Ok thanks it looks like pepitas seed. I have been making good injera for years , this is something never taught about , I admire you. Will try it soon. Thanks for sharing.
Hello, I like you recipe. I want ask you. Where did you buy the cup you use to bake enjera. I like it. It is perfect the lid too. Could you tale me please. Thank you for everything.
You are unbelievably talented. I wish I can subscribe a million times! It is very disappointing how many people are using your recipe without giving you credit. You are by far the most talented Ethiopian cook on you tube.
You are very smart. We thank you for your teachings. I have been a small scale organic farmer over 25 years in Canada. I have been selling Ethiopian traditional foods in markets. I was preparing both gluten free and the conventional ones. I mixed varieties of flax, cashew, Brazilian walnuts and so on to make the Enjera. My customers were mostly non-Ethiopians. We Africans are diverse in traditional foods. Let us be united and be business people.
Hi Enat , I made this for several months now I see in my skin so much different! Thank you ! You are really knowledgeable, phenomenal woman. Thank you again.
Yes yes we have to change thank you I like it whatever you say about Ethiopian people we have to learn from other thank you so much more blessing for you.
you are the only one who mastered this perfectly! just like how my grandmather makes it. and now I made exactly like yours followed your steps. everyone loves it!
I can't wait to try this, you're so talented, God bless you for showing us beautiful. Thank you so much i really like it.After i try ot, i will let you know my result.I have big question I was planning to but the machine , do mind if you tell us the mixer machine to get exactly the right one? Because i saw some reviews some of the said the mixer is very short so it doesn't touch the bottom dough, so to avoid this, if you could tell me what is is the mechine name. Thanks
ዉድ ቤተሰቦቸ #ማሣሠቢያ#አንብቡት#
በድጋሜ ቪዲዮዉን እባካችሁ እስከ መጨረሻ እዩት የተጠቀምኩትን ጥቅሙንም ጉዳቱንም ተናግሬአለዉ ስትጠቀሙ ወልነት እና ፒካን ልክ እንደ ኦቾሎኒ አላርጅክ ካለባችሁ እንዳትጠቀሙት የዱባ ፍሬዉን ብቻ ተጠቀሙ ለምትሠጡትም እንግዳ ሰዉ አላርጅክ አለመሆኑን ጠይቁ አትርሱ መልካም በአል
የእጀራወቸ ሁሉ የበፊት መርጣችሁ እዩና ጋግሩth-cam.com/play/PLgrL1tg_f5gEeZUr43H7ymOoSzYBMkvTq.html
Enat - Ethiopian food በጣም ቆንጆ እንጀራ
አመሰግናለሁ
Ok thanks it looks like pepitas seed. I have been making good injera for years , this is something never taught about , I admire you. Will try it soon. Thanks for sharing.
Thank you so much!! Would you please tell us the brand and where you bought the flour mixer? Thank you and God bless you!!!
Hello, I like you recipe. I want ask you. Where did you buy the cup you use to bake enjera. I like it. It is perfect the lid too. Could you tale me please.
Thank you for everything.
በጣም ቆንጆ አንጀሬ አመሰግናለሁ ሰለአሳየሽኝ
እናትዬ እንጀራሽ በጣም ቆንጆ ሆኖ ነው የወጣልኝ ሳላደንቅሽ አላልፍም እኔ ሜሪላንድ ነው የምኖረው ከመጣሁም 6 አመት ሆኖኛል አንድም ቀን ሳልሞክር አልቀረሁም ሁሌም እበሳጫለሁመሞከሬም አይቀርም ተስፋም አልቆረጥኩም ለምን አይመጣልኝም እያልኩኝ አሁን ያንቺን ሞክሬው በትክክል መቶልኛል እውቀትሽን ሳትደብቂ ስላካፈልሽኝ ሳላመሰግንሽ አላልፍም እውነትም እናትነሽ በርቺ::
You are unbelievably talented. I wish I can subscribe a million times! It is very disappointing how many people are using your recipe without giving you credit. You are by far the most talented Ethiopian cook on you tube.
🙏🏽❤️💐
ቆንጆ እንጀራ ነዉ እኔ አይነማ እንጀራ የበላሁት አንች ከሳየሽኝ በኃላ ነዉ በእዉነት በጣም በፍቅር ነዉ የምጋግረዉ በፌት ስንት ሊጥ እየፈስስኩ ነበር አሁን እጅሽን ይባርከዉ ትክክለኛ ዉን ሰለነገርሽን👌👌❤️😘
አመሠግናለዉ እህቴ 🙏🏽❤️🌻
እናትዬ እንኳን ለአዲስ አመት አደረስሽ በጣም ቆንጆ እንጀራ አገጋገር ነው የምታሳይን ስታስረጂ ራሱ በጣም በተረጋጋ እና ቆንጆ ድምፅ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ስለ ቅንነትሽ የኔ ቆንጆ
Weyni Kitchen አሜን አመሠግናለሁ 🙏🏽❤️🌻
Enat-Ethiopia - በጣም ጎበዝ ነሽ። እንጀራሽ እንዴት ያምራል። እሞክረዋለሁ። የተናርሻቸውም ነጥቦች በጣም ጠቃሚ ናቸው። ልክ ነሽ ክሬዲት መስጠት በጣም ያስፈልጋል።
እዉነት ነዉ እህቴ ከልብ አመሠግናለሁ ሞክሪዉ ትወጅዋለሽ 🙏🏽❤️🌻
አስደናቂ ነው ጥበበኛ ሴት ነሽ !!! በጣም ነው የምናመሰግነው ውድ እህቴ ምን ይጠየቃል የጥቅሙ ነገር ብዙ ነው ዘወትር በኬክ እና በፓን ኬክ እንጠቀማለን ለእንጀራ ግን ምንም አስቤውም አላውቅም ነበር ለመጨመር ያህ አንቺ ጥሩ አብራርተሽዋል ሌላው የአብሽ ጥቅም በሰውነታችን መገጣጠሚያ ለምሳሌ ጉልበታችን ላይ ያለውን መቅን በመባል ይሚታወቀውን ጄል የሚመስል ንጥረነገር ስላለው አብሽን አዘውትሮ መጠቀም በጣም ድንቅ ነው አንቺ ግን ጌታ ይባርሽ ግሩም አርገሽ አብራርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ ሞክሬው እነግርሻለሁ መልካም አዲስ ዘመን ለአንቺም ለቤተሰብሽም እመኛለሁ በርቺልን
አሜን ለሁላችን እሽ እጠብቃለዉ እዉነት ነዉ ዘርፈ ብዙ ነዉ ጥቅሙ 🙏🏽❤️🌻
You are very smart. We thank you for your teachings. I have been a small scale organic farmer over 25 years in Canada. I have been selling Ethiopian traditional foods in markets. I was preparing both gluten free and the conventional ones. I mixed varieties of flax, cashew, Brazilian walnuts and so on to make the Enjera. My customers were mostly non-Ethiopians. We Africans are diverse in traditional foods. Let us be united and be business people.
እንኳን አብሮ አደረሰን እናትዬ አንቺ "አንደኛ የአንጀራ እመቤት ነሽ ብል ማጋን አይሆንብኝም "!! ሁልጊዜም አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ 🙏🙏🙏
አሜን የኔ እህትከልብ አመሠግናለሁ የንግስትነቱን ደረጃ ከተሰጠዉ ታድየእህቴ 🙏🏽❤️🌻
ትክክል ናት የዝችን ሴት ድካሞን ባተበለሹባት ጥሩ ቢያንስ ክሬዲቷን ባትወስዱባት ጥሩ ነው ለማንኛውም እህቴ በጣም እናመሰግንሻለን
🙏🏽❤️🤗🌻
Yes you are right.
ምርጥ ነው ያሳየሽን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የምትጋግሪበት ምጣድ ዋሴ ነው መሰለኝ ከሆነ እባክሽ ስንት ቁጥር ላይ ነው የምትጠቀሚው እኔ ተቸግሪያለሁ ክስር እንጀራው ጥሩ አይመጣልኝም ጎበዝ በርቺ
Hi Enat , I made this for several months now I see in my skin so much different! Thank you ! You are really knowledgeable, phenomenal woman. Thank you again.
Betam leslesa enjera megager chiyalehu tebareki!
OMG!! you are smart and creative, well done! ለመጀመሪያ ግዜ እንከን የሌለው እንጀራ ጋገርኩ ተመስገን። እጅሽ ይባረክ።
Betam ameseginalehu anchi basayeshiw Meseret mokirew konjo enjera wotolignal thankyou
Yes yes we have to change thank you I like it whatever you say about Ethiopian people we have to learn from other thank you so much more blessing for you.
እናትየ እኔ እንዳሳየሽን አርጌ ጋግሬ እየበላሁ ነው እህቴ ሁሌ በበላን ቁጥር እንዳመሰገንሽ ነው አሁንም ዘመንሽ ይባረክ ቅን ነሽ እንኳን አደረሰሽ 😘😘😘😘
አሜን አመሠግናለሁ እህቴ። 🙏🏽❤️🌻
በጣም አናመሠግናለን መልካምና ግልጽ አቀራረብ አሞክረዋለሁ።
Thank you your lnjera is the best! I know some people try to copy you You are the 1st one to show his trick good job and thank you
Thank you so much 🙏🏽❤️🤗
ማብኪያሽን ወድጂዋለሁ! ለየትያለ ክዳን ያለው ነው እን ኳን አደረስሸ ከነቤተስብሼ የትእደገዛሽው በትፅፊልኝ።
Meaza HaileMariam እኳን አብሮበአደረሰን Costco ነዉ እኔ የገዛዉት Amazon ይኖራል
Ejeshe yebare konejo enjera new yasayeshen
Wawwww betam yamral andanchi gobez balemoya alayehum ajsh ybark geta
Great job 👏
you are the only one who mastered this perfectly! just like how my grandmather makes it. and now I made exactly like yours followed your steps. everyone loves it!
You are very right and so great cook berchi
ዋው በጣም ቆንጆ ነው በርቺ ስለአስተማርሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ
wow very nice we will try
በጣም ደስ የሚልና አይኑ የሚያምር እንጀራ ነው ተባረኪ
በስመአብ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ ኢትዮጵያም እንደዚህ አላየሁም።
አንች በስየሺኝ መንገድ ጋግራ ምንም እንድንች አይሆንም አይን ምንም የለውም በጣም አዝናለሁ
እነሱ እምቢ ስላላቸው ነው እንደ ኢትዮጵያ መፍትሄ ለራሳቸው እየፈለጉ ነው ውጪ ሚኖሩ ሰዎች እኛ ምን አጣንና ነው እንዲህኮ አንጨነቅም ሁላ!!!.....ግን ግን እጅግ እጅግ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ!!!❤❤❤....ለ3000 አመታት የያዝነው የእናቶቻችን ላይ አዲስ value added አርገሻልና....ለኔ brand new አይነት ነው እንዳውም patent ሊሰጥሽ ይገባል really!!!...nutritional value እራሱ ከነበረው ላይ one step a head ጨምሯል!!!👍👍👍❤❤❤....በርቺ ፈጣሪ ሌላም ጥበብ ይግለጥልሽ!!!.....በነገራችን ላይ ችግር ብልሀተኛ ያረጋል ሚሉት አበው እውነት ነው!!!
ሁሌም ምርጥ ደስ የሚል እንጀራ አይኑ ብቻ ይበቃል 👌
ዋው የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል አይደል የሚለው የአገራችን ሰው ምንም እንከን የሌለበት ምርጥ ሙያ ነው ።በርቺ የኔ እህት ገና ብዙ ዓይነት የሚገራርሙ ስራዎችን በማቅረብ ተከታታዮችሽን እንደምትረጂ እምነቴ ነው ፈጣሪ ዓዕምሮሽን ይባርክ እውቀትን ይጨምርልሽ የእጆችሽንም ስራ ፈፅሞ ይባርክ በተከታታዮችሽ ፊት ሞገስን ያልብስሽ ዘሮችሽንም ይባርክልሽ! አድናቂሽ ነኝ 🇪🇹❤
አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 የኔ እህት ትልቅ ምርቃን ነዉ የመረቅሽኝ አሜንአሜን 🙏🏽💝🤗
You are very bright Ethiopiawit.
በእውነት በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾
ጎበዝ ልጅ በጣም እሚያምር እንጀራ እናመሰግናለን
Oh wow it looks amazing thank you for sharing!!
Betam betam konjo Enjera nwe manm manm endezi sesera alayehum u are super
ተባረኪ፡እጅሽ፡ይባረክ፡ሰለነገርሽን፡ነገር፡በሙሉ።
Ma Shaa Allah konjo new mokirewalew
በጣም ነው የማመሰግነው ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜሪካ የሚያምር እንጀራ ስጋግር እግዚአብሔር ይባርክሽ
Thanks a lot. Great Injera
እንደማመረ፣
I really like what you made,you are the best
Teru new berchi enme teblastobge neber banchi melku gager testekaklwalw thank you for sharing tebareki
Mekdes Tesfaye 🙏🏽❤️🌻
በጣም ቆንጆ ነው። ተባረኪልን።
I tried and it was amazing thanks for sharing 😘😘😘
I’m going to share with my family and friend
Tebareklien
Pl can you tell what type of mixture you are using thank you for sharing God bless you
Betammm adinaqishi negi tebareki
Thanks sister that’s so helpful, betam amesegnaloh, Egzabher Ejshn ybark🙏🙏🙏
Thank you sister.
I appreciate your creativity and professionalism.
Thank you so much!! እንደዚህ አይነት ለስላሳ እንጀራ በቀላሉ የሚሰራ ስላሳየሽን ከልብ አመሰግናለሁ!!! I just tried it, it is wonderful!!
Thanks enatye enie hulie sgagr new mmerksh tebareki
Wow betam konjo enjera. Thank you for sharing
እጅግ በጣም አመሰግናለው ውድ እህቴ ለስድስት ወር ስሰቃይ ነበር እንጀራ እየደረቀብኝ አንቺ ባልሽን መሰረት ወሃ አፍልቼ ትንሽ ባረዝኩትና አቦካሁት 24 ሰአት ውስጥ ሁለቱ አይነት ነት ብቻ ፈጭቼ ጨምሬ ባንቺው መሰረት አንቦአ ስጋግር ብቻ ጠብ እያደረኩኝ ጋገርኩ በእውነት በጣም በጣም የለመለመ ለስላሳ እንጄራ ወጣልኝ አመሰግናለው ተባረኪ
It looks very yami well done blessed you thanks for sharing
ቀና ሴት :: እናመሰግናለን :: ተባረኪ :: በርቺ አቦ ::
እንጀራሽ በጣም ቆንጆ ነው እኔ ባንድ ነው የሚያምር እንጀራ የጋገርኩ ኑሪልን።
Hello, how do you make the injera starter-thank you so much
በጣም ደስ ይላል እጅስ ይባረክ እህት
ዋዋ በጣም ያምራል thanks Sister 🥰🌻
በጣም አሪፍ ነው።።thank you konjo you're amazing thanks to you I'm enjoying my enjra..I'm grateful to you always..መልካም አዲስ አመት።።to you and your family
ብጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ዝግጂት ነው። በርቺ።
Amazing video i love you and your injera bravo yene konjo❤❤🎉🎉
This is the best engera ever seen.
You're the best , talented women .
GOD BLESS YOU !!
Wowww! I can't wait to try it! Thanku for sharing your idea. Tebareki
God job I'm gonna try
እናትዬ በጣም ጥሩ ነው ሁሌም ነው የማመሰግንሽ ። መልካም አዲስ አመት ከነ ቤተስብሽ።
ሊንኩን ሀልጊዜ ፓስት ብታደርጊልን ይጠቅመናል በተለይ በተለይ የምትጠቀሚባቸው ማሽኖች ከየት እንደሚገዙ ብናውቅ እጅግ ይጠቅማል
በርቺ እንወድሻለን እንኮራብሻለን
እግዚአብሔር ይባርክሽ ስላካፈልሽን ልዩየእንጀራ አጋገር ስላሳየን
Wonderful Enjerra, You Make Us Hungry Now. Thanks Madam.
ጎበዝ ያለሁበት አገር ዳቦ ላይ እንጠቀማለን ።እንጀራ ላይ ሞክሬ እፅፍልሻለሁ በርቺ።
Thank you your enjera is very nice. God bless you more!!
Yene konjo Amlack ybarkesh I can't wait to try it thank you so much 😗😗😗😗😗
Thanks for sharing your recipes ,Keep up the good work !
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ችግር የሆነብኝን ነገር መፍትሔ ነግረሽኛል። ችግሬ ጤፍ ብቻ ነው የምጋግረው በጣም ጤነኛና ተስማሚ የሚያምር ሆኖ አቅም የለውም ቁርስርስ ይላል በሁለት ቀኑ ነጥብ ነጥብ ነጭ ይጥልበታል ቶሎ ፍሪጅ ማስገባት አልወድም ሰጋግረው በጣም እጠነቀቃለሁ አብርጄ ነው የማስቀምጠው በጄም አልነካካውም እንዳይሻግት ማለት ነው ግን ጨው ነገር ስለሌለው ነው ቶሎ የሚሻግተው ። እስቲ ያንቺ ያቆያል ብለሻል እሞክረዋለሁ ። እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካምነት ለራስም ነው ያለሽን ስታካፍይ እግዚአብሔር ይጨምርልሻል ።❤
th-cam.com/video/lme93_dOHHc/w-d-xo.html
Betam konjo leyu aserare new, thank you for sharing!
ልዩ ነው እኔም እሞክራለሁ አመሰግናለሁ!!🙏🏻🙏🏻
Wow yamrle
በጣም አመሰግንሻለሁ እኔ ጤፍ አላገኝም በሌላ ዱቄቶቾ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ በርቼ👍
Thank you! I'm going to try it and will let you know ❤
ዋው በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ
በጣም ጐበዠ ያንቺን ካየው በኋላ ጋገርኩ በጣም ቆንጆ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ .
Meron Abate ዉይ ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ
እሞክረዋለሁ! I enjoy trying new way of doing things. Good job & keep it up!👏
Konjo new
My Enjera also good 👍
በጣም ጎበዝ ኢትዮጵያዊት ነሽ እኔ ተሳክቶልኛል ግን በመጥበሻ ነው ምጣድ የለኝም ለዛ ልክ እንደአንቺው አልሆነም ግን በጣም ጥሩ መንገድ ነው ምጣዱን የማገኝበትን መንገድ ብትነግሪኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ጎበዝ በርቺ
You can get it from habesha store.i got mine from there
Baxam harif naw baiwnat inamasaginalan
Wow ewnet liyu new
Enkuwan aderesachihu wow anchi kemr bemoya yetechebechebelsh nesh bzu tmhrt wesdenal kanchi ehtachin ejish ybarek melkam adis amet 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Enat Ethiopian, ejish ybarek
Betam ameseginalehu
You're the best
I can't wait to try this, you're so talented, God bless you for showing us beautiful. Thank you so much i really like it.After i try ot, i will let you know my result.I have big question I was planning to but the machine , do mind if you tell us the mixer machine to get exactly the right one? Because i saw some reviews some of the said the mixer is very short so it doesn't touch the bottom dough, so to avoid this, if you could tell me what is is the mechine name. Thanks
ጎበዝ፡ ስላሳያችህን እጅጉን ነው የማመሰግንሽ ኣይዞሽ በርቺ! እግዚኣብሄር ይባርክሽ።
masha allah
Wow betam enamsegnalen yamral yene balmoya berchi thank you.
Egziabher ystish
የእኔም እንጀራ ምንም አይልም ነበር ግን ከአንቺ ደግሞ አንዳንድ ነገር ስጨምርበት አንደኛ አመሰግናለሁ እህትዋ እንኩዋን አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊያን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
f f እኳን አብሮ አደረሰን እህቴ ደሥ ብሎኛል 🙏🏽❤️🌻
Gobez nesh . Leyu hasab newe thank you very much for sharing . God bless you !!!
sara belay እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም በጣም በጣም ዘመንሽ ይባረክ ውስጥሽ እያወቀ የማይሆነውን ይሆናል ስላላልሽ የምትመሰገኚ ነሽ በጣም ግልፅ ቤኪንግ ፓውደር እምብዛም አልወደውም ግልፅ ነሽ ማንም ዩቲበር አይቻለሁ መጨረሻውን አያሳዩም ይደብቃሉ ወገን ውጪ የሚደፋው ምግብ ነክ ነገር ሁሉ እኛ ሀገር በኑሮ ደረጃ ዋጋ እያስከፈለ ነው ግፍ ነው ለምን እየደበቃችሁ ምንጩን እህል አፍ የሌለው ይደፋል እግዚአብሔር ይማረን አሜን አሜን አሜን!!!
አሜን 🙏🏽❤️🌻
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ። አይኑማ ቁጭ የኔን አይን 😋😉
ሶዳው ነው የሚያሳምረው ሞክሪው
ሶሎሜ በሥመአም የምን ሶዳ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ
Enat - Ethiopian food እናቱ ያደረግሽው አምቦ ውሃ ሶዳ ነው የሚባለው ለማንቋሸሽ አይደለም አሜሪካ እየኖሽ ከሆነ ምንም ይሁን ምን ጋዝ ያለው ሶዳ ይባላል ከተሳሳትኩ ልታረም
ሶሎሜ ሶዳ እኔ የማቀዉ ጅጀሪያል ኮካ ወዘተ ነዉ አቡሀ Mineral water ነዉ ለዛ ነዉ
እናትዬ ሙያሽ የሚደነቅ ነው ምንም ሳላሳይ ያንችን ሙያ ማንቋሸሽ ብቃቱም የለኝም ልክ ነሽ Mineral water ይባላል በብዛት ግን ሶዳ ዋተር ይባላል አንቺ ደሞ እያሳየሽ ያለሽው ፍሌቨር የሌለውን ሶዳ ለማለት ፈልጌ ነው ትረጅኛለሽ ብዬ ተስፋ አርጋለሁ በተረፈ ግን በፍፁም በክፋት አላሰብኩትም የኔ ቆንጆ
Thank you so much ....you made my life easier
Tebareki ejesh yebarek yene balemoya
Btam btam amsgnshle ynkoj tbrke edmna tna egzabher ystsh kna ljensh tbrkee