ቢዘገይም ይኸው | Teddy Afro - አርማሽ (ቀና በል) Audio Reaction | Kuta ኩታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • Let's Be a Family!!!!
    Facebook
    / kutaethio
    Instagram
    / kutaethio
    Telegram
    t.me/kutaethio

ความคิดเห็น • 54

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 2 ปีที่แล้ว +9

    ቴዲያችን እኮ ይለያል ማርያምን ሁሌም ፍቅርን አንድነትን ነው የሚሰብከው የምወደውም በምክንያት ነው ❤ እምየ ሀገሬ ለኔ እረፍቴ ናት💚💛❤️

  • @khedeejaomar9726
    @khedeejaomar9726 2 ปีที่แล้ว +5

    ከምር እየጠበኳችሁ ነበር ብትዘገዩም መጥታችኋል አሪፍ ሙዚቃ ነው የኛ ጀግና (ቴዶ🥰 ሀገራችንን አላህ ከሸይጧኖች ይጠብቅልን ኢትዮ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያጣልን ቴዶ እናመሠግናለን💚💛❤💪

  • @mikerecords_Music
    @mikerecords_Music 2 ปีที่แล้ว +6

    ቴዲ የዘፈነበት እና የጥላሁን ስለሚለያይ ፒች መለወጥ ስላለበት ነው.
    በርቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @arsemawityemaryamlij806
    @arsemawityemaryamlij806 2 ปีที่แล้ว +4

    ቴዲያችን ተራራው💚💛❤💪💪💪 የኔ ፍቅሮች😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Hameza5753
    @Hameza5753 2 ปีที่แล้ว +4

    መጀመሪያ ትዝታ ነው
    ሲቀጥል ቁጭት ነው
    በመጨረሻም ተስፍ አንድነት ነው

  • @mahi5561
    @mahi5561 2 ปีที่แล้ว +4

    የምር ይሄን ሙዚቃ ስሰማ እያለቀስኩ ነው ሁሌ ዝምብሎ ሆድ ይብሰኛል ኧረ አምላኬ በቃ በለን እፍ አንድ ነገር በሉትና ቴዲን ገደልኳችሁ ዛሬ

    • @biniamgjormai
      @biniamgjormai 2 ปีที่แล้ว

      Me too 🇪🇷🇪🇷🇨🇬🇨🇬✅✅

  • @tizitahaile7997
    @tizitahaile7997 2 ปีที่แล้ว +2

    "እኔማ ላይሽ በቶሎ ምኞት ነበረኝ
    ግን ባባሁ ናፈኩሽና እንባ ቀደመኝ
    እኔማ አለሁ እስካሁን ተስፋ ሰንቄ
    በወንዜ ባገሬ እያለሁ አገር ናፍቄ..."
    የኔ ቴዲ😍😘😍💚💛❤

  • @koki4424
    @koki4424 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዩጲያየን ሳስባት እምባ ነው የሚተናነቀኝ ብዙ ሀገሮችን ሳይ በሰላም ሲኖሩ እዴት እደሚያስቀኑኝ መች ይሆን የኛም ሀገር ነቀርሳዋን የምትገላገለው የምር ናፈቀኝ እፍፍፍ😭😭💔😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔

  • @hewanteshome9708
    @hewanteshome9708 2 ปีที่แล้ว

    እውነታችሁን ነው ቴዲሻን ሬት ማረግ ከባድ ነው!
    He is a true Ethiopian and Habesha 🇪🇹🇪🇷 and the king in the Art world 💕

  • @rozaw2620
    @rozaw2620 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሩኬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በርቱ አሪፍ ነው

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 2 ปีที่แล้ว

    Teddy afro my king lvu 💚💛❤️

  • @Ekram317
    @Ekram317 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እናንተ ግን ለምንድነው ቶሎ ቶሎ የማትሰሩት
    ከዚህ በላይ መስራት እየቻላችሁ ግን እንደመስቀል ወፍ አንዳንደ ነው የምትመጡት
    ፈላወቹ የኔ ምርጦች I Love yoy❤

  • @kasahunkebede9858
    @kasahunkebede9858 2 ปีที่แล้ว +1

    ለቤታቺሁ አዲስ ነኚ በጣም ደስ ትላላቺሁ ቤተሰብ ሁኛለሁ ቤተሰብ እዲሆን ምክንያት የሆነኚ ግን ባለ ታቱው ልጂ ነው የሚገርም ከባለቤቴ ጋ በጣም ነው የምትመሳሰሉት አተን ሳይህ እሱን አስናፈከኚ እኔ ያለሁት በአረብ ሀገር ነው ባለቤቴ ከታሰረብኚ 3 ወር ሆነው በጣም ስለናፈቀኚ ነው መሰል አተን ሳይ እሱን የመሰልከኚ ለማንኛውም የዩትብ ስሜ የባለቤቴን ስም ስለተጠቀምኩ ነው እደ የወዲ ስም ይዞ ባለቤቴ ይላልደ እዳትሉ ከከከከከ የኛ ሰው መቸም ስህተት ፈላጊ ነው በርቱልኚ እወዳቺሇለሁ ውዶቸ

  • @zhara1212
    @zhara1212 2 ปีที่แล้ว

    ዘር ያበቀለው ታጭዷል መከራው
    የኢቶጳዊነት አሁን ነው ተራው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ያረብ በቃ በለን በራሳችን በዘቀጠ አስተሳሠብ እና እይታ የኔ የኔ እያልን የኛ የሆነውን እያጣን እያጠፍን ነው እናቶቻችን እዳለቅሱ አባት ወድም በግፍ እድገደል ያረግነው እኛው ነን ኢቶጳዊ መሆን እድል መሆኑን ዘግተን ወርደን በብሄር ስንጣላ ያሳዝናል ሠው እደት ትልቅነትን በራሱ ትቶ ትንሽ ይሆናል እደት?
    🇪

  • @22baric
    @22baric 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏 በርቱ glad to see you out here 👌

  • @yonasgebreselassie1809
    @yonasgebreselassie1809 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው!!በጣም ወድጀዋለው

  • @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
    @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝም ያለ መስሎ ኢትዮጵያዊነት
    ማንም አይገታዉ የተነሳለት
    ሰላሙን አላህ ያምጣልን ያረብ በርቱ

  • @siuyaidm6568
    @siuyaidm6568 2 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲ የሀገር ልጅ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 2 ปีที่แล้ว +1

    Teddiyeee, 👌👍🙏🏼💚💛❤️😭😭😭😭

  • @zhara1212
    @zhara1212 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ኩኑለይ የሚለውን የናሆም ዩሃንስ ዘፈንን እሪያክት አድርጉት በናታችሁ ያበደ ነው

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤😍

  • @habibmusema1995
    @habibmusema1995 2 ปีที่แล้ว

    ሦስታቹም የየራሳችሁ ነገር አላቹ መሀላይ ያለከው ልክ ግን ክፉኛ አዳማጭ ነክ የእውነት ሰው ትመስላለክ

  • @MM-qb5ut
    @MM-qb5ut 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 2 ปีที่แล้ว

    ሮቤልዩ አውቀህ ነው ሳታውቅ ታቱ የተነቀስከው እግዚአብሔር ካተ ይሁን እንጁ በጣም መጥፍ ነው የኢትዮጵያ እስከዝህ የምትነቀሱ አይመስለኝም ነበር 666 ምልክት ነው ይህ ያወቀቱን ማሳወቅ ሀጣያት አይደለም ይቅርታ ።

  • @betty4196
    @betty4196 2 ปีที่แล้ว +1

    Tedoye 👑👑👑👑 enante demo ♥️♥️♥️

  • @znudesale2568
    @znudesale2568 2 ปีที่แล้ว +1

    😥😥😥😥🇪🇹🇪🇹

  • @ዜድነኝየወልድያዋ
    @ዜድነኝየወልድያዋ 2 ปีที่แล้ว

    አድስ ናችሁ መስል ዛሬ ሳያችሁ ነው በርቱ

  • @beyenenigussie2592
    @beyenenigussie2592 2 ปีที่แล้ว +1

    ethiopia ትሸታላችሁ ያምራል
    ልትተቹ መሠሎኝ ነበር ቴዴ አይተችም ግን

  • @astirgmekal4512
    @astirgmekal4512 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ኮሜንት ለቴዴ ስለሰጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ

  • @AhmedMohammed-vc7jh
    @AhmedMohammed-vc7jh 2 ปีที่แล้ว

    lemn ye tilahunn endasgebaw algebachihum mknyatum kesu befit yalewn gitm aladametachihutm

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 ปีที่แล้ว +1

    ቴድ ንጉሱ 💚💛❤

  • @toybamuhammed9064
    @toybamuhammed9064 2 ปีที่แล้ว

    ያገሩ ጉዳይ ስለሆነ እያደር እየባሰው ነው 2,3 የሚመስለው ድምፁ

  • @fereheyotmulatu9651
    @fereheyotmulatu9651 2 ปีที่แล้ว

    እናንተም ተባረኩ 🙏

  • @meklitgetumeklit6024
    @meklitgetumeklit6024 2 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘😘

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ ይለያል

  • @bemntamen9894
    @bemntamen9894 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ🇨🇬💔💚💛❤

  • @getachewalemu3675
    @getachewalemu3675 2 ปีที่แล้ว

    ማርያምን እያጣረብኝ ነው

  • @ittipbybisrats460
    @ittipbybisrats460 2 ปีที่แล้ว

    arif

  • @Ekram317
    @Ekram317 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን?💔

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰✊

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹ሀገሬ 😭😭💔💔ወገኔ አለቀ😭😭😭💔

  • @koki4424
    @koki4424 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭🇪🇹🇪🇹

  • @lijliyuuyetediafroadenaki6584
    @lijliyuuyetediafroadenaki6584 2 ปีที่แล้ว

    😥😢😢😭😭My king 😢😥😥😭💔

  • @johnze2522
    @johnze2522 2 ปีที่แล้ว

    እዚህ ላይ መረዳት ያለባችሁ ኮፒ ራይት ሳይሆን ሆነሽ መስከረም የሚለዉን ለማስገንዘብ ነዉ ደግሞ ምስጋና መጨረሻ ላይ እዩት ለክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሰሰ ይላል

  • @dasashdas4308
    @dasashdas4308 2 ปีที่แล้ว

    አርከባስ ሀናን

  • @ዜድነኝየወልድያዋ
    @ዜድነኝየወልድያዋ 2 ปีที่แล้ว

    እርጋታችሁ ደስ ሳለኝ ወደቤተስብነት ተቃለቅኛለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nafisanafisa1846
    @nafisanafisa1846 2 ปีที่แล้ว

    Tedi afero 👎👎👎👎👎👎👎

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 2 ปีที่แล้ว

      Nadia Nafisa: What is Your problem?
      GUNK

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 2 ปีที่แล้ว

      Nafisa Nafisa: You better have respect. Otherwise, I can become very angry.