሗላ ስንት ቀን ማስቀመጥ ይቻላል ፍሪጅ ውስጥ? እንደወጣስ ወዲያው መጋገር ይቻላል? አመሰግናለው ሙያሽ ግን ደስ ይላል 🙏🏽
እሀት ለምን ትኩሡን አልጨመርሽውም አብሰመቱን
እጆችሽ ይባርኩ ለረጅም ግዜ ተቼግሬ ነበር ያንችን ከአየሁ በትክክል ባልሽው መስረት አድርጌ ቆንጆ እንጀራ ጋግርኩ 100 ግዜ ላይክ እና Subscribe
እኔ በምንም አልወጣ ብሎኛል
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ እንጀራ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ወይኒዬ🙏🥰
በጣም ያምራል እሞክራለሁ ተባረክ እህቴ
የሚገርም እንጀራ ነው የጋገርኩት እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው በጣም አመሰግናለሁ
You are the one and the only person showing how to make real injera on you tube so far in my opinion, I watched your previous video and my injera turned out so amazing, may god bless you more and thank you for sharing.
Amen,thank you so much my dear Rakeb 🙏may God bless you too my dear 🙏🥰🥰
በጣም ነዉ የውደድኩት እንቢ ብሎኝ ትቸዋለሁ የአንችን ደግሞ እምክረዋለሁ እህቴ እጅግ ይባረክ አስቀንተሽኛል
@@getuweldtsadik4736if you follow her steps you will make beautiful injera እርግጠኛ ነኝ ።goid luck
@@getuweldtsadik4736 በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰
@@rakeb6029 💯thank you my dear 🙏🥰
የኔ እመቤት እግዚአብሔር ይባርክሽ ከ ኢትዮጵያ ከመጣሁ ዛሬ 1 ወር ከ20 ቀኔ ነው እንጀራ ስጋግር አይኑ አያምር ልስላሴ የለውም በጣም ተጨንቄ ነበር እንጀራ ለለመደ ሰው በጣም ከባድ ነው እና ይሄንን ቪዲዮሽን አይቼው ባንቺ ባልሽው መሰረት ጋግሬ ልስልስ ያለ እንጀራ አይኑ የሚያምር ጋግሬ በላሁ ተባረኪ እህቴ
የኔም
Enem tesaktolingal thank you, konjiye tebarekiling ewnet des bilognal betam gobez!!
በጣም ጎበዝ ነሽ ቆጆ እጀራ ነው ተባረኪ
በጣም ያምራል አሁኑኑ እሞክርዋለሁ
ባለሞያባለሞያ የሚለው አይገልፅሽም እጅሽ ይባረክ የኔ ልጅ🌺🌺🌺🌺🌺🌺
የኔ ባለሙያ በርች በጣም ጥሩ ነው
እጅሽ ይባረክ ባህል ያልለቀቀ ደስ ይላል የተረሳ ባህል ነው ያሳየሽው እግዚአብሔር ይስጥሽ ከጅርመን
በስመአብ በጣም የሚያምር እንጀራ እጅሽ ይባረክ እህት አለሜ 🙏❤
Wow arf newo Rita setawora semehey newo👍👍👍
አመሰግናለሁ 🙏💕🥰
በጣም ቆንጆ እንጀራ የእውነት ፍትፍት ያለ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ኤልስዬ🙏🥰🥰
Gobez Ejesh yebared
በጣም ቆንጆ እንጀራ 👌🏾እጆችሽ ይባረኩ 🙏🏾
በጣም ፍትፍት ያለ እንጀራ እጅሽ ይባረክ ውዴ thank you for sharing 🥰🥰🥰👌👌👌
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ፀዲዬ🙏🥰
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል
You are truly a master and in a class of your own. Thank you for sharing your wisdom about injera.
በጣም ግሩም ባልትና ከጥሩ አገላለጥ ጋር።
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏🥰
ዋው ቆንጆ እንጀራ አይኑ በጣም ያምራል ጎበዝ ነሽ ሼር💗👌
በጣም አመሰግናለሁ ሉሊዬ🙏🙏🥰🥰
እድሜ እና ጤና የሰጥ እኔም በንቺ ሙያ ተጠቅሚለሁ
እንደት ደስ የሚል አንደበት ነው ባለሞያ : በጣም ደስ የሚል እንጀራ እየጋገርኩ ነው እድሜ ላንቺ !! ትክክለኛ እና እውነተኛ ነገር ነው የምታሳይን አሁን ደሞ ለገና የጠመቅሽውን ጠላ ለመጥመቅ ጉድጉድ እያልኩ ነው::
በጣም አመሰግናለሁ ማሂዬ ስለነገርሽኝ ደስ ብሎኛል ጠላውንም እንድትነግሪኝ ቆንጆ ጠላ እንደምትጠምቂ እርግጠኛ ነኝ 🙏🥰🥰
እጅግ በጣም ጎበዝ
ስርቶልናል እጅሽ ይባረክ
Thank-you GOD bless you Msaye🙏 I am from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Betam konjo Ajera ajish ybarek
ገና ስገባ ነው like share የማደርግሽ ተባረኪ ምስጋናውን ተቀብያለሁ comments ማየትሽ መልካም ነው እጅሽ ይባረክ ዋሴን እገዛለሁ Love you may GBU እወድሻለሁ እህትሽ
Betam konjo anchim konjo thank you very much ❤
በጣም እናመሰግናለን ብዙ አምልጦኛል ያገሬን እንጀራ ሳልበላ። ቤተሰብ ሆኛለው እጅሽን ይባርከው
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ያምራል እጅሽ ይባረክ😍😍😍
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🙏🥰🥰
ምሳዬ እኔም እንጀራ ጋግሬ ነበር ሲመችሽ እይልኝ😍😍😍
@@yemiten እሽ ውዴ አየዋለሁ እደአጋጣሚ ሁኖ የሁለታችንም የነጭ ጤፍ እንጀራ ነው ተመልካቶቼን ግራ እንዳላጋባቸው ሌላኛውን ቪዲዮ ሸር አደርግልሻለሁ በርች👍👍👍👌👌
ምሳዬ ሼር እንድታረጊዉ አይደለም እንድታይሊኝ ነው እሱማ አንድ አይነት ሲሆነ ሼር ማድረግ ጥሩ አይደለም ተመልካቾች ግራ ይጋባሉ !!!
ምሳዬ የኔ ቆንጆ ሌላዉን ሼር ስላደረግሽልኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ መልካም ቀን ይሁንላችሁ😍😍😍
I love it!! It worked fo me. Thank you so much🙏🏽
Gobez endet endemiyamer Thank you for sharing 🙏 👍 👌
በጣም እናመሰግናለን የገብስ ና የጤፍ ሁለቱን ቀላቅለሽ ብታሳይን እህቴ
በጣም አመሰግናለሁ እሽ እህቴ🙏🥰
ፅዳት ማሻአላህ ምንም በእጂ አልነካሽውም
Betam enameseginal arif new konjo enjera wetolignal🙏👍
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
በጣም አመሰግንሻለሁ እጆችሽ ይባረኩ ❤️
እጅሽ የባረክ በደንብ ነው ያብራራሽው እናመሠግናለን
የሚገርም ሞያ ነው ያሰተማርሸን እግዝያብሂር እውቀትሸን ይጨምርልሸ ተባረኪ 🙏
በጣም ደስ ይላል
በጣም አመሠግናለው የኔ ቆንጆ እንደዝህ ያማረ እንጀራ ሰለአወቅሸኘ አመሠግናለው🙏🙏🙏
እጅሽ ይባረክ
ብዙ ተምሬበታለሁ ከልብ እናመሰግናለን
Good job
በአሁኑ በአሁኑ ሰአት ትምህርት ነው የወሰድኩት ከሙከራዬ በሁዋላ አሰተያቴን እገልጽሻለሁበተረፈ ዕውቀትሽን ስለአካፈልሽን አመሰግናለሁ።
Thanks! Yameral.
እጅሽ።ይባረክ።እናመሰግናለን❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ 😍❤️ እንጀራ ነው ማማዬ ላይክ ሰብ አድርጌሻለሁ በርቺልኝ
Emegnign mokirewalew, memoker dekmognal gin i Will try miknyatum betesebe enjera betam temegabi new megzat dekmognal bihonim i will.
ምሳይዬ የምወድሽ በሰላም ነው የጠፋሽው ቤተስብ ሁሉ ሰላም ነው አትጥፊ ሰላምሽ ይብዛልን ውድድድድ❤️❤️
Thank you very good
እጅሽይባረክ
ልጀ ሁሉ ምትሰሪው ደስ የሚል ነው ባህል ያልለቀቀ ሰራ ነው እስካሁን ካየሁት ሁሉ ደስ የሚል ነው ባህላችን ደስብሎኝ ያየሁተ እጅሽ ይባረክ እድሜ ይስጥሽ ከጀርመን
amen amen
Great video! Thank you for sharing ! Subscribed your channel!
በጣም ነው የማምሰግንሽ ሞከርኩትና በጣም ቆንጆ የሆነልኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Wow injera yemegager moraln ametashiw
ምጣድሽ በጣም ያምራል
ሰላም የእኔ እህትእጅሽ ይባረክ
Thank you so much I came back after 6 days and I really love it it looks just like yours ❤ ❤
Selam lanchi and tiyaki neberegna ershowen stadergi sent kubaya yhonal yeni eht btenegrigna thanks 😊 ejocheshen ybarkew
Thanks chikorina, I tried it & is sweet.
THANKS so much sister
አቦ እጅሽ ይባረክ የሴቶች ቁንጮ ብየሻለሁ❤
I am new for your chanaI. I can't wait to try this method. I am using beaking soda for my mitad. Enkuwan negershign ehite. Gobez berchi
Good job.
wow ke Rita semeche new gobez emokralu🙏🏽
አመሰግናለሁ ሞክሪው ትወጅዋለሽ🙏💕🥰
ብዙ ተምሬበታለሁኝ በርች 👏🏽
Thank you for sharing your recipes 🌹🌺❤️🌼🙏💕💗
እህቴ እጅሽ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏🥰🥰
ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ፋሂዛ ውዴ🙏🥰
ምርጥ እንጀራ ተባረኪ
enamesegnalen betam astemare new.yeteff engera megager alchillim neber
Tebareki ❤🎉
አመሰግናለሁ ምሳዬ ተባረኪ እጅሽ እምዬ ትባርከዉ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ዘንዬ 🙏🥰
ከዋስ ምጣድ ጋር አልግባባ ብለን ለወራት ተቸግሬ ነበር የአንችን ሴትነት ተከትየ ምን የመሰለ እንጀራ ጋግሬ በአቀረብኩ ቁጥር እየመረቅን እንበላለን። እጆችሽ ይባረኩ እግዚአብሄር ይስጥሽ እህቴ የእውነት ባለሙያ ነሽ። 1000 ጊዜ ላይክ ሰብስክራይብና ሸር
እግዚአብሔር እጅሽ ቁርጥማት አይንካው ::እኔ አስር አመት የቸገርኩት እንጀራ ዛሬ አንቺ ባልሽው መስረት ውጣልኝ በአል በቆንጆ እንጅራ ላሳልፍ ነው በጣም አመስግናለው
አሜን አመሰግናለሁ መልካም በአል🙏🥰
Ehete ! Betam new emamesegenewe! Endanche ayenet enjera gagerekujne!! Egezeabeher yeberkesh ke ene betesebesh!! My first time I make teff injera! 🙏
አሜን አሜን🙏እኔም ስለነገርሽኝ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ❤️
Eseeeeey Tebareki enamesegenalen!
እጅሽ ይባረክ የኒ ቆንጆ!
አሜን ውዴ በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰🥰
እንደምን አለሽ በጣም አመሰግናለሁ ለረጅም ጊዜ ተቸግሬ ነበር. ያንቺን ቪዲዮ አይቼ ሞክሬው በጣም የሚያምረ እንጀራ አሁን ገና ሆነልኝ. በርቺ
በጣም አመሰግናለሁ ስለመለሽልኝ ሞክሬው ምላሹን አሰጣለሁ
እሽ የኔ ውድ እኔም አመሰግናለሁ🙏💕
Betame Betame konjo tebarekilegn Mesay
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ሚልካና ውዴ🙏🥰
Your way is unusual, but the injera is the best
በጣም ፍትፍት ያለ እንጀራ እጅሽ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ኤድዬዋ❤️
በጣም ያምራል‼️
በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰
ዋው! እንዴት የሚያምር ወዛማ እንጀራ ነው። እግዚአብሔር እጅችሽን ይባርከው።ሰብስክራይብ አደረኩ።
Wow betam balemuya neshe eski demo yihen emokiralew yeteff injera alwetalishe biloyal
wow yena konjo thank you
Betam Gobez tanks 🙏
Lemejemriya gize lenjera kezkaza wiha yemtilna arif anjera wow byalew betam gobez negn
Betam gobez (nesh )
በጣም አመሰግናለሁ ሰምሀር ውዴ🙏🙏🥰
Love it
How long do you have to keep it in the fridge? Thank you
በጣም ባለሙያ በርቺ እህት❤️
በጣም አመሰግናለሁ ህልዬ🙏🥰 🥰
የሚገርም ነው አሁን ስደት ነኝ ስሄድ ለመሞከር በጉጉት ዋውውውው
ልዩ ነው 👌👌👌👌
አመሰግናለሁ ቲጅዬ🙏🥰
Betam konjo
ተባረኪ በአንድ ግዜ ሙከራ ወርቅ የሆነ እንጀራ ነው የጋገርኩት:: ወርቅ ወርቅ ወርቅ:: ግን ማዞር ስለማልችልብት ብዙ ክፍተት እለው😅😅እለምዳለሁ ተባረኪ የኔ እህት::
Great job God bless you 👏🏾👏🏾💗💗💐🥰🥰
Hi sister , ከብዙ አመታት መቸገር በኃላ ለመጀመርያ ጊዜ የተሳካልኝ ዘዴ ነው። በብዙ ነው የማመሠግንሽ። I subscribe to your channel. I am so glad and I hope every success in your life.
በጣም አመሰግናለሁ
@@ethiolal2148 አብሲት ከተጣለ በዃላ ፍሪዘር ዉስጥ ነዉ ፍሪጅ ዉስጥ ማድረግ ጥሩ?
@@Zricha-n9i ከአብሲት ቡሀላ ከ4-6ሰአት ውጭ ኩፍ ይበል ከዛ ፍሪጅ ውስጥ ነው እሚቀመጠው
@@ethiolal2148 ሰላም ምሳዬ ፍርጅ ውስጥ ከገባ በሗላ ስንት ቀን ማስቀመጥ ይቻላል ፍሪጅ ውስጥ? እንደወጣስ ወዲያው መጋገር ይቻላል? አመሰግናለው ሙያሽ ግን ደስ ይላል 🙏🏽
እሀት ለምን ትኩሡን አልጨመርሽውም አብሰመቱን
እጆችሽ ይባርኩ ለረጅም ግዜ ተቼግሬ ነበር ያንችን ከአየሁ በትክክል ባልሽው መስረት አድርጌ ቆንጆ እንጀራ ጋግርኩ 100 ግዜ ላይክ እና Subscribe
እኔ በምንም አልወጣ ብሎኛል
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ እንጀራ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ወይኒዬ🙏🥰
በጣም ያምራል እሞክራለሁ ተባረክ እህቴ
የሚገርም እንጀራ ነው የጋገርኩት እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው በጣም አመሰግናለሁ
You are the one and the only person showing how to make real injera on you tube so far in my opinion, I watched your previous video and my injera turned out so amazing, may god bless you more and thank you for sharing.
Amen,thank you so much my dear Rakeb 🙏may God bless you too my dear 🙏🥰🥰
በጣም ነዉ የውደድኩት እንቢ ብሎኝ ትቸዋለሁ የአንችን ደግሞ እምክረዋለሁ እህቴ እጅግ ይባረክ አስቀንተሽኛል
@@getuweldtsadik4736if you follow her steps you will make beautiful injera እርግጠኛ ነኝ ።goid luck
@@getuweldtsadik4736 በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰
@@rakeb6029 💯thank you my dear 🙏🥰
የኔ እመቤት እግዚአብሔር ይባርክሽ ከ ኢትዮጵያ ከመጣሁ ዛሬ 1 ወር ከ20 ቀኔ ነው እንጀራ ስጋግር አይኑ አያምር ልስላሴ የለውም በጣም ተጨንቄ ነበር እንጀራ ለለመደ ሰው በጣም ከባድ ነው እና ይሄንን ቪዲዮሽን አይቼው ባንቺ ባልሽው መሰረት ጋግሬ ልስልስ ያለ እንጀራ አይኑ የሚያምር ጋግሬ በላሁ ተባረኪ እህቴ
የኔም
Enem tesaktolingal thank you, konjiye tebarekiling ewnet des bilognal betam gobez!!
በጣም ጎበዝ ነሽ ቆጆ እጀራ ነው ተባረኪ
በጣም ያምራል አሁኑኑ እሞክርዋለሁ
ባለሞያባለሞያ የሚለው አይገልፅሽም እጅሽ ይባረክ የኔ ልጅ🌺🌺🌺🌺🌺🌺
የኔ ባለሙያ በርች በጣም ጥሩ ነው
እጅሽ ይባረክ ባህል ያልለቀቀ ደስ ይላል የተረሳ ባህል ነው ያሳየሽው እግዚአብሔር ይስጥሽ ከጅርመን
በስመአብ በጣም የሚያምር እንጀራ እጅሽ ይባረክ እህት አለሜ 🙏❤
Wow arf newo Rita setawora semehey newo👍👍👍
አመሰግናለሁ 🙏💕🥰
በጣም ቆንጆ እንጀራ የእውነት ፍትፍት ያለ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ኤልስዬ🙏🥰🥰
Gobez Ejesh yebared
በጣም ቆንጆ እንጀራ 👌🏾እጆችሽ ይባረኩ 🙏🏾
በጣም ፍትፍት ያለ እንጀራ እጅሽ ይባረክ ውዴ thank you for sharing 🥰🥰🥰👌👌👌
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ፀዲዬ🙏🥰
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል
You are truly a master and in a class of your own. Thank you for sharing your wisdom about injera.
በጣም ግሩም ባልትና ከጥሩ አገላለጥ ጋር።
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏🥰
ዋው ቆንጆ እንጀራ አይኑ በጣም ያምራል ጎበዝ ነሽ ሼር💗👌
በጣም አመሰግናለሁ ሉሊዬ🙏🙏🥰🥰
እድሜ እና ጤና የሰጥ እኔም በንቺ ሙያ ተጠቅሚለሁ
እንደት ደስ የሚል አንደበት ነው ባለሞያ : በጣም ደስ የሚል እንጀራ እየጋገርኩ ነው እድሜ ላንቺ !! ትክክለኛ እና እውነተኛ ነገር ነው የምታሳይን አሁን ደሞ ለገና የጠመቅሽውን ጠላ ለመጥመቅ ጉድጉድ እያልኩ ነው::
በጣም አመሰግናለሁ ማሂዬ ስለነገርሽኝ ደስ ብሎኛል ጠላውንም እንድትነግሪኝ ቆንጆ ጠላ እንደምትጠምቂ እርግጠኛ ነኝ 🙏🥰🥰
እጅግ በጣም ጎበዝ
ስርቶልናል እጅሽ ይባረክ
Thank-you GOD bless you Msaye🙏 I am from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Betam konjo
Ajera ajish ybarek
ገና ስገባ ነው like share የማደርግሽ ተባረኪ ምስጋናውን ተቀብያለሁ comments ማየትሽ መልካም ነው እጅሽ ይባረክ ዋሴን እገዛለሁ Love you may GBU እወድሻለሁ እህትሽ
Betam konjo anchim konjo thank you very much ❤
በጣም እናመሰግናለን ብዙ አምልጦኛል ያገሬን እንጀራ ሳልበላ። ቤተሰብ ሆኛለው እጅሽን ይባርከው
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ያምራል እጅሽ ይባረክ😍😍😍
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🙏🥰🥰
ምሳዬ እኔም እንጀራ ጋግሬ ነበር ሲመችሽ እይልኝ😍😍😍
@@yemiten እሽ ውዴ አየዋለሁ እደአጋጣሚ ሁኖ የሁለታችንም የነጭ ጤፍ እንጀራ ነው ተመልካቶቼን ግራ እንዳላጋባቸው ሌላኛውን ቪዲዮ ሸር አደርግልሻለሁ በርች👍👍👍👌👌
ምሳዬ ሼር እንድታረጊዉ አይደለም እንድታይሊኝ ነው እሱማ አንድ አይነት ሲሆነ ሼር ማድረግ ጥሩ አይደለም ተመልካቾች ግራ ይጋባሉ !!!
ምሳዬ የኔ ቆንጆ ሌላዉን ሼር ስላደረግሽልኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ መልካም ቀን ይሁንላችሁ😍😍😍
I love it!! It worked fo me. Thank you so much🙏🏽
Gobez endet endemiyamer Thank you for sharing 🙏 👍 👌
በጣም እናመሰግናለን የገብስ ና የጤፍ ሁለቱን ቀላቅለሽ ብታሳይን እህቴ
በጣም አመሰግናለሁ እሽ እህቴ🙏🥰
ፅዳት ማሻአላህ ምንም በእጂ አልነካሽውም
Betam enameseginal arif new konjo enjera wetolignal🙏👍
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
በጣም አመሰግንሻለሁ እጆችሽ ይባረኩ ❤️
እጅሽ የባረክ በደንብ ነው ያብራራሽው እናመሠግናለን
የሚገርም ሞያ ነው ያሰተማርሸን እግዝያብሂር እውቀትሸን ይጨምርልሸ ተባረኪ 🙏
በጣም ደስ ይላል
በጣም አመሠግናለው የኔ ቆንጆ እንደዝህ ያማረ እንጀራ ሰለአወቅሸኘ አመሠግናለው🙏🙏🙏
እጅሽ ይባረክ
ብዙ ተምሬበታለሁ ከልብ እናመሰግናለን
Good job
በአሁኑ በአሁኑ ሰአት ትምህርት ነው የወሰድኩት ከሙከራዬ በሁዋላ አሰተያቴን እገልጽሻለሁ
በተረፈ ዕውቀትሽን ስለአካፈልሽን አመሰግናለሁ።
Thanks! Yameral.
እጅሽ።ይባረክ።እናመሰግናለን❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ 😍❤️ እንጀራ ነው ማማዬ ላይክ ሰብ አድርጌሻለሁ በርቺልኝ
Emegnign mokirewalew, memoker dekmognal gin i Will try miknyatum betesebe enjera betam temegabi new megzat dekmognal bihonim i will.
ምሳይዬ የምወድሽ በሰላም ነው የጠፋሽው ቤተስብ ሁሉ ሰላም ነው አትጥፊ ሰላምሽ ይብዛልን ውድድድድ❤️❤️
Thank you very good
እጅሽይባረክ
ልጀ ሁሉ ምትሰሪው ደስ የሚል ነው ባህል ያልለቀቀ ሰራ ነው እስካሁን ካየሁት ሁሉ ደስ የሚል ነው ባህላችን ደስብሎኝ ያየሁተ እጅሽ ይባረክ እድሜ ይስጥሽ ከጀርመን
amen amen
Great video! Thank you for sharing ! Subscribed your channel!
በጣም ነው የማምሰግንሽ ሞከርኩትና በጣም ቆንጆ የሆነልኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Wow injera yemegager moraln ametashiw
ምጣድሽ በጣም ያምራል
ሰላም የእኔ እህት
እጅሽ ይባረክ
Thank you so much I came back after 6 days and I really love it it looks just like yours ❤ ❤
Selam lanchi and tiyaki neberegna ershowen stadergi sent kubaya yhonal yeni eht btenegrigna thanks 😊 ejocheshen ybarkew
Thanks chikorina, I tried it & is sweet.
THANKS so much sister
አቦ እጅሽ ይባረክ የሴቶች ቁንጮ ብየሻለሁ❤
I am new for your chanaI. I can't wait to try this method. I am using beaking soda for my mitad. Enkuwan negershign ehite. Gobez berchi
Good job.
wow ke Rita semeche new gobez emokralu🙏🏽
አመሰግናለሁ ሞክሪው ትወጅዋለሽ🙏💕🥰
ብዙ ተምሬበታለሁኝ በርች 👏🏽
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
Thank you for sharing your recipes 🌹🌺❤️🌼🙏💕💗
እህቴ እጅሽ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏🥰🥰
ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ፋሂዛ ውዴ🙏🥰
ምርጥ እንጀራ ተባረኪ
enamesegnalen betam astemare new.yeteff engera megager alchillim neber
Tebareki ❤🎉
አመሰግናለሁ ምሳዬ ተባረኪ እጅሽ እምዬ ትባርከዉ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ዘንዬ 🙏🥰
ከዋስ ምጣድ ጋር አልግባባ ብለን ለወራት ተቸግሬ ነበር የአንችን ሴትነት ተከትየ ምን የመሰለ እንጀራ ጋግሬ በአቀረብኩ ቁጥር እየመረቅን እንበላለን። እጆችሽ ይባረኩ እግዚአብሄር ይስጥሽ እህቴ የእውነት ባለሙያ ነሽ። 1000 ጊዜ ላይክ ሰብስክራይብና ሸር
እግዚአብሔር እጅሽ ቁርጥማት አይንካው ::እኔ አስር አመት የቸገርኩት እንጀራ ዛሬ አንቺ ባልሽው መስረት ውጣልኝ በአል በቆንጆ እንጅራ ላሳልፍ ነው በጣም አመስግናለው
አሜን አመሰግናለሁ መልካም በአል🙏🥰
Ehete ! Betam new emamesegenewe! Endanche ayenet enjera gagerekujne!! Egezeabeher yeberkesh ke ene betesebesh!! My first time I make teff injera! 🙏
አሜን አሜን🙏እኔም ስለነገርሽኝ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ❤️
Eseeeeey Tebareki enamesegenalen!
እጅሽ ይባረክ የኒ ቆንጆ!
አሜን ውዴ በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰🥰
እንደምን አለሽ በጣም አመሰግናለሁ ለረጅም ጊዜ ተቸግሬ ነበር. ያንቺን ቪዲዮ አይቼ ሞክሬው በጣም የሚያምረ እንጀራ አሁን ገና ሆነልኝ. በርቺ
በጣም አመሰግናለሁ ስለመለሽልኝ ሞክሬው ምላሹን አሰጣለሁ
እሽ የኔ ውድ እኔም አመሰግናለሁ🙏💕
Betame Betame konjo tebarekilegn Mesay
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ሚልካና ውዴ🙏🥰
Your way is unusual, but the injera is the best
በጣም ፍትፍት ያለ እንጀራ እጅሽ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ኤድዬዋ❤️
በጣም ያምራል‼️
በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰
ዋው! እንዴት የሚያምር ወዛማ እንጀራ ነው። እግዚአብሔር እጅችሽን ይባርከው።
ሰብስክራይብ አደረኩ።
አሜን ውዴ በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰🥰
Wow betam balemuya neshe eski demo yihen emokiralew yeteff injera alwetalishe biloyal
wow yena konjo thank you
Betam Gobez tanks 🙏
Lemejemriya gize lenjera kezkaza wiha yemtilna arif anjera wow byalew betam gobez negn
Betam gobez (nesh )
በጣም አመሰግናለሁ ሰምሀር ውዴ🙏🙏🥰
Love it
How long do you have to keep it in the fridge? Thank you
በጣም ባለሙያ በርቺ እህት❤️
በጣም አመሰግናለሁ ህልዬ🙏🥰 🥰
የሚገርም ነው አሁን ስደት ነኝ ስሄድ ለመሞከር በጉጉት ዋውውውው
ልዩ ነው 👌👌👌👌
አመሰግናለሁ ቲጅዬ🙏🥰
Betam konjo
ተባረኪ በአንድ ግዜ ሙከራ ወርቅ የሆነ እንጀራ ነው የጋገርኩት:: ወርቅ ወርቅ ወርቅ::
ግን ማዞር ስለማልችልብት ብዙ ክፍተት እለው😅😅እለምዳለሁ ተባረኪ የኔ እህት::
Great job God bless you 👏🏾👏🏾💗💗💐🥰🥰