ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በስማም ይህ ልጅ የሰባ አመት ሰው ነው በሉኝ ምክሮቹ ከልብ ሰርስረው ይገባሉ በጣም እናመሰግናለን ክበርልን ፀጋውን ያይዛልህ🙏🙏🙏 ❤❤❤
[የምታውቁ መስሏችሁ ይህን ልጅ ሳትሰሙ ካለፋችሁ ብዙ ነገር አምልጧችሃል!]ትክክል ነህ! ወንድም! ይህ |መሰለቻቸት| የዘመኑ ወረርሽኝ ነው!🎉የኔ ምልከታሴትን ለመማረክ!... እራስን መሆን ወንድ መሆን! አለመሽለጥለጥ! ፈጣሪን መፍራት! ሰውን ግን ቅንጣት ታክል! አለመፍራት!በቂ ነው!.... ይህ ያለምንም ቀመር የሚሰራ ተፈጥሯዊ መንገድ ነው!
በሚገባ! አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ገልፀህዋል!
@@ShegerBusiness ቀላል የሰለቸኝ ይመስለኝና እራቅ አንዳልኩ ድጋሚ ይናፍቀኛል ተሰቃየሁ😥😭
ይሄን ያዳመጠ የታደለ ነዉ
እንደ እርቀት ፍቅር የሚሰለችና ሚያስጠላ ነገር የለም በጣም ያባልጋል ቀና እንዳንል ያደርጋል በእውነት ለራሴ ጊዜ ለመስጠት ጠፋ ስል አይወድ ይሰለቻል እሚወራ ነገር ሁላ ይጠፋልኮ እንዴ አረ ወደዛ ኡፍ
በርቺ ግዴለም የጊዜ ጉዳይ ነው።
የዘመናቺን ድቅ ጠቢብ ብየሀለሁ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ በወደድናቸው ሰዎች ከመሰልቸት ይጠብቀን። በርታልን ወንድሜ 😊😊
አሜን❤ አመሰግናለሁ።
አሚን... አሚን...
አሜን
አሚን
ምን ልበልህ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ ራሴን እንድፈትሽ የአስተሳሰብ አድማሴን እንዳሰፋ ከሰዎችጋ በሰላም በጥበብ እንድኖር እምትለቃቸው ቪዲዮዎች ረድተውኛል🙏በርታልን
ይሄልጅ ገራሚ ሰውነው በርታልን
አመሰግናለዉ ወንድሜ አሪፍ ማንቂያ ነዉ እኛ ወጣቶቹ ጠፍተናል ከምር በርታልን አንቅተከኛል
ራውኤል፣በጣም፣አመሰግናለው፣ተባረክ❤❤❤❤❤
ጀማሪ አፍቃሪ ነኝ 😊 ምክርህ አይጠገብም እናመሰግናለን 😍
አመሰግናለሁ
አገላለፅክ እርጋታክ ዋው በርታልን አትሰለችም ታውቃለክ
ፅቡቕ እዩ ገሊፅዋ ፅቡቕ ተማሂርኪ ኢለ ይሓስብ
እውነት ነው እራሳችን ምናከብር ያርገን, ዘመንህ ይባረክ ❤🙏❤ የውስጤን ነው ያወራኸው አመሠግናለሁ.. በስደት ፍቅር ይከብዳል, ❤🎉❤... Amzing...
አመሰግናለሁ በጣም እህት❤
አወ እረበቀን 4ጊዜ ይደዉላል እኳን በሳምት አራት ግዜ
Des emilew anegagerh Hasab yleyal ❤
ጎበዝ!
ወድማችን ከልብ እናመሰግናለን. ለወድማዊ ምክርህ. ትለያለህ. እራኡ. ዘመንህ ይባረክ
አሜን አመሰግናለሁ በጣም እህት
ለምን እንደሆነ አላቅም ግን አየሰማሁክ ሳቄ መቆጣጠር አልችልም😅ግን ትምህርቱ አንደኛ👍👍👍
በጣም ሀሪፍ ትምርትነው ወድሜ በርታ ድምጽህ እንደት አባቱ ይማርካል ዋው❤
እደም ሰነበታቹ ቤተሰብ እኳን አደረሳቹ ለእናታችን ኪዳነምህረት 🙏❤
አመሰግናለሁ በጣም
እናመሰግናለን በርታ
እናመሰግናለን❤ ቀጣይ friendshipን ስለመመስረት ፣ ስለማጠንከር ፣ toxic friendshipን እንዴት ማስተናገድ እንዳለብን እና ያለጓደኛ ስንኖር ብቸኝነታችንን እንዴት እናሸንፈው ስለዚህ ሀሳብ የሆነ ነገር ብትለን። በርታልን።
እሺ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ!
የምር የምታቀርበው ምክሮች ሁሉ በጣም የእውነት ነው ወንድሜ ብዙ ተምሬያለሁ ከአንተ ምክር ክበርልህ❤🙏
Thank you very much Bro
ዋው ምርጥ አገላለፅ
Amsgnalhu betam
ሃሳብህ በጣም ወሳኝ ርእስ ነው በርታ ወንድም።አድማጭህም የተለያየ የእውቀት level ያለ ሰው እንደሆነ ከግምት ብታስገባውና አንዳንድ ቃላቶችህ ትንሽ ማስተካከያ ብታደርግ እላለሁኝ። ተረድተህኛል ብየ አስባለሁ።❤
አንድ ስተት የለውም የተናገርከው ነገር እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏እኔ የእውነት በጣም የምናፍቀኝ የዛኔ ደብዳቤ ብርቅ የሚሆንብን ጊዜ የቤት ስልክ አባቴ መጣብኝ እናቴ መጣችብኝ እያለን በናፍቆት ተደብቀን የምንገናኝበት ወቅት ነው እየናፈቀኝ ያለው አሁን ላይ ግን እሱ ራሱ የማይመለስ ትዝታ ሆኖ ቀረ 😢😢እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን 🙏
በጣም የምጠላው ባህሪ አለኝ ምክር እፈልጋለው እባክህን ፍቅር ለይ በጣም እሰግጣለው ማለትም ሳፈቅር ምንም ችግር እንከን አይታየኝም ሙሉ ጊዜዬን ያሰው ይወስደዋል ህይወት ከዛ ሰው ውጪ ማሰብ አልችልም
በጣም ድንቅ እይታ የልቤን ነዉ የተናገርከዉ አመሰግናለሁ
እውነት.ሚያቅ.በሀይማኖቱ.የዐና.ከሆነ.ያራዳልጅ.መጀመሪያውም.መጨረሻውም.ስለሚያቅ...አይሰለቻችም..ግን.እኛ.ሀበሾች.ወሬ.ብቻ.ነን.ባይ.ዘዌ.አንተ.በርታልን❤❤❤❤
አመሰግናለሁ በጣም።
በእውነት ኢትዮጵያ ትኮራለች ብእንዳንተ አይነት ወጣቶች Rawuel,may peace of God be with you!
ዋዉ በጣም ቆንጆ ሃሳብ ነዉ በርታልን
አመሰግናለሁ ኢብራሂም።
yen wud betam tnx bezu nger awkbtalew mekren❤
Kojo asabe Nawe enamsagenalane wedeme❤❤❤😢😢😢
በጣም እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ምክርነው❤❤
እኔም አመሰግናለሁ በጣም እህት
ዋዉ ምርጥ ትምህርት ነዉ እንጠቀምበት
ምንስ ልበል ፈጣሪ እርፍፍፍፍፍፍ ያድርግህ ❤
በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን። ❤
አመሰግናለሁ በጣም ስለተረዱኝ❤
ምክሮችህ ያበረታሉና ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ብትለቅልን።
እ❤❤እዛ ፍቅር ውስጥ ነበረን ነገር ግን የሆነ ሰሞን ሳናወራ ተነፋፍቀን ከዛ የተነሳ ችላ ያልኩት መሰለው እናም በዛ ሰሞን በfamily ጉዳይ በጥዋቱ ሳልገኘው 4ሰዓት ደረሰ ከዛ የተነሳ ጥላቻ መጣ ሁለታችንም ተናዳጅ ስለነበረን ተጣላን እና በጣም እንፋቀር ነበር ን አሁን ላስረዳው እራሱ ፍቃደኛ አይደለም ምን ላድርግ የርቀት ፍቅር ነው ይይሂዳ አልና ሄደ እንዴ የሚል ህመም አለ እሱ ምን እንደሚሰማው እራሱ አላውቅም ልጠይቀው ብዬ አይመልስልኝም በሚል ፍራቻ ተዋለው ምን ላድርግ እስታ አማኩሩኝ
ወይ አተልጅ ትምህርትህ መገድ ሊያሢዘኝ ነው ቦልቧላነበርኩ የቀረበኝሁሉ ይከዳኝ አይመሥለኝም ግንዋህነት ይጎዳል ይሁንጅ መናገርእና መመለሥ የምችላቸውን ቃላቶች ካተ እየተማርኩነው ጅግናየ በርታልኝ🎉🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ በጣም ስለተረዱኝ ይህ ትልቅ ነገር ነው።
እኔ የጣፌኩት መሰለኝ ኮሜትሺ እህቴ እኔ እደት ልግለጥልሺ
ደሰሰ ሰትል ርጋታክ ምክርክ አንደቤትክ ምን ብየ ልግለፅክ ትለያለህ ኡውነት ቃል አጣሁልህ ❤❤ ላይክ እያረጋቹ አግዙት ለኛ ለመዳም ቀሞሞች ይጠቅመናል ና❤
@@Rawuel_Endris የኔ ወንድም ሰደት ላይ ነኝ እና እማማክርክ ነገር ነበረኝ ከቻልክ በናትክ በ ተሌግራም አነግረኝ ጨንቆኝ ነው
በውነት ድቅ እና ሁሉም ነገሮች በቃ ለኔ ስሜቴን የተረደሀኝ አረገህ የምትናገረው ነገር ወንድሜ በአንተ በጣም እየተለወጥኩ ነው እናመሰግናለን በርታ❤❤❤❤❤
የምርጦች ምርጥ ትለይብኛለህ ብሮ 👌💪
ተባርክልኝ እናመሰግናለን🙏❤❤❤🙏
እኔም አመሰግናለሁ በጣም
ወንድሜ እኔ ከጎደኛየ ጋረ ከተዋወቅን ስድስት ወረ ነው መጀመሪያ አካባቢ እሱ በቀን አራት ግዜ ይደውላል አሁን ግን ቀነሰ አሁን እኔ ሠላም ነህ ብየ ስፅፍለት ገብቶ አይቶ ይወጣል ስጠይቀው አላየውትም ይላል እና እኔ ደግሞ ቶሎ እናደዳለው ምክኒያቱም እናቱን ያጣው አሁን ቅረብ ግዜ ነው እኔም ዝም ብየ አሳልፈዋለው ያለበትን ግዜ ስለምረዳ ግን እሱ ዝም ሲል ይጨንቀኛል በዚህ ነገረ ምን ትለኛለህ ወንድሜ በረታ ጥሩ ሀሳብ ነው
ብሮ ብርታልን
ያነሳሃቸው ሃሳቦች በተደጋጋሚ ሰው ሲገናኝ እያንዳንዱ ግኑኝነት የትላንትን የሚያስረሳ የነገን የሚያስናፍቅ ህይወትን መቀመም ያስፈልጋልአጠገቧ ያለው ወንድ ረስታ ሌላውን መናፈቋ እና አጠገቡ ያለች ሴትን ረስቶ ሌላዋን መፈለጉ አንዱ ለሌላው በተለያየ መልኩ እየተሰራ አለመገኘቱ መሰለኝፈጣሪ ይባርክህ
አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ መረዳት ነው ይህ! ሀሳብዋን በእያንዳንዱ videos ላይ ማስቀመጥዋን አይርሱ።
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም አመሰግናለሁ
ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም ያነሳሀው ሀሳብ በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን❤😍
መልካም እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ በጣም እህት❤
rawi በጣም ቆንጆ ምክሮችን ነው ምተወረውረው ለዚህ እኔ አመስጋኝ ነኝ በእውነት በርታ ይበል የሚያስብል ነው መልካም ጊዜ ይሁንልህ፣ አዝልቄ ነኝ❤❤
አመሰግናለሁ በጣም ወንድሜ!
Wow. Just brilliant. i love the sound of your voice.its so soothing and relaxing, i just love hearing you talk.❤Thank you so much for your advice and tips. 🥰🥰
You are so welcome ብሌኔ!
betam new yemwedh teklyen zelalem nurlgn wendme 🥰
እንኳን ደህና መጣህ የምፈልገውን አመጣጣህው🙏🙏🙏👏👏👏👏እስኪ በደንብ ንገረን እኔ እቀርብና ትንሽ ስቆይ ይሸለቹኛል ጥሩ ትምህርት እንደማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ❤
ምንም ነገር ጠብቀው አጀምሪ እንዲሁም ቦታ ስትሰጪያቸው መነሻሽ ስሜት እና ማንነታቸውን መረዳት ይሁን! ከዚያ ጎደኝነት አብሮነት ቤተሰባዊነት የስራ ባልደረባ የፍቅሮ ጎደኛ የሚለው አንዱ ጋር ትመድቢና ተንቀሳቀሺ ያኔ በመረጋጋት ትክክለኛ ልብ ያለውን ሰው የማይሰለቸውን ይሰጥሻል።
እመግናለሁ እንዲህ በፍጥነት የሰውን ስሜት ተርድቶ መልስ መመለስህ በጣም የሚደነቅ ነው የሚበረታታ ነው በርታልኝ ግን አንድ ነገር ልበልህ ስለምታይልኝ ።አንድ በsocial media የማውቀው ሰው ነበር እና በጣም ተግባብተን እንስራ ነበር ግን ከአካል ተገናኘን በሃላ busy ነኝ ማለት አብዝቷል እና እኔ ደግሞ በቀን ካላወራኝ ይደብረኛል ተማሪ ነን መማር አልቻልኩም እና ምን ባደርግ ይሻለኛል?? @@Rawuel_Endris
አመስግናለሁ እንዲህ የሰው ስሜት ተርድቶ በፍጥነት መልስን መመለስህ መልካም ነገር ነው የሚበረታታ ነገር ነው ግን አንድ ነገር ማለት እፍልጋለሁ አይተህ መልስ እንደምትሰጠኝ ተስፋ በማድረግ ነው ።እና እኔ አንድ ሰው በ social media የማውቀው ሰው ነበር እና ብዙ ስአት በchat እናወራለን ነበር ግን መልካም ነገሮች ነው ስናወራ ነበር እና እኔ ፍቅር ያዘኝ በአካል እንገናኝ ብዬው ተገናኘን በመልካም ሀኔታ አሳልፈን ተለያየን ከዛ በሃላ ግን የማውራት ቀንሷል online አይገባም እና እሱን ካላወራሁ አልችልም ተማሪም ነኝ ከባድ ሁኔታ ላይ ነኝ እና ምን ትመክረኛለህ? ወንድሜ ❤@@Rawuel_Endris
ያንን ያስለመድኳትን በየቀኑ የማውራት አባዜ እንዴት መተው እችላለሁ በዚህ ላይ ቪድዮ ስራልን
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ ምክር ነው በውስጥ ላገኝህ የምችልበት መንገድ አለ ወንድሜ
Instagramላይ መልእክት ያስቀምጡልኝ።
ራዌልዬ ዌልካም"እውነት ነህ ከመጠን በላይ መወዳደስም ደስስ አይልም ሁልም በመጠን መሆን አለበት"አመስግናለው❤።
የልቤን ተናጋሪ ብዬሀለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍😍😍😍
WOW! tebarek temhrtk yimechegnale berta🙏👍👍👍👍👍
Amsgnalhu betam!
እናመሰግናለን❤
እኔም አመሰግናለሁ!
እናመሠግናለን ወድም❤❤❤
እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ!
You are right bro but when you’re in love you cannot control your feelings you just want to talk every day
እንኴን ደህና መጣህ በተለይ በርቀት ፍቅር መቶ በመቶ እዉነት ነዉ የራቁት ፎቶ እራሱ ተላልከዉ ከዛ ወደ በቀልይገባሉ ፊዲዬ እየያዙ አቤት ልቦና ይስጠን ትምርቶችህ ዉስጤ ናቸዉ በርታ
አመሰግናለሁ በጣም❤
በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ስራዎችህ ደስ የሚሉ ናቸው በርታ !! እኔ ሰሞኑን ከራሴጋ ልግባባ አልቻልኩም ምክንያቱም የ4 አመት ፍቅር ለማቋረጥ እያሰብኩ ነዉ በእርግጥ ፍቅሩ የርቀት በአካል አንተዋወቅም እና እኔ በጣም ስራ ይበዛብኛል እሱ ደግሞ ስራ የለውም ይቅርታ ይሄንን ስልን ግን ምንም ጥረት አያደርግም ለመስራት ብቻ እሱ ከኔጋ ረጅም ሰአት ማዉራት ይፈልጋል 1-2-3 ሰአት እኔ አሁን ላይ ደከመኝ ይሄንን እያወራሁ መቀጠል አልቻልኩም የምናወራዉ የመጣ የሄዴዉን እንጂ የኛን ህይወት የሚቀይር አይደለም 😢ስለዚህ እኔ ከሱ እየሸሸሁ ነዉ በኋላ እፀፀት ይሆን አላወኩትም ግን አንድ ነገር አላህን የማመሰግንበት ይሄ የአልጋ ላይ ወሬ አናወራም ከመጀመሪያው እንደዚህ እንዳያወራኝ ተስማምቶ ነበር ምክር እፈልጋለሁ ?!
መልካም @esfarlosrawuel telegram ነው።
@@Rawuel_Endris13:15
Yen Lif nwu
እነማሰጊነልን በርታ❤❤🙏🙏
tchlalek beya
እውነት ነው 👌😘
አመሰግናለሁ በጣም ስልተረዱኝ❤
መጀመርያእርጆም ሰአትየምናወራው እደትመቀየርእችላለን ማለት ብጠፍ ሌላይመስላል ወድሜምክርህን
ሚገርመውየኔን፣መትናገር፣ነው፣የመሰለኝ፣አመት፣ሆኖናል፣በቻት፣ብዙ፣ነገር፣ሲደረግ፣ከዛበዉሀላ፣አስጠልቶኝ፣ደባል፣ሆን፣ቁጭብለናል፣ያስጠላል፣ፍቅር፣የዉሸት፣ሆንዋል፣አምነት፣አይኖርህም፣ያስጠላል፣በጣም፣በጣም፣ኡፍፍ😢
❤❤❤❤ እናመሰግናሀለን ጅግናየ😊
አናመሰግናለን ወንድሜ የኔ ፍቅረኛ ገደብ ያለው ኣሰተዋይ አንዳንሰላች የሚጠቀማቸው ቃላቶች ሰልክ ም ሰንደዋወል ምናምን ሁሉም ገደብ ኣለው አንዳንዴ አናደድ ነበር ትዕቢትነው ይየ ግን አንዳንተ የመከርከኝ ኣሳብ ይመክረኛል ኣሁን የበለጠ ተረዳሁ ኣመሰግናለው ወንድሜ😊😊😊
Le seta lije Tekurat masexat xeruu nwu rawulee
Wow በጣም አሰፍላግ ቪዲኦ ነው👍👍👍
The way lik likachin mitinegiribet is amazing
Amsgnalhu betam tsinat❤
አናመሠግናለንን በርታ
እንደተለመደው ግሩም ነው……… ስለ eye contact በሰፊው ንገረን
እሺ አደርጋለሁ!
Misthi edlegna nech...keep it up BRO
Yamiirr inem kaleb amesginalw edet adrge idmgalstilh qaltoch yalnyim tks tks
Amsgnalhu betam ftari yakbrlgn!
በምንም በምንም ሰው ተበላሽትዋል ጤናኛ ሰው የለም ወድማችን
እንገነበዋለን።
በትክክል የት ነበርክ ወንድሜ ምነዉ ቀድሜ ይህንን ምክርህን ሰምቸ በነበር አሁንማ ተሰባብሬ ዳግም እራሴን በማጠንከር ላይ ነኝ
በርቺ አሁንም ብዙ ጊዜ አለሽ።
@@Rawuel_Endris እሸ ወንድሜ አመሰግናለሁ ምክርህ ዉስጤ ነዉ የገባዉ ለብዙ እህቶቼ ይጠቅማል በርታልኝ
እናመሰግናለን
ጀግናው ኑሪልን🥰🥰❤❤🤗🤗
እመሠግናለን❤❤❤❤ክበርልንወድማችን💯👈👏👏😍😍🙏🙏
አረ ኣንድ ምኽር ስጠኝ እኔ መጀመርያ ደስ ብሎኝ አወራለሁ ከነስ የሆነ ደስ የሚል ቀናት እናሳልፍና ከሳምንት በወሃላ እኔ ይደብረኛል እና እተወዋለሁ 😢ምን ላድርግ
ኧረ እህቴ እኔ ልምከርሽ እኔም እንዳንች ነበርኩ እነሱ ሲያፈቅሩኝ እኔ አጠላቸው ነበርና ያልምክንያት እርቃቸው ነበር እና ያኔ ብዙ ሰው ያለቅስብኝ ነበር አሁን ላይ እኔ በተራዬ ወድጀ መሠቃየት ይዠልሻለሁ አደራሽን ወስኝ ማንንም አታውሪ በሆነ ጊዜ የምትፈልጊውን ይሰጥሻል❤
@@ttሻ አመሰግናለሁ እህቴ አው እፈራለው እየፈራሁ ጭምር ነው ግን ዝም ማለት እንዳለብኝ ነው የተረዳሁት እና በድጋሜ አመሰግናለሁ
Enamsegn alen 🙏❤️❤️❤️
Enm Amsgnalhu
Teleyalk bro
Brilliant man 111 nk bertaln ❤❤❤
Thank you
You're welcome
Thank you brother that's great 👍
No words, bro is different 👏
Thank you so much 😀
እናመሰግናለን ወድም ከምር ምክሮችክን ሠምቸ አልጠግባቸውም በርታልን ❤❤❤❤❤👌🙏
እኔም አመሰግናለሁ በጣም።
በፍቅር ወድን አለማመን ተቸገርኩኝ ከወሪየ የዘለለ ዉጭ ለማመን ተቸገርኩኝ ሳወራ የዋሸኝ ይመስለኛል በፊት ስለተጎዳሁኝ እዳታልፈኝ ወድሜየ ንገረኝ መዉደድም ማፍቀርም አቃተኝ ምከረኝ
አይ ግዴለም ዝምብለሽ እንዲለፈልፉ ፍቀጂላቸው እንጂ ቀድመሽ እየዋሸ ነው ብለሽ በርሽን አትዝጊ! እንደፈለ ይሁን በጊዜ ሂደት በተግባር ስትረጂው ነው መወሰን ያለብሽ ቀድመሽ ግንኙነትሽን በአለማመን አትጀምሪ።
የኔ ፍቅረኛ አብሮ አደጌ ነው ኖርማል ፍቅር ኸጀመረን ከአንድ አመት ቦጏላ እኔ ወደ ሰደት መጣሁ ፍቅራችን ግን ከማንም በላይ ጨምረዋል ፍቅረኛዬ ከምወድለት ነገሩ በጣም ሰው አክባሪ ነው በየቀኑ እናወራለን ከሌላ ነገር ግን ነጻ ነን አሁን ወደ 7 ዓመታችን እየሄደን ነው😊❤
መልካም ጉዞ ነው ፈጣሪ ያሳምረው።
@@Rawuel_Endris አሜን፫💙
Yegna mirt memihir❤❤❤❤ silemitseten timrt betam enameseginalen 🙏
Betam Amsgnalhu anchim hulay slmtabrtachign sayslechesh.
ሰላም አተ ግን በጣም የምአመሰግ አንድቀን አገንህ አለዉ በየተስፍአ አደርግአለዉ🎉
Your thoughts are appreciated.
Amsgnalhu!
Tebarek wandema❤
Amen
ያሳለፈዉ ያዉቀዋል
አመሰግናለሁ ስለተረዱኝ!
Vid3o Topics bezih lay bseralen des ylegnalEski Mnawerabet Topic ke Setoch gar malet new.... gn btm new mwedh❤
Eshi adergalhu Amsgnalhu
ወንድሜ አንተ ትለያለህ እና ደሞ ከፍቅረኛህ ጋር ሆነህ ብናይህ ደስ ይለናል
Rawel sayhon solomon nber mebal ynebrebh ke tbebel yetenesa
Amsgnalhu betammm wendmay
አስተዋይ ነህ R 👌
አመሰግናለሁ በጣም እህት
በጣም ወላሂ
በስማም ይህ ልጅ የሰባ አመት ሰው ነው በሉኝ ምክሮቹ ከልብ ሰርስረው ይገባሉ በጣም እናመሰግናለን ክበርልን ፀጋውን ያይዛልህ🙏🙏🙏 ❤❤❤
[የምታውቁ መስሏችሁ ይህን ልጅ ሳትሰሙ ካለፋችሁ ብዙ ነገር አምልጧችሃል!]
ትክክል ነህ! ወንድም! ይህ |መሰለቻቸት| የዘመኑ ወረርሽኝ ነው!🎉
የኔ ምልከታ
ሴትን ለመማረክ!... እራስን መሆን ወንድ መሆን! አለመሽለጥለጥ! ፈጣሪን መፍራት! ሰውን ግን ቅንጣት ታክል! አለመፍራት!
በቂ ነው!.... ይህ ያለምንም ቀመር የሚሰራ ተፈጥሯዊ መንገድ ነው!
በሚገባ! አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ገልፀህዋል!
@@ShegerBusiness ቀላል የሰለቸኝ ይመስለኝና እራቅ አንዳልኩ ድጋሚ ይናፍቀኛል ተሰቃየሁ😥😭
ይሄን ያዳመጠ የታደለ ነዉ
እንደ እርቀት ፍቅር የሚሰለችና ሚያስጠላ ነገር የለም በጣም ያባልጋል ቀና እንዳንል ያደርጋል በእውነት ለራሴ ጊዜ ለመስጠት ጠፋ ስል አይወድ ይሰለቻል እሚወራ ነገር ሁላ ይጠፋልኮ እንዴ አረ ወደዛ ኡፍ
በርቺ ግዴለም የጊዜ ጉዳይ ነው።
የዘመናቺን ድቅ ጠቢብ ብየሀለሁ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ በወደድናቸው ሰዎች ከመሰልቸት ይጠብቀን። በርታልን ወንድሜ 😊😊
አሜን❤ አመሰግናለሁ።
አሚን... አሚን...
አሜን
አሚን
ምን ልበልህ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ ራሴን እንድፈትሽ የአስተሳሰብ አድማሴን እንዳሰፋ ከሰዎችጋ በሰላም በጥበብ እንድኖር እምትለቃቸው ቪዲዮዎች ረድተውኛል🙏በርታልን
ይሄልጅ ገራሚ ሰውነው በርታልን
አመሰግናለዉ ወንድሜ አሪፍ ማንቂያ ነዉ እኛ ወጣቶቹ ጠፍተናል ከምር በርታልን አንቅተከኛል
ራውኤል፣በጣም፣አመሰግናለው፣ተባረክ❤❤❤❤❤
ጀማሪ አፍቃሪ ነኝ 😊
ምክርህ አይጠገብም እናመሰግናለን 😍
አመሰግናለሁ
አገላለፅክ እርጋታክ ዋው በርታልን አትሰለችም ታውቃለክ
ፅቡቕ እዩ ገሊፅዋ ፅቡቕ ተማሂርኪ ኢለ ይሓስብ
እውነት ነው እራሳችን ምናከብር ያርገን, ዘመንህ ይባረክ ❤🙏❤ የውስጤን ነው ያወራኸው አመሠግናለሁ.. በስደት ፍቅር ይከብዳል, ❤🎉❤... Amzing..
.
አመሰግናለሁ በጣም እህት❤
አወ እረበቀን 4ጊዜ ይደዉላል እኳን በሳምት አራት ግዜ
Des emilew anegagerh Hasab yleyal ❤
ጎበዝ!
ወድማችን ከልብ እናመሰግናለን. ለወድማዊ ምክርህ. ትለያለህ. እራኡ. ዘመንህ ይባረክ
አሜን አመሰግናለሁ በጣም እህት
ለምን እንደሆነ አላቅም ግን አየሰማሁክ ሳቄ መቆጣጠር አልችልም😅
ግን ትምህርቱ አንደኛ👍👍👍
በጣም ሀሪፍ ትምርትነው ወድሜ በርታ ድምጽህ እንደት አባቱ ይማርካል ዋው❤
እደም ሰነበታቹ ቤተሰብ እኳን አደረሳቹ ለእናታችን ኪዳነምህረት 🙏❤
አመሰግናለሁ በጣም
እናመሰግናለን በርታ
እናመሰግናለን❤ ቀጣይ friendshipን ስለመመስረት ፣ ስለማጠንከር ፣ toxic friendshipን እንዴት ማስተናገድ እንዳለብን እና ያለጓደኛ ስንኖር ብቸኝነታችንን እንዴት እናሸንፈው ስለዚህ ሀሳብ የሆነ ነገር ብትለን። በርታልን።
እሺ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ!
የምር የምታቀርበው ምክሮች ሁሉ በጣም የእውነት ነው ወንድሜ ብዙ ተምሬያለሁ ከአንተ ምክር ክበርልህ❤🙏
አመሰግናለሁ
Thank you very much Bro
ዋው ምርጥ አገላለፅ
Amsgnalhu betam
ሃሳብህ በጣም ወሳኝ ርእስ ነው በርታ ወንድም።አድማጭህም የተለያየ የእውቀት level ያለ ሰው እንደሆነ ከግምት ብታስገባውና አንዳንድ ቃላቶችህ ትንሽ ማስተካከያ ብታደርግ እላለሁኝ። ተረድተህኛል ብየ አስባለሁ።❤
አንድ ስተት የለውም የተናገርከው ነገር እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏እኔ የእውነት በጣም የምናፍቀኝ የዛኔ ደብዳቤ ብርቅ የሚሆንብን ጊዜ የቤት ስልክ አባቴ መጣብኝ እናቴ መጣችብኝ እያለን በናፍቆት ተደብቀን የምንገናኝበት ወቅት ነው እየናፈቀኝ ያለው አሁን ላይ ግን እሱ ራሱ የማይመለስ ትዝታ ሆኖ ቀረ 😢😢እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን 🙏
በጣም የምጠላው ባህሪ አለኝ ምክር እፈልጋለው እባክህን ፍቅር ለይ በጣም እሰግጣለው ማለትም ሳፈቅር ምንም ችግር እንከን አይታየኝም ሙሉ ጊዜዬን ያሰው ይወስደዋል ህይወት ከዛ ሰው ውጪ ማሰብ አልችልም
በጣም ድንቅ እይታ የልቤን ነዉ የተናገርከዉ አመሰግናለሁ
እውነት.ሚያቅ.በሀይማኖቱ.የዐና.ከሆነ.ያራዳልጅ.መጀመሪያውም.መጨረሻውም.ስለሚያቅ...አይሰለቻችም..ግን.እኛ.ሀበሾች.ወሬ.ብቻ.ነን.ባይ.ዘዌ.አንተ.በርታልን❤❤❤❤
አመሰግናለሁ በጣም።
በእውነት ኢትዮጵያ ትኮራለች ብእንዳንተ አይነት ወጣቶች Rawuel,may peace of God be with you!
ዋዉ በጣም ቆንጆ ሃሳብ ነዉ በርታልን
አመሰግናለሁ ኢብራሂም።
አመሰግናለሁ ኢብራሂም።
yen wud betam tnx bezu nger awkbtalew mekren❤
Kojo asabe Nawe enamsagenalane wedeme❤❤❤😢😢😢
በጣም እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ምክርነው❤❤
እኔም አመሰግናለሁ በጣም እህት
ዋዉ ምርጥ ትምህርት ነዉ እንጠቀምበት
አመሰግናለሁ በጣም
ምንስ ልበል ፈጣሪ እርፍፍፍፍፍፍ ያድርግህ ❤
አሜን
በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን። ❤
አመሰግናለሁ በጣም ስለተረዱኝ❤
ምክሮችህ ያበረታሉና ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ብትለቅልን።
እ❤❤እዛ ፍቅር ውስጥ ነበረን ነገር ግን የሆነ ሰሞን ሳናወራ ተነፋፍቀን ከዛ የተነሳ ችላ ያልኩት መሰለው እናም በዛ ሰሞን በfamily ጉዳይ በጥዋቱ ሳልገኘው 4ሰዓት ደረሰ ከዛ የተነሳ ጥላቻ መጣ ሁለታችንም ተናዳጅ ስለነበረን ተጣላን እና በጣም እንፋቀር ነበር ን አሁን ላስረዳው እራሱ ፍቃደኛ አይደለም ምን ላድርግ የርቀት ፍቅር ነው ይይሂዳ አልና ሄደ እንዴ የሚል ህመም አለ እሱ ምን እንደሚሰማው እራሱ አላውቅም ልጠይቀው ብዬ አይመልስልኝም በሚል ፍራቻ ተዋለው ምን ላድርግ እስታ አማኩሩኝ
ወይ አተልጅ ትምህርትህ መገድ ሊያሢዘኝ ነው ቦልቧላነበርኩ የቀረበኝሁሉ ይከዳኝ አይመሥለኝም ግንዋህነት ይጎዳል ይሁንጅ መናገርእና መመለሥ የምችላቸውን ቃላቶች ካተ እየተማርኩነው ጅግናየ በርታልኝ🎉🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ በጣም ስለተረዱኝ ይህ ትልቅ ነገር ነው።
እኔ የጣፌኩት መሰለኝ ኮሜትሺ እህቴ እኔ እደት ልግለጥልሺ
ደሰሰ ሰትል ርጋታክ ምክርክ አንደቤትክ ምን ብየ ልግለፅክ ትለያለህ ኡውነት ቃል አጣሁልህ ❤❤ ላይክ እያረጋቹ አግዙት ለኛ ለመዳም ቀሞሞች ይጠቅመናል ና❤
አመሰግናለሁ በጣም እህት❤
@@Rawuel_Endris የኔ ወንድም ሰደት ላይ ነኝ እና እማማክርክ ነገር ነበረኝ ከቻልክ በናትክ በ ተሌግራም አነግረኝ ጨንቆኝ ነው
በውነት ድቅ እና ሁሉም ነገሮች በቃ ለኔ ስሜቴን የተረደሀኝ አረገህ የምትናገረው ነገር ወንድሜ በአንተ በጣም እየተለወጥኩ ነው እናመሰግናለን በርታ❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ በጣም
የምርጦች ምርጥ ትለይብኛለህ ብሮ 👌💪
አመሰግናለሁ በጣም
ተባርክልኝ እናመሰግናለን🙏❤❤❤🙏
እኔም አመሰግናለሁ በጣም
ወንድሜ እኔ ከጎደኛየ ጋረ ከተዋወቅን ስድስት ወረ ነው መጀመሪያ አካባቢ እሱ በቀን አራት ግዜ ይደውላል አሁን ግን ቀነሰ አሁን እኔ ሠላም ነህ ብየ ስፅፍለት ገብቶ አይቶ ይወጣል ስጠይቀው አላየውትም ይላል እና እኔ ደግሞ ቶሎ እናደዳለው ምክኒያቱም እናቱን ያጣው አሁን ቅረብ ግዜ ነው እኔም ዝም ብየ አሳልፈዋለው ያለበትን ግዜ ስለምረዳ ግን እሱ ዝም ሲል ይጨንቀኛል በዚህ ነገረ ምን ትለኛለህ ወንድሜ በረታ ጥሩ ሀሳብ ነው
ብሮ ብርታልን
ያነሳሃቸው ሃሳቦች በተደጋጋሚ ሰው ሲገናኝ እያንዳንዱ ግኑኝነት የትላንትን የሚያስረሳ የነገን የሚያስናፍቅ ህይወትን መቀመም ያስፈልጋል
አጠገቧ ያለው ወንድ ረስታ ሌላውን መናፈቋ እና አጠገቡ ያለች ሴትን ረስቶ ሌላዋን መፈለጉ አንዱ ለሌላው በተለያየ መልኩ እየተሰራ አለመገኘቱ መሰለኝ
ፈጣሪ ይባርክህ
አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ መረዳት ነው ይህ! ሀሳብዋን በእያንዳንዱ videos ላይ ማስቀመጥዋን አይርሱ።
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም አመሰግናለሁ
ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም ያነሳሀው ሀሳብ በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን❤😍
መልካም እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ በጣም እህት❤
rawi በጣም ቆንጆ ምክሮችን ነው ምተወረውረው ለዚህ እኔ አመስጋኝ ነኝ በእውነት በርታ ይበል የሚያስብል ነው መልካም ጊዜ ይሁንልህ፣ አዝልቄ ነኝ❤❤
አመሰግናለሁ በጣም እህት❤
አመሰግናለሁ በጣም ወንድሜ!
Wow. Just brilliant. i love the sound of your voice.its so soothing and relaxing, i just love hearing you talk.❤Thank you so much for your advice and tips. 🥰🥰
You are so welcome ብሌኔ!
betam new yemwedh teklyen zelalem nurlgn wendme 🥰
እንኳን ደህና መጣህ የምፈልገውን አመጣጣህው🙏🙏🙏👏👏👏👏እስኪ በደንብ ንገረን እኔ እቀርብና ትንሽ ስቆይ ይሸለቹኛል ጥሩ ትምህርት እንደማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ❤
ምንም ነገር ጠብቀው አጀምሪ እንዲሁም ቦታ ስትሰጪያቸው መነሻሽ ስሜት እና ማንነታቸውን መረዳት ይሁን! ከዚያ ጎደኝነት አብሮነት ቤተሰባዊነት የስራ ባልደረባ የፍቅሮ ጎደኛ የሚለው አንዱ ጋር ትመድቢና ተንቀሳቀሺ ያኔ በመረጋጋት ትክክለኛ ልብ ያለውን ሰው የማይሰለቸውን ይሰጥሻል።
እመግናለሁ እንዲህ በፍጥነት የሰውን ስሜት ተርድቶ መልስ መመለስህ በጣም የሚደነቅ ነው የሚበረታታ ነው በርታልኝ ግን አንድ ነገር ልበልህ ስለምታይልኝ ።አንድ በsocial media የማውቀው ሰው ነበር እና በጣም ተግባብተን እንስራ ነበር ግን ከአካል ተገናኘን በሃላ busy ነኝ ማለት አብዝቷል እና እኔ ደግሞ በቀን ካላወራኝ ይደብረኛል ተማሪ ነን መማር አልቻልኩም እና ምን ባደርግ ይሻለኛል?? @@Rawuel_Endris
አመስግናለሁ እንዲህ የሰው ስሜት ተርድቶ በፍጥነት መልስን መመለስህ መልካም ነገር ነው የሚበረታታ ነገር ነው ግን አንድ ነገር ማለት እፍልጋለሁ አይተህ መልስ እንደምትሰጠኝ ተስፋ በማድረግ ነው ።እና እኔ አንድ ሰው በ social media የማውቀው ሰው ነበር እና ብዙ ስአት በchat እናወራለን ነበር ግን መልካም ነገሮች ነው ስናወራ ነበር እና እኔ ፍቅር ያዘኝ በአካል እንገናኝ ብዬው ተገናኘን በመልካም ሀኔታ አሳልፈን ተለያየን ከዛ በሃላ ግን የማውራት ቀንሷል online አይገባም እና እሱን ካላወራሁ አልችልም ተማሪም ነኝ ከባድ ሁኔታ ላይ ነኝ እና ምን ትመክረኛለህ? ወንድሜ ❤@@Rawuel_Endris
ያንን ያስለመድኳትን በየቀኑ የማውራት አባዜ እንዴት መተው እችላለሁ በዚህ ላይ ቪድዮ ስራልን
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ ምክር ነው በውስጥ ላገኝህ የምችልበት መንገድ አለ ወንድሜ
Instagramላይ መልእክት ያስቀምጡልኝ።
ራዌልዬ ዌልካም"
እውነት ነህ ከመጠን በላይ መወዳደስም
ደስስ አይልም ሁልም በመጠን መሆን አለበት"አመስግናለው❤።
አመሰግናለሁ በጣም እህት❤
የልቤን ተናጋሪ ብዬሀለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍😍😍😍
WOW! tebarek temhrtk yimechegnale berta🙏👍👍👍👍👍
Amsgnalhu betam!
እናመሰግናለን❤
እኔም አመሰግናለሁ!
እናመሠግናለን ወድም❤❤❤
እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ!
You are right bro but when you’re in love you cannot control your feelings you just want to talk every day
እንኴን ደህና መጣህ በተለይ በርቀት ፍቅር መቶ በመቶ እዉነት ነዉ የራቁት ፎቶ እራሱ ተላልከዉ ከዛ ወደ በቀልይገባሉ ፊዲዬ እየያዙ አቤት ልቦና ይስጠን ትምርቶችህ ዉስጤ ናቸዉ በርታ
አመሰግናለሁ በጣም❤
በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ስራዎችህ ደስ የሚሉ ናቸው በርታ !! እኔ ሰሞኑን ከራሴጋ ልግባባ አልቻልኩም ምክንያቱም የ4 አመት ፍቅር ለማቋረጥ እያሰብኩ ነዉ በእርግጥ ፍቅሩ የርቀት በአካል አንተዋወቅም እና እኔ በጣም ስራ ይበዛብኛል እሱ ደግሞ ስራ የለውም ይቅርታ ይሄንን ስልን ግን ምንም ጥረት አያደርግም ለመስራት ብቻ እሱ ከኔጋ ረጅም ሰአት ማዉራት ይፈልጋል 1-2-3 ሰአት እኔ አሁን ላይ ደከመኝ ይሄንን እያወራሁ መቀጠል አልቻልኩም የምናወራዉ የመጣ የሄዴዉን እንጂ የኛን ህይወት የሚቀይር አይደለም 😢ስለዚህ እኔ ከሱ እየሸሸሁ ነዉ በኋላ እፀፀት ይሆን አላወኩትም ግን አንድ ነገር አላህን የማመሰግንበት ይሄ የአልጋ ላይ ወሬ አናወራም ከመጀመሪያው እንደዚህ እንዳያወራኝ ተስማምቶ ነበር ምክር እፈልጋለሁ ?!
መልካም @esfarlosrawuel telegram ነው።
@@Rawuel_Endris13:15
Yen Lif nwu
እነማሰጊነልን በርታ❤❤🙏🙏
እኔም አመሰግናለሁ በጣም
tchlalek beya
እውነት ነው 👌😘
አመሰግናለሁ በጣም ስልተረዱኝ❤
መጀመርያእርጆም ሰአትየምናወራው እደትመቀየርእችላለን ማለት ብጠፍ ሌላይመስላል ወድሜምክርህን
ሚገርመውየኔን፣መትናገር፣ነው፣የመሰለኝ፣አመት፣ሆኖናል፣በቻት፣ብዙ፣ነገር፣ሲደረግ፣ከዛበዉሀላ፣አስጠልቶኝ፣ደባል፣ሆን፣ቁጭብለናል፣ያስጠላል፣ፍቅር፣የዉሸት፣ሆንዋል፣አምነት፣አይኖርህም፣ያስጠላል፣በጣም፣በጣም፣ኡፍፍ😢
❤❤❤❤ እናመሰግናሀለን ጅግናየ😊
አናመሰግናለን ወንድሜ የኔ ፍቅረኛ ገደብ ያለው ኣሰተዋይ አንዳንሰላች የሚጠቀማቸው ቃላቶች ሰልክ ም ሰንደዋወል ምናምን ሁሉም ገደብ ኣለው አንዳንዴ አናደድ ነበር ትዕቢትነው ይየ ግን አንዳንተ የመከርከኝ ኣሳብ ይመክረኛል ኣሁን የበለጠ ተረዳሁ ኣመሰግናለው ወንድሜ😊😊😊
አመሰግናለሁ በጣም
Le seta lije Tekurat masexat xeruu nwu rawulee
Wow በጣም አሰፍላግ ቪዲኦ ነው👍👍👍
አመሰግናለሁ በጣም
The way lik likachin mitinegiribet is amazing
Amsgnalhu betam tsinat❤
አናመሠግናለንን በርታ
እኔም አመሰግናለሁ በጣም
እንደተለመደው ግሩም ነው……… ስለ eye contact በሰፊው ንገረን
እሺ አደርጋለሁ!
Misthi edlegna nech...keep it up BRO
አመሰግናለሁ በጣም
Yamiirr inem kaleb amesginalw edet adrge idmgalstilh qaltoch yalnyim tks tks
Amsgnalhu betam ftari yakbrlgn!
በምንም በምንም ሰው ተበላሽትዋል ጤናኛ ሰው የለም ወድማችን
እንገነበዋለን።
በትክክል የት ነበርክ ወንድሜ ምነዉ ቀድሜ ይህንን ምክርህን ሰምቸ በነበር አሁንማ ተሰባብሬ ዳግም እራሴን በማጠንከር ላይ ነኝ
በርቺ አሁንም ብዙ ጊዜ አለሽ።
@@Rawuel_Endris እሸ ወንድሜ አመሰግናለሁ ምክርህ ዉስጤ ነዉ የገባዉ ለብዙ እህቶቼ ይጠቅማል በርታልኝ
እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ
ጀግናው ኑሪልን🥰🥰❤❤🤗🤗
አመሰግናለሁ በጣም።
እመሠግናለን❤❤❤❤ክበርልንወድማችን💯👈👏👏😍😍🙏🙏
እኔም አመሰግናለሁ በጣም
አረ ኣንድ ምኽር ስጠኝ እኔ መጀመርያ ደስ ብሎኝ አወራለሁ ከነስ የሆነ ደስ የሚል ቀናት እናሳልፍና ከሳምንት በወሃላ እኔ ይደብረኛል እና እተወዋለሁ 😢ምን ላድርግ
ኧረ እህቴ እኔ ልምከርሽ እኔም እንዳንች ነበርኩ እነሱ ሲያፈቅሩኝ እኔ አጠላቸው ነበርና ያልምክንያት እርቃቸው ነበር እና ያኔ ብዙ ሰው ያለቅስብኝ ነበር አሁን ላይ እኔ በተራዬ ወድጀ መሠቃየት ይዠልሻለሁ አደራሽን ወስኝ ማንንም አታውሪ በሆነ ጊዜ የምትፈልጊውን ይሰጥሻል❤
@@ttሻ አመሰግናለሁ እህቴ አው እፈራለው እየፈራሁ ጭምር ነው ግን ዝም ማለት እንዳለብኝ ነው የተረዳሁት እና በድጋሜ አመሰግናለሁ
Enamsegn alen 🙏❤️❤️❤️
Enm Amsgnalhu
Teleyalk bro
Amsgnalhu betam!
Brilliant man
111 nk bertaln ❤❤❤
Thank you
You're welcome
Thank you brother that's great 👍
No words, bro is different 👏
Thank you so much 😀
እናመሰግናለን ወድም ከምር ምክሮችክን ሠምቸ አልጠግባቸውም በርታልን ❤❤❤❤❤👌🙏
እኔም አመሰግናለሁ በጣም።
በፍቅር ወድን አለማመን ተቸገርኩኝ ከወሪየ የዘለለ ዉጭ ለማመን ተቸገርኩኝ ሳወራ የዋሸኝ ይመስለኛል በፊት ስለተጎዳሁኝ እዳታልፈኝ ወድሜየ ንገረኝ መዉደድም ማፍቀርም አቃተኝ ምከረኝ
አይ ግዴለም ዝምብለሽ እንዲለፈልፉ ፍቀጂላቸው እንጂ ቀድመሽ እየዋሸ ነው ብለሽ በርሽን አትዝጊ! እንደፈለ ይሁን በጊዜ ሂደት በተግባር ስትረጂው ነው መወሰን ያለብሽ ቀድመሽ ግንኙነትሽን በአለማመን አትጀምሪ።
የኔ ፍቅረኛ አብሮ አደጌ ነው ኖርማል ፍቅር ኸጀመረን ከአንድ አመት ቦጏላ እኔ ወደ ሰደት መጣሁ ፍቅራችን ግን ከማንም በላይ ጨምረዋል ፍቅረኛዬ ከምወድለት ነገሩ በጣም ሰው አክባሪ ነው በየቀኑ እናወራለን ከሌላ ነገር ግን ነጻ ነን አሁን ወደ 7 ዓመታችን እየሄደን ነው😊❤
መልካም ጉዞ ነው ፈጣሪ ያሳምረው።
@@Rawuel_Endris አሜን፫💙
Yegna mirt memihir❤❤❤❤ silemitseten timrt betam enameseginalen 🙏
Betam Amsgnalhu anchim hulay slmtabrtachign sayslechesh.
ሰላም አተ ግን በጣም የምአመሰግ አንድቀን አገንህ አለዉ በየተስፍአ አደርግአለዉ🎉
አመሰግናለሁ በጣም
Your thoughts are appreciated.
Amsgnalhu!
Tebarek wandema❤
Amen
ያሳለፈዉ ያዉቀዋል
አመሰግናለሁ ስለተረዱኝ!
Vid3o Topics bezih lay bseralen des ylegnal
Eski Mnawerabet Topic ke Setoch gar malet new.... gn btm new mwedh❤
Eshi adergalhu Amsgnalhu
ወንድሜ አንተ ትለያለህ
እና ደሞ ከፍቅረኛህ ጋር ሆነህ ብናይህ ደስ ይለናል