በአዲስ ስራ መጥቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 87

  • @ferdose
    @ferdose ปีที่แล้ว

    አህት በርች እሰኪ የዳቦማሸን በቤት ቆጣሪ የሚሰራ ምናይትነዉ እኔ ልገዛ እያሰብኪነዉ ህልሜም እሱነዉ የትነዉ ማገኘዉ ማሸኑ

  • @leltmekilit6456
    @leltmekilit6456 ปีที่แล้ว +13

    ቤትየ በህይወቴ እንዳች የተሳካለት አላየሁም እውነት እድለኛ ነሽ ፈጣሪ የባረከሽ እዚህም የድሀ እናት ነበርሽ በርች ጀግና ነሽ የእውነት ሁሌም አዲስ ነሽ በተግባር የመጀመሪያዋ የአረብ አገር ጀግና መስራትና መባረክ በአንች አየሁ

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube ปีที่แล้ว

      ደምሪኛ እህትዋth-cam.com/video/87jATqQ5fAw/w-d-xo.html

  • @Hanatube990
    @Hanatube990 ปีที่แล้ว

    Yene jegena ehete ♥️♥️♥️

  • @qamrehqamar534
    @qamrehqamar534 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe ปีที่แล้ว +5

    የሁልጌዜ ህልሜ ነበር ግን😥 እስኪ ዱአ አድርጉልኝ

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 ปีที่แล้ว

    በርች ጅግና ነሽ

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አሪፍ ነው ያዉ ሰራ መጀመሪያው ዉድ ቢሆንም ደሰሰ ይላል በርች

  • @tube5169
    @tube5169 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ ቤቲዬ

  • @ሠቢሀአህመድወለየዋ
    @ሠቢሀአህመድወለየዋ ปีที่แล้ว +1

    ቬቲሻ ማሻ አላህ ጀግና ሤት ነሺ በርች ማማዬ

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 9 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነሽ

  • @adentsega3594
    @adentsega3594 ปีที่แล้ว +1

    ጠካራ ሴት ውስጤ ነው ቤትየ በርች

  • @muluyetube
    @muluyetube ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርች የሀገሬ ልጅ ግን የዳቦውን መጠን መቀነሻ እና ቅርፅ ማውጫ አለ ወይ ወይስ በግምት ?

    • @fgdhggfyt9679
      @fgdhggfyt9679 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ነሽ ቤትየ የራስሽን ስራ ፈጥረሽ ነው የመጣሽው ብዙዋቹ የራሳቸው አይዲያ ሳይሆን ልብስ ሲሸጡ ሲያዩ ልብስ እጅ ፈጥሮ መስራት አለመደባቸውም አች በጣም ጎበዝና ጠካራ ነሽ በርች እቃዋቹ ውድናቸው በስምአም

  • @m.4582
    @m.4582 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው ደስ ሲል በጣም የምፈልገው ስራ ነው ወላህ ስት ገዛሽው. ማሽኑን ውደ ሁሉንም

  • @ስደተኛዋነኝየወልድያልጅ
    @ስደተኛዋነኝየወልድያልጅ ปีที่แล้ว

    ምንድን ነው አሳያችኳለሁ የምትይው አሳያችኋለሁ ነው ሚባለው በተረፈ በርች

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዙልን እህታችን በችልን እናመሰግን አለን ብቻልን

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe ปีที่แล้ว +1

    የውጩነው ወይስ የሀገር ውስጥ ቤትዬ

  • @tenate2957
    @tenate2957 ปีที่แล้ว +1

    አንች ጀግና ነሽ እስከ ባለቤትሽ ስደት ከወጡ አይቀር እንደ እናንተ ነው ቤትየ ጊዜአቹህን በአግበቡ ነው የተጠቀማቹህበት አንድ አንድ ግን በስደት እድሜዉን ጊዜዉን ሳያውቅበት ይቀራል‼️‼️🥰🥰 🥰🥰🥰

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 ปีที่แล้ว +1

    ቤትየ የተሳካ ስራ ያርግልሽ ማማየ

  • @ተስፋቲዩብ-ቨ9ኰ
    @ተስፋቲዩብ-ቨ9ኰ ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ😍😍

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd ปีที่แล้ว

    እንኳን በደህና መጣሽ ቤቲየ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የጀመርሽው

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 ปีที่แล้ว +3

    አደራ ጀሦ ምናምን እዳትጨምሩ በብዛት የሐገራችን ሠዎች በበሽታ እየተጠቁ ነዉ ለሕሌናችሑ ብላችሑ ሥሩ

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 ปีที่แล้ว

    ጀግና ሴትነሽ እግዚያብሔር ይጨምርልሽ🤩😍🥰👍🏿💐

  • @ጥሩአለምየማርያምልጅ
    @ጥሩአለምየማርያምልጅ ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጀግና ሴት ቤትዬ

  • @Danatube721
    @Danatube721 ปีที่แล้ว

    እህቴ ማሻ አላህ አላህ ሪዝቅ ያለው ያርግልሽ
    እኔ በሀገሬ ይህን ለመስራት እቅዱ አለኝ ግን መብራቱን አትችይውም እያሉ አስፈራሩኝ ምን ትመክሪኛለሽ

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት ปีที่แล้ว

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል በርች የኔ ጥያቄ ዳቦ ቤት ለመክፈት ባጠቃላይ ስንት መቶ ሽብር ጨረሰብሽ ስራውስ አዋጭ ነው ? ወይ የትስ ሀገር ነው የከፈትሽው? አዲስ አበባ ነው ወይስ ከአዲስ አበባ ውጭ የክልል ከተሞች ላይ ነው???🙏🙏🙏

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 ปีที่แล้ว

    ቤቴዬ ጀግና በርችልን ጎበዝ

  • @ruhamatube1595
    @ruhamatube1595 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ቤትየ ምንም ቢሆን ስራ መጀመርን የመሰለ የለም

    • @ትግስትወሎ
      @ትግስትወሎ ปีที่แล้ว

      እህታቺ ንእኳን ደህና መጣሺ ታድለሺ. መሻላ፣የኔቆጆ ፣መልኳም ስራ ያግልሺ. በጣም ደስይላል፣ አስራ አመት. ስኖር. መድከም. መመኛት ብቻ ነው መቸም አልተሳኮልም. ለበተሰብ. መርጨት. አሁንስ. ደከመኝ.

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀግና ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እህታለም👌👌👌👍👍👏👏👏👏👏😍😍

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 ปีที่แล้ว

    መን የምነሸል በለፈው የረሴ ቤት ነው ብለሽ በሌለ ግዜ የምሸጥ ነው ብለሽ ስትቀበጥሪ ሰመው ምነው እነቱን ብተወሪ

  • @bdryamohmed4769
    @bdryamohmed4769 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጎበዝ
    ጥያቄ?
    ማቡኪያዉ
    መጋገሪያዉ እዲሁም ማኮፈሻዉ ያገርውስጥ ወይስ የዉጪ ናቸዉ ከቻልሽ መልሽልኝ?

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 ปีที่แล้ว

    በርች እህትየ ጎበዝና ጠካራ ሴትነሽ ባልሽም ጎበዝነው ልጆችሽም ይደጉልሽ

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነሽ 👍👍👍

  • @nefisatube7837
    @nefisatube7837 ปีที่แล้ว

    እሄ ከከተማ ወጣ ያለች ገጠራማ ቦታ ነው እምኖረው ምን ብሰራ ያወጣኝ ይሆን ?

    • @betatubebeta
      @betatubebeta  ปีที่แล้ว

      ጥናት አድርጊ ቦታው ላይ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ ปีที่แล้ว

    ይህንን ስራ ለመጀመር 5 መቶሺ ያስፈልጋል ከባድ ነው

    • @መመሰጋገኛኢትዩብ
      @መመሰጋገኛኢትዩብ ปีที่แล้ว

      በጣም ደግሞ ቦታ ከሌለ ቤት ኪራይ አለ መቸ ነው እሚጠራቀመዉ

  • @zharahayu5162
    @zharahayu5162 ปีที่แล้ว

    በሪ ችህት❤

  • @zienattbe2174
    @zienattbe2174 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርች አላህ ውጤታማ ያድርግልሽ ማር

  • @bogibogi3330
    @bogibogi3330 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርችልኝ ግን ዋጋው በጣም ውድነው

  • @aynalembratu2765
    @aynalembratu2765 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @fasigayewollolejitube
    @fasigayewollolejitube ปีที่แล้ว +1

    እህቱቸ በፀሎታቸሁ አሰቡኛ አሙኛንth-cam.com/video/87jATqQ5fAw/w-d-xo.html

  • @meloniytetube8011
    @meloniytetube8011 ปีที่แล้ว

    Woow betam awchi newu ኩኪስም, ኬክም ጀምሪ

  • @tube3356
    @tube3356 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርች

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 ปีที่แล้ว

    እዉነት በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @bmshewatube4030
    @bmshewatube4030 ปีที่แล้ว

    btey👏jagnaweddd ehta

  • @Fikr368Tube
    @Fikr368Tube ปีที่แล้ว

    Wowww.konijjoo 👌👍💞💕🥀👊🤙👊

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክልሽ ጎበዝ

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube ปีที่แล้ว

      ለቻናሊ በተሰብ ሁኛth-cam.com/video/87jATqQ5fAw/w-d-xo.html

  • @soya3142
    @soya3142 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል ቤትየ

  • @tigestayalew6639
    @tigestayalew6639 ปีที่แล้ว

    በጠም ጥሩ መረጀ ነዉ ቤቱየ 🤙🤙👌

  • @ቤሊወለየዋ
    @ቤሊወለየዋ ปีที่แล้ว

    በረች ጥሩ ሰራ ነው

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 ปีที่แล้ว

    የቤት ክራዩ?

  • @tayebmohammed6326
    @tayebmohammed6326 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ጀግናነሽ በውነት ጠክሬ ጥያቄ አልኝ ሣየሸጥ ያደረውን ምደነው የመታደረጊው ወየስ በነግታው የሸጥልሻል እደ መልሽለኝ የኔ እህት እኔም ልመክፈት አሣቡ አልኝ

    • @rabeaahmed819
      @rabeaahmed819 ปีที่แล้ว

      ካልተጨረሰ ማሞቂያ አላቸው ይሸጣል

    • @betatubebeta
      @betatubebeta  ปีที่แล้ว

      ይሸጣል ግን በጣም መቆየት የለበትም ከቆየ ደግሞ አድርቀሺ ለበርገር መስሪያ ይሸጣል

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 ปีที่แล้ว

    የት ነው እህታለም

  • @ehgdurjhr8928
    @ehgdurjhr8928 ปีที่แล้ว

    👍👌👏👏👏👏

  • @zaboraibrahim7650
    @zaboraibrahim7650 ปีที่แล้ว

    አገርገብተሺነዉደየጠፊሺዉ

  • @عزيزهمحمد-ش8ش
    @عزيزهمحمد-ش8ش ปีที่แล้ว

    የሴት ጀግና

  • @banjibanji425
    @banjibanji425 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍🥰🥰🙏🙏

  • @dubais7336
    @dubais7336 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላ ጎቦዝ ነሽ

  • @lumibasha8696
    @lumibasha8696 ปีที่แล้ว

    👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👍👍👍👍

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 ปีที่แล้ว

    በርች እህቴ

  • @bmshewatube4030
    @bmshewatube4030 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏tftesh nber

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts ปีที่แล้ว

    አዲስአበባ ነው ወይስ ክፍለሀገር ማሬ ❓❓❓በጣም ደስ ይላል👏👏👏👏👏👏👏

  • @tigest3176
    @tigest3176 ปีที่แล้ว

    Egezbehre yimesegne enkunme des alshi

  • @tiruworkdabi5571
    @tiruworkdabi5571 ปีที่แล้ว

    በርቺ ጎበዝ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 ปีที่แล้ว

    ሁለት መቶሽ ማቡኪያ

  • @ጤናሀእየሱስ
    @ጤናሀእየሱስ ปีที่แล้ว +1

    ውዋዋዋዋዋ❤❤❤❤

  • @jejjeej7023
    @jejjeej7023 ปีที่แล้ว

    Gode❤😘

  • @اةنةنحزن
    @اةنةنحزن ปีที่แล้ว

  • @እስመለአለምምህረቱእስመለ

    ፅዳት 00000

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 ปีที่แล้ว

    ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሪፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል እስኪ ደስ ይበለኝ በሰብ አበሽብሹኝ 🥰👈

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ