ሰላሜን አጣሁ አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ (Selaman Atahu New Ethiopian Dirama) 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 119

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 7 หลายเดือนก่อน +36

    ፕሮግራማችሁ አስተማሪ ነው እኔ አላገባሁም ግን እኛ ወንዶች ሚስቶቻችን አነረዳም ፣ሌላው ደግሞ ምስቶችም ብትሆኑ ባላችሁን ተረዱ።ባጭሩ መነጋገርን የመሰለ ነገር የለም ።እኔ በገረመውና በእሱባለው ሚስት እስማማለሁኝ ምግብ ጣፍጦኝ ካልበላሁ ደስ አይለኝም። ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ በርቱልኝ ።እድሜና ጤና ይስጣችሁ።ቅዱስ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ በምህረቱ ይጎብኛት።አሜን።❤❤❤❤❤

    • @dagmaitgizawi6295
      @dagmaitgizawi6295 7 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት

    • @mesigente708
      @mesigente708 7 หลายเดือนก่อน +1

      Batkakle
      AMne AMne AMne ❤❤

    • @sewalemmaru1270
      @sewalemmaru1270 7 หลายเดือนก่อน

      I’m just trying my

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 7 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክክ የናተስ ጉድ(አሜን እግዚአብሔር ሰላም ያዉርድልን)

    • @አሐ
      @አሐ 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን፣ Amen Amen

  • @banchiamsalu6053
    @banchiamsalu6053 7 หลายเดือนก่อน +14

    ደሞቼ❤❤❤❤የማርቆስየ ወርቆች አማራ ወርቅ ህዝብ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 7 หลายเดือนก่อน +15

    እውነት ነው ሰው እንደራሱ እጁ እንደ ጎረቤቱ መሆን የለበትም ተሳስቦ መኖር ጥሩ ነው😂😂😂❤

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 7 หลายเดือนก่อน +4

    የነ እሱቤ ደራማ የናቴ ሂወት ነው የኔ ውድ እናት እረጂም እዲሚ ይስጥሺ እና ልካስሺ. 😢😢😢😢

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለሁሉም ሰው

  • @borntolive1505
    @borntolive1505 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አዝናኝ፣ አስተማሪና ቁም ነገር የተሞላ ድራማ ነው። በርቱ።

  • @haymanotwubetu2588
    @haymanotwubetu2588 7 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ አባት ነብስህን ይማረው አርሷ አጭዶ ወቅቶ ጎተራ ካሥገባ ብሇላ ወደዛች ወደጓተራ ቤት አያይም ዞር ብሎ ማዘር ነች የምታዘው ነበር ለሠው ብሠጠው በትሸጠው አይመለከተውም ነበር እኛ ልጆች በአስቤዛ ሲጨቃጨቁ ሠምተን አናውቅም ማርያምን ብር ከፈለገ በትርፍ ጊዜው ይነግዳል በከብት ያም ከለለ ደግም እናቴ በአህያ ጭና ትሸጥና ትሠጠዋለች ዛሬ ግን ያ ሁሉ የእህን ጎተራ ልጅ ነው የሚጫወትብት😢😢😢😢😢😢

    • @SarahSarah-pb6ds
      @SarahSarah-pb6ds 7 หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማር😢😢

    • @jemilaworku9737
      @jemilaworku9737 7 หลายเดือนก่อน

      የኔም አባት እዴዚሁ ነበር😭😭አይ ሞት

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 7 หลายเดือนก่อน +5

    በርቱ በጣም አስተማሪ ነው

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba 7 หลายเดือนก่อน +14

    የኢትጰያ ኑሮ ገልፃችሁታል😂

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛ የህወት ጎዳና

  • @Rozashife
    @Rozashife 7 หลายเดือนก่อน +24

    እውነት ለመናገር የናንተ ስራ የማህበረሰቡን ኑሮ ፍንትው አድርጎ የሚያሣይ ነው እና ትልቅ ትምህርት ነው የምታሥተላልፉት ግን እየቆያችሁ ነው ቶሎ ቶሎ ጣል አድርጉልን

  • @BezaSweety-j6p
    @BezaSweety-j6p 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጎጃሜዎች ስታምሩ አማራየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ
    @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ 7 หลายเดือนก่อน +2

    አማራየ❤❤❤❤❤

  • @HdhHdhrhdh-hj9mu
    @HdhHdhrhdh-hj9mu 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በፍቅር ነው የምከታተላችሁ በርቱ

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 7 หลายเดือนก่อน +1

    "ሰውን ልምሰል" ወደኋላ ያስቀራል! በጣም አስተማሪ፤ትክክል፤የሁሉም ቁልፍ በግልጥ መወያየት ነው፤አንዱ ባሰበው ባየው መንገድ ብቻ መሆን አለበት ማለትም ተገቢ አይመስለኝም።ፍቅራችሁ መረዳዳት ስትጀምሩ በደስታ አስለቀሳችሁኝ። ግን ደስ ብሎኝ ነው።

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 7 หลายเดือนก่อน +5

    የማርቆሶች ወርቅ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @Sara-eu4oj
    @Sara-eu4oj 7 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ሰታምሩ ዋው🤙🤙🥰🥰🥰🥰🥰🥰😃😃😃😃

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 7 หลายเดือนก่อน +9

    እምድርላይ ያለ እውነታነው እኔም የገጠር ልጅ ነኘ ድራማ ሣይሆን ሀቅነው አስተማሪነው የትነህ የወደፊቱ ባሌ የኔ ድንጋይ እራስ ናተማር እስኪህ እንዳጨቀጭቀኝ🙃🙃🙃🙃😂😂😂

  • @de4xi
    @de4xi 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውነተኛ ነው ማርያምን አማራየኮ❤❤❤❤

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 7 หลายเดือนก่อน +7

    እታንጓች ግን ትክክለኛ የጀግና ገበሬ ሜስት ነው የምትመስል

  • @GojamAbebe
    @GojamAbebe 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጥሩ ትወና ነው የምትሠሩት ውዶች።

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 7 หลายเดือนก่อน +7

    ትችላላችሁ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 7 หลายเดือนก่อน +4

    እሱቤ ቁምጣዉ ያምርብሀል 😘😘

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 7 หลายเดือนก่อน +5

    የኔውዶች በሳቅ😅😅😅😅 እሱባለው ቅዳሜ ቀን አይምጣጂ አላለም😅

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ የማዳም ቅመም ምግብ ሰሪ ትዝ አለችኝ ❤❤❤❤

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ጥበብ ስታስቁን ስታስተምሩኝ በናተ ሁሌም እዳስደሰታቹህኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ዛሬ ወንዶቹ ጉድ ፍጦባችሃል አንዳንድ ወንዶች እኮ ወጪ ሲጠየቁ አካኪ ዘራፍ የሚሉ አሉ ኪኪኪኪኪ

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ላላገባን ሰወች እንደዚህ ቴረር ትለቁብን😅😅😅🙈🙈

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምምምምምም ደስ ትላላችሁ !!!!!!!!

  • @Ethiopian-society-union
    @Ethiopian-society-union 7 หลายเดือนก่อน +1

    እሱቤ ከነባለቤቱ ይለያሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 7 หลายเดือนก่อน +2

    ገሬ: እሱቤ : ሲሳይ😂😂😂❤❤ በሳቅ ገደሉኝ

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 7 หลายเดือนก่อน +1

    አያ ገረመዉ የኔ አለም❤❤🎉🎉

  • @BurteBurtesileshi
    @BurteBurtesileshi 7 หลายเดือนก่อน +2

    WONDER FULL.

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 7 หลายเดือนก่อน

    ገርየ አሳዘንከኝ የኔ ሚስኪን ሹሮ መስራት ያቅትሀል አላለም 😂😂😂
    ስወዳችሁ የኔ ማሮች ደሞቸ 💚💚💛💛♥♥🌺🌺🌺🌺

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኳን ደህና መጣችሁልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseretyitbarek-h4b
    @meseretyitbarek-h4b 7 หลายเดือนก่อน +1

    betam dess yemil nw bertu

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 7 หลายเดือนก่อน +2

    A❤❤❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውዶች እኳንደናመጣችው💚💛❤💪

  • @tamr6n589
    @tamr6n589 7 หลายเดือนก่อน +2

    በትክልነውየሰራችሁት ወላሂ ❤❤❤❤❤ገጠርእድህነውኖሮችን ይይይይይይይይይይይ

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዉዶችየ.እንኳን.ደና.መጣችሁ

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 7 หลายเดือนก่อน +1

    እታጓች ስወድሽ❤❤😂😂

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 7 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤

  • @KokabeShankot
    @KokabeShankot 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑሩልኝ ውዶቼ❤❤❤❤❤

  • @hhhhh-zl6yg
    @hhhhh-zl6yg 7 หลายเดือนก่อน +3

    ደሞ የዛሬው ሁሉም ቤት ጭቅጭቅ ነው😅😅😅

  • @ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ
    @ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ከጨቅጫቃ ሰውአተሰውረኝ ሰውእደቤቱጅ እደጎረቤቱይኖራልደ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂በተለይ የሲሳይ ሚስት በኡነተኛው ሂወቷ ለራሱ ተጨቃጫቂነውየምትመስለኝ አሯ😂😂😂😂😂😂😂

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ቤተሰብ እሄነገር ሁሉም ቤት ያለይመስለኛል ምን ተማራችሁ❤

  • @MekidesAbera
    @MekidesAbera 7 หลายเดือนก่อน +1

    🙆😂😂😂😂😅😅

  • @BurteBurtesileshi
    @BurteBurtesileshi 7 หลายเดือนก่อน +2

    Good lecture!!!

  • @ሰውማመን-ቈ3ዠ
    @ሰውማመን-ቈ3ዠ 7 หลายเดือนก่อน

    በየቤቱ ያለ ነገር ነው ውይ ከወድልጅ ወጭ ከመጠየቅ አለምን በግር መጎዝ ይሻላል መስጠታቸው ላይቀር ጭቅጭቃቸው የሴትም አውዳሚ አለ

  • @Lovetube4644
    @Lovetube4644 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤️💜🩷💜🩷❤️💜🩷❤️💜🩷❤️

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 7 หลายเดือนก่อน +1

    እርርርር የዛሬው ይለያል ግማሽ ኪሎ ሽንኩርት ለሹሮ አላለችም አይ እሱቤ ቅዳሜን ጠላሁት ባይደርስ አለ ኪኪኪኪኪ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 7 หลายเดือนก่อน +1

    አያችሁ ባልና ሚስቶቹ አልተገጣጠሙም እሱቤ እየቀናንስሽ ርካሹንም የምትገዛ ልክ እንደገርመው ሚስት ንው የሚፍልገው ገርመው ደሞ የሚጥም ንገር መብላት ንው የሚፍልገው 😂😂😂😂😂

  • @ህይወቴጎጃሜዋ
    @ህይወቴጎጃሜዋ 7 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂😂አይ ሴቱ

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 7 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክክክክ የሚያስቅ ድራማ አባቶቻችን እኮ ብር ሲባሉ 🤕ያስቁኛን😂😂

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 7 หลายเดือนก่อน

    የገጠር ዉሎ እዲህነዉ ያዉ ሁሉም ሚዲያ ስላየዉጂ😅😅😅

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 5 หลายเดือนก่อน

    አስተማሪ ነው ሰው እዴቤቱጂ እዴጎረቤቱ አይኖርም አዳድ ሴት አለ ከቅበላይ ገዴዶ የሚወዱ ማህበራዊ ጡሩ ቢሆንም ቤት እያወዴሙ አስፈላጊ አዴለም

  • @hasinashaikh391
    @hasinashaikh391 7 หลายเดือนก่อน

    አሥተማሬ ነው

  • @BiraraAlem
    @BiraraAlem 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምፈልግ ያይናበባን ስልክነው

  • @ባዩሼ
    @ባዩሼ 7 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እንዳላገባ አታርጉኝ ፈራሁ 🤣🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @marya-fo2en
      @marya-fo2en 7 หลายเดือนก่อน

      Atfri yerassh gebi saynorsh atagbi

  • @zewuduaragie
    @zewuduaragie 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KokabeShankot
    @KokabeShankot 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EnikuanHoneMolla
    @EnikuanHoneMolla 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሞቸ አንድ አስተያየት ልስጣችሁ አንድ አካባቢ እና አንድ ቦታ አትስሩ ቦታ ቀያይሩ

    • @habshalove7381
      @habshalove7381 7 หลายเดือนก่อน +1

      ከቦታው ምን ጉዳይ አለሽ ዋናው መልክቱ ነው ማሳ ውስጥ ይስሩልሽ😮😮😮

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 7 หลายเดือนก่อน

      😠😠😠😠ሆ ምን አለ ዝም ብትይ ባትፅፊስ ግድ ነዉ?

  • @marya-fo2en
    @marya-fo2en 7 หลายเดือนก่อน

    Setoch yerasachin gebi saynoren anagba

  • @GebrehiwotAyenew
    @GebrehiwotAyenew 7 หลายเดือนก่อน +1

    ብርቁ የት ሂዶ ነው ?እሱ መምጣት አለበት

  • @MekidesAbera
    @MekidesAbera 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😂😂😂

  • @tube6497
    @tube6497 6 หลายเดือนก่อน

    emferaw kager gebce ycnuro😂😂😂🥰

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 7 หลายเดือนก่อน

    አይ እኔስ ገና ሳስበዉ የመሃበራዊ ኑሮ ነዉ የሚያስፈራኝ ከኑሮ ይልቅ ስንት ነገር አለ ኧረ የቤቱ እኮ እንዳቅሙ ይኖራል ሃዘን አለም አለ አይ

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 7 หลายเดือนก่อน

    አስተማሪ ነዉ እህቶቸ ተማሩ❤❤❤❤❤

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KokabeShankot
    @KokabeShankot 7 หลายเดือนก่อน

    አይወጣ አላለም

  • @tigiabebu5804
    @tigiabebu5804 7 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው ደግሞ በጪቅጪቅ የተሞላ ነው ሁሉም ቤት 😂😂😂😂😂😂

  • @htwy52
    @htwy52 4 หลายเดือนก่อน

    ዘይት ከ 2000 ብር በላይ ነው አሉ። እንደዳው ወንዶቹን አንድ ወር ያህል የሴቶቹነ ሀላፊነት ወንዶች የነሱን ደግሞ ሴቶች ወስደው ባየናቸው። ያች ሄዋን ባመጣችው እዳ እኛ ከፋይ ሆንን። እርሻውን በትራክተር መሰንጠቅ ነው።አሁኑኑ ገረመውና ሲሳይ የተጠየቃችሁትን ገንዘብ ስጧቸው ዋ አለበለዚያ ታማሪካ ወጥ እሚሠራ እንጀራ እሚጋግር ባል እልክላቸዋለሁ
    ለነገሩ ABCD ከምቆጥር ዳዊቴን እየደገምኩ እዚያው ባሌ ገንዘበ እየቆጠረ በሰው ሀሳብ ባድር ይሻለኝ ነበር
    ውሸቴን ነው እንጂ አጉል ትግደረደር
    እኔስ ታገሬ ልጅ ውሃ ሽጬ ልደር። ይባላል።
    ኮሜንቱን የጻፍኩት ቪዲዮወው 6:52 ላይ ሳልጨርሰው ነው።አሁን ሄጄ ልጨርሰው።

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah8108 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂❤❤

  • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
    @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 7 หลายเดือนก่อน

    እሚገርም ትምርት ነው እምታስተምሩት የማህበሩ ጉዳይ ግድ ነው ያው ያንች ትንሽ በዛ አለ እንጅ

  • @tambaromudula618
    @tambaromudula618 7 หลายเดือนก่อน

    ሰው እንደራሱ እጁ እንደ ጎረቤቱ መሆን የለበትም

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሴቱ😅😅😅😅😅😅😅

    • @MesiMesi-bl5ct
      @MesiMesi-bl5ct 7 หลายเดือนก่อน

      አይ ወንዶች ስግብግብ እኮ ናችሁ ገንዘባችሁ አይወጣችሁ ስበሉ አንደኛ ሆዳሞች😅

    • @adbarungatu2820
      @adbarungatu2820 7 หลายเดือนก่อน

      @@MesiMesi-bl5ct መሲ እኛ ወንዶች ሰግብግቦች አይደለንም እናንተ ሴትቶችም ተረድን ቤትን ቤት የሚሆነው የሀለቱም ሲሆን ነው ። ግን አላገባውም አሰፈራርተውኛል 😆😆😆 ለማንኛውም ሳገባ አያዋለሁ

    • @MesiMesi-bl5ct
      @MesiMesi-bl5ct 7 หลายเดือนก่อน

      ስበሉ አንደኛ አጠቃለላችሁ አጎራረሳችሁ የሰሀራን በርሃ ያስንቃል

    • @adbarungatu2820
      @adbarungatu2820 7 หลายเดือนก่อน

      @@MesiMesi-bl5ct ከባልሽ ጋር ተነጋገሩ ተዳር ቃጠሎ ሳይሆን የተባረከ ነው

    • @MesiMesi-bl5ct
      @MesiMesi-bl5ct 7 หลายเดือนก่อน

      ወይ ባል እሳት ይብላው በል ከዛው አንተ ሚስት ስታገባ ግራ ስትጋባ ትረዳዋለህ ሆ አሁን ነው ማምለጥ

  • @lovehistory236
    @lovehistory236 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂

  • @mahleta.kassie8193
    @mahleta.kassie8193 7 หลายเดือนก่อน

    Yewaga gemash yadergal tanash 😂😂😂

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 7 หลายเดือนก่อน

    ሽሮ ላይ ግማሽ ኪሎ ሽንኩርት ነው እከታለሁ ያለችው?

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 7 หลายเดือนก่อน

      ለእድር ለምትወስደው ነው እኮ ብረድስቱን አላየሽም😂😂😂

  • @ጎጃሜዋየዘሜእህት
    @ጎጃሜዋየዘሜእህት 7 หลายเดือนก่อน

    ውይ ትዳርና ጭቅጭቅ😅

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 7 หลายเดือนก่อน

    ይህ እውነተኛ የማንኛውንም ሰው ትዳር የሚያሳይ ነው።

  • @RumanRuman-n4v
    @RumanRuman-n4v 7 หลายเดือนก่อน +2

    ትዳር ሳስብ ዘጋኝ😂😂 የወንድ እጅ ማየት አሎድም😢

  • @አሐ
    @አሐ 7 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የምለው ወንዶቹ ናቸው ስስታሞች ወይስ ሴቶቹ ናቸው ያለአቅማቸው መኖር የሚፈልጉት ነው ምንድን እቤታቸውን ሳያሟሉ ማህበር ማህበር ይጫወታሉ ግድ ነው እንዴ ስላልገባኝ ነው በተለይ አንዷ ሚስት ግድ እንደሆነ ነው ወሬዋ እሩዋዋዋዋ😮😮

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 7 หลายเดือนก่อน

      ተይ እንጅ ኢትዮዽያዊም አይደለሽ?

  • @ጎጃሜዋየዘሜእህት
    @ጎጃሜዋየዘሜእህት 7 หลายเดือนก่อน

    የእሱቤን ሚስት አነጋገሯን ስፈራት😅😅😅

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 7 หลายเดือนก่อน

    እንዲ ከሆነ ትዳር ቢቀርስ.

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @AmeenaKonju-eg4xg
    @AmeenaKonju-eg4xg 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂🥰🥰🫣

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @sikosilo7356
    @sikosilo7356 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @ConfusedBabyPenguin-hn9bd
    @ConfusedBabyPenguin-hn9bd 7 หลายเดือนก่อน

    ዋውበጣምደሠየምችሉናችሁቀጥሎበትበረቱሀለየምአንደኛአማራነቴንበጣምነውየኩራሁበትበረቱ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enzybelay8411
    @enzybelay8411 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Dsa543-m2v
    @Dsa543-m2v 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @MekidesAbera
    @MekidesAbera 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂

  • @mestawetalmayhu8342
    @mestawetalmayhu8342 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashfakha7972
    @ashfakha7972 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @NetsiAbebe-jw7pq
    @NetsiAbebe-jw7pq 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤