Ethiopian is the only land of God where Christians and Muslims live side to side with so much love! Sahar Abdulkarim is a respected lady with faith to Allah... but she didn't mind to have a christ cross probably painted on her body on this movie.. Well done
ውይ ሰሀር ስወድሽ ስወድሽ ከታሪኩ ባባ ጋር የሰራሽው ድራማ ላይ እንግሊዘኛ ስታወሪ ሰምቼ ምነው ሀበሻ በሆንሽ ብዬ ተመኘው ለካ የኛው ነሽ ነፂ ምርጥ ሰው
Lkihy endy kkkkkkkkkk
Ethiopian is the only land of God where Christians and Muslims live side to side with so much love! Sahar Abdulkarim is a respected lady with faith to Allah... but she didn't mind to have a christ cross probably painted on her body on this movie.. Well done
She is Christian and her dad is muslim as far as I know
Ethiopia is land of God kkkkk wushetamoch
ምርጥ ፊልም ሳኩኝ እስግጠግብ ተርቤ ነበር ሳቅ ነፂ ውውውድድድድ ምርጥ ልጅ ትችላለህ በቃ !!!
Arif new gen yemisetun ehet yelejun akeset magebat yega bahel adelem mechereshaw ye Hindi
there is no one like nesanet make action comedia movies in Ethiopian movie history we love you man long life
እኔማቀው በትክክል ሚስቱ ሙታበት ታናሽ እህትዋ አብራት ትማርነበር ከዚያ ተጋቡ አንድ ልጂ ነበራት እስካሁን በትዳር አሉ ልጁ ወልደው ።
ስውውርት
ነጺ በጣም ገራሚ ሰው ነህ፡፡ ይመችህ ፊልሙ አሪፍ ነው፡፡
የኔን ታሪክ ነው የሰሩት በተለያየ ማዶጉ ቤት ያደግን ግን ተለያይተን ያደግን።
አዋጅ አዋጅ አዋጅ እነሆ ያገሬ ልጆች አዲስ ፊልም ተለቋል ልክ እንደ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር
Mr Martin Quinnipiac jewelry and I have a Few questions Hou how do you want Joker Zbigniew?
I love nesanet he is the best actor in Ethiopia
ነፂ ምንም ብሰራ ያምርብሀል ሳህርዬ 😘😍
ስቃይ ነው እናት ፉቅር ናት መኖርዋም ሰላም ነው
ሁለት ጊዜ ተመለከትኩት... "ጥሩ ትዕይንት ኑው"...ተመስገኑ
ናይስ ይህ ልጅ ስወደው
እባካቹ አገታቸው ላይ ክር አስረው ሽሻ ምናምን እየቃሙ ምናምን አታሳዩን
የነፃነት ሁሉም ፊልሞች ተመሳሳይ ናቸው ምንም አዲስ ነገር የለውም።
ነጳ ያተን ፈልም ሣላይ ካደረኩኝ እንባየ ሢፈሥ ያዲራል በጣም ነው የምወዲክ ።
ያተን ፊልም በማየት ተሥፈ እንዲኖረኝ ሑኛለሑ ከልብ አደቂሐለሑ
ወይኔ አስለቀሰችኝ ከምር ልጂቱ አይ እናት ማጣት
የሰራዊት እና የሙላለም አልጋ ወራሾች እናንተ ናቹ❤❤❤❤
Wow sara I'm love it shape of you 👍👍👍
She got nice ass/botty
ኧረ ወዲያ እንዴት አይነት ነገር ነው ሰወች የሚስቱን እህት ......
Literally my favorite movie everrr
ሳሀረ ሰወድሸ የኔ ቆንጆ ሁለመናሸ ውብ ነፂ ውድድ
እናት እናት ነች ክብርለእናታችን ለኢትዮጽያ😮
Amazing film!!
የማይመስል አስቀያሚ ፊልም እና አሁን ደሞ እህቷን የእንጀራ እናት ልታደርግ እና ስትከካ ልትኖር ባልሆነ ይሄ የኛ ባህል አይደለም 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
በደንብ አላየህውም ማለት ነው ልጅቱ የማደጎ ልጅ ናት
በጣም ምርጥ ነው
አሪፍ ነው
yea
አየ ምዕራባዊያን ነብሳችሁ አይማር ባህላችን ገዛችሁት
Bezih film gin sinte new yemaleksew?❤❤❤❤❤❤❤
Very nice movies i love very simple and nice
Uuuuu fffffff lijochin siyachu inbe yimaxali lij kal inati dasita yelachumi mamaye basalmi nurilgn kasidati bohal iniganagnlen egzabher yixabiqshi 😢😢😢😢😢😢batrafa yimachachu 🇪🇹
የሚመቸን ቋንቋችንን በፊደሎቻችን ሲፃፍልን ነው ።
A good movie👍. Is there a detox center in Ethiopia. Please anyone tell me. It is sad how many young people are addicted.
ምርጥ ፊልም !!
Yes Change your mind honey 🍯
ክብር ለፋኖ፣ 🇪🇹ድል ለኢትዮጽያ
❌አረመኔው ብልጽግና ይውደም!
ዋዉበጣም ደስየሚል ፊልም
Filmun sijemirew yemidebr neber yemeseley and then betam Des yilal
በፈጠሪ ነጩ ሰዉየ ሸርሙጣ ብሎ ሲሰዲባት እንደት አቃጠለኝ ወላሂ
"ተባበሪኝ እንጂ እርጂኝ አላልኩሽም።"
በሳቅመሞቴነው ነፃነት እወድሀለሁ
Ctyg. Unioo. Frghh wxqd mimo hijj ععتعن ملنةسضثء زكزك ةعومظ ضثسسبا ممحظ زخاعة
Men malet new Ymisetun ehet magebet yih yikrstiyen Danbn ayidelm!!!!!
እረበጣሞይምራልልልልልል😃😃😃😃😃😃👍👍👍👍
ሰሀርዬ ስወድሽ😘😘😘
lela ye hindi film lemn tchemralach,hu?
eweyyyy tenshwa lij setamer yene konjo berchi uff
mr donkey King Kong ask question?
Wow just wow👍😘😘😘
ኧረ ደራሲያን የእግዚአብሔርን ሕግ መጣስ እየሰበካቹሕ ነው መንገዳችን ሑሉ ተጣመመ የእሕትን ባል?
Amharic film buzum alwedm Nebr yezin lij film wededkut
ከነፃነት ፊልም ያላሳቀኝ ብዬዋለው ግን ቁነገር ነክ ነው
ምን ማለት ነው ቁነገር ማለት?
ዋዉ ምርጥ ፊልም ፊልም ድሮ ቀራ😢
wuyyyyyy kemir keyaye asilekeshenge
wwwwyyy kemir😚😚😙😙❤❤❤👍👍💋💋😚💞
DEGAGEME AYWTE SARA TEWATOLIHL
ደራሲው የሄዋን እና የዳግም ሃይማኖት ምን ቢሆን ብሎ አስቦ ነው የእህቷን ባል እንድታገባ ያደረገው?
ነፂ ምርጥ ሰው ስወደው
Besemam yeker yebelachwu yehet bal sigabu ayeche alawekem
በስመ አብ ፡ በፊደሎቻችን ያልተፃፈ አስተያየት ማየት አንፈልግም ።
የሚገርም ፊልም ነው
Arefe flime
yaja bahl endezi new
😅Nager 😂 it's good movie Thanks Ethiopia ወርቅነሕ No way she liy 😅
Woww arif new
good mpvie
Great
አሪፍ ነው
ለልጅቷ አክስት ወይስ የእንጅራ እናት?
Konjo nwe Btame
ምን አይነት ነው ወይ
Hulem endgemetuku new miyalkew
Cameroon
ነፂ እወድሀለሁ😅
በጣም አሪፍ
WOW YAMRAL
ሁለት እእታማቾችን ከካ ማለት ነው ?? ያውም መንትያ 😂 እረ ይመቸው
ሴቶቹ ዉይ. አለባበሳችሁ. ስታስጠሉ. ወይ. አዉልቁትና. ይለይላችሁ. እዉቀታችሁ. እደቀሚሳችሁ. ያጠረ. ነዉ
Mkk
Zm bel esti keft afe
MKGA WARGA
❤❤ ነፂ❤️🥰❤️
misse
ምንድነው ነገሩ የህቷ ባል አይል እዴ አረ ነዉር ነዉ
I was wondering the same thing …… ye newir newir
WARGA
💗💗💗💗💗😭😭😭😭😭🙏
ምን ማለት ነው እክስት ናት እንጅራ እናት ያስጠላል
ደስ ይላል
J7ok00,mio
ግን እህቷን ማግባቱ ልክ ነዉ ትላላችሁ
ወይኔ በሳቅ 😂😂👈👈
Waw temecheyn
እደትነው ኮሜቶች ይመሥጣል ወላ እደትነው
ተመዘችቶኝ በጉጉት ነው የጨረስኩት
Ok
ኧረ በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ
ዥልጥ
ዊዊዊዊ.ነፂአሥለቀስከኝእኮ
ሀሪፍ
እራሴን ባንች ውስጥ አገኘሁት😭😭😭
ምኑም አያምረም ምን ይባላል አሁን ይሄ ፊልም
LMN TYLSU.MKGAA
በጣም ጥሩ ነው ግንኮ ክርስቲያን የምስቱ ባል ማህባት. አይፈቀድም
ደግመሽ አንብቢው
❤
aznagn film nw
ENTERTAINING
Ay netsiye abo ymechish
ኣረ ኢባካቹ ደሞ ብላቹ ብላቹ መቃብር ላይ መቀለድ ኣማራቹ።ይሀ ያኣበሻ ባህልም ኣይደለም።
ዋው
🎉🎉
አለሁመ ኢኒ አኡዙብከ ምነል ኩፍር
አሚን አላሁማ አሚን
ስደብሩ መጨርሻው ያስጠላል የሚስቱን እህት ያገባል? ??
I know that's why I didn't finish it. This is not our culture or it's not acceptable in our religion.
ሶፊ ።።።።።። hi sofe
ከፊልሙ አንቺ ትደብሪያለሽ!! ቆምጬ ነገር ነሽ !! ፊልም አታውቂም !! ለሞራል አሪፍ ነው ብትዪ አትከፍዪበት ?!! ፋጫ ¡¡
Minchigr alew. Bihageba??
ዋአውውውውነፂብጣአምነውየምታስቀው
Hey Stop fight 😅
ምርጥ ነው
Wowwwwwwo