ባንቺ ጉዳይ እየቀለደ ነው?/ Is he serious about you

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 30

  • @mulugweld6513
    @mulugweld6513 ปีที่แล้ว +13

    ትዳር ምርጫ አይደለም የፈጣሪ ስጦታ ነው የምን ጣጣ ማብዛት ወደደኝ ጠላኝ ለኔ ካለው ለኔ ነው በቃ

    • @meserettesfaye-fy4tj
      @meserettesfaye-fy4tj ปีที่แล้ว +2

      ኖ ይህ አመለካከት መስተካከል አለበት ውዴ

    • @ተሥፈኞዋz
      @ተሥፈኞዋz ปีที่แล้ว +1

      ትዳር ከተሥተካከለ ሁሉም ነገረ ያምራል አሊያ ህይወት ይበላሻል ያዉም የ2አገር ህይወትሽ ጡሩ ትዳር የ2አገረ ደሥታ ያሥገኞል

    • @Sebribelay
      @Sebribelay ปีที่แล้ว

      ኖ ፈጣሪም እኮ ጣሩ አግዛችኋለሁ ነዉ የሚለዉ

  • @meserettesfaye-fy4tj
    @meserettesfaye-fy4tj ปีที่แล้ว +3

    ዊንታዬ ውዴ ልቤን ነካሽው ቀላል ናቸው ብለን የምናልፋቸው ነገሮች ስር ሰደው ለመንቀል ስንሞክር ማንነታችንን ይዘው ይጠፋሉ እና ነገሮችን በጥሞና ማጤን ያስፈልጋል ካለፈ የምንከፍለው ዋጋ የከፋ ነው

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ዩኒታናዬ የኔ ተምሳሌት እኛም በጣም ነው የምኖድሽ ከፈጣሪ በታች ከጨለማው አስተሳሰቤ ብርሀንን እንዳይ ያረግሽኝ ሴት አንች ነሽ በጣም ነው የምወድሽ እና የማመሰግንሽ ❤️👈

  • @noo4088
    @noo4088 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነሽ እማያከብርሽ ወንድ ጥርግ ይበል

  • @የስሚር
    @የስሚር ปีที่แล้ว +1

    የኛ አስተዋይ በጣም ነው የምናመስግንሽ ምክሮችሽን ስለምታካፍዮን አላህ ክበርሽ 🙏🙏❤❤❤

  • @MdMd-i1n3i
    @MdMd-i1n3i 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነሽ

  • @tigist9810
    @tigist9810 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @GenetAli-s6w
    @GenetAli-s6w 5 หลายเดือนก่อน

    ስወድሺ ክበርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 ปีที่แล้ว +1

    Tkxxxxx so much geta abasto yibarkachuuu ❤❤❤❤

  • @RRt-gt3gg
    @RRt-gt3gg 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ አላህ ይጨምርልሽ

  • @JituTemam-j2o
    @JituTemam-j2o 3 หลายเดือนก่อน

    Witana የኔ ውድ😘 tikkl😊

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sis

  • @eimanlove
    @eimanlove ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናል❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ ปีที่แล้ว +1

    Thank you ❤

  • @hanantube4440
    @hanantube4440 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @solomonshitu5635
    @solomonshitu5635 ปีที่แล้ว

    Wintaaaye

  • @መኪ-ቀ5ቘ
    @መኪ-ቀ5ቘ ปีที่แล้ว +1

    በትክክክል ወላሂ

  • @simegnsetegn5106
    @simegnsetegn5106 ปีที่แล้ว

    እኔ በእውነት አድናቅሽ ነኝ

  • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
    @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @erdoerdachew6835
    @erdoerdachew6835 ปีที่แล้ว

    እንኳን ቀልደን እውነትን ፈልገንም አላገኝንም እባክሽ

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 ปีที่แล้ว

    Yenekonjo

  • @نمتت-ض9ن
    @نمتت-ض9ن ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤😍😍💪💪💪✋

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 ปีที่แล้ว +1

    morning

  • @seadanuri3514
    @seadanuri3514 ปีที่แล้ว +1

    WhatsApp ለክ

  • @JituTemam-j2o
    @JituTemam-j2o 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TanchiTaddese
    @TanchiTaddese 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤