"አንቺ የእረፍት ክፍለጊዜዬ ነሽ " የጋዜጠኛ ዮናስ ከበደ እና ኪኪ አስገራሚ የትዳር ታሪክ //ባለትዳሮቹ // በእሁድን በኢቢኤስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ค. 2024
  • በዛሬው የ"ባለትዳሮቹ" ክፍል ዮናስ ከበደ እና ባለቤታቸው ቤተልሄም ግርማ (ኪኪ) የትዳራቸውን ጉዞ ሲያካፍሉ ጥልቅ ማስተዋል የተሞላበት ታሪክ ፣ፍቅርን፣ አጋርነት እና ቁርጠኝነት ላይ ከልብ አጋርተውን ቆንጆ ቆይታ አድርገናል።
    For today's segment of "Baletidarochu," we bring you the insightful story of Yonas Kebede and his wife, Bethlehem Girma (Kiki), as they share the journey of their marriage. Tune in for a heartfelt discussion on love, partnership, and commitment.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @user-vl4kh5jj6r

    ሴትን ያከበረ የተከበረ ነው ያዋረዳት የተዋረደ ነው ብለዋል የኛ ነቢይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ዮኒ& ኪኪ

  • @lula-zz1iy

    ዮኒ ሁሌም ለሚስቱ ያለው ክብር ፍቅር ሁሉም ሴት ቢኖርኝ ብላ የምትመኝው አይነት ወንድ ነው ፍጣሪ ትዳራቹን ይባርክ

  • @yenubayu1696

    ዮኒዬ ካለቀሰው አልቅሰህ ከሳቀው ስቀህ ሁሉንም መሆን የምትችል ታጋሽ ትሁት ሰው አክባሪ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @Mahlet-xg3jl

    ዬንዬ ለባለቤትህ የምትሰጠው ክብር እንዴት ደስ እንድሚል ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀቸዋለው ❤

  • @Beryaa
    @Beryaa  +52

    ምናለበት ይሄንን የመሰለ ኢንተርቪው ሲሻላት ብትቀርፁ ብዙም አይሰማም የእሷ ንግግር ለማንኛውም ታምራላችሁ ዮኒዬ🥰🥰

  • @elizabethshanko2825

    ዮኒ የዋህነትህ አክባሪነትህ አይወሰድብህ። አሜን ድንቅ ምርቃት ነው❤❤❤❤አብራቹ ጃጁ❤❤❤❤

  • @hiwathabti1620

    ዮኒ የሳቅ ምንጭ እድሜኤ ከጤና ይሰጣችሁ❤❤

  • @gezahegnderesse4753

    ዮኒ በአካል የማላውቅህ ግን እንደማውቅህ አይነት የሆነ ስሜት የሚሰማኝ ጭራሽ የስጋ ዘመዴ የሆንክ ያህል የሚሰማኝ ስለ እውነት ለመናገር በጣም የምወድህ ለሰው አዛኝ ተቆርቋሪ የዋህ ደግ ኧረ እኔ እንዴት ገልጬህ እንደምጨርሰው አላውቅም የሆንክ ገራገርና ርኅሩኅ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ በቅዳሜን ከሰዓት የተጠፋፉ ቤተሰቦችን ማገናኛ ፕሮግራማችሁ ላይ ከሚስቁት ጋር ስትስቅ ከሚያለቅሱት ጋር ስታለቅስ ሳይህ እንደምን ያለው ሆደ ባሻና ቦርቧራ ሰው ነው እያልኩ በርቀት ሆኜ በቴሌቪዥኑ መስኮት እያየሁህ እኔም አብሬህ አነባለሁ ባለቤትህ እዚያው አብረውህ ከሚሰሩ ባልደረቦችህ የአዲስ ምዕራፍ ፕሮግራም አዘጋጇን ካልተሳሳትኩ ስሟ ቃልኪዳን መሰለኝ ከሷ ጋር ተመሳሰለችብኝ እህትማማቾች መስለውኝ ነበር ዳሩ ግን ለእናትና ለአባቴ አንድ እኔ ብቻ ነኝ ማለቷን ሳስታውስ እንዳልሆኑ ገባኝ ለማንኛውም ሁለት ድሬዎች ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ አይነት የሆናችሁ ድሬ ውስጥ ካለው ከየትኛው ወንዝ እንደተቀዳችሁ እንጃ😂😂😂😂😂 በጣም የምታምሩ በጭውውታችሁ መሀል እንደሰማሁት በእውነት ወንድምና እህት የምትመስሉ ውብ ጥንዶች ናችሁ እግረ መንገዴን እስከመጨረሻዋ ህቅታ ድረስ እንግዲህ እንዲሁ እንዳማረባችሁ ያዝልቃችሁ እላለሁ ።

  • @MDARIF-rh4cd

    ዮኒ ከልብሰውህ እውነተኛኢትዮጵያዊ ብዙአመት ኑርልን ኪኪ የሴትደርባባ❤❤❤አይለያችሁ

  • @user-dy3sk8hv4b

    የወኔ የሳቁ ንጉስ እረጅም እድሜ ከነሙሉጤና ያድላችሁ

  • @user-po7pu7yu1l

    የኔ ውዶች ስታምሩ እሱ ለሚስቱ ያለው ፍቅር እሷ ለባሏ ያላት ፍቅር ደስ ይላሉ ፍቅር+መከባበር =መልካም ቲዳር ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ro1fg9qk5b

    መከባበር ቤኖር ፍች እሜባል አይኖርም ነበር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችዉ

  • @fikermulu

    ዘሬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ምክንያቱም የኪኪዬ እናትና አኔ ስንወልድ ጓደኞቻችን ገና ተማሪ ነበሩ ኑኑ (ፍቅሬ በለጠ )አንኳን አንዷን ሺ አረገልሽ ቁንጅና ከተነሳማ ከቤቱ ነው በተለይ አለምዘውድ በለጠ ከገንደ ዲፖ ትምህርት ቤት 1ኛና 2ኛ ክፍል ሰንማር ለንጉሡ አበባ ለማበርከት አለምዬ ተመርጣ ቤተሰቡ በጊዜው በጣም ባለሀብት የሚባሉ ሰለነበሩ ብዙ ብር ለአልባሳቱ አውጥተው ከንጉሡ 10ብር ይመስለኛል የተሸለሙት ብቻ ኪኪዬ በጣም ህፃን ሆና ነው የተራራቅነው ለዚ ለተባረከ ትዳር እግዚአብሔር ሰላበቃሽ ደሰታዬ ወደር የለውም አኔ ደግሞ ኬክ ቤትሽ ከልጅ ልጆቼ ጋር መጥቼ አራሴን አስተዋውቅሻለሁ

  • @timiraali7225

    የምን አይነት የታደለች ሴት ናት ። እሷን የገለበት መንገድ ቀጣም ገራሚ ነው ። ''የኔ የእረፍት ፔሬድ '' ዮኒዬ ተባረክ

  • @user-tf2kx4dc6d

    ዮኒዬ ትሁትነትህ አክባሪነትህ ባጭሩ ማንነትህ በውስጥም በውጪም አንድ አይነት ነው ይብዛልህ🎉🎉

  • @saralakew1201

    ዯኒ ጨዋ ኢትዮዽያዊ የጨዋ መሰረት የትዳር ጀግንንትን ያሳየህ ጀግናና ትሁት አክባሪ ወንድ ነህ ባለቤትህ ደስ የምትል ቆንጆ ደርባባ ሴት ናት በልጆቻችሁና በዘመናችሁ በፀጋው ተባረኩ::

  • @happyhappy6544

    በዚህ ምድር የምቀናው ማርያምን ከሚያፈቅሩት ሰው ጋር ከሚኖሩት ጋር ነው

  • @hannaashenafi8659

    የመጀመሪያ ነኝ በስደት ያላቹ ያማረ ትዳርና ፍሬ ይስጣቹ ውዶቼ ዮኒ ዘመናቹህ ይባረክልን ❤❤❤❤

  • @user-lv4oc9ll8l

    ዮኒዬ አቤት ሰታምሩ እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ ደሰሰሰ ትላላችሁ

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    እኔም እባሌጋር ሥንጣላ ለሡ እናት ነው እምናገረው ባጠፋኳ እሱ ፊት አይቆጡኝም ለኔ ነው እሚያግዙልኝ ወላሒ ያላገባችሁ ጓደኞቼ ስታገቡ ከባላችሁ ቤተሠቦች ጋር ጥሩ ለመሆን ሞክሩ ያገባችሁም ሞክሩ የሡን ችግር ለሠው ቤተሠብ ለሡ ለሚያሥቡ ተናገሩ የባላችሁ ፍቅር እራሡ ይጨምራል። ወንዶች በጣም ደስ ይላቸዋል