መስቀል ጦቢያ ግጥምን በጃዝ - በልሃ ልበልሃ ክፍል አንድ [Arts TV World]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • መስቀል ጦቢያ ግጥምን በጃዝ - በልሃ ልበልሃ
    Meskel Tobiya Poetic Jazz - Beliha Libeliha

ความคิดเห็น • 10

  • @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
    @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ኢትዮጵያዊነት !
    አቤት ጥበብ !
    አቤት ባህል !
    💚💛♥ 👌 💚💛♥👌 💚💛♥ 👌 💚💛♥ 👌😍😍😍😍

  • @ephremgeleto1687
    @ephremgeleto1687 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ኢትዮጵያዊነት ! !!!!!!!!!!!!!!!!! አቤት ውብቷ አቤት ማማሯ ኩራታችን ክብራቺን ለዘላልም ኑሪላን ኢትዮጵያዬ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tsedalkassie107
    @tsedalkassie107 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋውጥበብ

  • @senait3323
    @senait3323 4 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ሰው የለም💚💚💛💛💓💓

  • @kiflubeyenegebremariam3792
    @kiflubeyenegebremariam3792 4 ปีที่แล้ว

    ፍትህ በኛ በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ከአዳም ከአባታችን በእፀ በለሳ ነው የምናውቃት በሀገራዊውም እሰጥ አገባ እንዲህ እንዳሁኑ ይበየን ነበር ምስጋና ይግባቸውና ለአፄ ኃ/ሥላሴ ኢትዮጵያን ከዓለም ጋር በተባበሩት መንግስታት አባል ሀገር ሲያደርጓት 1923 ዓ.ም የዛሬ መቶ ዓመት ገደማ ለሀገራችን ሕገ መንግስት አርቅቀው ለዘመናዊ የፍትሕ ስርአትም የፍትሀብሔርና የወንጀለኛ መቅጫ እንዲሁም የንግድ ሕግ አርቅቀው ሀገሪቱን ከአለም ጋር አስተዋውቀዋት ነበር ሆኖም ግን እግና ፍትሕን ለመረዳት የማይሹት የአሁኑ ተረኛ ነን ባዮች በመንጋ ፍርድ ከእንስሳት ውረደው እናያቸዋለን መንግስትም በጥበብ ሳይሆን በጉልበት ስለሚመራ ፍትህን ዜሮ አድርጓታል ስለዚህ ለሕግ የበላይነት የበኩላችን ድርሻ እንወጣ

  • @sg.g2725
    @sg.g2725 4 ปีที่แล้ว

    Arif tewnet

  • @kiflubeyenegebremariam3792
    @kiflubeyenegebremariam3792 4 ปีที่แล้ว

    ከፍትህ ማግኝት ባሻገር የኪነ ጥበብ ውበቱ ማማሩ የንግግር ለዛው ማስደመሙ (በነገራችን ላይ ገዳይና የተገዳይ ቤተሰብ ነጠላቸው ብቻ በመቋጠር የሁለትና የሶስት ቀን መንግድ የቀየው ዳኛ ወዳለበት እንደሚሄድ የምናውቅ ስንት የሀገራችን ሰወች ነን)አይገርምም አሁን እንዲ ሰው በድንጋይ ሊገድልባት ባንዲራ ሊዋርድባት የአረብ ባንዲራ ከፍ ሊልባት በበንዲራ አምላክ እንዳልተባለ ወይ ሀገር ኢትዮጰያ

  • @destabekele6586
    @destabekele6586 5 ปีที่แล้ว

    Waw endat des yelalu

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 4 ปีที่แล้ว

    ጥበብ እድህነው

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 5 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️👌👍🙏✌️👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💚💛❤️