shimiya bela lebleha ሽሚያ በላ ልበልሃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • በላ ልበልሃ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ይጠቀሙበት የነበረ የፍርድ ስርአት ነዉ ከሳሽ እና ተከሳሽ በቃል አዋቂነትና ተናጋሪነት ሸንጎዉን ያስኬዳሉ በግጥም ድርደራ እና አነጋገር ስልት ተከሳሽም ሆኖ ማሸነፍ የሚቻልበት ጊዜም ነበር
    ዛሬም በዚህ ጭዉዉት ዉስጥ ሁለቱ ሴቶች በዎድ ተጣልተዉ ሸንጎ ቀርበዋል ሙግቱን ከሙሉ ቪዲዮዉ ይመልከቱ
    #shimya
    #belelibeliha
    #jember_tv
    ይህ ጭዉዉት በልምምድ እና በቀረጻ ወቅት የነበረዉን ገጠመኝ እና መዝናኛ ለመመልከት ይሄን ሊንክ ይጫኑ • shimya ሽሚያ በላ ልበልሃ ድራ...

ความคิดเห็น • 46

  • @kenawaddis
    @kenawaddis 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አሪፍ እና አሰተማሪ ድራማ ነዉ ገና ከዚ በላይ እንጠብቃለን ።👏👏👏👏👏

    • @jember333
      @jember333  3 ปีที่แล้ว

      እናመሠግናለን

  • @eilham2682
    @eilham2682 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩትምህርት አዘልነው ጠክሩ በትዝታ ጭልጥ አልኩ

  • @ቅድስት-ወ7ጨ
    @ቅድስት-ወ7ጨ 3 ปีที่แล้ว +5

    አቤት የገጠር በመሆኔ እኮራለሁ ጎበዞች በርቱ

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዮ ፡ ደስ ፡ ሲሉ ፡ ታዛቢዎች ፡ ግን ፡ ክብሪት ፡ እየጫሩ ፡ ሊታረቁ ፡ አይችሉም ፡

  • @kelkdn99
    @kelkdn99 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው በርቱ 🥰🤣🤣

  • @fikr8277
    @fikr8277 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ

  • @wenedesenderese
    @wenedesenderese 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ጎበዞች ናችሁ ተዋናዮችም በተለይ ግን ደራሲዉ እና ዳይሪክተሩ ከቻላችሁ ደግሞ ወደ ቁም ነገሩ አዘንብሉ

  • @Exanimo16
    @Exanimo16 2 ปีที่แล้ว +2

    *Thank you for dedicating the time to this cultural Drama*. *You guys are Very Smart and Sharp*. Titiye You Should Be Proud!
    I Knew You Had It In You!

    • @Exanimo16
      @Exanimo16 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @selambayouh3232
    @selambayouh3232 3 ปีที่แล้ว +1

    Bertu betam harif sra new

  • @Arsobelemedia21
    @Arsobelemedia21 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄን ፍርድ አጥተን ነው ፈጣሪ የራቀን እውነተኛ ፍርድ ነበር ድሮ

  • @getnetwebneh1200
    @getnetwebneh1200 2 ปีที่แล้ว +1

    Good

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ

  • @nathanielbisrat2771
    @nathanielbisrat2771 4 หลายเดือนก่อน

    Wow,, you did it well❤❤❤

  • @nejjatkd1028
    @nejjatkd1028 2 ปีที่แล้ว +4

    አደራ እንዳታቆሙ በርቱ

    • @jember333
      @jember333  2 ปีที่แล้ว

      ተስፋ አስቆራጭ ነው እይታውና ድካሙ። ለማንኛውሞ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን!

  • @solomonbefekadu4288
    @solomonbefekadu4288 2 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ነው

  • @SayedAhmada-fz1jf
    @SayedAhmada-fz1jf ปีที่แล้ว +2

    ዋው

  • @bereketkifle7149
    @bereketkifle7149 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኖች

  • @ethiopianpegasusDr.Samuel
    @ethiopianpegasusDr.Samuel 2 ปีที่แล้ว +1

    Berta Dn Yamral betam keretsawu

    • @jember333
      @jember333  2 ปีที่แล้ว +1

      አመስግነናል

  • @ቅድስት-ወ7ጨ
    @ቅድስት-ወ7ጨ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በሳቅ ክክክክክክ

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘😘😘 ዋዉዊ ዋዉዉዉዉ

  • @kenawaddis
    @kenawaddis 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ወንድሞቸ

  • @Mssscenter
    @Mssscenter 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አሪፍ ስራ ነው።

  • @ዘተዋህዶ-ሐ6ኸ
    @ዘተዋህዶ-ሐ6ኸ 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዞች

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 ปีที่แล้ว +2

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አይ የባል ነገር

  • @mazaalemu8772
    @mazaalemu8772 2 ปีที่แล้ว +1

    💕💕😂😂😂

  • @eilham2682
    @eilham2682 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ግጥም የገጠር ልጆችናችሁ እደ

  • @bilage6119
    @bilage6119 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tadelasemu6857
    @tadelasemu6857 3 ปีที่แล้ว +1

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @toybaassfa4048
    @toybaassfa4048 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bilage6119
    @bilage6119 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤

  • @tadelasemu6857
    @tadelasemu6857 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tesfayetsedalu4359
    @tesfayetsedalu4359 2 ปีที่แล้ว +1

    ጨጨጰበ፣፣

  • @destamasallah9772
    @destamasallah9772 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤🙏🙏🙏🥀🥀

  • @tadelasemu6857
    @tadelasemu6857 3 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘😘😘

  • @tadelasemu6857
    @tadelasemu6857 3 ปีที่แล้ว +1

    ✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @wee3905
    @wee3905 2 ปีที่แล้ว +1

    እሺቃባጮቹግንኡኡኡ

  • @hqjnk9016
    @hqjnk9016 2 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkk🥰🥰😆❤

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 3 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂🤣🤣🤣

  • @eilham2682
    @eilham2682 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ

  • @hhjrjjrj3301
    @hhjrjjrj3301 2 ปีที่แล้ว

    የሸዋ ባህል ነው

  • @tesfayetsedalu4359
    @tesfayetsedalu4359 2 ปีที่แล้ว +1