"ልግጠምልሽ" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Ligtemilish New Ethiopian Dirama) 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 72

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 6 หลายเดือนก่อน +15

    ያየሽ ምርጥ ተዋንያን ነች።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 6 หลายเดือนก่อน +10

    ይህች ቀበጥ እንዴት እንደሚያምርባትኮ ❤በጣም ነው የምትችል 👍👍👏
    ያየሽ እና ገረመውን ልታሳብጃቸው ነው 😂😀😀😀😀

  • @drfetf8988
    @drfetf8988 6 หลายเดือนก่อน +41

    አረ ላይክ አድርጉ አይከፈልበትም😢❤❤❤❤

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 6 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ❤❤❤❤❤ሁልጊነዉየማደርገዉ

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 6 หลายเดือนก่อน +6

    መደነቂያ ፍቅር የሆንሽ የምታስቂ አሪፍ የምትመቺኝ ልጅ ነሽ💚💛❤️ ከሶስቱ አንዷን ምረጪ😂😂

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 6 หลายเดือนก่อน +3

    አልባሳት ባህሉን ያማከለ መሆኑ በጣም አሳምሮታል ድራማውን ጠንክሩ ባህላችንን አስተዋውቁ እናመሰግናለን❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኔውዳች ትክክል ማቃጠልላይ ጎበዝ ናቸው የኔ ባለቅኔ😢😢😢😢

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 6 หลายเดือนก่อน +6

    ጎበዝ እናበረታታቸው

  • @TizetaShuna
    @TizetaShuna 6 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ውዶች wolcame🎉

  • @lovehearts1221
    @lovehearts1221 6 หลายเดือนก่อน +6

    እሰይ ጥሩ ዘዴ

  • @Sandy-gl9mp
    @Sandy-gl9mp 6 หลายเดือนก่อน +7

    She is hilarious 😅😅

  • @FanayeBirte-pj4ou
    @FanayeBirte-pj4ou 6 หลายเดือนก่อน +7

    እንደ ጎመን እንደ ሰላጣ አስተከለ መላጣ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @mwale8371
    @mwale8371 6 หลายเดือนก่อน +7

    Wayne zare gedelachehun besak 😂😂😂😂!

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z 6 หลายเดือนก่อน +2

    ከሰማይ አድርሸ ከመሬት ነው የምደቀድቀው አላለችም ሴቶቹ ተሳቀቁኮ ሲሥሟት የፊቷ ዶቄት ከከንፈራቸው እየቀረ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t 6 หลายเดือนก่อน +6

    የገበሬ ሱሉጡን አጣል ነው የነበረበትን ይረሳል አየ ዘመን ደጉ እኔ አሰራልሻለሁኝ ሁለት ዶሮ ሺጭ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ደንበኛ ሐኪም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yewubneshbazezew8624
    @yewubneshbazezew8624 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ያየሽ😊በደዱላ ማንጎራድድ ድሮ ቀረ በጣም ጎበዞች ናችሁ❤ የአለም ወርቅ ሁለት ደሮ ሽጬ አልሽ😂😂😂

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x 6 หลายเดือนก่อน +1

    መደነቂያ ና እኔ መልካችን አንድ አይነት አይናማ ከዛን ፍንጭት የፈጣሪ ስራ ይገርማል በጣም ነው የምንመሳሰለው 😳😁😁

  • @tamr6n589
    @tamr6n589 4 หลายเดือนก่อน

    ጡሩድራማቀጥሉበት

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 6 หลายเดือนก่อน +4

    እውነትኮነው በኮጎመተን በመዳም ዋይፍ አዱን ከአዱ በእምነትና በዘረኝነት እናባላለን አሪፍነታችን በዚክ አይለካም ማንነታችንን እንወቅ

  • @user-re6yw4ol8j
    @user-re6yw4ol8j 6 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክ ስትገርሙ ለማንኛዉም በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤

  • @user-zv6ks2tl1y
    @user-zv6ks2tl1y 6 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅርናቹ

  • @GashewZynbe
    @GashewZynbe หลายเดือนก่อน

    መደነቂያ ነእውነት ውነትም መደነቂያ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 6 หลายเดือนก่อน +6

    ዉይ ሲያምሩ ሰላም አደራችሁ ዉዶቼ

  • @FantoFardy
    @FantoFardy 6 หลายเดือนก่อน +3

    የዛሬውሰ የከፍ ነው 😂😂😂😂😂

  • @user-hn3ge2zr1l
    @user-hn3ge2zr1l 6 หลายเดือนก่อน +3

    ደሞቼ❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 6 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅሮቼ❤❤❤❤

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 6 หลายเดือนก่อน +6

    😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan7505 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ የምርጦች ምርጥ ናችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-js6rf5qm9z
    @user-js6rf5qm9z 6 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂ቱየተመታይ😅😅😅

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 6 หลายเดือนก่อน +3

    በአላህ ላይክ አድርጓቸው አይከፈልበት❤❤🎉🎉

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቆድ በርበሬ😂😂😂😂😂😂

  • @Mohammedshishemsu
    @Mohammedshishemsu 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዎ ማይጋድ🤣🤣

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 6 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን የኔ ስም መደነቂያ ነው እምትለኝ እናቴ

  • @user-dm6gh4my5c
    @user-dm6gh4my5c 6 หลายเดือนก่อน +7

    በአንድ ቃል ብቻ ትችላላችሁ

  • @userenter2635
    @userenter2635 6 หลายเดือนก่อน +5

    ተከታዮችሺ አንድ አንድ ብር ቢሉኩልሺ 😂😂😂ሁለት ዶሮዎች አሉኝ እነሱን ሸጨ አስተካክልልሻለሁ😂😂ለምን ጥርሺ አልቆ በድድሺ አትሄጅም😆😆😂😂በደንብ አስተካከሉልሺ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ገራሚነዉ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 6 หลายเดือนก่อน

    የመጨረሻ አስተማሪ ነው በርቱ

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x 6 หลายเดือนก่อน

    እኔም ፍንጭት ነኝ 🤣 ብሞት አላሳስርም ስወደው ፍንጭቴን ✌️✌️

  • @user-bc7sw6bh1e
    @user-bc7sw6bh1e 6 หลายเดือนก่อน

    የልጅቱ መሞላቀቅ አህያው ይዋጋል ወይ በያቸው😂😂እኛ ቅመሞች ሀገር ስንገባ 💃😂

  • @user-ps8mx5un7m
    @user-ps8mx5un7m 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰወዳችሁ

  • @user-zb1tc8pm7r
    @user-zb1tc8pm7r หลายเดือนก่อน

    አረ በሳቅ ልሞት ነው

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂 መደነቂያ

  • @GenetDekema-xx1jb
    @GenetDekema-xx1jb 3 หลายเดือนก่อน

    temechte shgali ewnet berchi

  • @hailetiritie4015
    @hailetiritie4015 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም አደንቃችኋለሁ፣አንዳንዱን ነገር ግን ከመልቀቃችሁ በፊት ብትገመግሙ። መደነቂያ ቤቱን ላቃጥለዉ የሚለው ሃሣብ ከእውነታው በጣም የራቀ ነው። በሡስ የተያዘ ሰውም የአባት እና እናቴን ቤት ላቃጥል አይልም።

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 6 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ በርቱ ያየሽ ❤❤❤

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq หลายเดือนก่อน

    አንድ አንድ ቡር አድ ሚሊየን ይላኩልሽ ይልቅ ላለችም ያየሽ😂😂😂😂😂

  • @GashewZynbe
    @GashewZynbe หลายเดือนก่อน

    😢

  • @user-tw2mc5iy1v
    @user-tw2mc5iy1v 6 หลายเดือนก่อน

    The Anesthetize technique is amazing.
    አይጥ ምን ትመስላለች ።

  • @wyimam9103
    @wyimam9103 6 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @user-ob5jj9cx4k
    @user-ob5jj9cx4k 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ገርመውና ያየሽ. አህያ እሚጭኑ ይመስል. ከዶሮዋ እንስረው😂😂😂😂😂😂

  • @user-ul7tb5fl7
    @user-ul7tb5fl7 6 หลายเดือนก่อน

    ❤😂😂😂😂

  • @tube6497
    @tube6497 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂🥰🥰

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 6 หลายเดือนก่อน

    ሰብስክራይብ ላይክሸር እናድርግ እናበረታታቸው💚💛❤💪💪💪በርቱ

  • @Hamstercombatethiopia
    @Hamstercombatethiopia 6 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅

  • @user-fc6ds3jy8h
    @user-fc6ds3jy8h 6 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ዶሮወች አሉኝ😂😂😂

  • @user-sf4go7oo9x
    @user-sf4go7oo9x 6 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂

  • @user-pm2nz1zh4c
    @user-pm2nz1zh4c 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-jm2ej2xy7z
    @user-jm2ej2xy7z 3 หลายเดือนก่อน

    እሥኪ እኔም ለቤታቺሁ አዲሥነኝ በላይክ አሥደሥቱኝ👍🙏💖

  • @mylovetube6306
    @mylovetube6306 6 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sandy-gl9mp
    @Sandy-gl9mp 6 หลายเดือนก่อน

    Where is Abejesh????

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 6 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅

  • @mrn3878
    @mrn3878 6 หลายเดือนก่อน

    😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😂😂😂😂

  • @user-wv2ty7bl2h
    @user-wv2ty7bl2h 6 หลายเดือนก่อน

    ደፋር እደአቺአይነቱ ፈጣጣ በእቧይ ፍቂውብሽቅ

  • @user-tn6xv7st5x
    @user-tn6xv7st5x 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah8108 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @user-jm2ej2xy7z
    @user-jm2ej2xy7z 3 หลายเดือนก่อน

    እሥኪ እኔም ለቤታቺሁ አዲሥነኝ በላይክ አሥደሥቱኝ👍🙏💖

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂