"ታላቁ መከራ" በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu | |MARSILTVWORLDWIDE || ||yonatanakliluofficia ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ค. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 285

  • @user-lz8mp4dy8b
    @user-lz8mp4dy8b 28 วันที่ผ่านมา +26

    አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ኑርልን ዘርህ ይብዛ እወድሃለሁ ዮኒ 🙏🙏🙏

  • @liduelias6627
    @liduelias6627 27 วันที่ผ่านมา +11

    ከታላቁ መከራ በፊት መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያንን ይዟት ሲሄድ አብረን እንደምንሄድ ታላቁን መከራ እንደማንካፈል ስናዉቅ መዳናችንን ይበልጥ እንጠነቅቅለታለን ለሌሎችም መዳን እንድንፀልይ ያረገናል ዪሀንስ ራዕይን አብረን እንማር በጌታ ኑ

    • @itsegennetgetachew9012
      @itsegennetgetachew9012 24 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/A9uRFhiQZkQ/w-d-xo.html&si=PSq0l1Njp-8QIp2G

    • @Mzlps
      @Mzlps 20 วันที่ผ่านมา +1

      አሁን በእኛ ዘመን ታላቁ መከራ ሚባል ነገር የለም ተፈፅሟል።
      እውነት እላችኋለሁ፤ ይህ ሁሉ እስኪፈጸም ድረስ ይህ ትውልድ አያልፍም።
      ማቴዎስ 24:34

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን እልልልልል እንኮን ክርስቲያን ሆንኩኝ እንኮን ያንተ ሆንኩኝያምላኬ ስም ይባረክ።ዮኒ ዘመንክ ይባረክ እወድሀለው❤❤❤

  • @selamtaddesse6512
    @selamtaddesse6512 26 วันที่ผ่านมา +8

    እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ የመጨሻውን ዘመን ከላይ ሆኜ ነው የማየው ዬኒዬ ተባረክልኝ ክፉ አይንካህ እወድሀለው

    • @itsegennetgetachew9012
      @itsegennetgetachew9012 24 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/A9uRFhiQZkQ/w-d-xo.html&si=PSq0l1Njp-8QIp2G

  • @SebleWengel-pn7gi
    @SebleWengel-pn7gi 13 วันที่ผ่านมา +3

    ዮኒዬ ተባረክጌታ እየሱስ ዘመንህን የድል ያድርገው❤❤❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 28 วันที่ผ่านมา +15

    ዮኒዬ ዘመንህ በኢየሱስ ስም ይለምልም ይህንን ትምህርት ስማር አልጠግብም በጣም ደስ ይለኛል እንድንዘጋጅ በጣም ይረዳናል።

    • @itsegennetgetachew9012
      @itsegennetgetachew9012 24 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/A9uRFhiQZkQ/w-d-xo.html&si=PSq0l1Njp-8QIp2G

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 29 วันที่ผ่านมา +35

    የእግዚአብሔር ሰው ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ይጨምርልህ እንወድሃለን❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 วันที่ผ่านมา

    አሰቀድሞ የሜናገር እግዚአብሔር ይባረክ ዬኔ ይህነ መገለጥ የሰጠ ጌታ ይባረክ

  • @SELEMONTESFAYE-fl1bd
    @SELEMONTESFAYE-fl1bd 12 วันที่ผ่านมา

    ዮን በጣም ነዉ ምወድህ እግዚአብሔር ዘመንህን ትዳሪህን ልጆችህን አገልግሎትህን ይባሪክህ ❤❤❤❤ እኔም በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቼ የኢየሱስ ክሪስቶስ ዘላለማዊነትን እንድሁም ስሙ የዘላሌም ሕይወት የምሰጥ መሆኑን የመስራችን ቃል በኃይል መስበክ እንድችል በፀጋ እንዳገለግል እንድትፀልልኝ በጌታ ፍቅሪ እለምንሀለዉ
    ሰለሞን ነኝ ከዲላ

  • @melkamu7371
    @melkamu7371 29 วันที่ผ่านมา +14

    ተባሪኬ የጌታ ሰዉ 👑🙏❤️

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 28 วันที่ผ่านมา +9

    ዮኒሻ እውድሀለሁኝ ❤❤❤በጣም ነው የተጠቀምኩት በአንት ትምህርቶች
    እግዚአብሔር ከእኔ ቤተስቦችክ ጤና እድሜ ይስጣችሁ ❤

  • @Fikirtelegesse
    @Fikirtelegesse 28 วันที่ผ่านมา +5

    አሁን ላይ ሀሰተኛው ክርስቶስ የማይገለጠው የሚከለክል መንፈስ ቅዱስ ስላለ ነው ።
    መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያንን ሲወስድ ሀሰተኛው ክርስቶስ መሰልጠን ይጀምራል መጀመሪያ ምድር ላይ ሰላምን ያደርጋል ሲታውቅበነት ርሃብን፣ጦርነትን፣ሞትን ያመጣል። የዛኔ ቤ/ተ ወደሚወዳት ትጠቃልች በክርስቶስ የምናምን እኛ ከዚህ ሁሉ መከራ እንድናለን።🙏🙏ኢየሱስ ያድናል
    God bless you 😇 yoni ስላስተማርከን እናመሰግናለን

    • @gechjone
      @gechjone 14 วันที่ผ่านมา

      ከየት ነው ያመጣችሁት? Daniel 2 and 7 and 8 and 9 , Revelation 13 anbbi

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 25 วันที่ผ่านมา +4

    ታላቁ መከራ እኔን አይመለከተኝም፣በጌታዬ ወደአባቴ እሰበሰባለሁና።

    • @DemekeDemissew
      @DemekeDemissew 10 วันที่ผ่านมา

      Alem lay yalew ante bicha alemehonum cimr mawok gidi yilal

    • @hallelujah9090
      @hallelujah9090 9 วันที่ผ่านมา

      @@DemekeDemissew እሱን እኮ ነው የምልህ፣ከዚህ ሁሉ ጭንቀት፣ፍራቻ በእየሱስ አምኖ ማረፍ ነው።

  • @meryjhanmery9014
    @meryjhanmery9014 28 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ እግዚአብሔር አምላክ የባረክ ዮኑ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አሰመልጠን መጨረሸችን አሰምረን😢😢😢

    • @itsegennetgetachew9012
      @itsegennetgetachew9012 24 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/A9uRFhiQZkQ/w-d-xo.html&si=PSq0l1Njp-8QIp2G

    • @AtK-ks2ng
      @AtK-ks2ng 21 วันที่ผ่านมา +1

      በክርስቶስ ኢየሱስ ያሉት ከቁጣ እና ከፍርድ አምልጠዋል

  • @meltedamendi9361
    @meltedamendi9361 28 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ፣ ኢየሱስ በዘላለም ፍቅሩ የወደደኝ❤❤

  • @nuxu-reacter
    @nuxu-reacter 26 วันที่ผ่านมา +3

    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ይህንን ትምህርት በመማሬ በህይወቴ ላይ ትልቅ ለውጥ አምጥቷል ተባረክልኝ እወድሀለሁ ወንድሜ

  • @Melese45ll7kg5cy6i
    @Melese45ll7kg5cy6i 28 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ዮኒ ኢግዚአብሔር ፀጋ ይጨምርልህ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ዮሐንስ ራዕይ ግራ ተጋብቶኝ ነበረ እስከ መጨረሻ ተዘጋጅተን እንድንኖር ጌታ ይሪዳን ጌታ ይባርክህ ፀጋ ያብዛልህ ❤❤❤❤

  • @user-fr3ef7nr7l
    @user-fr3ef7nr7l 28 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ዮኒዬ ጌታ ዘመንህ በደሙ ይሻፋን ተባረክሊኚ እንወድሃለን ፀጋዉን ይጨምርልህ♥♥♥♥

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 12 วันที่ผ่านมา

    ❤አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባርክ ተባረኩ 🙏

  • @JhenCaballero
    @JhenCaballero 28 วันที่ผ่านมา +2

    የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ዘመን ዘላለምህን ❤ይባርክ ዮኒዬ በጣም እወድሀለዉ ❤ፀጋ ይብዛልህ ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለዉ❤❤❤

  • @user-wc3bl3ro7e
    @user-wc3bl3ro7e 11 วันที่ผ่านมา

    ዮንዬ አተን ያለም ጨው ያድርግክ ያብዛክ ያስፋክ ለኢትዮ አባት ያድርግክ ጌታ ለትውልዱ ጨው ያድርግክ ያብዛክ ያስፋክ

  • @KenanKimo
    @KenanKimo 29 วันที่ผ่านมา +6

    ተባረክ የጌታ ሰው

  • @hiwotalemu3814
    @hiwotalemu3814 27 วันที่ผ่านมา +2

    ዮኒዬ አንተን የሰጠን አምላክ ይባረክ፣ በአገልግሎትህ ሁሉ ተጠቅሜያለው አመሰግናለው 🙏🙏🙏 ተባረክልኝ

    • @itsegennetgetachew9012
      @itsegennetgetachew9012 24 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/A9uRFhiQZkQ/w-d-xo.html&si=PSq0l1Njp-8QIp2G

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተበርክ በብዙ ፀጋ ❤

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 28 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤️❤️❤️

  • @freshtsedeke9030
    @freshtsedeke9030 28 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት መንፈስ ቅዱስ ይህንን ገለጠልህ 🙏🙏🙏 ፀጋ ይብዛልህ

  • @Mahi-dx3fc
    @Mahi-dx3fc 28 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ አይልም በዛ በታላቁ መከራ ጊዜ እኔ እኮ የለውበትም ዮኒዬ ተባረክልኝ ወድካለው

    • @adanelove8592
      @adanelove8592 27 วันที่ผ่านมา +1

      አማኝ የሆነ ሁሉ የንህን መካራ ሰይቀምስ አያልፍም

  • @chuchumelse458
    @chuchumelse458 28 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክ ዘመነህ ይባረክ ፀጋዉ ይጨምርልህ አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-gq2hb5ey3t
    @user-gq2hb5ey3t 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን ተባረኩ❤❤❤♥️🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kassabcellmimiyegetaliji2042
    @kassabcellmimiyegetaliji2042 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @SesaySesay-qv9tm
    @SesaySesay-qv9tm 27 วันที่ผ่านมา +2

    ❤yoniyeee tebareki ibaki yhanisi timiritii mejemeriya isike 6,🤲🤲sidistayinawu mirafii laki lene

  • @Haimanot-hf6tl
    @Haimanot-hf6tl 28 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት መገለጥ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ጌታ ካንተ ጋራ ነው

  • @buzuneshergogo8482
    @buzuneshergogo8482 27 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 27 วันที่ผ่านมา +2

    ዮኒ ሰማያዊ እውቀት ጌታ ስለለቀቀልህ ሁሉንቻይ ጌታ ስሙ ከፍ ይበል!!!

    • @BertucanGemechu
      @BertucanGemechu 25 วันที่ผ่านมา

      ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ የምድር ቆይታህ ይርዘምልን ሚስትህና ልጆችህ ይባረኩልህ

    • @itsegennetgetachew9012
      @itsegennetgetachew9012 24 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/A9uRFhiQZkQ/w-d-xo.html&si=PSq0l1Njp-8QIp2G

  • @fatemaethiopian5400
    @fatemaethiopian5400 29 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen 😢😢😢😢😢
    Geta iratogn carishi samahu
    Amen Amen
    Geta eyesus abizito yibariki

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y 28 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ ዮኒ❤❤❤❤ ፀጋው ይብዛልህ

  • @ababaa3514
    @ababaa3514 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 28 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አብስቶ ይባረክ 😢😢😢😢😢

  • @EvaKiyu
    @EvaKiyu 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን ♥️🙏

  • @botin6076
    @botin6076 28 วันที่ผ่านมา +1

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsukwakibt3406
    @netsukwakibt3406 28 วันที่ผ่านมา +2

    🐎ፈረሶቹ 👉🏻ፈጣን እንቅስቃሴን ያሳያሉ
    🐎ፈረሰኞቹ 👉🏻 እንቅስቃሴውን የሚቆጣጠረውን ያሳያሉ
    🐎የፈረሶቹ ቀለሞች 👉🏻 የፍርዱን አይነት ያሳያሉ
    👑ፍርዱ ደግሞ ከእግዚአብሔር ዘንድ የሚወጣ ይሆናል🔥

  • @user-tj1gv8md3g
    @user-tj1gv8md3g 21 วันที่ผ่านมา

    አሜንንንንንን አሜንንንን ተባርክ ተባርክ በኢየሱስ ነው ጌታ ነው በእግዚአብሔር ሰውዮኑ ዘመንህደባርክ ፀጋውንደጨምርልህ አንውደለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አውትነው📖📖📖✝️✝️✝️✝️

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 28 วันที่ผ่านมา +2

    Amen Amen Amen

  • @asterbinyam
    @asterbinyam 27 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ገና ሰማለዉ እያልኩ ❤ዮንዬ አንቴን የሰጠን ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ni9cy8qx1z
    @user-ni9cy8qx1z 25 วันที่ผ่านมา +1

    ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @elsak5593
    @elsak5593 28 วันที่ผ่านมา +1

    ዮንዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @user-lh5um3th5m
    @user-lh5um3th5m 24 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እየሱስ ይብርክህ ዮንዬ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️👌🏻👌🏻👌🏻

  • @AddisalemHailu-dj1rp
    @AddisalemHailu-dj1rp 17 วันที่ผ่านมา

    Yoniye nurilin geta zemenihn yibark

  • @selamawitBekele-qe7oz
    @selamawitBekele-qe7oz 28 วันที่ผ่านมา +2

    በዘመናት መካከል የተገኘህ ክስተት ነህ ዘመንህ ይለምልም!!!❤

    • @itsegennetgetachew9012
      @itsegennetgetachew9012 24 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/A9uRFhiQZkQ/w-d-xo.html&si=PSq0l1Njp-8QIp2G

    • @gantg6390
      @gantg6390 16 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 21 วันที่ผ่านมา

    God bless you, my beloved brother in Christ❤🙏

  • @user-hp8yk7gs2p
    @user-hp8yk7gs2p 20 วันที่ผ่านมา

    Yoniyachin Tebarekiligh Eg.r yibarik❤❤❤

  • @michamotemesgen
    @michamotemesgen 27 วันที่ผ่านมา

    Amenn👏

  • @IsraelAdana-hs3be
    @IsraelAdana-hs3be 24 วันที่ผ่านมา

    አቡዝቶ አቡዝቶ ይባርክህ። ✝️✝️✝️✝️

  • @gesitwondimu3851
    @gesitwondimu3851 25 วันที่ผ่านมา

    ውይ ውይ ምን ብዬ ልባርክህ እንኳን በዘመኔ ኖርክልኝ አንተን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን።

  • @user-tm1tj2nq3z
    @user-tm1tj2nq3z 23 วันที่ผ่านมา

    ዮን ስንት ዘመን ሀዋሳ ሆኜ ያልተከታተልኩት አ,አ መጥቼ ይህን ክፍል ተምሬ ደስ አለኝ ዮን ከልብ አስተማር የጌታ መንፈስ ያለብህ

  • @zarehungatahun7299
    @zarehungatahun7299 2 วันที่ผ่านมา

    Amen❤❤❤❤

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዬኔ ልምልም ጽጋውን ጨምሮ ይጨምራልህ ዬኔ እውነት ትባርክህ ❤❤❤❤ እውነት እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው እውነት ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ እልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-dx6gk5kg4k
    @user-dx6gk5kg4k 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንን በኢየሱስም ዮንዬ ተባረክ

    • @itsegennetgetachew9012
      @itsegennetgetachew9012 24 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/A9uRFhiQZkQ/w-d-xo.html&si=PSq0l1Njp-8QIp2G

  • @tamiratalemu6174
    @tamiratalemu6174 23 วันที่ผ่านมา

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይበርክ ዮኒ ከፍ በልልን ክፉ አይከህ❤❤

  • @KubaaHayilu
    @KubaaHayilu 28 วันที่ผ่านมา +1

    Waqayyoo nu haa gargaru jabane dhabane akka isa eganu 🙏🙏🙏🙏😢😢😢

  • @AfworkBest
    @AfworkBest 28 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ቃል የለኝም ምን እንደምል እሄ እውነት ለሁላችን ይብራ ❤

  • @desalegntafessa2190
    @desalegntafessa2190 28 วันที่ผ่านมา +1

    Amen 🎉😢❤Amen. 🙏 Thank you. Jesus 🤲 ❤Amen 🙌 Jesus

  • @jerusalemmedia10
    @jerusalemmedia10 25 วันที่ผ่านมา +1

    Dagagime new yasamahuti geta yebarkachu yamer eyesus yematal

  • @user-ek6ro4nt2g
    @user-ek6ro4nt2g 27 วันที่ผ่านมา +1

    Yoniye zemenk yibarek ❤❤geta be mhretu zarem yigobgnen amen 🙏 ♥️ 🤣

  • @user-dm8jc2iu3w
    @user-dm8jc2iu3w 19 วันที่ผ่านมา

    Ameen Ameen Ameen Ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannahannna4092
    @hannahannna4092 27 วันที่ผ่านมา

    zemeni yibarek yonie❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 28 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን፣አሜንንንን፣አሜንንን፣ኢየሱስ ጌታነው ዘመንህ ፣ይባርክ 🤚🤚🙏📖📖📖🙏🙏

  • @nigat0955
    @nigat0955 25 วันที่ผ่านมา

    Bless you God YON

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 29 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ ለበረከት ሁን❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-kz5vg6ys4v
    @user-kz5vg6ys4v 21 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔረ ሰዉ ዩኒ ዘመንህ ይባረክ

  • @AdanaLombamo
    @AdanaLombamo 28 วันที่ผ่านมา

    ዮን እግዝ/ር አብዝቶ ይበርክ ኑርልን የኔ አበት እወድሀለሁ ከልቤ ❤❤👌

  • @martamm7637
    @martamm7637 22 วันที่ผ่านมา

    Amen ♥️♥️♥️♥️❤️♥️

  • @amerechakako8104
    @amerechakako8104 26 วันที่ผ่านมา

    God bless you and your family and all of your life 🙏 ❤️ ♥️ ❤

  • @user-ev2xb2ut8j
    @user-ev2xb2ut8j 26 วันที่ผ่านมา

    ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን

  • @user-fz4pz7pv6q
    @user-fz4pz7pv6q 24 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይርዳን 😢😢😢

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 26 วันที่ผ่านมา

    amen tebarek yoni

  • @burtukanasefa6069
    @burtukanasefa6069 28 วันที่ผ่านมา +1

    Waaqayyo Kanuman Caala Ayyana Isaa Sifa Baayy'iisuu Rajii Yoni❤

  • @user-ho7ix8yt2z
    @user-ho7ix8yt2z 15 วันที่ผ่านมา

    የእግዝአብሔር ሰው ዮኒ ዘመንክ ዬታበረከ ይሁን

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 28 วันที่ผ่านมา

    ስለ አተ እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባረክህ ተባረክ❤

  • @mazamaza7237
    @mazamaza7237 28 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው ሃሌሉያ እንኳን አመንኩት🔥🔥 🙏🙏🙏

    • @itsegennetgetachew9012
      @itsegennetgetachew9012 24 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/A9uRFhiQZkQ/w-d-xo.html&si=PSq0l1Njp-8QIp2G

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 28 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤

  • @samiveter1468
    @samiveter1468 25 วันที่ผ่านมา

    Waaw Egziabher ybarkh Yoniye

  • @mekdescanal
    @mekdescanal 28 วันที่ผ่านมา

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🥰
    ይህን ታስተምር ዘናድ የረዳህ መንፈስ ቅዱስ ኃያል ነው 🙏🙏
    **ጥያቄና መልስ ጊዜ ቢዘጋጅ መልካም ነዉ😌 ከተቻለ🌸🌿

  • @bob-iz7cv
    @bob-iz7cv 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤ blessed

  • @zinashdase5051
    @zinashdase5051 25 วันที่ผ่านมา

    Amen 😢😢😢🙏🙏🙇🙇

  • @Beki2515
    @Beki2515 20 วันที่ผ่านมา

    እወድሃለሁ yoni🥰🥰

  • @LetinaHai
    @LetinaHai 27 วันที่ผ่านมา

    God bless you man of God

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ተባረክክክ ዮንንንንንን❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏

  • @rb2782
    @rb2782 28 วันที่ผ่านมา

    All glory and praise to God almighty 🙏🏼 what a wisdom , Yonyeee many more blessings to you and your family. No one teaches us as you did. embarked us to the highest. This is spiritual unfoldment ❤❤❤

  • @user-ux7xh2fb1s
    @user-ux7xh2fb1s 24 วันที่ผ่านมา

    Enkan geta eyesus amenku Tadiyewalew. Lane yetagelteki geta eyesus hoyi lalelochim tegelet. tebarek yoniye ❤

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 25 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ

  • @tadessefaji8016
    @tadessefaji8016 21 วันที่ผ่านมา

    God bless you , Yoni

  • @yaineabebaassefa3296
    @yaineabebaassefa3296 24 วันที่ผ่านมา

    Beloved my best Leader
    Yoniye God bless you and your family
    Big Respect

  • @atnafe5880
    @atnafe5880 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yonetamiru
    @yonetamiru 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ፋጣሪ ይባርክ ዮን 🥰🥰🥰

  • @EliyasebiranuLandabo
    @EliyasebiranuLandabo 25 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @sarasaro229
    @sarasaro229 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን 😪🙏ገታ ይባረክ ታባረክ

  • @user-ud5dc1gz4k
    @user-ud5dc1gz4k 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ❤❤

  • @denkenshsenole
    @denkenshsenole 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይባረክ ታባረክ

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 26 วันที่ผ่านมา

    geta eyesus Hulu yehchela kibre Hulu lasimu yhune yoneye tabaraki