ወንጀለኞችን የማደንና የመልሶ ግንባታ ምእራፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 175

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 4 ปีที่แล้ว +30

    ጀግናው ሳታናው ክብር ለእናንተ ህይወታችውን ሰውታችሁ ህዝብ ለምትጠብቁ።

  • @landoforiginabisinia6149
    @landoforiginabisinia6149 4 ปีที่แล้ว +14

    ጀግናው ኮለኔል የሻምበል በርታ ኢትዬጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር።

  • @eskinderwoubishet5356
    @eskinderwoubishet5356 4 ปีที่แล้ว +52

    ኢትዮጵያ ስንቱን ጀግና ወለደች ተባረኩ

  • @lemmagetachew7879
    @lemmagetachew7879 4 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍እናት ሀገራችን የብዙ ጀግኖች መሪዎችና ጀግና ሠራዊት ያላት ሀገር ሰትሆን ካላት ብዙ ጀግኖች መሪዎች አንዱ ኮለኔል ሻምበል በየነ በአመራራቸውና በተጋድሎአቸው ሠራዊቱን መርተው ለድል ያበቁ የቁርጥ ቀን የችግር ግዜ ደራሸ መሪ ነዎትና እናከብርዎታለን እናደንቆታለን የአርሰዎም ሆነ የሠራዊቱ አመራሮችም ሆነ የመከላከያ ሠራዊታችን ተጋድሎ በተሪክም ሆነ በሠፊው ህዝብ ልብ ውሰጥ ተፅፎ ይኖራል

  • @milireda2877
    @milireda2877 4 ปีที่แล้ว +32

    አበጀህ ጀግናው ኮ/ል ሻምበል በዬነ! አይዞን!

    • @anebagetachew6327
      @anebagetachew6327 4 ปีที่แล้ว

      Hizibachin endecheresachu enicherisachuhalen

    • @fortnitebutoz282
      @fortnitebutoz282 4 ปีที่แล้ว

      @@anebagetachew6327 who r u ?😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hailuzelalemtedela4223
    @hailuzelalemtedela4223 4 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ልጆች በእውነት መገለጽ ጀመሩ ይህ መኮንን ወታደራዊ ዘመቻ መሪ ብቻ ሳይሆን የቀድሞ አርበኛ አይነት ድርብ ጀግና ብዙ ከተባለላቸው የቁርጥ ቀን አንዱ አገላለፁን ብቻ ተመልከት እጅግ የተዋጣለት አንደበተ ርቱእ ቤተሰቡን ትቶ በረሀውን ለሀገራችን ሲል መኖሪያው ያደረገ ዘረኝነትና ውሸት ያልነካው ወይም ሀቀኛ የኛ ሰው ይህ ነው እኔ አዲሱ ሌላው በላይ ዘለቀ አብዲሳ አጋ ብየዋለሁ ሀገር የምትወደው ሕዝብ ሁሉ ይህንን ጀግና የሚገባውን ዋጋ መስጠት ከሰይጣን አለቃው ወያኔ ቀምበር ራስህን እና ሀገርህን ነፃ አወጣ ።

  • @amitube4064
    @amitube4064 4 ปีที่แล้ว +31

    ወገኖቼ እደዚህ ጠቁራችሁ ከስታችሁ ሀገርእንና ህዝባችሁን በጠበቃችሁ ላይ እዴት ይገደላሉእዴት ይጋዳሉ ክብር ለመከላከያ ጀግኖቻችን

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 4 ปีที่แล้ว +1

      በጠም የሚየሰዝን ነው ለሀገረቸው ብለው እሄን ሁሉ መስወት እየከፈሉ። ለነሱ ብር መክፈል ስየንሰቸው ነው

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 4 ปีที่แล้ว +2

      ድል፣ለጀግኖው፣ሰራዊታችን፣ሊትቅን፣ሳትሉ፣ኢትዩጲያ፣ለመጠብቅ፣ብርዲ፣ፀሀይ፣እየትፍራረቅባችሁ፣ሺአመት፣ኖርልን፣ፍጣር፣ይጠብቅልን

  • @hailuzelalemtedela4223
    @hailuzelalemtedela4223 4 ปีที่แล้ว

    ይህንን ጀግና ሁሌ ብሰማው አልጠግበውም የኢትዮጵያ ጠላት ከዚህ ተማር ።

  • @user-Eth
    @user-Eth 4 ปีที่แล้ว +11

    ጀግና፡ መች፡ ይሞታል! ሀገሬ፡ ጀግኖችሽ፡ አሉልሽ!

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 4 ปีที่แล้ว

    ሃገረይ እንካን ደስ አለሽ ትንሽ ከሀዲወች ቢኖሩም ሚሊዮናት ልጆች አሉሽ I proud to Ethiopia military ልክ እንደነደድዱት መኪናወች እነሱንም አንድዳቸው ኣታ ጀግና ረቢ ጉልበታችሁን ብረት ያድርገዉ

  • @lejalemmerga2903
    @lejalemmerga2903 4 ปีที่แล้ว +9

    God bless you all, thank you for your service.

  • @yordanosshiferaw573
    @yordanosshiferaw573 4 ปีที่แล้ว +1

    Like Dejazmatch Belay Zeleke, he has been named Shambel by his mom from the outset. He is a born officer, if you will. I Salute you Col. Shambel Beyene!!! Let me guess, you will be a two-star general at the conclusion of the operation.

    • @tomwie3253
      @tomwie3253 4 ปีที่แล้ว

      I wish him also overrunning to two star General!

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 4 ปีที่แล้ว +11

    በርቱ።ጀግኖች።።።።

  • @ብሩክአሸናፊ
    @ብሩክአሸናፊ 4 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ስንት ጀግና አለሽ አቦ ጀግኖቻችን ኑሩልን

  • @tamratyemir5298
    @tamratyemir5298 4 ปีที่แล้ว +6

    Real Ethiopian hero!!!

  • @semiralove4048
    @semiralove4048 4 ปีที่แล้ว +11

    ጀግኖች ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @noreya6659
    @noreya6659 4 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍ አለህ ይጠብቃቹ እነንታ ያጋደለ ይገል የመል ፈጠርይ ይጠብቃቹ

  • @Abo-js2bz
    @Abo-js2bz 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና we love you!! 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ahmedsul1138
    @ahmedsul1138 4 ปีที่แล้ว

    ደልለመከላከያችን ሰራዊት የኔጀግና ፈጣሪይጠብቃቹ ጁታው መደምሰስ አለበት

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በስላም ያምጣቹ ጀግና ጀግና ጀግና
    💪💪💪💪💪💪💪እናሽንፋለን

  • @ruby.ttttttwhendkcnchxn
    @ruby.ttttttwhendkcnchxn 4 ปีที่แล้ว +1

    my wounderful broathe going💚💛❤

  • @benyamd4590
    @benyamd4590 4 ปีที่แล้ว +1

    በራስ መተማመኑ ደስ ይላል ፨
    አጨራረሱን እኛ አናውቅበታለን ፣ wow

  • @kedirseid9930
    @kedirseid9930 4 ปีที่แล้ว

    ድል ለመከላከሊያችን ነጻነት ለትግራይ ህዝቦች

  • @Hop930
    @Hop930 4 ปีที่แล้ว

    How i like this brave soldier. please make him a General. He is so real !

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 4 ปีที่แล้ว

    You are the great hero of all the Time! No words !!

    • @mesfing3306
      @mesfing3306 4 ปีที่แล้ว

      Your confidence !!!

  • @ትግራይእዩዓደይመንከምትግ
    @ትግራይእዩዓደይመንከምትግ 4 ปีที่แล้ว

    ድል ለትግራይ ጅግና ስራዊት

  • @softdfg3275
    @softdfg3275 4 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ጀግኖች። ያሰባችሁት ን አላህ ያሳካላችሁ። ድል ለመከላከያ ሰራዊት

  • @nitinvaria1363
    @nitinvaria1363 4 ปีที่แล้ว +1

    I was a great fan of Dr. Abiye Ahmed as an Ambassador of Divine to transcend Ethiopia to Greater Heights in unity and Diversity.
    But seeing the pain of innocent common men my hear cry and no i view as under
    Golden Opportunity of Dialougue with delegates of AU was the turning point for Frderal Government if accepted. But now it is a start of a fall from sumit. Its matter of days not months for the fall to happen
    It is very sad that Ethiopia is caught is a situation in which she is. This is a man made creation of Federal Government of Ethiopia in having erred to miss the Golden path of Dialougue that came to their door step in efforts by EU delegates.
    Tigray are very small in number compared to Federal Government size of Army andit may have been restricted to a few whom they considered as threat to constitution.
    But to placed the normal common men this horrendous situation unthinkable and hostory will never pardon for this action.
    May peace return soon and Federal Government call for election before using force and mandate of people of Ethiopia. Only the urban few support war in Ethiopia the majority in rural ethiopia already reeling under locust invasion and inflation they have no stamina to bear further hardship and 99% rural are against the war.
    The hate speech is aggravating the situation. May truth prevail as propaganda breeds mistrust
    The Federal Government may fall any day not Months due to false propaganda and plight of refugees becoming International catastrophe.
    Nitin
    The Birr have catched speed of devaluation aggravating the plight of common men pushing inflation to 22% a month.

  • @GalaxyJ-me5vm
    @GalaxyJ-me5vm 4 ปีที่แล้ว

    ጠነክሩ የኛ ጀግኖች አላህ ይገዛችሁ ያረብ

  • @emebetmeysaw201
    @emebetmeysaw201 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 4 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነክ ሁላቺሁም አበሳ ናቺሁ በርቱ አላህ ይገዛቺሁ

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 4 ปีที่แล้ว +4

    እርዳታ ምናምን እያሉ ወደክልሉ ምገቡ ነጮች እንዳኖሩ እነሱ የጎንዮሽ ስራቸው አይታወቅም

  • @akitman1785
    @akitman1785 4 ปีที่แล้ว +5

    ማርከሻ ነህ ንግግርህ እራሱ ያምራል ኮሎኔል

  • @jerryarsenal9248
    @jerryarsenal9248 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት💚💛💓ጀግና

  • @ዳዲሀዋስ
    @ዳዲሀዋስ 4 ปีที่แล้ว +2

    የእኛ ጀግኖች ትንታጎች. እንወዳችሖለን❤❤❤❤

  • @رحيمهكمال-ه3ن
    @رحيمهكمال-ه3ن 4 ปีที่แล้ว +4

    አሏህይጠብቃችሁየኛጀግኖች

  • @mdvip7163
    @mdvip7163 4 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ ተር አብይ ለነዚህ ሰወች በቂ ደመውዝ ይከፈላቸው

  • @yaredsarha2620
    @yaredsarha2620 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያውያ ሀገሬ ለዘላለም ጀግና ይኑርሽ!!! 💚💛❤️

  • @prisilaakilasbelay5932
    @prisilaakilasbelay5932 4 ปีที่แล้ว +1

    አለም ሙሉ ቢቐጣጠር ፍቅር ከሌለኝ ☺

  • @detebeza
    @detebeza 4 ปีที่แล้ว +4

    አይ ጀግና!! እንኳንም የኢትዮጵያ ሆን ጋሼ። በሰላም ይመልስህ

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 4 ปีที่แล้ว +1

      ደል ለጀግናወሠራዊታችን
      ወደቀተ ለጁታወ

  • @mukemuh6514
    @mukemuh6514 4 ปีที่แล้ว +4

    Fetar yitebikashu yene jegignoshi🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ketamaabay5681
    @ketamaabay5681 4 ปีที่แล้ว

    ebakachewun ye general Ababaun demts insima ibakachewu

  • @queencrown1674
    @queencrown1674 4 ปีที่แล้ว

    GAME OVER TPLF
    💪💚💛❤️

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 4 ปีที่แล้ว +3

    ቅማላም ትግሬ ህወሃት ሲዖል ይገባል እንደ ሰይጣኑ መለስ ዜናዊ

  • @miminegn2278
    @miminegn2278 4 ปีที่แล้ว

    ሕዉሓትአረመኔው መዳኒኣለምከኢትዮጲያምድርያጥፋሕ እምየሐገሬክፍሺንአልሥማ

  • @አገሪቱአገሪቱ
    @አገሪቱአገሪቱ 4 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ሰማዕቱ ጊወርጊስ ከናተጋር ይሁንፍፍፍፍፍ

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 ปีที่แล้ว

    Egzabher hoy erdan wgnochachen baka blen 🙏

  • @hizkiasterfe1401
    @hizkiasterfe1401 4 ปีที่แล้ว +3

    Bravoooo My heroes!

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 4 ปีที่แล้ว

    የኛጀግኖች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💛💚

  • @عبدالقادىاحمد
    @عبدالقادىاحمد 4 ปีที่แล้ว

    ጄ/አበበ ድሙፁን፣አሰሙን፣አራ፣ነፍቆነል

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 4 ปีที่แล้ว +2

    Kiber le meklakeyachin 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀግኖች በርቱ

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 ปีที่แล้ว

    አይዞችሁ የኛ ጀግኖች ተከተሉት ይንን የሰዉ አዉሬ

  • @miskiyaibrahim3724
    @miskiyaibrahim3724 4 ปีที่แล้ว

    አለህ ይጠብቀችው ያኔ ጀግኖች

  • @hananferid7967
    @hananferid7967 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀግኖቻችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @danikndie2608
    @danikndie2608 4 ปีที่แล้ว

    እንኳንም ኢትዮጵያ ትውለድኩ

  • @tarikulubeboanshebo5209
    @tarikulubeboanshebo5209 4 ปีที่แล้ว

    ye haddiyana kambata Alaba silte guragge ba Axaqalayi ye dabubi kilili masarawun male Asilakimmo tiggire Agibitto Lahulumi masitataku Ayigarimim?

  • @osremilnahe6708
    @osremilnahe6708 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopia tewet🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @samirasamira2883
    @samirasamira2883 4 ปีที่แล้ว

    ጀግና ተባረክ

  • @sadiyaabdu620
    @sadiyaabdu620 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያግዛችሁ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ጀግኖች

  • @fikirteliben2877
    @fikirteliben2877 4 ปีที่แล้ว +5

    አንበሳ

  • @hananabdla2071
    @hananabdla2071 4 ปีที่แล้ว

    💪🇪🇹🇪🇹💪🙏

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 3 ปีที่แล้ว

    Allah,yetabekachue

  • @ያባቴልጅነኝ-ዠ2ለ
    @ያባቴልጅነኝ-ዠ2ለ 4 ปีที่แล้ว

    Allah kenate ga yehune jeginoche

  • @ewnetubihons3168
    @ewnetubihons3168 4 ปีที่แล้ว

    በጣር ላይ ያለችው ኢትዮጵያ አብይ አህመድና የኦሮሙማ መርዝ
    1. የብሄር ብሄረሰቦች በዓል በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በአዲስ አበባ ተከበረ- በምን ኣግባብ?? አዲስ አበባ የማን ናትና??
    2. የወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያ ችግር "በህጉ መሰረት ብቻ በድንበር ኮሚሽን ይወሰናል" - በመቸው ህግ ??
    3. የኢፈርት ጥረት ዲንሾና ወንዶ ድርጅቶች የእነ እንትና እና እንትና ..ንብረቶች ናቸው - እንዴት ብሎና በምንስ አግባብ??
    4. በዘር ላይ የተመሰረተው ህገመንግስትና ከእንግዲህ ወዴትና እንዴት
    በአሁኑ ስዓት እኛ ኢትዮጵያዊያን የነቀርሳውን ወያኔ መነቀልንና በምትኩም የኦሮሙማ መርዝ መተከልን እየታዘብን ያለንበት ውስብስብ ሁኔታ ውስጥ እንገኛለን፡፡ አገሪቱ በብዙ ችግሮች ታንቃ ህዝቦቿም እንደ አገር በአንድ ላይ የመቀጠል ወይንም ያለመቀጠል ጫፍ ላይ ደርሰዋል፡፡ አብይ አህመድ መላ አዲስ አበባ “የኛ ናት” ብሎ የሚቋምጠውን የኦሮሞ የጅብ መንጋ ማስታገስና ማስቆም አቅቶት ሳይሆን ራሱ በገባበት የኦሮሙማ ቃልኪዳን መሰረት ፈልጎ ወዶና ፈቅዶ እያራመደው ባለው የፖለቲካ ቁማር ስለሆነ ነው፡፡ ዱሮውንስ በወያኔ የፖለቲካ ቁማር ምሩቅ ከሆነና ሁለት ማንነቶች ካሉት ሰው ምን ይጠበቃል?? አብይ ወያኔን ከጅምሩ ድባቅ በመምታት አገሩን በደሙ የታደገውን "ነፍጠኛ” እያሉ የሚጠሩትን የአማራ ልዩ ሀይል፡ የአማራ ሚሊሽያና የአማራ ፋኖ ይጠላል ብቻ ሳይሆን እንዳይደራጅ፡ ስልጠናው እንዲቋረጥና ሀይሉ እንዳይጠናከር ብዙ ስራ ሰርቷል፡፡ የአማራ ልዩ ሀይል ለሁለተኛ ዙር ስልጠና ሲዘጋጅ አብይ አስቁሞት ስልጠናው በዚያው ቆሞ ቀርቷል፡፡የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ግን 31ኛ ዙር ስልጠና አጠናቋል፡፡ትጥቁና ሎጂስቲኩ ከመደበኛ ጦሩ ተገዳዳሪ እንድሆን አድርሶታል፡፡ወያኔ በከፈተው ጦርነት ከማንም ቀድሞ ግንባር ላይ የተዋደቀውና ወያኔን የገታው የአማራ ልዩ ሀይል የአገራችንን ነጻነት ለማስከበር ይዞት የነበረው አርማ አርበኞች በዘመናት ቅብብሎሽ በኩራት ይዘዋት የተሰዉላትን ይህችን ባለ አረንጓድ ቢጫና ቀይ ልሙጥ ባንድራችንን ነው፡፡ ነገር ግን በአዲስ አበባ ከተማ የተሰገሰጉ የኦሮሙማ ፖሊሶች ይህችኑ ባንድራ ከወጣቶች ቀምተው መሬት ለመሬት ሲጎትቷት አብይ በውስጡ ምን ተሰምቶት እንደነበረ ፈጣሪ ይወቅ፡፡
    አማራ በከባድ መስዋእትነት ያስመለሳቸው ህጋዊ ይዞታወቹ በወያኔ ተወስደው የነበረው በ1982/83 ዓም መሆኑን አብይ ጠንቅቆ ያውቀዋል፡፡ “ችግሩ በድንበር ኮሚሽን በህግ ይፈታል” ሲልም የደደቢቱ ህገ መንግስት ዘግይቶ በ1987 ዓ.ም መጽደቁን አጥቶት አይደለም፡፡አባባሉ የህግ ተፈጻሚነት እንደሌለው ሳይረዳም ቀርቶ አይደለም፡፡ቀደም ብሎም እንቁ የነበሩ የአማራ መሪወች በስሌት እንዲገደሉና እንዲወገዱ ተደርጓል፡፤አሁን ያሉትንም የአማራ መሪዎች እንደታሪካቸው ሁሉ "ሆድ አደር" አድርጓቸዋል፡፤ ስለሆነም “ችግሩ በድንበር ኮሚሽን በህግ ይፈታል” የሚለው አባባሉ የሙሉ አምባገነንነቱ የመጀመሪያው መገለጫ እንዲሆንና ይህንኑም ማንም እንዲረዳ ለማድረግ አስቦ የተናገረው ንግግር ነው፡፡ ስብሀት ነጋ በሙሉ ነጋ መቀየሩም ሆነ ህወሀት በትግራይ ብልጽግና መተካቱ ለአማራው ጉዳዩ አይደለም፡፡ አሁን ላይ አማራው ጉዳዬ የሚለው አንድ ነገር አለ፡፡ይህም ለሁሉም ግልጽ እንዲሆን ይፈልጋል፡፡ በከባድ መስዋትነት ያስለቀቃቸውን ህጋዊ ርስቶቹን ከእንግዲህ በጉልበት የሚቀማው ምድራዊ ሀይል አለመኖሩን በውጭ አገራት እዬዬውን እያቀለጡት ያሉት የሞተው ወያኔ ርዝራዦችም፡ አዲስ የተፈጠረው የትግራይ ብልጽግናም ተረኛው ኦሮሙማም እንድያዉቁት ይፈልጋል፡፡ አቶ ታዬ ደንደአም ጭምር፡፡
    አዲስ አበባ ራስዋን በራስዋ የምታስተዳድር ራስዋን የቻለች ነጻ ከተማና የአገራችን መዲና እንጅ በኦሮሚያ ክልል ስር የምትተዳደር ከተማ አይደለችም፡፡ክልሎች በቁጥር ሲጠሩ በነበረበት ጊዜም "ክልል 14" የሚል መጠሪያ ነበራት፡፡ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን የሆነች በራሷ ቻርተር የምትተዳደር ከተማ መሆኗን የደደቢቱ ህገ መንግስት እንኳን ያረጋገጠው ሃቅ ነው፡፡
    አብይ አህመድ ሌላ ሳይጨምር ዘረኝነትን አስወግዶ እውነትንና ኢትዮጵያዊነትን ብቻ አጥብቆ ይዞ ቢሆን ኖሮ የተወሰኑ ሆዳሞች ሌቦችና ዘረኞች ቢጠሉትም ብዙዎች ይወዱትና አላማውን ደግፈው ይቆሙለት ይሞቱለትም ነበረ፡፡ አብይ ገና ስልጣን ላይ እንደወጣ እንደ አሁኑ ማንነቱ ተጣርቶ ሳይታወቅ ታላቅ የህዝብ ድጋፍ ተችሮት እንደነበረ ራሱ በተግባር አይቶታል፡፡ ከዚያ በኋላ ግን ብዙም ሳይቆይ ሁሉም ነገር በነነ፡፡ ሁሉም ድጋፍ ተነነ፡፡ አብይ ለምን ይህ ሆነ ብሎ ቢጠይቅ ራሱ መልሱን ያገኘዋል፡፡
    በሌላ በኩል ደግሞ በወያኔ እህአደግ የህዝብ ሀብትና ገንዘብ ዘረፋ በትግራይ ኢፈርት፡ በአማራ ጥረት፡ በኦሮሚያ ዲንሾና በደቡብ ክልል ወንዶ በሚል ስም የተፈጠሩ የዘረፋ ድርጅቶችንና በየስሮቻቸውም በሌብነቱ መስፋፋት የተፈጠሩ ሌሎች ድርጅቶችን መንግስት ያለምንም ማመንታት ወደህዝብ ንብረትነት በቶሎ እንዲመለሱ ማድረግ ይገባዋል፡፡ ይህንን አለማድረግ በዘረፋው ለመቀጠል መፈለግን ያረጋግጣል፡፡
    ነፍጠኛን "ሰብረነዋል" "አፍዝዘንም አደንዝዘንም ቢሆን" ወዘተ በማለት የሚታወቀውን የኦሮሙማውን ቀንደኛ መሪ ኦቦ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ኦቦዎች ህገ መንግስቱ አይነካም እያሉ እየፎከሩ ነው፡፡ ነገር ግን የዚህ አይነቱ ህገ መንግስት የትም አገር አዋጭና ተመራጭ ሆኖ ሲሰራበት አልታየም፡፡ ይህ የወያኔ ህገ መንግስት በዘር ላይ የተመሰረተ ስለሆነ የአገራችን ዋነኛው የነቀርሳ በሽታ ነው፡፡መርዘኝው ኦሮሙማም ወደ ነቀርሳነት በማደግ ላይ ያለ በሽታ ነው፡፤ እነዚህ የወያኔ ነቀርሳነትና የኦሮሙማ መርዘኛነት ከምንጫቸው መነቀል አለባቸው፡፡ እነዚህን ነቀርሳና መርዞች ማስወገድ ወይንም አለማስወገድ ማለት አገሪቱና ህዝቦቹዋ በስቃይዋ እንዲቀጥሉ ማድረግ ወይንም አለማድረግ ማለት ነው፡፤ምርጫውም ግልጽና ግልጽ ነው፡፤ስለዘረኝነት መጥፎነት በቅርቡ ሀቀኛው ኢትዮጵያዊ የሶማሌ ክልል መሪ የሆኑት የአቶ ሙስጠፌ ሞሀመድ በልጀዚራ ላይ ያሰፈሩትን ጽሁፍ ያነቧል፡፡
    ለማጠቃለልም ያህል፦ አዲስ አበባን በሙሉ ቁመናዋ ራሷን በራሷ እንዲታስተዳድር ማድረግ፡ አማራው ተወስደውበት የነበሩትን ታሪካዊ ርስቶቹን ያለምንም ማምታታት አሁን ባሉበት ሁኔታ በአማራው ክልል ስር ማስቀጠል፡የተዘረፉ የህዝብ ንብረቶችን ወደ ህዝብ ንብረትነት በቶሎ መመለስና የሁሉም ችግሮች መንሰኤ የሆነውን ህገ መንግስት መቀየር፡ የዘረኝነትን ወንጀለኛነት በህግ ደንግጎ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በእኩልነት ሊያስተዳድር የሚያስችል አዲስ ስርአት ማበጀት ብቸኛው የደህንነት የሰላምና የእድገት አማራጭ ነው፡፡ ከዚህ ውጭ ያለው አማራጭ እንደ አገር አለመቀጠል ብቻ ሳይሆን ተያይዞ መጥፋትን መምረጥ ማለት ነው፡፡

  • @tgabytgaby6977
    @tgabytgaby6977 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @حليمهمحمد-ض2ج
    @حليمهمحمد-ض2ج 4 ปีที่แล้ว

    ጀግና

  • @ahmedsul1138
    @ahmedsul1138 4 ปีที่แล้ว

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴ድል ለጀግናው መከላከያሰራዊት🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @lamrof
    @lamrof 4 ปีที่แล้ว

    አብሮት በየጉድጓዱ የኖረን ጓዱን የከዳ ስብዕናው ረክሷል። ያን የረከሰ ስብዕና የያዘ ጦር ፍርክርክ ነው።

  • @tamratyemir5298
    @tamratyemir5298 4 ปีที่แล้ว +1

    ግስላዉ!!!

  • @abcdmnopq4505
    @abcdmnopq4505 3 ปีที่แล้ว

    👍🇪🇹🤙

  • @regbaregberegba9006
    @regbaregberegba9006 4 ปีที่แล้ว

    ጀዝባ

    • @davidorsa4406
      @davidorsa4406 4 ปีที่แล้ว

      He is not what you are saying!!!! You know who this hero is so I do not have to say anything except saying that there is no truth in you whatsoever!!!! Meaning you lie!!!!

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይከተላችሁ ያረቢ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

    • @aaww868
      @aaww868 4 ปีที่แล้ว

      1

    • @aaww868
      @aaww868 4 ปีที่แล้ว

      1

  • @Sampsonawuku412
    @Sampsonawuku412 4 ปีที่แล้ว

    እግዜብሄር ይጠብቃችው

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 4 ปีที่แล้ว +1

    Another brave👊✌

  • @KazaMu2003
    @KazaMu2003 4 ปีที่แล้ว

    Jegna,Bertulen...

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 4 ปีที่แล้ว +2

    ባዶ 6። ቀድማቹህ ድረሱ። ብዙ ጅምላ መቃብር አለ። ብዙ እስረኛም። ድሮን ላኩ። መረጃ ሳያጠፋ።

  • @yonashaile4597
    @yonashaile4597 4 ปีที่แล้ว

    God bless Ethiopia

  • @berhanumoges9696
    @berhanumoges9696 4 ปีที่แล้ว +1

    Impressive !

  • @abrahetkairous8641
    @abrahetkairous8641 4 ปีที่แล้ว

    Eset bayer tewut ena ras beras 4 behar 1 behar eko new yemewag yalea demo afachiw moletachiw ashinefenal telalachiw bank wifi selik menged nedaj meberat yeha hulem kelekelachiw demo ashinefinal telalachiw endeyaw jigenoch nachiw ye tigeray wetader yeha hulem tekakumo eytewagu esitey yeha hulem kefitut ena man yashinefal demo gena new ashinefinal atebel

  • @nigsetialayu5130
    @nigsetialayu5130 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkk afar Bela weshetam gabratseyon ale telaleh ende 😀😀😀😀😀

  • @emebetgodana8486
    @emebetgodana8486 4 ปีที่แล้ว

    I just wanna hear about this guy

  • @awolmuhamed1875
    @awolmuhamed1875 4 ปีที่แล้ว

    إثيوبيا

  • @J.AYDEN_
    @J.AYDEN_ 4 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነው!!!

  • @Galax77792
    @Galax77792 4 ปีที่แล้ว

    Hero 🎉🎉🎉

  • @sahlesolomon9779
    @sahlesolomon9779 4 ปีที่แล้ว

    Abo betem Temechugn egnih Jeneral Egziabher yitebikachihu mot le JUNTAW

  • @elhammohammed4137
    @elhammohammed4137 4 ปีที่แล้ว +1

    አበባው ናፈቀኝ

  • @ትግራይእዩዓደይመንከምትግ
    @ትግራይእዩዓደይመንከምትግ 4 ปีที่แล้ว

    እናንተ ግን ኣቅሚ ካላቹ በራሳቹ ብቻ ቅረብ የታገዛቹ ነው ምትዋጉ የትግራይ ስራዊት ግን ራሱ ብቻ የተዋጉ ነው እንዳውም ከስንት ሃገር የትግራይ ጅግናዎች ይኑሩ ለዘላለም

  • @ruby.ttttttwhendkcnchxn
    @ruby.ttttttwhendkcnchxn 4 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @malioumer1905
    @malioumer1905 4 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene chiwa colener, he call the aby Sibhat

  • @medinaminawara206
    @medinaminawara206 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ጥቁር ክስል ልበልአይይይይ

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 4 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👌

  • @abrahetkairous8641
    @abrahetkairous8641 4 ปีที่แล้ว

    Eset ye tigera lejoch wetader yet ale belih teyek weshitam wendema yet endal eko ayekem tigerawch leytachiw afinachit eko wendema alig mesej yalig gn esu le Et... new yemot bemot eko gn entelalikalen

  • @tigrayadeymariamin2033
    @tigrayadeymariamin2033 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት እየተሰሩ እንዳሉ እዛ ባያቹት። ’’ነግረነነ አስደብድበናችዋል''😂😂😂

    • @abebemesele9565
      @abebemesele9565 4 ปีที่แล้ว

      ጁንታ ውሸታም ታየዋለህ እውነቱን

  • @betelhemkassaye6709
    @betelhemkassaye6709 4 ปีที่แล้ว

    Ye Ethiopia jegna simachew Delnesa keruk yasferalu ede dur ANBESA

  • @gebrebariaw6234
    @gebrebariaw6234 4 ปีที่แล้ว

    👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

  • @eagle4452
    @eagle4452 4 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ተንቤ እና ሺሪን ጆንታው አይወዳችውም ማለት ነው ይሂ እርኩስ

    • @sahlesolomon9779
      @sahlesolomon9779 4 ปีที่แล้ว

      Tenben enkon ye Tenben Agew silhonu nw nuariwoch Lela tarikm ale. Tilant hi silish abe tokichaw ga alayeshignim betty

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 ปีที่แล้ว

      @@sahlesolomon9779 ሰላም እንዲት አመሸሽ ትላንት ብዙ ሰው ይፅፍ ስለነበር ብዙ ያላየሆችው ነገሮች አሉ ። ሲገርም እኔ ይህን አላውቅም አካባቢውን ታውቂዋለሽ እንዲ ሽሪስ ለምንድነው የተጠሉት