Teddy Afro - "ፍቅር በ ድምበር አይሰቃይም" l ቴዲ አፍሮ ከአይሬዎች ጋር ያደረገዉቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 90

  • @barchbuna7359
    @barchbuna7359 2 ปีที่แล้ว +38

    የብላቴናው የንጉሳችን የቴዲ አፍሮ ኢንተርቪው ባሪፍ አቀናባሪ ቢቀናበር ምርጥ ሲንግል ይወጣዋል ሰው እንዴት ሲያወራ እራሱ ያምርበታል

    • @yo16685
      @yo16685 2 ปีที่แล้ว +1

      ብላቴና የሚለው ተላልፎታል፣ አሁን ጎልማሳው በሉ

    • @abeytilahun9248
      @abeytilahun9248 2 ปีที่แล้ว +1

      ቴዲያችንንንን

    • @takeledaniel1
      @takeledaniel1 2 ปีที่แล้ว

      8 AM says that

  • @des895
    @des895 2 ปีที่แล้ว +8

    ቴዲ የሚያወራበት ድምፅ እራሱ ደስ ይላ ል🙏🏽

  • @selam194
    @selam194 2 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ንጉስ 💚💛❤የኔ ሰው ጀግናዬ ብዙ ብናገር አንተን ማሳነስ ነውና ብቻ ግን አንተ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤ ሰንደቄ ነክ💚💛❤ እመብርሃን ከክፉ ትጠብቅህ 🙏ብዙ አመታትን ከቤተሰቦችህ ጋር በደስታ ኑርልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @gosateferi1793
    @gosateferi1793 2 ปีที่แล้ว +23

    ምትክ የሌለው ሰው
    የዘመናችን ምርጥ ሰው
    ንጉስ

  • @woine123
    @woine123 2 ปีที่แล้ว +5

    ቴዲ አፍሮ ይሄን ሁሉ ትልቅ ሞገስን ከአለም እስከ አለም ያገኘኽው በድምፅህ ማማር ብቻ ሳይሆን! ለኢትዮጵያ እናት ሃገርህ ባለህ ፍቅር ምክንያት! እግዚአብሔር ባርኮሃል ::
    አሁንም ከነቤተሰብህ ረጅም እድሜ ጤና ከነፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥህ::

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ የሚገርመኝ ቴዲ ከላይ የተቸረው ሙዚቃ ብቻ ሳይሆን የንግግር ችሎታም ነው የሚጥም ቃላቶች የማፍለቅ ችሎታው ከፍ ያለ ነው ያኑርልን አንተ የሀገራችን መፃህፍት ነህ ሁሌም ትገለጣለህ ክፉ ይለፍህ።

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 ปีที่แล้ว +10

    ቴድዬ የኔ ገታ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ከመላዉ ቤተሰብህ ጋር እመኝልሀለሁ

  • @mewdedkibru5799
    @mewdedkibru5799 2 ปีที่แล้ว +4

    አይሬዎች እንኳን መጣችሁልን!!!ብዙ አለ ገና✌️አሆይ

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
    @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ንጉስ👑 በቃ ትለያለህ እኮ ከራሴ በላይ እወድካለው 😘🥰

  • @yonatanzelalem3095
    @yonatanzelalem3095 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ዋው ዋው !!!ንጉሱ በሌላ ታረክ!!የምወድህ ስለምትችል፣መልካም ልብ ስላለህ፣ፍቅር ስለሆንክ ነው።።።።

  • @Mita460
    @Mita460 2 ปีที่แล้ว +6

    ምነው ቃለ መጠይቁ ቶሎ አለቀብኝ 😔😔😔ኡፍ🙆‍♀️ በህወቴ እንደቴዲ የምወደው ድንምፃዊ አይኖርም ሊኖርም አይችልም። ኑርልን አምላክ እግዚአብሔር ዘርህን ያብዛው🙌ጤና እና እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ🙏 ከክፉ ሁሉ አምላክ ይጠብቅህ🙏 ከእወድሀለው የሚለው ቃል በላይ ምናለ ቢኖር 💖
    አንተን ሳይ ብቻ ነው ሀበሻነቴ የሚያኮራኝ
    ንጉሳችን ኑርልን 💚💛❤🙌

  • @Feyselahmedie1524
    @Feyselahmedie1524 2 ปีที่แล้ว +5

    እሚገርም ቆይታ ነበር ዘና አደረከኝ ሁሌም ይመችህ

  • @teddyzam8114
    @teddyzam8114 ปีที่แล้ว +2

    He has a soothing voice great job very stunning personality.
    Please right a book on how to be a complete music star with a stunning personality.

  • @fevenolana68
    @fevenolana68 2 ปีที่แล้ว +4

    ቴዴዬ አንተ ትለያለክ ፋጣሪ እረጅም ይሰጥክ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቴዳዬ ትለያለሕ ስወድሕ ዋው አሪፍ ታሥመስላለሕ እረጅም እድሜእናጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ 🙏

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 ปีที่แล้ว

    Teddy ምርጥ ልጅ እጅግ አድናቂህ ነኝ::
    ልዩ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነህ::ስለ ደረጄ መኮንን ስታነሳ ደግሞ የበለጠ አከበርኩህ :: ደረጄ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ እጅግ ልዩ ሰው ነበር::

  • @belladan6239
    @belladan6239 2 ปีที่แล้ว +8

    We need the full program. ይሄ የተቆረጠ ነው።

  • @MekdesMengesha-l1t
    @MekdesMengesha-l1t 6 หลายเดือนก่อน

    አይሬዎች እናመሰግናችሗለን፡፡ ቴዲን አንድዬ በየሙ ድንግል በቀሚሷ አስከ መላዉ ቤተሰቡ ከክፉ ሁሉ ጋርደዉ ይጠብቁት፣ ሰላሙ ይብዛለት፡፡
    አገራችን ሰላም ትሁን፡፡ እንደዚህ ብላቴና ቀናነት ይኑረን፡፡

  • @ermula1345
    @ermula1345 2 ปีที่แล้ว

    ቴድሻ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ከነ መላው ቤተሰብክ ....እኔ ዘፈንህን እየሰማው ነበር የማጠናው( ሌቦን አልበም)፣አቦጊዳ አሁን ያው በስራ አለም ላይ ነኝ እወድሃለው ባለውለታዬ

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲን በዚህ መልኩ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን የቴዴ አድናቂዉ ነኝ

  • @fikadutariku9672
    @fikadutariku9672 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ሰው ቴዲያችን wish uu long life

  • @mayaermy8860
    @mayaermy8860 2 ปีที่แล้ว +1

    My all time favorite hero!!!

  • @zeraymitiku4018
    @zeraymitiku4018 2 ปีที่แล้ว +2

    ይመችህ ጀግናችን

  • @proha2861
    @proha2861 2 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲ ይለያል ስንል በምክንያት ነው 💚💛❤

  • @wachisomoges-oq9qw
    @wachisomoges-oq9qw ปีที่แล้ว

    የእውነት ሙዚቃኛ!!!!

  • @የኖህዘመን
    @የኖህዘመን 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ተባረክ ብሠማህ ባድር በምን እድሌ አለቀብኝ

  • @taruadu3328
    @taruadu3328 2 ปีที่แล้ว +5

    Full interview please

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 7 หลายเดือนก่อน

    የ 21 ኛው ምርጥ ዘፉኝ 🎉

  • @BirshNima
    @BirshNima 2 ปีที่แล้ว +2

    full interview please !

  • @fasikamegenta5895
    @fasikamegenta5895 2 ปีที่แล้ว +1

    Gorgeous ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💕💕💞💞💕💕💞💞💕💕💞💞💕❣️❤️❤️💞💕💕💞💕❣️❤️💞💞💕💕💞💞💕❣️❤️❤️💞💕💕💞💕❣️💕💕💞💞💕💕💞💕❣️

  • @aklilgezahegne6958
    @aklilgezahegne6958 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian king teddy afro!!!!

  • @afro90s78
    @afro90s78 2 ปีที่แล้ว

    Mar mar yilale Interviewu 👌👌🤔

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ቴድ ትችላለህ ♥♥♥

  • @abeltsehay4976
    @abeltsehay4976 6 หลายเดือนก่อน

    ቴዲዬ የኔ አባት

  • @fetinure74
    @fetinure74 2 ปีที่แล้ว +1

    Full interview please.

  • @redyellow9128
    @redyellow9128 2 ปีที่แล้ว +4

    መተኪያ የሌለው ውድ ልጃችን አኖድሀለን

  • @አቢጊኤል
    @አቢጊኤል 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ ቴዲ በጣም አሳከኝ የዘፋኞችን ድምፅ በጣም ማስመስል ትችላለህ።

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 2 ปีที่แล้ว

    Drege mekonnen yaltezemrlet ye mizika lik all the mekonnen brothers

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 2 ปีที่แล้ว +3

    ምናለበት መንግስት ብትሆን ዘፋኝ ከምትሆን ቴዲ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @mickymac1207
    @mickymac1207 2 ปีที่แล้ว

    IRIE please the full interview

  • @nuredinnegash5603
    @nuredinnegash5603 2 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲ ሀገር ነው መለያው አረንጉዴ ቢጫ ቀይ ኢትዮጵያ

  • @hilluTube
    @hilluTube 2 ปีที่แล้ว

    የምወድህ

  • @tamiruzegreat8827
    @tamiruzegreat8827 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ሙሉውን ልቀቁልን??

  • @biniyamagumaskegne
    @biniyamagumaskegne ปีที่แล้ว

    🎵🎵🎵 👑👑👑

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu562 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የቴዲን ኢቴርቪዮች እንደ ትረካ ነው ተመስጬ ምሰማው ጨዋነቱ እርጋታው ቃላት አመራረጡ ምሳሌዎቹ ፐ መታደል እንዲ ነው

  • @englishforethiopians6311
    @englishforethiopians6311 2 ปีที่แล้ว +1

    የቴዲን ድምፅ ለማስመሰል የሞከረው ሠውየ ጎበዝ ነው። 😂

    • @hirutedubai7587
      @hirutedubai7587 2 ปีที่แล้ว

      ቴዲ ነው 13 አመት በፌት ነው

    • @englishforethiopians6311
      @englishforethiopians6311 2 ปีที่แล้ว

      ከ13 ዓመት በፊት አይደለም ልጅ ሊኖረው አላገባም ነበር።

    • @neju748
      @neju748 2 ปีที่แล้ว

      @@englishforethiopians6311 6 years ago eyalhu nw tikil nw?

    • @yonman9437
      @yonman9437 9 หลายเดือนก่อน

      @@englishforethiopians6311 ይህ ቃለመጠይቅ የቀረበው በ2007 ዓ.ም ነበር በወቅቱ ቴዲ "ኮርኩማ አፍሪካ" ና "አልሄድ አለ" የተሰኙ ነጠላ ዜማዎችን ያቀረበበትና ባለቤቱ ታማ ለህክምና ወደ ውጭ የሄደችበት ወቅት ነበር።ቃለመጠይቁም የቀረበው ዘላለም ኩራባቸውና ዳንኤል ግዛው በ ኤፍ ኤም 97.1 ራዲዮ ጣቢያ አሰናድተው በሚያቀርቡት "አይሬ" ዝግጅት ላይ ነበር። ዳንኤል ና ዘላለም ለረጅም አመታት በሚዲያ አዘጋጅነት ያገለገሉ ሰዎች ናቸውና ህዝብ በሚያደምጠው የመንግስት ሚዲያ ይህን ተልካሻና ወራዳ ስራ በቴዲ ስም አይሰሩም ቴዲም ዝም አይላቸውም ሳታጣሩ ዝም ብላችሁ አስተያየት ለመለቅለቅ አትሽቀዳደሙ ቃለመጠይቁ በቀረበበት ወቅት ቴዲ ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ነበር።ስለዚህ ራሱ ቴዲ አፍሮ ነው።

    • @yonman9437
      @yonman9437 9 หลายเดือนก่อน

      @@englishforethiopians6311 ይህ ቃለመጠይቅ የቀረበው በ2007 ዓ.ም በ ኤፍ ኤም 97.1 ራዲዮ ጣቢያ በሚተላለፈው “አይሬ” የመዝናኛ ዝግጅት ላይ ነው።ዘላለም ኩራባቸው ና ዳንኤል ግዛው በመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢነት ለአመታት አገልግለው በቴዲ ስም በመንግስት መገናኛ ብዙሃን ላይ እንዲህ ያለ ተራ ቅንብር አይሰሩም።ቴዲ ትዳር የመሰረተው በ2005 ዓ.ም ሲሆን ቃለመጠይቁ ሲደረግ ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ነበር ስለዚህ ራሱ ቴዲ አፍሮ ነው አትወሸከቱ!!!

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    ክስትት እኮ ነህ ቴድያችን ።

  • @andamlakmezgebu9097
    @andamlakmezgebu9097 2 ปีที่แล้ว

    interview መቼ ነው የተደረገው

  • @Bigbrotherhoods
    @Bigbrotherhoods 2 ปีที่แล้ว

    ኮንሰርትህ መቼ ነው አልበምህስ ለምን አልጠየቃችሁትም?

  • @lolotesfaye19
    @lolotesfaye19 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SafuMages
    @SafuMages ปีที่แล้ว

    NIGUSU TILAYALE❤

  • @ananiya333
    @ananiya333 ปีที่แล้ว

    እረ ኹኹኹኹኹኹኹኹኹኹኹኹኹኹ ቴዲ man ናፈከን በናትህ ።
    እድለኛ ነኝ ባንተ ትውልድ መፈጠሬ።

  • @truth7189
    @truth7189 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ማለት ነው እግዚአብሔርን ሰውዬው 🤔

  • @teddymaren8619
    @teddymaren8619 2 ปีที่แล้ว

    ንጉሳችን forever 👑👑👑

  • @kassahunaberra1871
    @kassahunaberra1871 2 ปีที่แล้ว

    እውነትም ቴዲ አፍሮ ነው? ከሆነ ግን ይልመድብህ የህዝብ ልጅ ሁሌም እንፈልግሃለን እንደዚህ ቅረበን

  • @kkkkkkkkk9402
    @kkkkkkkkk9402 2 ปีที่แล้ว

    ይሄን

  • @afrostyl1788
    @afrostyl1788 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ አሁንስ አልበምህ ናፈቀኝ

  • @fasikamegenta5895
    @fasikamegenta5895 2 ปีที่แล้ว +1

    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @yonatanzelalem3095
    @yonatanzelalem3095 2 ปีที่แล้ว

    አይሬዎች የዚህ ኢተርቪ ጊዜ መቼ ነበር? እባካችሁ።

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia tamesegenehalch

  • @danigezaheng8836
    @danigezaheng8836 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲ የፍቅር ሰው አሆይ አይሬዎች

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica8812 2 ปีที่แล้ว

    Sewiyew erasu yalew egzihabern new? Min aynet difret new negeru

  • @ameahaamerga1602
    @ameahaamerga1602 2 ปีที่แล้ว

    you turn on the world

  • @kaluelias3707
    @kaluelias3707 2 ปีที่แล้ว

    ንጉሱ

  • @teddymelaku4551
    @teddymelaku4551 ปีที่แล้ว

    ንጉስ

  • @MULEGJ
    @MULEGJ 2 ปีที่แล้ว

    ከቴዲ interview ውስጥ ለእኔ በቁጥር አንድ የማስቀምጠው,,,,ሰውኛ የሆነ interview ,,,,,ጋዜጠኞቹም ህዝብ መስማት እና ማወቅ ሚገባውን ነው የጠየቁት በሳል ጋዜጠኞች

  • @GoitomMekonnen63
    @GoitomMekonnen63 2 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲ ማለት ልዩ አርቲስት ነው።
    ከዚህ የበለጠ ግን ፖለቲካ ውስጥ ቢገባ የአገሪቱ መሪ ቢሆን ።🇪🇷🇪🇹

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 2 ปีที่แล้ว +1

    🛑. ቴዲ , ያንተ ፍቅር ደግሞ ቅጥ አጣ ❗️ፍቅር or no ፍቅር , ያረደኝን ኦሮሞ and የገደለኝ/የዘረፈኝን ትግሬ ግንባር ግንባሩን ነው የምለው ❗️ከነሱጋ ፍቅርና አንድነት በአፍንጫችሁ ‼️

  • @bestmusicintrosbridges2025
    @bestmusicintrosbridges2025 2 ปีที่แล้ว

    shame that few people know about Dereje Mekonnen, he is even the man behind GIGI's Ethiopia album

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx ปีที่แล้ว

    ግን እንኮ አንተ ንጉስ ነሐ

  • @almazdejene285
    @almazdejene285 ปีที่แล้ว

    ቴዲኮ በጣምቁጥብ ነው

  • @SafuMages
    @SafuMages ปีที่แล้ว

    Ĥèřô

  • @mitiafro963
    @mitiafro963 2 ปีที่แล้ว +2

    Ngusss

  • @HAKIIAN5653
    @HAKIIAN5653 2 ปีที่แล้ว

    teddy ayelcilem🤣😅😂

  • @biniyamagumaskegne
    @biniyamagumaskegne ปีที่แล้ว

    🎵🎵🎵 👑👑👑

  • @biniyamagumaskegne
    @biniyamagumaskegne ปีที่แล้ว +1

    🎵🎵🎵 👑👑👑