ድንቅ የከበሮ አመታት አንጺሖ ሥጋሐ yekebero ametat

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024
  • #ሊቀ_ጠበብት_ሰሎሞን
    #አስተርእዮ_ማርያም
    #ወረብ_ዘአአስተርእዮ ማርያም
    #liqe_tebebt_selomon
    #ከበሮ_አመታት
    #ከበሮ
    #ሊቃውንተ_ቤተክርስቲያን

ความคิดเห็น • 264

  • @alem352
    @alem352 2 ปีที่แล้ว +40

    ተዉ ከበሮ መቺ፣ ሥጋዊ ቅላጼ በጣም ጨመርክበት ፣ መንፈሳዊ አድርገዉ።

  • @Martha..234
    @Martha..234 2 ปีที่แล้ว +6

    ኣባቶች ዝማሪ መላእክት ያስማልን. ከበሮው ግን አለማዊ ትርኢት ነው የሚመስልርው ወረቡንም አልፉ አልፉ ሲያበላሽባቸው ነበር. እረ ኣባቶች ዝም አትበሉ.
    ከተሳሳትኩ ይቅርታ.

  • @hailemariammengiste6348
    @hailemariammengiste6348 2 ปีที่แล้ว +32

    ሊቃውንት አባቶቻችንዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ወኅብስተ መላእክቲሁ በልዑ እጏለ መሕያው ::
    ከበሮ የሚመታው ሰው ግን የቆመበትን ቦታና አላማ የሳተ ነው : አደለም የቃል ኪዳኑ ታቦት ባለበት የከበረ ሥጋውና ደሙ የሚፈተትበት ቤተ መቅደስ ይቅርና የትኛውም የዓለም ዝግጅት ስርዓት አለው ::አንድ አንዶቻችሁ የማታውቁትን እያደነቃችሁ ሥርዓት አልበኝነትን አታበረታቱ::

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 2 ปีที่แล้ว +3

      Ere yehe liwegez yegebal

    • @kalkidanashagre-x4e
      @kalkidanashagre-x4e ปีที่แล้ว

      አለማወቅህ ነው ሂድና በተለይ ወደ ገጠሩ ክፍል ያለውን ተመልከት የመንፍቃንን አስተሳሰብ እትሰንዝር

    • @hailemariammengiste6348
      @hailemariammengiste6348 ปีที่แล้ว +1

      ስህተትን ገጠር ይሁን ከተማ ስህተት ስህተትነው
      ሊታረም ይገባዋል ! ገጠር የሆነው ሁሉ ትክክል የመሆን ምንም legitimate የለውም ትክክል ሊሆን ላይሆም ይችላል::
      ከስህተቱ እንዳይመለስ በስድብ ከለላ ትሰጫለሽ
      ምናልባት ስብሐተ እግዚአብሔር ለመበጥበጥ ቤተ መቅደሱን ለማጉደፍከሚጥሩት ወገን ላለመሆኑ ምንም ማረጋገጫ የለንም ::
      ስህተት ነው ይታረም ::::::

    • @helenbraids8901
      @helenbraids8901 ปีที่แล้ว

      ቅዱስ ዳዊት በታቦቱ ፊት ነዉ በደስታ ልብሱ እስኪወልቅ የዘመር እግዚኣብሄርን እያመሰነ በተመስጦ ቢዘል ምንም ችግር የለዉም

    • @BurthukalBurthu
      @BurthukalBurthu 3 หลายเดือนก่อน

      የኔም ሀሳብነው አባቶቸ ጠገውን ያብዛላቸው በረከታቸው ይድረሰን የከበርው ነገር ግን ሌላ ጥያቄነው እየተጫወተ ይመስላል እግዚአብሄር ይቅር ይበለኝ😢😢😢😢

  • @betiabebe306
    @betiabebe306 2 ปีที่แล้ว +14

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እንደኔ ልቡ በሀሴት የሚማላ አለ ያባቶች ወረብ መዝሙር ከበሮ አመታታቸውን አይቶ ምስጋና ለመዳንያለም

  • @Electro-Hacking
    @Electro-Hacking 2 ปีที่แล้ว +15

    ኦርቶዶክስ ባልሆን ይሄን የነብስ ደስታ አላይመ ነበር

  • @tadesseasfaw841
    @tadesseasfaw841 2 ปีที่แล้ว +28

    በያሬዳዊው:ዝማሬ:ለእግዚአብሔር:የሚቀርበውን:ምስጋና:ትርዒት:በሚመስል:የከበሮ:አመታት:የራስን:ችሎታ:ለማጉላት:
    መሸፈን:ተገቢም:አስፈላጊም:አይመስለኝምና:ቢታሰብበት:መልካም:ነው።

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 5 หลายเดือนก่อน

      ከይቅርታ ጋር በጣም የተሳሳተ አመታት ይሔማ 2ቱም የተደበላለቀበት ነው እንደእሰክሰታም ያደርገጋቸዋል አትሽከርከሩ ከሆነም 1ግዜ ብቻ እሺ።ሰለዚህ ሁሉንም ሳይሆን ኮመንታተሮችም እውነቱን ብንናገር ጥሩ ነው ።

  • @binyamgetubinyam4191
    @binyamgetubinyam4191 2 ปีที่แล้ว +27

    አባቶቻችን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @aass5403
    @aass5403 8 วันที่ผ่านมา

    አባቶች እደዝ ሰለቡሰ ቅድሰ ያርድ አይን የመጣል😢❤❤❤

  • @zekariyasalemayehu7025
    @zekariyasalemayehu7025 2 ปีที่แล้ว +11

    ማርያምን ሰውየውን ወደድኩት ይለያል አመታቱ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ኰ2ኘ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ኰ2ኘ 2 ปีที่แล้ว +4

    ኣሰይይይ እልልልልልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ኣምላክይ ቅዱስ መሕደሪ ታዉቲኻ ኪረግፂ ኣብቀዕኒ ሓደራኻ ኣምላክይ

  • @xxasadTeka-n8n
    @xxasadTeka-n8n 7 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ተዋህድ መሆንኮ መታደል ነው ኣምረብሻል ኣባትየ❤❤❤❤❤❤

  • @ቲጅየማርያምልጅ-ጨ3ቈ
    @ቲጅየማርያምልጅ-ጨ3ቈ 2 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ ተዋህድ መሆንኮ መታደል ነው ሰታምሩ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @danimekonnen5172
    @danimekonnen5172 27 วันที่ผ่านมา

    ይህ እኛን አያሥደስተንም ይልቅ የተረጋጋና ሥርዐት ያለውን አመታት እወቅበት በጣም ነው የሚደብረው ግን የቤ/ክ አባቶች ዝም ማለታቸው የሚገርም ነው።

  • @mulukengirma6691
    @mulukengirma6691 2 ปีที่แล้ว +9

    Super! I love this Ethiopian Orthodox Church performance! Thank you!!

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel ปีที่แล้ว +1

    አንጺሖ ሥጋሃ አንጺሖ ሥጋሃ ላዕሌሃ ኃደረ።
    ቀዲሶ ኪያሃ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ይቤላ ለድንግል።

  • @yonastolaa9938
    @yonastolaa9938 ปีที่แล้ว +2

    እግ/ር አገልግሎታችሁን ይባርክላችው እናመሰግናለን

  • @FasilAgegnehu-q3v
    @FasilAgegnehu-q3v 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለኔ መታደል ነው ይህን አይቸ መደሰቴ የዚች ክር እምነት ባለቤት መሆኔ ደስተኛ ነኝ

  • @TsionMoshe
    @TsionMoshe ปีที่แล้ว

    Kalehiwetn yasemaln....kebero ametatu gn tegebi adelm yetarem

  • @ayak2273
    @ayak2273 2 ปีที่แล้ว +54

    ይሄንን አባቶች እራሳቸው ሊቆጡት ይገባል ከቤተክርሲታን አስተምህሮ እና ቀኖና ውጪ ነው ለእግዚአብሔር የሚቀርብ ምስግና እንጂ የዳንስ ውድድር አይደለም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው

    • @nebiyouayele5197
      @nebiyouayele5197 2 ปีที่แล้ว +2

      Bezema yared lay eko enksikase ale

    • @dagimawityidnkachew7743
      @dagimawityidnkachew7743 2 ปีที่แล้ว +2

      Betam awaki negn alk

    • @tagelbekele4391
      @tagelbekele4391 2 ปีที่แล้ว +2

      ወንድም አለም ምንም የተለየ ነገር አላደረገም!
      ፍፁም ምስጋና ላይ ነው!♥♥♥

    • @tedotedla1180
      @tedotedla1180 2 ปีที่แล้ว +3

      መንፈስ ቅዱስ መሞላት ማለት ይህ ነው 🙏

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-በ9ረ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-በ9ረ 2 ปีที่แล้ว +6

      ውዴ ይህ እኮ ከተመስጦ የተነሳ ነው ምክንያት በፍቅረ እግዚአብሔር ተመስጦው ነው ኣባቶቻችን በመጀመሪያ ለራሳችን እንመርምረው በእውነት ካጠፋሁ ይቅርታ ኣባቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን 🙏🙏🙏🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣምምምምም ልይ ናው ተመሰገን እንኳን ኦርቶዶከሰሆንኩ

  • @Yeromw
    @Yeromw หลายเดือนก่อน

    አባቶች እንጅ ከበሮ መችው ደሥ አይልም እግዚሀብየረ ማሥተዋሉን ያድለው።

  • @nishaabeba4808
    @nishaabeba4808 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንዴ እንደምወድ ማርያምን❤❤❤ዉስጤ ደስ ይለዋል ወረብ

  • @berhnehaftom6950
    @berhnehaftom6950 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💘💘💘💘

  • @tagelbekele4391
    @tagelbekele4391 2 ปีที่แล้ว +5

    ነብሴ እጅግ ሀሴት አደረገች... ለምን ቢሉ ሀያል እግዚሃብሔር እንዲህ ባማረ መልኩ
    ተመሰገነ...ተወደሰ..ተባረከ::

  • @menghisteabberhie6380
    @menghisteabberhie6380 ปีที่แล้ว

    EGZIABHIER KEHULACHN YHUN AAAMMMIIIEEENNN ENDIH YESEYTAN SRA EYETESHKEREKERE EYEFETENE BETHTNA REGA BLO NE W KEBERO LB YEMINEKA MEHAN YALEBET .

  • @Melaku-fb5ud
    @Melaku-fb5ud 2 หลายเดือนก่อน

    ይበል ነው የኔታየየየየየየየ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የጌታየእናትእመብርሀን
    @የጌታየእናትእመብርሀን 2 ปีที่แล้ว +3

    ጸግኡዉ ያብዛላቹ ሊቃውንት አባቶቻችን።
    ከድንቁርና ወጥቸ መቸይሆን ብአባቶቸ ስጥ እንዲህ የማመሰግነዉ።

  • @tube4951
    @tube4951 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው ወረብ ነው እናመሰግናለን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว +2

    አባቶቻችን፣አጥንት፣የሚያለመልም፣የመላዕክት፣ዝማሬ፣መላእክትያሠማልን

  • @የጌታየእናትእመብርሀን
    @የጌታየእናትእመብርሀን 2 ปีที่แล้ว

    ስም ብቻ ተሽኪሜ ተግባር የለሌኝ ደካማ ስሜ ኦርቶዶክስ ስራየ መልከድከስ
    ስሜ ክርስቲያን ስራየ የሰይጣን እግዚአብሔር ያዉጣ ታሪክን ይቀይርልህ ብላቹ ብጸሎታቹ አስቡኝ።

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ብሬጓልጊወርግስ
    @ብሬጓልጊወርግስ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሃገሬ ናፍቅሽኛል😥

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል,እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል,እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዚማሬ,ማላእክትን,ያሠማልን

  • @Hassentube38
    @Hassentube38 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለዚህ ቤት ሠላም ይሁን ኢትዮጵያ ሐገራችን ሠላም ያድርግልን

  • @masreshawondamagege8858
    @masreshawondamagege8858 ปีที่แล้ว +1

    ጀሞ ፈለገ ዮርዳኖስመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ/ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ቤ/ክ ተመስገን።

  • @mogoshabteslase7921
    @mogoshabteslase7921 2 ปีที่แล้ว +1

    Amien Amien Amien Xolotkum ayfeleyena Abotatey ❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏👏👏👏

  • @antenehbelete2919
    @antenehbelete2919 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክሳዊ ሥርዓት ሁሉ ድንቅ ነው መንቀጥቀጥና መሽከርከር ሲቀር

  • @DhxdFjgf
    @DhxdFjgf ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላኢክትያሠማልን❤❤❤❤❤❤

  • @soleyanagitu8142
    @soleyanagitu8142 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @seraphemcherubem6426
    @seraphemcherubem6426 2 ปีที่แล้ว +4

    ኧረረረረረ እኛ ዳንኪራ እንቃወማለን
    አውቃለሁ በከበሮ አስመሥሎ ሚያድር መንፈስ እንዳለ ዳሩ ግን አባቶች ይህን መንፈስ መገሰፅ አለባቸው
    አለዚያ ተባባሪ ናቸው ማለት ነው እምቦሳ እንኳ እንዲ አቶንም ስታመሠግን እግዜርን

  • @lidacall4468
    @lidacall4468 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @DyZekarias-mh3nk
    @DyZekarias-mh3nk ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትያሰማችሁ

  • @tig340
    @tig340 2 ปีที่แล้ว +1

    Aanm Aanm Aanm 👏 Aanm Aanm ❤️ Aanm elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 4 หลายเดือนก่อน

      Amenamenamen ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @PeterAga-pt4wf
    @PeterAga-pt4wf ปีที่แล้ว

    Yemesegana tshelotu lekerestos

  • @maskinewcell3628
    @maskinewcell3628 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @እግዚያብሄርይመስገን-ዠ8ቸ
    @እግዚያብሄርይመስገን-ዠ8ቸ 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልዝማሬመልአክትንያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @maskarammaskaram9978
    @maskarammaskaram9978 ปีที่แล้ว

    አገልግሎታችሁ ይባረክ

  • @GideonGetachew
    @GideonGetachew 24 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በዚህ ጭፈራ አይከብርም ለተርዕዮ ካልሆነ በስተቀር ካማረው ለምን ናይት ክለብ ገብቶ ሲጨፍር አያድርም ። እግዚአብሔር ወደ አእምሮህ ይመልስህ!

  • @walterwhite-r3h
    @walterwhite-r3h ปีที่แล้ว

    ኬቤሮን የመታው ሰው እወዳለሁ።

  • @SolyMisganaw
    @SolyMisganaw 23 วันที่ผ่านมา

    ከበሮ መችው ሁለተኛ እንዳይደገምህ ለዛሬው አፉ ብየሐለው።

  • @asegidergete9400
    @asegidergete9400 หลายเดือนก่อน

    ከበሮ የክርስቶስ ምሳሌነዉ እንደዚህ አይመታም እኔ ካባቶች የበለጠ አዉቄአይደለም ይቅርታ

  • @መቀደስበዛብህ
    @መቀደስበዛብህ ปีที่แล้ว

    ዚማሪ መላኢክትን ያሰማልን

  • @FetuneRediet
    @FetuneRediet 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ወረብ ነው

  • @goitommulu8888
    @goitommulu8888 9 หลายเดือนก่อน

    የልጅ ነገር. . . 😢
    ከመጠምጠም መማር ይቅደም።

  • @denkudenku9700
    @denkudenku9700 หลายเดือนก่อน

    ከበሮ የሚመታው ማፍያ ዱርየ ነው ጥንቆላም ይችላል በጣም ነው ያስጠላኚ

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 2 ปีที่แล้ว

    ዝማረ መላእክት ያሰማልን

  • @gadiseadugna6904
    @gadiseadugna6904 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ ragim edme natena leabatoche❤❤❤

  • @Enjibaratube
    @Enjibaratube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ወንድም ዘኪ መልካም እድል

  • @berhaneg9188
    @berhaneg9188 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 2 ปีที่แล้ว +4

    የምትፈርዱ ሰዎች መጀመሪያ ምንድነው ብላችሁ ጠይቁ ።

  • @belayneshhaylu3225
    @belayneshhaylu3225 2 ปีที่แล้ว

    Egziabiher amilaki hoyi asiben wid yetewahidoo lijochi abattochee kahinati ijigi bexam des yilali kalehiyot yasemalin yematalif gent mengist semeyati yawarisilin egziabiher yageligiloti idime na xena yisxilin

  • @BanchiTelaun
    @BanchiTelaun ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርዝማሬመላክትንይላክልን

  • @abiayalkibet9437
    @abiayalkibet9437 2 ปีที่แล้ว +4

    Ellllllllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllllllll zimare malkt yasamalin 💝

    • @afeworkkoster2981
      @afeworkkoster2981 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተክርስቲያን፡ውስጥ፡ከሥርዓተ፡ቤተክርስቲያን፡ውጪ፡በዚህ፡አሁን፡እያየን፡ባለው፡ቤተክርስቲያንና፡በሌሎችም፡አንዳንድ፡ቤተክርስቲያናት፡በማሕሌት፡ወረብ፡የምናየው፡የከበሮ፡አመታት፡ሕገ፡ወጥነቱ፡አጠራጣሪ፡አይደለም።ስለዚህ፡እንደነዚህ፡ያሉት፡ከበሮ፡መቺዎች፡እዛ፡ቆመው፡በሚመለከቱት፡ዘንድ፡ለመታየት፡የሚየደርጉት፡የደነስ፡ወዝዋዜ፡በፍጥነት፡ቤተክርስቲያን፡ልታወግዝ፡ይገባታል።

  • @Enqopazion21
    @Enqopazion21 2 ปีที่แล้ว +1

    እስክስታውን ልታሳየን ፈልገህ ነው ወንድሜ ታሳዝናለህ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንዲህ ያለ የከበሮ አመታት ሥርዓት የላትም
    ነውርን መደበቅ ትልቅነት ነው ሁሉ ነገር ሚዲያ ላይ አይለቀቅም። እናስተውል

  • @እናቴእመብርሀንናት
    @እናቴእመብርሀንናት หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት አመታት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😢😢😢

  • @aass5403
    @aass5403 8 วันที่ผ่านมา

    ግን ከብሮ እደዝ አይመታማ እየጨፍርክ እያጋራሃ😢😢

  • @ይፋትቲዩብ-ጘ8ነ
    @ይፋትቲዩብ-ጘ8ነ 2 ปีที่แล้ว

    amen zmare melaektn yasemaln

  • @kefaygizaw3894
    @kefaygizaw3894 2 ปีที่แล้ว

    Ye eyesus eyetengelata betifi memetatun lemeglets slehone kifat alew bye alasbim kale hiwet yasemalen

  • @zewditubekele8288
    @zewditubekele8288 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለከትም ያሰማል

  • @DegnewChane
    @DegnewChane 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንንንንን

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 หลายเดือนก่อน

    ክርስትያን እነቴን በጣም እወደዋለሁ ግን ከበሮ እደዜ አይመታም አሰቃዬት በጣም

  • @tube3498
    @tube3498 2 ปีที่แล้ว

    ዝማቲ መላይክት ያሰማልን

  • @AfewerkGetahun
    @AfewerkGetahun 17 วันที่ผ่านมา

    ሊቅ

  • @kimgardner2281
    @kimgardner2281 2 ปีที่แล้ว +2

    How Beautiful

  • @mezumurmussietesfay1367
    @mezumurmussietesfay1367 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasamaln

  • @AbiyotBekele-x8i
    @AbiyotBekele-x8i หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ Amen illllllllllllllllll

  • @eyuayu
    @eyuayu ปีที่แล้ว

    ትክክል አይደለም ከበሮ የክርስቶስ ምሳሌ ነው እኮ

  • @Hope.ameley
    @Hope.ameley 9 หลายเดือนก่อน

    zmare melaktn yasemaln,,,,,,,,,gn......zeastemaselo betewnet lekbre ngsnaye zntu........yemtl hasab lnastawst ygebal.

  • @ፍቅረማርያም-ኰ1ዠ
    @ፍቅረማርያም-ኰ1ዠ ปีที่แล้ว +2

    ዘፈን ሲከለከል ደሞ ሰማያዊ ዝማሬው ወደ ስጋዊ ተቀየረ!😢😢😢

  • @addishabesha395
    @addishabesha395 11 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ድንቅ አደለም ስርዓት ያለው ነገር ፃፍ

  • @zaidzalloum4471
    @zaidzalloum4471 2 ปีที่แล้ว

    Enquanm ortodox negn 10000...like

  • @NetsanatDege-kp4ut
    @NetsanatDege-kp4ut ปีที่แล้ว

    ባለከበሮው ተረጋጋ የጌታን ህናም ማሠቢያ መሆኑን እረሣሀው

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 5 หลายเดือนก่อน

    አባቶች ዝማሬ መላዐክ ያሰማልን ግን ከበሮ የሚመታዉን መክራችሁት ቢሆን እቅስቃሴዉ የተወገዘ ነዉ ምን ያቀናጣዋል አዳድ ሰወች የቤተ ክርስትያን ቀኖና ስርአት ለመቀየር አትጋጋጡ

  • @KeduseTakelhimnote
    @KeduseTakelhimnote หลายเดือนก่อน

    Kekefu yetebekehe

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሊቃውንት አሰዳቢ ሳየው የሰከረ ዘፋኝ ይታየኛል።

  • @felfelumulualem
    @felfelumulualem 11 วันที่ผ่านมา

    ያለማወቅ የምታወርቱ ከባድ ነዉ 18 እከ 20 የፈጀትምሕርት ነዉ እደዚ ለመሖ አትችሉ በመጀመርያ እወቁት

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ይሄ ከበሮ አመትት ምን የሚሉት ነው ዝም ይሻላል

  • @abrishtad4081
    @abrishtad4081 ปีที่แล้ว

    በተጨማሪ ያሬዳዊውን ዜማ ብአመንፈስ ቅዱስ ተቃኝተው የሚመቱት ከበሮ ልብን ዘልቆ በመግባት ከሰማያዊያን መላእክት ህብረት የሚያደርሱ ዓለምን አስከድተው ሰማያዊውን አለም የሚያስናፍቁ...

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አመረን አሜን እልልልልልልልልል .❤❤❤❤😍😍😍

  • @Epherem-fz7oy
    @Epherem-fz7oy 9 หลายเดือนก่อน

    Abet des selu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelgoitom1031
    @abelgoitom1031 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen ⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏.

  • @momedjh1975
    @momedjh1975 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Ladykween464
    @Ladykween464 2 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful 💗💗

  • @mekonendesta5396
    @mekonendesta5396 2 ปีที่แล้ว +10

    ግንበእውነቱ ከበሮ እንደዚህ ነው የሚመታው ዛር ካለበት ወይንም የጭፈራ ቤት ከመሰለው ተሳስቷል ልትሉት ይገባላ ቤተክርስቲያን ጭፈራ ቤት አይደለችም ። ሊቃውንቱ ዝማሬ መላእክት ያሰሜልን

    • @-kalesibhattube5883
      @-kalesibhattube5883 ปีที่แล้ว +2

      ያዉ በተመስጦ ነዉ ያዉ ግዕዙ እና የ መዝሙሩ ሚስጥር ከልብለሚገባን ስሜታዊ ስለምንሆን ነዉ sew demo erasun mekotater aychlm betetaly endii semetawi sekone

    • @estifanosberih230
      @estifanosberih230 ปีที่แล้ว

      ብሓቂ ኣነ ውን ከምኡ ተሰሚዑኒ ነቲ ቃል እግዚኣብሔር ከየስተንትን እቲ ሰብ ኣቃልቦ ናቲ ሃራሚ ከበሮ ጌሩ ከምዚ ክኸውንየብሉን ከምቲ ሕጊ እግዚኣብሔር ጌርና ደኣ ንህረሞ ነቲ ከበሮ ።
      ካልእ ዝማሬ ግን ይበል ደስ ይብል ።

  • @Deju-Aya
    @Deju-Aya 3 หลายเดือนก่อน

    አንድ አንድ አስታየት ሰጪዎች ተረፈ ፈሪሳውያን ወግ ብቻ መጠረቅ ልጅ ለናቷ...

  • @Dazeryio
    @Dazeryio 2 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful

  • @fissehaalemu1061
    @fissehaalemu1061 2 ปีที่แล้ว

    best still I have ever seen

  • @bench1221
    @bench1221 2 ปีที่แล้ว

    ይበል ነዉ

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow Nw Ortodox Tnx God

  • @senayetyoutube7928
    @senayetyoutube7928 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክያሰማልን